🔴አረብ ሀገር ለፍታ ብር ትልክለታለች ፍቅረኛዋ ሌላ አግብቶ ወልዶ ጠበቃት😭 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 669

  • @ሱበሀንአሏህወልሀምድሊላህ
    @ሱበሀንአሏህወልሀምድሊላህ 6 หลายเดือนก่อน +314

    ማነው የፎዚና የሁሴን መጨርሻ ያስደስተው አሏህ ትዳራቸውን የስመር ያድርግላቸው

    • @maryamm1164
      @maryamm1164 6 หลายเดือนก่อน +2

      አሚን🎉🎉

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 6 หลายเดือนก่อน +9

      እኔ ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል አድ ቢዶዋ ቢለቁልን ከተጋቡ ቡሀላ ደስ ይለናል

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 6 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ ወላሂ❤አሚን

    • @fetya-ue1uf
      @fetya-ue1uf 6 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @አሱቱበ
      @አሱቱበ 6 หลายเดือนก่อน

      1😊😊😊😅 4:06 😊😅00😮😅😊3😮😢😊

  • @ZedZed-gy3cy
    @ZedZed-gy3cy 6 หลายเดือนก่อน +292

    እስኪ ፎዚን ሁሱን ሀያትን ኢንተርቪ ያድርግልን የምትሉ 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @hawwaadries3582
      @hawwaadries3582 6 หลายเดือนก่อน +16

      አትቸኩይ😂😂 ገና ሙሽራ እኮናቸዉ ምን አይተን ብዙ የነፍሥያ የኢማን ቻሌጅ ይጠብቃቸዋል ከባድ ነዉ የሁለት ትዳር የነሡን ኢተረቪዉ አሁን ሣይሆን ከአመት በላይ ጠይቁ

    • @ZedZed-gy3cy
      @ZedZed-gy3cy 6 หลายเดือนก่อน

      አንቺ ደሞ 😂መላመዳቸውን የጫጉላው ድባብ ምን እንደሚመስል ለማየት ነው የዛሬ አመትማ ከፎዚም ከሀዩም ልጅ ወልደው ከነልጆቻቸው ነው የምንጠብቀው እዛ አላህ ያድርሰን እና😅​@@hawwaadries3582

    • @khadeejahkhadeejah9773
      @khadeejahkhadeejah9773 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba 6 หลายเดือนก่อน

      በትክክል አሁንማ ፊትኒያ ውስጥ ናቸው ለሁለት መሆን ለሁሉም ከባድ ነው እስከሚለምዱት ድረስ​@@hawwaadries3582

    • @Kedijaahmmedi-zv4ep
      @Kedijaahmmedi-zv4ep 6 หลายเดือนก่อน

      ሣህ ከላምሽ

  • @abuubeyda4619
    @abuubeyda4619 6 หลายเดือนก่อน +104

    እስኪ እናንተ ይሄን የመሰሉ ቪድዮ የምትመለከቱ እህቶች ቢያንስ ራሳችሁን ፈትሹ ተዉ ግን ተዉ እህቶች😢😢

    • @እህተገብረኤል
      @እህተገብረኤል 6 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢

    • @zahraissa722
      @zahraissa722 6 หลายเดือนก่อน +1

      አዉ.ወለይ.ችግር.የኘ.ሴቶችነዉ.ቢረቸዉ.መየዝ.አለበቸዉ.ወንድ.ዬትም.አሄድም.ግን.አይሰሙም😢😢

    • @accacc5974
      @accacc5974 6 หลายเดือนก่อน +1

      እውነትን ነው እህቴ

    • @TecnoAhmad
      @TecnoAhmad 6 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢😢

    • @rakyi2023
      @rakyi2023 6 หลายเดือนก่อน

      ሸፍዳሁላ እሰይይይይይይይይ

  • @shemima5580
    @shemima5580 6 หลายเดือนก่อน +96

    ቅመሞችዬ አረብ ሀገር ሰርታቹ ለፍቅረኛ ገንዘባቹ ምትልኩ እየገባቹ እዩ ተማሩ ጠንክሩ ብራቹ ያዙ ወርቅ ግዙ ብልጥ ሁኑ ለፍቅረኛ ቤት ግዛ ብላቹ ብር ምትልኩ ቅመሞች ምናቹ ነው ሚያማቹ😥 በፈጣሪ እሱ ሌላ ሴት አግብቶ ይወልዳል አንቺ የአረብ ሽንት ቤት ያጠብሽበት ብር😥💔

    • @mdali-jc3jz
      @mdali-jc3jz 6 หลายเดือนก่อน +3

      አሁንሰ ፈራሁ የአላህ❤😥😥

    • @ahmadm5724
      @ahmadm5724 6 หลายเดือนก่อน +12

      ወላሂ አልሀምዱሊላህ እኳንም ባል አልኖረኝ ቤቴም በስሜ ነው አልሀምዱሊላህ

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 6 หลายเดือนก่อน +6

      ወላሂአወ አይሰሙም

    • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
      @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ 6 หลายเดือนก่อน +5

      እኳን ብረ 5ሳቲም አልሠጥ

    • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
      @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@zindzind3952የእኔ ፍቅር ሢላት እዉነት እየመሠላት😂😂😂😂😂😂ተበላሸ

  • @ሀውይነኝሥደተኛዋየቤተሰቦ
    @ሀውይነኝሥደተኛዋየቤተሰቦ 6 หลายเดือนก่อน +51

    እኔእኮ ፍቅረኛ ምናም ወዘተ የሚባል እማልፈልገው ነገር የሀነው ብቸኝነት አይላቭዩ ቤቴን አድቤ ላስጨርስ😮😮😮😮

    • @zahraissa722
      @zahraissa722 6 หลายเดือนก่อน

      መሸአለህ.ጀግነ👍👍

    • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
      @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 6 หลายเดือนก่อน +3

      እኮ😂እኔራሱ እናትና አባቴን እህት ወድሞቸን ረዳለሁ አድት ብርቅየ የአላህ ስጦታ አለችኝ የጣት ቀለበቴን ላሳድግ ተሰትሬ ሆ

  • @FatihaNourbinaAbata
    @FatihaNourbinaAbata 6 หลายเดือนก่อน +59

    አላህ ምን አይነት ጉደ ነዉ ምያሳይኝ ያረቢ እህቶቼን ጠበቅለኝ

    • @RahmetGashu-kl6ci
      @RahmetGashu-kl6ci 6 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን

    • @ttww9470
      @ttww9470 6 หลายเดือนก่อน +4

      አሚን ሁላችንንም አላህ ይጠብቀን ከጥመት

    • @Rqpaya
      @Rqpaya 6 หลายเดือนก่อน

      አሚንን

    • @joilid5706
      @joilid5706 6 หลายเดือนก่อน

      አሚንን ያረብ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @MissZabiba
      @MissZabiba 6 หลายเดือนก่อน

      አሚንንን🎉

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube 6 หลายเดือนก่อน +23

    የኔ ናት ውነትሽን ነው የአረብ ልጅ ጨዋ የለም
    ፈጣሪ ሀቅሽን ይመልስልሽ ያማል በጣም😢

  • @FoziMyወሎ
    @FoziMyወሎ 6 หลายเดือนก่อน +34

    የኔ ጀግኖች አናተ አትቆሺሹ እጂ ለቆሸሸ እዳትጨነቁ 😢2016ታሪክ ብዙነው ሀረብ ሀገር ልኮ ያልወለደ የለም እና ያለምንም መጨነቅ ወደፊት ተራመዱ አለህ ተተበዳዮች ጎን ነወ

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 6 หลายเดือนก่อน

      ሳህ

    • @ራህሚነኝወሎየዋ
      @ራህሚነኝወሎየዋ 6 หลายเดือนก่อน +2

      ወይኔ ጉዴ ምን ይገጥመኝ ይሆን. በቅርቡ ልገባ አስቤ አለሁ ከ7አመት ቆይታ በኃላ. ግን የ10አመት ባሌ ነው. በቤተሰብ ነው የተጋባነው የሰራሁትን ሁሉ ለሱ ነው የላኩት. አላህዬ. አንተ ጠብቀኝ.

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 6 หลายเดือนก่อน

      @@ራህሚነኝወሎየዋ አይዞሽ አላህ አለሽ ሁቢ

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 6 หลายเดือนก่อน

      እኔም እንዳችው ግን የሚሰራውን ነገር ሁላ አባቴ አለበት በኔ ምትክ ብቻ አላህ ይጠብቀን ከክፉ ነገር​@@ራህሚነኝወሎየዋ

    • @ራህሚነኝወሎየዋ
      @ራህሚነኝወሎየዋ 6 หลายเดือนก่อน

      @@FatumaMustefa እሽ ሁቢ. አላህ ወኪል.

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው 6 หลายเดือนก่อน +45

    አዳሜ የመዳም ቅመሞች ፍቅረኛ አለኝ ሀገር ቤት የምትሉ ከዚህ ተማሩ 😅😅😅 መዘዙ በሆላ ብዙነው ሳያዝ ባልስ ሳይገባ እማይቀር ሆ ብራቹሁ ያዙ እህቶቸ በድሚቹህ በጉልበታቹህ አትቀልዱ

    • @እህተገብረኤል
      @እህተገብረኤል 6 หลายเดือนก่อน

      ውዴ እሺ 😢😢

    • @hikmahzeprago2484
      @hikmahzeprago2484 6 หลายเดือนก่อน

      ሠሚ ተፍቶ ነው እንጂ ብዙ ጊዜ ተነግሮናል ግን የኔው ይለያል ሂይወቴም አሳልፌ ልሰጠው ነው በሚል ብዙዎቹ ተሸውደዋል እንግዲህ የፍቅረኛ የሚሰጠው ብር በወጣ ይተካ ነው ሚባለው 😂

    • @sahadasahada3318
      @sahadasahada3318 6 หลายเดือนก่อน

      ክክክክ

    • @SikoSilo-ld3fr
      @SikoSilo-ld3fr 6 หลายเดือนก่อน

      ሳህ

    • @Saranegni21
      @Saranegni21 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@hikmahzeprago2484😁😀

  • @ተስፈኛዋተስፈኛዋ-ጀ9ቈ
    @ተስፈኛዋተስፈኛዋ-ጀ9ቈ 6 หลายเดือนก่อน +36

    ኢጃዛ ቤት ማነው ደላላቤት ያደረገዎ ኢጃዛ ቤት ማለት በራሳችን ተከራይተን እረፍት ስንፈልግ የምናርፍበት ነው

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 6 หลายเดือนก่อน +1

      አሁን ለይ እደዚህ ነው ዱባይ አላቅምጅ ሳኡዲ በኩትራት አምጥተው ኢጃዛ አስቀምጠዋቸዋል

    • @HabshiEthiopia
      @HabshiEthiopia 6 หลายเดือนก่อน

      እኮ እኛ የምናዉቀዉ እንደዝህ ነው በእርግጥ ይኖራል የሄኛዉም

    • @hawaahmed9547
      @hawaahmed9547 6 หลายเดือนก่อน +1

      ኢጃዛቤት ማለት ብልግና ቤት መሰላት😂😂😂😂ጉድ እኮነው

    • @senyamuhammed6094
      @senyamuhammed6094 6 หลายเดือนก่อน +1

      ለማሥረዳት አልቻለቺም እጂ ኢጃዛቤት እና ቢሮ ይለያያል

    • @SaddHadf
      @SaddHadf 6 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል እኛም አምስት ሴቶች ነን ሁላችንም ስራ ቦታ ነን ግን ማረፍ ስንፈልግ ተነጋግረን እረፍት ወስደን እንምለሳለን

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y 6 หลายเดือนก่อน +15

    ጉድ ጉድ እኮ ነው አይ የኛ ጊዜ ነፍስ ይማር አቶ ማፍቀር እና ፍቅር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮😮😮😮

  • @nas7117
    @nas7117 6 หลายเดือนก่อน +25

    ጉድ ጉድ ለፍቅርኛ ብር ይላካል እኔ ብራችሁን ያዙ ለፍቅርኛ አትላኩ ተባለ አሰሙም እዴ አሁን እኝኝ ማለት ምን ይሰራል

    • @እመብርሀንየልቤብርሀ-የ1ፈ
      @እመብርሀንየልቤብርሀ-የ1ፈ 6 หลายเดือนก่อน

      እኮ እኔ እሚገርመኚ ብዙ ነገር እያየን እየሰማን ቺግሩ አሁንም ምንም ትምህርት አንወስድም ብራቹሁን ያዙ አትሸወዱ እረ በመድሀኒ አለም

  • @مريممحمد-ط3ش
    @مريممحمد-ط3ش 6 หลายเดือนก่อน +23

    የኢተዮጰያ ወዶች ልብይስጣች ሁሉንም ማለቴ አደለም ጀግናወች አሉ የሴተ ንብረተ የማይነኩ

  • @seadi143
    @seadi143 6 หลายเดือนก่อน +12

    እሰይ እንኳንም በላት እንኳንም አግብቶ ወልዶ ጠበቃት መቼም ቢመከሩ የማይሰሙ ሴቶች ወላሂ በጣም ነው የሚያናዱኝ ለጎረምሳ የሚልኩ ሴቶች ወንዶች ወላሂ ከሰጧችሁ በደንብ ብሏቸው እንድህ አይነት ሴቶችን አቃጠሉኝ ሰው እንደት በሌላው ስህተት አይማርም ለጎረምሳ አትላኩ ሲባሉ ምክር ካልመከራት መከራ ይመከራት ስሜታዊ ሆንኩ መሰል እኔም😢 ሁሌ መሸወድ ስለሚያናደኝ

  • @endrisslamlethiopia1181
    @endrisslamlethiopia1181 6 หลายเดือนก่อน +22

    ሶፉ እነሁሴንን በጀመዓ አቅርባቸው

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 6 หลายเดือนก่อน +7

    የኔ እናት. እግዚአቢሔር አቅሽን. የመልስልሽ. እውነት. መቼም ቢሁን. ተደቢቃ አትቀሪም እሄ ከአጂ. 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 6 หลายเดือนก่อน +2

    ይህ አዲሱ የኢትዮጵያ ትውልድ በጣም የተበላሸ እና ክፉ ነው። እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥልኝ ለኢትዮጰያ።

  • @ቃልዬያባቷቅመም
    @ቃልዬያባቷቅመም 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሳፊዬ ክፍል ሁለት ይለቀቅልን. እንደት እንመን ግን 😟 የፍጣሪ ያለህ. ቅመሞችየ. የልታሰብ እንጀራ ይስጥን እግዚአብሔር. ደሞ ታማኝ ባል ይስጥር እኛም ታማኛ ያደርገን በቃላችን የምንፀና ያድርገን ፍጣሪ💗

  • @ኩንፈየኩን-ፐ1ጸ
    @ኩንፈየኩን-ፐ1ጸ 6 หลายเดือนก่อน +8

    ብቻ ስደት ከባድ ነው ግን በዛውም ልክ ስደት ከትምህርት ቤት በላይ ያስተምራል ከታገሱ የማያልፍ ምንም ነገር የለም በጠለብ እንደኔ የተፈተነ አለ ብሄ አላስብም ብቻ የማያልፍ የለም አለፈ ደግሞ ብዙ ውጣ ውረድ የተከፈለበት ህይወት መጨረሻው በጣም ያስደስታል አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ

  • @ፍረማርያምጓልተዋህዶ-ከ8ነ
    @ፍረማርያምጓልተዋህዶ-ከ8ነ 6 หลายเดือนก่อน +24

    ለዛ እኮነው እኔ የፈረንጂ ባል መኪና ቤት ገዝቶ ሰርፕራይዝ ያረጋል የሃበሻ ባል ደግሞ ከሌላ ሴት ልጅ ወልዶ ሰርፕራይዝ ያረጋል ምለው😢እንደዚ ምታረጉ ወንዶች የረገጣችሁትን መሬት ይካዳችሁ😥😥

    • @hawaahmed9547
      @hawaahmed9547 6 หลายเดือนก่อน +1

      እውነትሽን ነው ሌላ ሚስት አግብቶ ነው ሰርፕራይዝ ነው የሚያደርጉት

    • @ጠባይግብርምስኩሉ
      @ጠባይግብርምስኩሉ 6 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ የስደተኛ እህትየ

    • @hawaahmed9547
      @hawaahmed9547 6 หลายเดือนก่อน

      @@ጠባይግብርምስኩሉ ደምሬሻለሁ

    • @hathat7509
      @hathat7509 6 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅

    • @sahadasahada3318
      @sahadasahada3318 6 หลายเดือนก่อน

      😢😂

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 6 หลายเดือนก่อน +2

    ይበልሽ ደግ አደረገሺ እያንዳንድሽ ሲነገርሽ የማሰሚ ደናቁር ተው ስትባሉ የቀኑባችሁ ይመስላችሀል ስትበሉ እዚህ እየመጣሽ እንደቁራ ጆራችንን አታድሙ ለድሀ አባትሽ ለድሀ እናትሽ እርጂ ለማታቂው ፍቅረኛ ከምትረጂ እኔ ለእንደነዚህ አይነቶች ሰዎች ቅንጣትም አላዝንም ይበልሽ

  • @AminaAbdallah-d9z
    @AminaAbdallah-d9z 6 หลายเดือนก่อน +7

    ሶፊየ ሀዩን ይቅታ ጠይ ቅልኝ አብዲ ንም መጀሪያ ቀን አው ቀው ነው ብየ ተናድጄ ነበር ለመ በጥ በጥ ነው ብየ ተሳ ድቤ ለሁ ስለዜሆ ጠይ ቅና መል ሱን በዚሁ መል ስለኝ እባካህ ተከ ታይህ ነኝ ሰደ ተኛዋ ነኝ

  • @MyName-uk9pw
    @MyName-uk9pw 6 หลายเดือนก่อน +5

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ሶፊ ካሜራ ማን ነባ ምንቴ ደናናቹ ሁሌም ከሶፈ ጎን ናቹ ሁሌ እሱ ፊለፊት ሰለሆነ ነው እጂ አናንተም ጀግና ናቹ በረቱልን የምር ጠካራ ናቹ ሁሌም ከጎናቹ ነን በረቱልን 🙏🙏

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው 6 หลายเดือนก่อน +10

    😂😂😂😂ዘድሮ እኔ እኮ ሀገር ቤት ያሉቱን ወዶች ምንም ቢሉ እማላምናቸውለዚህ እኮነው

  • @mdali-jc3jz
    @mdali-jc3jz 6 หลายเดือนก่อน +5

    ሶፊዬ የኛጀግና ወድም አላህ ከጉንህ ይሁንልህ ❤❤

  • @ZediHaylu
    @ZediHaylu 6 หลายเดือนก่อน +4

    ሶፊዬ የኛ ጀግና ወንድም አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤🎉

  • @user-k710
    @user-k710 6 หลายเดือนก่อน +16

    ደግ አደረገ ሴቶች የሚይዙት የሚጨብጡት ነገር አተዋል ጠቀቅ አይሉም ለወድ ብር መላክ ክብራቸው ከፍ የሚያረግ ይመስላቸዋል

    • @madi2644
      @madi2644 6 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል፡፡ለሚልኩ፡፡ይበሉ፡፡ምንም፡፡አያሳዝኑም

    • @taybat536
      @taybat536 6 หลายเดือนก่อน +3

      እንኳን ለፍቅረኛ ለወንድሜን አልክም

    • @sikosilo7233
      @sikosilo7233 6 หลายเดือนก่อน

      በጣም ስራፈቶቺ

  • @gullala4624
    @gullala4624 6 หลายเดือนก่อน +44

    እንደ ዛሬ ደስ አላለኝማ የመጀመርያ ኮማች ነኝ አደለ 😂😂😂❤

    • @lubabafatma9903
      @lubabafatma9903 6 หลายเดือนก่อน +1

      እንኳን ተደሰትሽ እህቴዋ አብሽሪ

    • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
      @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye 6 หลายเดือนก่อน +2

      ጎበዝ እኔም ላይክ አደረኩሽ

    • @ughv4928
      @ughv4928 6 หลายเดือนก่อน +2

      ግንኮ ቪዶወዉ አያስደስትም😢

    • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
      @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ 6 หลายเดือนก่อน +1

      አለን😂😂😂😂😂

    • @dgjfjhg961
      @dgjfjhg961 6 หลายเดือนก่อน +1

      የመጀመሪያ ኮማች መሆን ያስደስታል ማለት ነው😂 መብሩክ❤

  • @AhmedAhmed-sz7ss
    @AhmedAhmed-sz7ss 6 หลายเดือนก่อน +6

    ግን ሰው ካልደረሰበት በስትቀር አይገባውም ልበል አሰሙም እዴ ለፍቅረኛ ብር አትላኩ እረ ኡኡ😮😮

    • @woyay2095
      @woyay2095 6 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክ እንድህ ደርሶ ይምከራት እንጅ እያንዳንዷ መስሚያዋ ጥጥ ሆኗል

  • @Hawaadem-b5l
    @Hawaadem-b5l 6 หลายเดือนก่อน +3

    ሰፊ እንካን ደህና መጣክ አላህ ይጠብቅህ

  • @HH-uo7el
    @HH-uo7el 6 หลายเดือนก่อน +8

    ሶፊ ፎዚና ሁስን ሀዩን አድጊዜ አቅርብልን 🎉🎉🎉

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 6 หลายเดือนก่อน +7

    ወይ ጉድ የእኛ ስደተኞች ጉዳይ አያልቅም

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 6 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን በርታልን ጀግናችን ❤❤❤❤❤

  • @newmobile227
    @newmobile227 6 หลายเดือนก่อน +7

    ክፍል ሁለትን ቶሎ ይለቀቅልን የምትሉ

  • @Amina-ke4im
    @Amina-ke4im 6 หลายเดือนก่อน +2

    እኛ ግን መቻ ነው የምንማርው እኔ እንኳን ለፍቅርኛ ላልክ ይቅርና የብተሰብቼ
    ስልቼቶኛለ ወላሂ 😢

  • @ኢማንየሀይቋሀላሌንናፋቂ
    @ኢማንየሀይቋሀላሌንናፋቂ 6 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ እናት አላህ ሀቅሺን ይመልሥልሺ እሄዴነዝ

  • @gghy7847
    @gghy7847 6 หลายเดือนก่อน +4

    እኔስ ብልጣ ብልጥ ነኝ ስንት ለፍቼ ያመጣሁትን ገንዘብ ለወንድ ሙቼ ነው ቁሜ አንዳንድ እህቶች ግን አላህ ይርዳሽ ምን ይባላል😢

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 2 หลายเดือนก่อน

      አረማርያምን ትክክል

  • @hoormob6452
    @hoormob6452 6 หลายเดือนก่อน +1

    Welcome sofi ❤
    Yezi chanal be karb 100k yegabal yemitilu ba like asayun 🎉🎉

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ሆይ ከአስመሳይ ሰዎች አንተ ጠብቀን😢😢😢የዝህስ ከፋ😢😢😢😢😢😢

  • @KamilaYamer
    @KamilaYamer 6 หลายเดือนก่อน

    የምሮነው. አልሀምዱሊላ. እኔም እንዴሦ. ነበር አራት. ወርሙሉ. ሥራ የለኝምነበር. ግን ዛሬላይ. አልሀምዱሊላ. ሥራ. ቢበዛም. በጣም. ጥሩ. ሠወችነው. የገጠመኝ. አይዞሺ. እማ. አልፎል. አልሀምዱሊላ. በይ

  • @حليمهالخطيب-ش9ك
    @حليمهالخطيب-ش9ك 6 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የ8 አመት ፍቅረኛ ነበረኝ ግን ብር ላኪልኝ ሲለኝ ላኩለት ብዙም ባይሆን ትንሽ ልኬለታለሁ ከዛ ደሞ ብዙ ብር ጠየቀኝ ሱቅ ለመክፈቻ ከዛ እኔ አልክም ስለዉ ተጣልተናል ገንዘቤን ከሆነ የሚፈልገዉ ብዬ አንደዋወልም ብር ልኬ ከምበላ ጸብ ዉስጥ ከምገባ ቢቀርስ ብዬ ብሬን አንቄ ይዣለሁ የመዳም ልጆች ተጠንቀቁ
    አንቃችሁ ያዙ ብራችሁን እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤

    • @sisayyaregal
      @sisayyaregal 5 หลายเดือนก่อน

      ጎበዝ ነሽ በእውነት ❤😮

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 5 หลายเดือนก่อน

    እረ ሶፊ የስደት እህቶቼ ብዛት በዛ😢 የአላህ እረ ባሎች ተውውውውውውው ለእናት፣እህት እንዲደርስ የማትፈልጉትን በሴቶች ላይ በደል አትፈፅሙ😢
    ያረብ አላህ ከመጥፎ ወንድ ይጠብቃችሁ ።የስደት እህቶቼ

  • @رحمه-ق5ج
    @رحمه-ق5ج 6 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ ህይወት ይቀጥላል ተምረሺበት ወደ ፊት እለፊ ቀሪ ህይወትሽን አሳምረሽ ለመኖር አስቢ እንጂ ወደ ኃላ አታስቢ ያለፈው ሁሉ የህይወት ታሪክ ይሆንሻል መልካም ሰው እንዳለ ሁሉ መጥፎም ሰዎች አሉና ማንን ማመን እንዳለብን ወላሁአእለም ብቻ አልሀምዱሊላህ ትክክል አፋቸው አያልፍም አሣ በባሀር ከወጣ ትንሽ ሳይቆይ ይሞታል አረቦችም አፋቸው ውስጥ ምግብ ከጠፋ የሚሞቱ ይመስላቸዋል ብዬ ነው የማስበው

  • @سرىالقحطاني-ض9ج
    @سرىالقحطاني-ض9ج 6 หลายเดือนก่อน +2

    ወላሂ ለፍተናእና ለመከራ ወንዱቹ ይበቃሉ እንኮን ስራው😢😢 ግን አልሀምዱሊላህ አንድም ቀንብሪንለወድ ሳይበላኝ አሰርአድ አመቴ😊 እድሜ ለአባቴ❤😊🎉

  • @Emiti-b2w
    @Emiti-b2w 6 หลายเดือนก่อน +1

    አልወዳችሁም ነው ያልከን ግን አስተካክለን ሰምተናል ሶፊ❤ የመዳም ቅመሞችዬ በርቱ ልብ ግዙ

  • @DtDy-l4c
    @DtDy-l4c 6 หลายเดือนก่อน

    ሶፊእህታችንንእደምትረዳትተስፋአደርጋለሁ ምንምእሷጥፋተኛብኮን አተየነካኸው ነገር መጨረሻው ደስ ይላል ኢሸአላህ

  • @ተስፋዩቱዩብ
    @ተስፋዩቱዩብ 6 หลายเดือนก่อน +10

    እሰይ ደግ አረጋት ንፍጣሞች ናችሁ አረብ ሀገር እየለፈችሁ ለወንድ ብር የምትልኩ አፈር ብሉ ሴት አሰዳቢ😢😮

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
    @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 6 หลายเดือนก่อน +4

    እኳን ፍቅረኛ የሰማኛ ባል ባልታመነበት ዘመን እኛ የመዳም ቅመሞች ጤንነታችን ያሳስባል ሀቂቃ

    • @መቅደስአበባዬ
      @መቅደስአበባዬ 6 หลายเดือนก่อน

      በትክክል እኔ የልጄ አባት ነሰማኒያ ባሌ ክዶኛል ከምር 😂😂😂

  • @amaamm2402
    @amaamm2402 6 หลายเดือนก่อน +1

    መብሩክ ሷፊ 50KKKK ኢንሻ አሏህ ወደ 100 KK

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  6 หลายเดือนก่อน

      👍🤲🙏🫶🫶

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሁንም በርቺ ❤❤ ሂወት ይቀጥላል ግን ወደድን በደንብ ማወቅ አለብሽ ሳታዉቂዉ ሁሉ ነገርሽን ብርሽንም በጭራሽ አትስጪ❤❤❤❤❤

  • @kbb7400
    @kbb7400 5 หลายเดือนก่อน

    ስንቱን አስተማረችኝ እቺ መልካም ስው በዚህ እድሜ እሥር ቤት ባስገባችው ስል ነበር ያልጠበኩት ነገር መድሃኔያለም ይክፈልሽ የሱ ይበልጣል🙏🏾

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ 6 หลายเดือนก่อน

    ሶፊየ እንኳን በስላም መጣህልን እስኪ ከና ፎዚን ሁሱን ሀያትን ተማሩ እህቶችየ ማነው ግን እንድ እኔ የስው ደስታ የምያደስተው ❤❤❤❤❤

  • @መሲየራያዋ-ጐ6ቸ
    @መሲየራያዋ-ጐ6ቸ 6 หลายเดือนก่อน +1

    የሰቶቻችን ታሪክ ነዉ እኔም ሀገር ለመግባት ያብቃኝ ታሪኪን እናገራለሁ ለብዙ ሰዉ ትምህርት የሆናል ወንዶች ብየ እዳልሳደብም ሰት መልካም ጋዜጠኛ አያለሁ ለሀቅ ሲቆሙ ብቻ ያልፋል ሁሉም😢😢😢😢

  • @ZinetYasin-l7j
    @ZinetYasin-l7j 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሦፊ የኛ ጀግና ወንድም አላህ ይጠብቅልን እህታችን አይዞሽ ወይ ወንዶች ምን አለበት ገዘቡን እንኳን ብትተውላት ኧረ ጭካኔ በዛ

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 5 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ እናት የደረሰበት ያቀዋል ታገሽ

  • @Toyba765
    @Toyba765 6 หลายเดือนก่อน +1

    አወ ወላሂ ያልፋል ኢሻአላህ መከፋት አይቀርም በተለይ ኢድ ሲመጣ ኡፍ ኧረ ሷፊ የኛቀን መቸ ነው

  • @rukhiyamuhammad711
    @rukhiyamuhammad711 6 หลายเดือนก่อน +2

    ግን ለምን😢😢😢😥😭😥😭😥😭😥😭😥😭

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 6 หลายเดือนก่อน +7

    አፈር ይብላ እሱ ዎይኔ ተቃተልኩኝ ልክ እንዴ ራሴ 😥😥🥺🙆‍♀️

  • @TeyFj
    @TeyFj 6 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ እህቴ ያታበራካ ቲደር አለህ ይስጥሽ ልብሽን ምጠግን 😢😢😢😢😢

  • @fatemafatema1754
    @fatemafatema1754 6 หลายเดือนก่อน

    የስደት እህቶች አላህ ይጠብቅህን ያረብ
    ስደት በጣም ከባድ ነው ብቻ ያልፋል አይዞን 😢😢😢😢

  • @MasratKemsa
    @MasratKemsa 6 หลายเดือนก่อน

    የኔ ዉድ አንች ያሳለፍሽዉን እኔም እያሳለፍኩ ነዉ ቢሮ ላይ ብዙ ተርባላዉ ተጠምቻለዉ ብዙ ሰዉ ከአገሩ የተሰደደ ብዙ አሉ የሚሰቃዩ ብዙ አሉ

  • @Toyba765
    @Toyba765 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ እኛንም በሰላም ላገራችን ያብቃን 😂😂😂 አረብኛዉ ግን

  • @jassimalblooshi2676
    @jassimalblooshi2676 6 หลายเดือนก่อน

    ኢንሸአላህ. አላህባገራችላይ አላህእርቂቃችንን የክፈትልንንን. አረረረረ አረብ አገር. ጨልቸሎኛልልል

  • @nanny3146
    @nanny3146 6 หลายเดือนก่อน +2

    Selam selam inquwan dehina metah our lovely great brother with ur crue too wellcome always all 😊

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 6 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም ሰላም የመጀመርያ ነኝ ሰልፍ ልያዝ ብየ ነው ሶፊየን እንደ እኔ የሚደንቅ ኑ በላይክ❤❤❤❤

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 6 หลายเดือนก่อน

      ኡፍፍፍፍፍ የኔ እናት በጣም ሂወቶ ታሳዝናለች ምስጊን ስታሳዝን እኔ ብሞት ለፍቅረኛ ለባል ብር አልክም ስለ ብርም ካነሳ አላወራውም ብቻ አላህ ይጠብቀን

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  6 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏

  • @samerasamera4475
    @samerasamera4475 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሶፊዬ እኔ ጅግና የሰፍርክ ልጅ እምና ኮዶሚንየም ድርሶኝ እድልም ላልግባውት ልልክ ልባሌ ልልጆቼ እባት እንኳንን እልውከልኩም ሆ ማን ሞኝ እላ በጅሎች ልቅሶ ብልጦች ይማራሉ

  • @zyoutube7602
    @zyoutube7602 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔሶፊየ ተንተባተብክ የአላህ አይሰደት እዲሚመጨረሰ😢😢😢ያረብ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 6 หลายเดือนก่อน +4

    አይ እናተ ያረብ አገር ሴቶች አቃጥላቹህ በንዴት ልትገሉኝ ነዉ ምንድነዉ ለወንድ ብር መላክ እርግማን ነዉ አትላኩ አትላኩ እኔ በሰማሁኝ ቁጥር ጠቃጠልኩ አትመኑ መጀመሪያ በደንብ እዎቋቸዉ በቃ አገባሻለዉ ብቻ ስልዋቹህ እዛ አፈር ድሜ በልተሽ ሰርተሽ መላክ ምን ማለት ነዊ ኦፍፍፍፍፍፍ ነደድኩ አቦ

  • @fedilatube3812
    @fedilatube3812 6 หลายเดือนก่อน +1

    እሰይ ደግ አደረገሽ ወላሂ አሰደባችሁን ተው ስትባሉ አሰሙምዴ ወይ ሽጉጥ ማጣት

  • @ToiybaHassen97
    @ToiybaHassen97 6 หลายเดือนก่อน

    ቅመሞችዬ እናተየተመኛችሁትመልካምነገርሁሉይሳካል ዱአችሁሞቅቡልነው በፎዚ አየሁትይሔውድአችሁደርሶ ሙሺሪትሆነች እሰኪለእኔም ዱአርጉልኝ አባትእናትየለኝ አላገባሁአልወለድኩ ብቻበሰውሀገርሰደትሰልችትአረገኝ 😢ዱአ አረጉልኝብቸኛነኝ 😢

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኢጃዛ ቤት ማለት እረፍት የምትሄድበት ማለት ነው
    አወል መራ ማለት የመጀመርያ ጊዜ ማለት ነው እህቴ ያልሽው ሁሉ ነገር ትክክል ነው ብዙ ሀበሻ ተንኮለኛ ምቀኛ አለ ይህንን ስናይ አረብ ላይ እንዴት ይፈረዳል የገዛ ዜጋችንሲጨክን ያማል

  • @Zabedh-w3p
    @Zabedh-w3p 6 หลายเดือนก่อน +5

    እካን ማይክዱኝን ቢክዱንም ቤተሰብ ይብላዉ እጂ እኔ የልጀን አባትካን ዙር ብየ አላየዉም እካን ለፈቅረኛ እረ ቅመሞች አላህ ልብ ይሰጦቹሁ

    • @dgjfjhg961
      @dgjfjhg961 6 หลายเดือนก่อน

      እኮ ምንም ቢሆን ማን እንደ እናትና አባት❤ልጀ ስትመጣ የሚሉት ነገር😢

  • @AdisuA-nn7kw
    @AdisuA-nn7kw 6 หลายเดือนก่อน

    ክፍል 2 እንጠብቃለን ሶፊ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 6 หลายเดือนก่อน

    ኦ ማሻ አላህ በጣም ጠንካራ ጎበዝ ነሽ ❤❤❤

  • @eses9273
    @eses9273 6 หลายเดือนก่อน +2

    መጨረሻው ምን የሆን ያረቢ

  • @HjsHd-v3o
    @HjsHd-v3o 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሉምበሶብርእማያልፍየለምሀስቢንአላህወኒአመልወኪል

  • @فاطمهحبش-ق7غ
    @فاطمهحبش-ق7غ 6 หลายเดือนก่อน +1

    እደዚ አይነት ታሪክ ያናድደኛል

  • @SaraSara-sp6cm
    @SaraSara-sp6cm 6 หลายเดือนก่อน +3

    አየ በሰደት ያላቹሁ እህቶቸ መቸነው እምትማሩት ለውንድ ብር አይ ሁሌ ሰደት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 6 หลายเดือนก่อน

    ትሳዝናለች በሰው ሀገር ላይ ለፍታ እንደዚህ አይነት ነገር ስለገጠማት በጣም አዝኛለው ሶፊ የእውነት ሀቅ ካላት እንደምንም ብለህ ሀቁዋን አስመልስላት ክበርልኝ

  • @Biba-y9z
    @Biba-y9z 6 หลายเดือนก่อน

    ፍቅር ነብስ ይማር አይዞሽ እህቴ እይዎት ይቀጥላል

  • @Msrak-u1w
    @Msrak-u1w 6 หลายเดือนก่อน

    የሀገራቺን ሰላም የናፈቀዉ🙏💚💛❤ቅመሞቺየ ለወዲ ብር አትላኩ በተረፈ ለስደተኞቺ የረፍት እጀራ ይስጠን ሶፊ ሰላምክ ይብዛ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወደድን መቀበል እቤቱ ማኖር እንዳለበት ማወቅ ያለብሽ በርግጥ ሁሉም ወንድን አይደለም መልካምም አሉ ግን እናተ በአካል ሳታዉቁት ብር ካሳየሽዉ በራስሽ አትተማመኝም አላህ ይርዳሽ

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas 6 หลายเดือนก่อน +3

    ጉድ በል ጎደር ማለት አሁን ነዉ አፈር ብሉ እሴት እምትባሉ ጉዶች ለወድ ብር መላክ ቤት መስራት አታፍሩም ሳትጋቡ

  • @gjihbhhhb9876
    @gjihbhhhb9876 6 หลายเดือนก่อน

    አሥኪ አላህ ይጠብቀን

  • @ekramemohamad7392
    @ekramemohamad7392 6 หลายเดือนก่อน

    እኔ፣አልሀምዱሊላህ❤፣አርብሀገርያለሁሳይሆን፣የሚመስለኝ፣እናቴቤትነው፣፣ለአላህ፣ምስጋና፣ይገባው❤❤መዳሜ፣እወድሽ፣አለሁ

  • @rumanksa3569
    @rumanksa3569 6 หลายเดือนก่อน

    አሰላማአሊኩም ውራህመቱላሂ ውበርካተሁ

  • @ጦይባቢንትሙሀምድ
    @ጦይባቢንትሙሀምድ 6 หลายเดือนก่อน +1

    እኒም ኢሸአሏህ እናቴን እና አባቴን ብቅረቡ ሰረፕራይዝ አድረጋችዋልሁ ኢሸአሏህ ዱአ አድረጉልኛ ጉዞ ከሳኡድ /ኢቶዪጲያ ኢሸአሏህ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @kenumulaw8007
      @kenumulaw8007 6 หลายเดือนก่อน

      አሳብሽን ያሳካልሽ❤❤❤❤❤

  • @fernusgabrae4946
    @fernusgabrae4946 6 หลายเดือนก่อน

    እኛም እንወድካለን❤❤❤❤❤

  • @Fatima-ly6xe
    @Fatima-ly6xe 6 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ ልክነው ያዬው ይረደል

  • @jcgjgy3543
    @jcgjgy3543 5 หลายเดือนก่อน +1

    sofy ibakh awragn❤

  • @hirutgejaw2236
    @hirutgejaw2236 6 หลายเดือนก่อน +1

    ደግ አረገ

  • @halimaali1185
    @halimaali1185 6 หลายเดือนก่อน +1

    አይይይ መከራችን ልፋታችን እኛ ስዴተኛ እሕቶች በስንቱ ነው የምንፈተነው 😢😢😢😢😢 እዴው ቤትሽ በራስሽ ስም ከሆነ አውጥተሽ ጣያቸው ለካ እሕትነሽ ነይ ነይ የምትለው በሰው ሐገር ሰምተሽ እዳትታመሚባትነው ወይይይ ፈተናችን😢😢

  • @emebt-ui4yc
    @emebt-ui4yc 6 หลายเดือนก่อน

    ምስኪን እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ስደተኛ በጣም ፈተና አለው እኔም የመጀመርያው ቤት ፈተና ነበር ሁለተኛው ቤት ፖስቦርት እራሡ አልተቀበሉኝም እስካሁንም እጀላይ ነው❤❤

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 6 หลายเดือนก่อน

    እሽ እህታችን ሶፊዬ እራሳችንን እንጠብቃለን እኔም በውጭ ነው የምሰራው እግዚአብሔር ይጠብቀን😢❤❤

  • @XkhdoyfoufItdiydid
    @XkhdoyfoufItdiydid 6 หลายเดือนก่อน

    አወ ኢንተርቢ ያድርጉ ሁሴን ሀዩ እድሁም ፎዚ እጠብቃለን

  • @HabshiEthiopia
    @HabshiEthiopia 6 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ተዉ ነብስ እወቁ እህቶች ካወቃቹሁ ከቻላቹ በራሳቹሁ አጠራቅሙ ካለዛ ከበላዉም ቤተሰብ ይብላዉ ለቤተሰብ ላኩ

  • @حمدعلي-م6ظ
    @حمدعلي-م6ظ 6 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአለይኩም ወንድሜ ሶፊ እኛም እንወድሃለን

  • @tigismaspin8503
    @tigismaspin8503 6 หลายเดือนก่อน

    አዎ፣ እዉነት ነዉ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de 6 หลายเดือนก่อน

    እውነትነው ጥርአበሻእዳለ መጥፎአለ ምቀኝነትእኮ ልክነሽእህቴ ያሳለፍናቸውፈተናወች ካልገደሉን ጥንካሬይሆኑናል

  • @Saada-dv2qq
    @Saada-dv2qq 6 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም አድቀን ለሀገሬ አብቅቶኝ ታሪኬን አወራ ይሀን 😭😭😭