በአባቱ ምክር የመናፍስትን ሰንሰለት የበጣጠሰው ብርቱው ወጣት! ክፍል 72።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 233

  • @kesishenoktefera835
    @kesishenoktefera835  ปีที่แล้ว +45

    የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ልጆች የቅዱሳን ወዳጆች የቀሲስ መምህር ሄኖክ ተፈራ የወንጌል ተማሪዎች በውጭ ሀገር ላላችሁ እሁድ እሁድ በቀጥታ ስርጭት ለሚካሄደው የቴሌግራም የጉባኤ አገልግሎት የቴሌግራም ግሩፕ ሊንክ፦
    t.me/+uXEf49K35CU5M2Rk
    እንዲሁም መደበኛ የወንጌል ትምህርቶች ወቅታዊ መልዕክቶች ስግደቶች የሚለቀቅበት የቴሌግራም ቻናል ሊንክ፦
    t.me/kesishenoktefera

    • @mimikibret2610
      @mimikibret2610 ปีที่แล้ว +3

      ቀሲስ ሄኑክ እንዴት ዋሉ ጥያቄ አለኛ ሰንበት ይሰገዳል ወይስ አይሰገድም ?

    • @tsehaaydagne2211
      @tsehaaydagne2211 ปีที่แล้ว

      ​@@mimikibret2610ሰንባት የአምልኮ ስግደት ይስግዳል. አባታችን አስትምሯል እግዚአብሔር ይመስገን, ❤

    • @kittybel467
      @kittybel467 ปีที่แล้ว +3

      መምህራችን እንዴት እናግኘወት አድራሻ ይስጡን

    • @አሜንባርኮት
      @አሜንባርኮት ปีที่แล้ว +1

      እግዚያብሔር ይመስገን አባታችን እድሜ ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥልን!!!

    • @zdkebede-su6qg
      @zdkebede-su6qg ปีที่แล้ว +1

      ​@@mimikibret2610 የአምልኮት ስግደት ሁሌምቅዱስ እግዚአብሄር ፣ቅዱስኤልሻዳይ፣ቅዱስ አዶናይ፣ቅዱስ ይሀዌ፣ቅዱስ ፀባዎት፣ቅዱስእየሱስ፣ቅዱስ፣ክርስቶስ፣ቅዱስ አማኑኤ ቅዱስመድሀኒያለም እሰግድለአብ፣ለወልድ፣ለመንፈስቅዱስ(፫)ሌሎችም አሉ የአምልኮ የኔን ልምድ ነው ምንም ባላውቅም

  • @mariammgtube2112
    @mariammgtube2112 ปีที่แล้ว +24

    የኢትዮጵያ ትንሳኤ ማለት ይሄ ነው ።
    ከዲያብሎስ እንዴት እንደምንለይ የሚያስተምሩን አባቶቻችንን ❤ ልዑል እግዚአብሔር ❤ ስለሰጠን ክብር ምስጋና ይድረሰው ።
    መልዓከ መንክራት መምህር ግርማ
    አባ ዮሐንስ
    ቀሲስ ሄኖክ
    መምህር ተስፋዬ
    ናትናኤል ሰለሞን
    ቀሲስ ሄኖክ
    ቀሲስ ኃይለ መለኮት !!! ልዑል እግዚአብሔር አመሰግንሃለሁ ።

    • @FarescellCell-e4z
      @FarescellCell-e4z 10 หลายเดือนก่อน

      Amen amen hedmena Tena ystachew ❤❤❤❤❤

    • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
      @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ 10 หลายเดือนก่อน +1

      Amen ❤Amen ❤Amen ❤Aw Egziabher Ymesgen 😇🙏🏾💕

    • @boykaBitew
      @boykaBitew 6 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ቦታዉ የት ነዉ እባክሽን መልሽልኝ

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ጀግና ነህ የኔ ጌታ አባትህን በጣም አደንቀዋለሁ በእውነት እሱ ነቅቶ አንተን ስላነቃህ እግዚአብሔርም እናንተ ላይ ስራውን ሰራ ጠላቶቻችሁን ወደ ሲኦል ተሸኘላችሁ ተመስገን እንደ አንተ ያሉትን ንቁዎች ወጣቶችን ያብዛልን ።

    • @yosefgm8037
      @yosefgm8037 ปีที่แล้ว

      መዳን በኢየሱሰ ብቻ ነው

  • @astertebeje2935
    @astertebeje2935 ปีที่แล้ว +36

    እናንተን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን።

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 ปีที่แล้ว

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @dagemermyas
      @dagemermyas ปีที่แล้ว

      እረ እርዱኝ መምህርን የት ነው ማገኛቸው

    • @emuumom7783
      @emuumom7783 ปีที่แล้ว

      Abate beselot asibun welete tensay belachu ersot edanageng betekirstan edaned besidet new yalen aderak befeten new yaluti betesebe mulu

    • @haseenakudusan9218
      @haseenakudusan9218 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-የ5ፐ
    @ኤፍታህወለተስላሴ-የ5ፐ ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል ጎበዝ ምነው ሁሉም ወጣት እዳንተ ብንሆን ታድለህ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ
    ቀሲስ እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንወት ይርዘም የመምህር ፍሬ የናንተን አይነት ያብዛልን
    አሜን አሜን አሜን

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 ปีที่แล้ว

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @BosenaFkekay
    @BosenaFkekay หลายเดือนก่อน

    አባታችን ፀጋውን ያብዛልን እድሜ ከጤና ያብዛልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kisanetgebremariam8555
    @kisanetgebremariam8555 ปีที่แล้ว +4

    ዝሓዋይ አንካእ ሓጎሰካ ኣቦኻ ከማን ክብሪ ይግብኦ እዩ አንካእ ሓጎሰኩም ክቡር ወላዲ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን የወንደማችን የደረሰ ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን❤❤

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ይመስገን ላንተ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን 💞💞💞

  • @semirahssen
    @semirahssen ปีที่แล้ว +11

    ሙስሊም ነኝ ግን ነቅቻለሁ ነቃሁበት ይህን ክፉ መንፈስ

    • @BatiDarebi
      @BatiDarebi 8 หลายเดือนก่อน +1

      ንቁ ሌላውንም አቂ

    • @መሲነኝቤተሰቦቸንወዳጅ
      @መሲነኝቤተሰቦቸንወዳጅ 8 หลายเดือนก่อน

      ጎበዝ በርች እማየ

    • @sabateklay4890
      @sabateklay4890 5 หลายเดือนก่อน

      በርቺ እማዬ ጎበዝ እግዚኣብሄር ይርዳሽ 🙏🙏🙏

    • @VipVip-ep4ug
      @VipVip-ep4ug 3 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ያግዚሺእህቴዋ እኛንም ልቦናችንንያብራልን በር እህታችን ጥላታችንን እንቃበት

    • @Arsu_2116
      @Arsu_2116 หลายเดือนก่อน

      በርቺ

  • @HANNA-qy5bl
    @HANNA-qy5bl ปีที่แล้ว +4

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እኛንም በፀሎታችሁ አስቡን አገራችን ሰላም ፍቅረ አድነት ይስጥልን አሜን ፫

  • @medhanit24
    @medhanit24 ปีที่แล้ว +1

    ነፍሴ ሆይ ለእግዚአብሔር በፍራት ተገዢ😥😥😥😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏

  • @warkywaky6824
    @warkywaky6824 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ይፍቱኝ ባርኩኝ አባቴ ይፍቱኝአባቴ እድሜዎትን ያርዘምልን

  • @fikrufissaha9245
    @fikrufissaha9245 15 วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen abatchen sheh amet nurelen

  • @netsanetangoto2906
    @netsanetangoto2906 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የሰማሁትን ለመተግበር ተግብሬ ምስጋና የየእለት ኑሮዬ እንዳደረገው ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ከእናትህ ከድንግል ማርያም ጋር እርዳኝ አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ድካሞን በእረጅም እድሜና ጤናን ያድሎት እኛም ልጆችዎ የእግዚአብሔር ቸርነት እያየነው በመንፈስ ጠንካራ በስጋም እንዳንደክምም እግዚአብሔር አምላክ የምዋጉንን ይዋጋልን በርቱ አባታችን እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁንልን እኛም ወንጌልን ለማሳደግ በምንችለው አቅም ሁሉ እናግዞታለን አባታችን በርቱልን እመብርሃን ትጠብቆት ከእኔ ቤተሰቦ አሜን

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 ปีที่แล้ว +1

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን 😢🙏🏿

  • @xoxo9313
    @xoxo9313 8 วันที่ผ่านมา

    ተመስገን እኔም ነቅቻልሁ ተመስገን ሰላሴ አምላኬ 🙏

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ
    @የደንግልማረያምልጀነኝ ปีที่แล้ว +3

    አቤቱ እግዝአብሔር ሆይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነና አውጥኝ 😢😢😢 አባታችን በረክታችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅዳሰ ይደረሰበኝ አሜን

  • @lusisisi7912
    @lusisisi7912 ปีที่แล้ว +3

    እግዛብሄር ይመስገን አባታችን በድሜ በጤና ያቆይልን የምወደው ነብዩ ኤሳ ፀጋውን አብዝቶ ያልብሶ በአር የከፈለ መጎናፀፊያቸውን ያጎናፅፎ

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 ปีที่แล้ว

      Amean Amea Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 ปีที่แล้ว +5

    አባታችን ያገልግሎት ዘመኖት ይባረክ ጸጋዉን ያብዛሎት እድሜ ከጤናጋር ይሥጦት

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 ปีที่แล้ว

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @سارة-ح5ب
    @سارة-ح5ب 3 หลายเดือนก่อน

    እድሜና ጤና ይስጥልን ለአባቶቻችን

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ልዑል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን የመረጠልን አምላክ። በውጭ ዓለም ቤተክርስቲያን ብለው ቤተ ክህደታቸውን በማስፋፋት ላፍ ይገኛሉ።አሰራሩም ከውጭ እስከውስጥ ጨለማና ጥቁር ቀለም ነው ማድመቂያቸው። ብዛት ያለው የካቶሊክ ቤተክርስቲያን ዝግ ነው የሚገባበትም የለም። ብዙውን ለሌላ አገልግልት እየሸጡት ነው። ምኑ ቅጡ ትውልዱ ማደሪያው ነው በጣም ያስፈራል። ግብረሰዶሞች ብዙዎቹ በጣም የተማሩና ሀብታሞች ስለሆኑ ብዙውን ከፍተኛ የስራ ስልጣን እየተቆጣጠሩትና እየመሩት ይገኛሉ። እግዚአብሔር ይባርክህ ወይንም ሌላ ሀይማኖት ነክ ንግግር በብዙ ቦታ አይፈቀድም። ፕሮፌሽናል የአሰራር አነጋገር አይደለም አትጠቀሙ የሚሉበት ግዜ አለ። ብዙ ነገር ነው እየተካሄደ ያለው። እግዚአብሔር ይድረስልን። የሀገሬን ሰው ብር ሬት ያድርግበት። ለብር ብሎ ሀገር ማተራመስ፣ ሀይማኖት መካድ፣ እምነትን ማጥፋት፣ ግብረሰዶማዊ መሆን፣ ነውርን በመቀበል ሲኦል እየተንደረደረ ነው። ኧረ ውረድ፣ ኧረ ፍረድ፣ ይቅር በለን ብቻ ነው።

  • @aabbbezayehuchane895
    @aabbbezayehuchane895 ปีที่แล้ว +1

    እድሜና ጤና ይሰጥልን መምህር እናንተ ን ይሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን🤲🤲🤲🤲

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว

    ምስጋና ለጌታችን ለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ሰንት ጉድ አለ በየቤቱ ለኣባታችን እድሜ ይስጥልን

  • @nebiyoulikke1627
    @nebiyoulikke1627 ปีที่แล้ว +3

    አባ ሄኖክ ይበርቱ ጥሩ ትምህርት እያገኘን ነዉ ....እግዚአብሔር ይመስገን ! ነብዪ ነኝ ከፋሎሪዳ ....ጃክሰንቪል

    • @nebiyoulikke1627
      @nebiyoulikke1627 ปีที่แล้ว

      መልካም ፆም ይሁንሎት ....

  • @AtsedeMaryam-r3f
    @AtsedeMaryam-r3f หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሠው እንደዚሕ ሥዲን እንዴት ደሥ ይላል ይሕንን ክፉ ሥራ የምትሠሩ ልቦና ይሥጣችሑ ሌላ ምን ይባላል

  • @kiflegebrezgabher2090
    @kiflegebrezgabher2090 ปีที่แล้ว

    ሉእል እግዝአብሔር ይከበር ይመስገን ለፈወሰን እና እዚህ ላሰየን ተመስገን ተመስገን ተመሰገን። ኣባታች ጸጋዎት ያብዝለት ዕድመና ጤና ከነቤተሰቡ እግዝአብሔር ያብዙለት።

  • @mimialmu3958
    @mimialmu3958 ปีที่แล้ว +5

    አባ እናንተን የሰጠው የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን😢❤

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 ปีที่แล้ว

    ላነንተ የደረሰ አምላክ ለኛንም ይድረስልን ላባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር 😢😢እግዚአብሔር ይመስገን እናንተ አባቶች ስለ ሰጠን ኡፍፍፍፍ ❤❤

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚአብሄር እድሜዎን ያርዝምልን ጸጋዎን ያብዛልን አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @GdhGdh-t9b
    @GdhGdh-t9b ปีที่แล้ว

    እደናተ ያለውን አሁንም ያብዛልን የድግል ማርያም ቸሩ መዳኒአለም እናተን ስለሰጠን ትምስግን የኔጌታ መዳኒአለም

  • @rahelyishak1911
    @rahelyishak1911 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወይይይ ጉድ የሚገርም ሚስጥር ነው የተባረከ ቤተሰብ የታደለ በጊዜ ይነቃል ስንት አለ ደግሞ በቁሙ የተኛ ብዙ ትምህርት ነው የወሰድኩበት ጀግና አባትና ልጅ ሪከርድ ሰብረዋል ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር የኛ አባቶች ያኑርልን የማንቂያ ደወላችን ናችሁ የኛ መድሀኒአለም ከተኛንበት ቀሰቀሰን አለም ያልገባው ሚስጥር እረረረረ አሁን እንኳን እስኪ ንቁ በተለይ መንፈስ የለም የምትሉ እረረረ የሀበሻ አዚም ይለያል ለዚ ነው ኦርቶዶክስ የማትፈለገው 😢😢😢

  • @brtukanoma1640
    @brtukanoma1640 ปีที่แล้ว +2

    መምህር በፀሎት ያስቡኝ ወለተ ማርያም ከነ ቤተሰቧ

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 ปีที่แล้ว

      Egzbhaer Amleaki ASEABS Eheaty Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @GioUfif
    @GioUfif 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳንም ደንህ ወንድሜ

  • @hananetp6572
    @hananetp6572 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት በረከታችሁ ይደርብን ፀጋ ስላሴ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ለወንድማችን የደርስው ለእኛንም ይደርስልን እግዚአብሔር

  • @djkh6333
    @djkh6333 ปีที่แล้ว

    አባታችን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ወለተ መስቀል ብለው በጸሎት አስብኝ በመድሀኒአለም ስለሚያመኝ እኔን ይሸፍነኛል በጸሎት ስአት እና የርሶ ትምህርት ስከታተል ይቱብ ይሸፍነኛ ወለተመስቀል ነኝ ከዱባይ

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር ይመሰገነው መታደል ነው ከብዙ ድካም በዋላ ከጠላት መንፈ መገላገል ክብሩ ይድረሰው ለአምላካች የሱ ባንሆን ምን ይውጠናል በሰው ሰውነታችን ስቃይ ተመስገን ሁሌም አመሰግነዋለው ጽናቱን ይስጠን እንድንታገል በሱ ቸርነት የድልን እንድንነሳው ፀጋ መንፈስ ቅዱሱን ያድለን ላልነቁም ማስተዋለ ልቦናን ያድልልን ለአባታችን ለቀሲስ ኤኖክ ፀጋሞገሱን ያብዛላቸው አሜን አሜን አሜን አሜን 💠💠🙏🙏

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 ปีที่แล้ว

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @firstlast-nr2mj
    @firstlast-nr2mj 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሕር ይመስገን
    ለሁሉም ነገር እንተነ የሰጠን አምላከ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @seltantesfamariam3717
    @seltantesfamariam3717 ปีที่แล้ว +3

    Zegawane yabzwalet amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 kelhewaty yasmalean ❤😮.

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 7 หลายเดือนก่อน +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁለም ነገር የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱሰ ገብርኤል አደረሳችሁ አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏እኛም በእለተ ቀኑ ሊቀ መላኩ ቅዱሰ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረሰልን አሜንንን🙏❤🙏

    • @selniስልኔ
      @selniስልኔ ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን በጣም አምሰግናለሁ ተመስገን

  • @HubalemiHu
    @HubalemiHu 7 หลายเดือนก่อน

    Amen3 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tmhd1787
    @tmhd1787 ปีที่แล้ว +2

    በፀሎቶ ያስቡኝ መምህር ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያብቃን እኛንም 🤲🏿ፀጋወት ይብዛልን አባታችን 🙇🏿‍♀️

  • @RtoKNaoh
    @RtoKNaoh ปีที่แล้ว

    እንናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን አባታችን እድሜዎትይርዘም ያገልግሎዎት ዘመን ያስርዝምሎዎት ልኡል እግዚአብሄር

  • @Eyob797
    @Eyob797 ปีที่แล้ว +2

    የነገስታት ንጉሥ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 ปีที่แล้ว

    በእውነት ስለማይነገር ስጦታዌ ኤግዚጨብሔር ይመሥገን መምህራችን ቃለህይወቴ ያሠማልን

  • @smerasamera9451
    @smerasamera9451 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ፀጋው እግዚአብሔር ያበዛልኝ❤

  • @yerusalemgebresellase2440
    @yerusalemgebresellase2440 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥዎት ወላዲት አምላክ ትጠብቅዎት

  • @tyff9482
    @tyff9482 ปีที่แล้ว

    አቤትትአምር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @angelicaharris3410
    @angelicaharris3410 7 หลายเดือนก่อน

    አባ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት

  • @firstlast-nr2mj
    @firstlast-nr2mj 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማለን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @seifealigaz4897
    @seifealigaz4897 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎ አባታችን ♥️♥️♥️

  • @Sarah-co5lp
    @Sarah-co5lp ปีที่แล้ว

    እግዚአቤሔር ይመስገን አባታችን ፀጋውን ያብዛለወት ❤❤❤

  • @BetelhemBeti-y7c
    @BetelhemBeti-y7c 2 หลายเดือนก่อน

    egziabher yemesgen! egziabher yerdan!

  • @ghenetghe8493
    @ghenetghe8493 ปีที่แล้ว

    ⛪️✝️🇪🇷ኣገልግለትኩም ይባርክ ኣባታች

  • @fikrutadesse7659
    @fikrutadesse7659 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን።

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 ปีที่แล้ว

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @tezezewmengistu3106
    @tezezewmengistu3106 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ክን ይባርክልን❤️❤️❤️🌹❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kalkal3346
    @kalkal3346 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መምህር ቃል ሕይወት ያሰማልን

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 ปีที่แล้ว

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 ปีที่แล้ว

    ❤️እግዚአብሔር ይመስገን ❤️
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን 🙏
    አምላከ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ጨርሶ ይማርህ በርታ የኔ ጌታ ጎበዝ 🙏🙏🙏

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 ปีที่แล้ว

    አባታችን እረጅም እድሜ ከቴና ጋር ያድልልን

  • @firiyotfiritawaahidoo3921
    @firiyotfiritawaahidoo3921 ปีที่แล้ว

    Igzehiber yimasgen sila hulum neger ❣💞💞💞

  • @rozirozi8091
    @rozirozi8091 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር እንደ አይነት አገልጋዮችን ያብዛልን እድሜ ከጤና ይስጥልን የመምህር ተስፋዬ ትምህርት ገጠመኝ ብዙ ሰው አንቅቷል እግዛብሄር አብዝቶ ይስጥልን ሌለሎችንም አባቶች በድሜ በፅጋ ያቆይልን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 ปีที่แล้ว

    ወድማችን የረዳ ቸሩ መድሀንያለም እኛንም ስደተኞች ይርዳን አሜን አሜን
    አሜን

  • @wosenabera2609
    @wosenabera2609 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤ 33:14

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 ปีที่แล้ว +1

    ወድማችን አተን ከእስራት የፈታህ እኛንም ከእስራት ይፍታን በፀሎት አስበን አስካለ ማርያም ና አፀደ ማርያምን በስደት ነው ያለነው

  • @ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት

    እግዚአብሔር አምላካችን የተመሰገነ ይሁን በእውነት እኛም ከምፀኑ ከምነቁ አድርገን አባቶቻችን እድመ ያርዝምልን

  • @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
    @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ หลายเดือนก่อน

    እንተን የረዳ አምላክ እኛንም እይርዳን😢😢😢

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 ปีที่แล้ว

    Amen abatachin Edmena Tena yistot nurulin bereketo yideribin Amen

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 ปีที่แล้ว

    በእውነት እናተን የሰጠን ክብሩ ይስፋ መዳኒአለም ይመስገን

  • @ሜሊነኝየመቀሌልጅ
    @ሜሊነኝየመቀሌልጅ 9 หลายเดือนก่อน

    እግዛብሄር ይመስገን❤❤❤

  • @Seya709
    @Seya709 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎ አባታችን

  • @yawukaleayalewu2172
    @yawukaleayalewu2172 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @branisaboca87
    @branisaboca87 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen

  • @BIRUKFILMENTERTAINMENT
    @BIRUKFILMENTERTAINMENT ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜና ፀጋን አምላካችን እግዚአብሔር አብዝቶ ጨምሮ ይስጥዎት! ብዙልን!

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ትልቅ ትምህርት አባታችን ፀጋውን ያብዛልወት🙏🤲🏻😍❤️💒💒💒

  • @mariechartier1078
    @mariechartier1078 ปีที่แล้ว

    Egziabher yemsgune

  • @tsigemoges667
    @tsigemoges667 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት እረጂም እድሜ ይስጥል

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 ปีที่แล้ว

    መምህር እድሜ ጤና ይስጥልኝ መምህር

  • @gteuae9913
    @gteuae9913 ปีที่แล้ว

    ❤አሜን አሜን❤ አሜን❤

  • @tsegatsega3832
    @tsegatsega3832 ปีที่แล้ว

    እድሜውን ያርዝምልን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤

  • @bezawondmkun3555
    @bezawondmkun3555 ปีที่แล้ว

    ፀጋዉን ያብዛላችው በድሜ በጤና ያኑርል ሀገራችንን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን አሜን ወለት ስንብት ብላችው በጸሎታችው አስቡኝ 🤲

  • @terbinosmolla1695
    @terbinosmolla1695 ปีที่แล้ว

    መምህር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን።

  • @mnaatyobi1395
    @mnaatyobi1395 ปีที่แล้ว +1

    እህቶቸ ወንድሞች እናቶች አባቶች በፀሎታችህ አስቡኝ ወለተ ሰላሴ

  • @YezgetM
    @YezgetM 7 หลายเดือนก่อน

    Impressive work

  • @tsegaye14miseganaw5
    @tsegaye14miseganaw5 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @solataacra6797
    @solataacra6797 10 หลายเดือนก่อน

    አባታችን፡ፀጋዉን፡ያብዛሎት፡በጤና፡ይጠብቆት፡አባቴ፡የሚያገለግሉት፡የትነዉ፡፡

  • @lamriash1507
    @lamriash1507 ปีที่แล้ว

    Enaten yadelen geta keber yegbaw ❤bereketachu yedersenena kefu menfes hulu yerekelen zend tseleyulen egziabher yestelen abatachen!!!!

  • @debe5811
    @debe5811 ปีที่แล้ว

    Igzaber imazagee eyasahu liji hulu be igzaber simii eyee teftet hiunu abbatachini tsagga hibizalii abbate❤❤❤❤😢

  • @HhHh-qw5tr
    @HhHh-qw5tr ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን አቦና ብፀልቱ ህሰበን

  • @etalem3581
    @etalem3581 ปีที่แล้ว

    በረከቶ ይደረብን የአገልግሎት ዘመኖ ይባረክ

  • @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
    @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ለወድማችን የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን 😢😢

  • @mokonnentefera
    @mokonnentefera ปีที่แล้ว +1

    ቀሢስ ሄናክ እዴት ነው እማገኝክ እህቴ ታማብኝ ነበር

  • @meron5640
    @meron5640 7 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን ታድለው ብተስቦችህ የተባረከ

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 ปีที่แล้ว

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @genetshibeshigenet9517
    @genetshibeshigenet9517 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen qalheyot yasemalen xegawun yabzalen zemare malakten yasemalen xegawun yabzalen

  • @birktisysay6313
    @birktisysay6313 ปีที่แล้ว

    አባታችን በርከቶት ይድርብኝ