እኔም ለ 16 ዓመት ያፈንኩት እውነት አለ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

ความคิดเห็น • 288

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 3 หลายเดือนก่อน +102

    ጀግና ሴት ጀግና እናት ላልወለድሻት ልጅ የወሰድሽዉ ዉሳኔ ከአረብ አገር ስደት በሁዋላ መማር መቻልሽ በጣም ተምሳሌት የምትሆኝ ጀግና ነሽ አይዞሽ እህቴ ብዙ ነገር አጥተሽ ይሆናል ግን ህሊናሽ ንፁህ ነዉ

  • @AmyBerhe
    @AmyBerhe 3 หลายเดือนก่อน +57

    አንቺ የኔ ጀግና ነሽ, ምሳሌ መሆን ምትችይ ተባረኪ, እድሜና ጤና ይስጥሽ!! አንዳንዴ የራስ እናት እንኳን አያረግም::

    • @hellside836
      @hellside836 3 หลายเดือนก่อน

      0😅

  • @GhaderCell-zv2pc
    @GhaderCell-zv2pc 3 หลายเดือนก่อน +51

    ቸርች ትልቁ ችግር ቸርቹ ስሙ እዳይጠፋ ብለው የሌላውን መከራ ይደብቃሉ

  • @mekdesabata1837
    @mekdesabata1837 3 หลายเดือนก่อน +20

    አንቺ ጀግና የእግዚአብሔር ሴት ነሽ ለልጅቶ ያረግሽውን እግዚአብሔር በብዙ እጥፍ ይከፍልሻል የህሊናም ወቀሳ የለብሽም ጌታ ይባርክሽ

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 3 หลายเดือนก่อน +28

    ኣይዞሽ እህቴ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ምርጥ እናት ነሽ ባትወልጅያትም እናት የምትከፍለዉ መስዋእት ከፍለሻል በዛ ላይ ለኡነት ለፍትህ ቆምሽ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትቁምልሽ🙏

    • @mekelesalemayehu6279
      @mekelesalemayehu6279 3 หลายเดือนก่อน

      ችግሩ ጴንጤ ናት ማርያም እዴት ትቆምላታለች ክዳት ታሪኳ መሠዋትነቷ በጣም አበሳ ነች

  • @HappyFamily-y2t
    @HappyFamily-y2t 3 หลายเดือนก่อน +47

    ጎበዝ ሳላደንቅሽ አላልፍም ጥሩ ዉሳኔ ነዉ የወሰንሽው ህሊናሽ አይወቅስሽም ከተጨማለቀ ትዳር ተሰብስቦ መኖር ይሻላል ልጅቶንም ፈጣሪ ጠብቆታል

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 3 หลายเดือนก่อน +1

      እንዲህ አይነት አውሬውን ይቅርታ ስላደረገች?? እክክክክ

  • @ሲፓራ
    @ሲፓራ 3 หลายเดือนก่อน +30

    አረ እግዚአብሔር በቀን እና በለሊት በህፃናቶቻችንን ላይ አይንህ የተከፈተ ይሁን አቤቱ

  • @muludenekew2576
    @muludenekew2576 3 หลายเดือนก่อน +11

    በጣም ጎበዝ ጀግና እናት ነሽ እንደዚህ አይነት ተልካሻ ወንድ እንኳንም ቀረብሽ እድሜ ልክሽን ሲማግጥብሽ ነዉ የሚኖረዉ ከሱ ያጣሽዉ ምንም ነገር የለም ቀሪዉን ዘመንሽን አምላክ ይባርክልሽ የምትፈልግዉ ነገር ለመሲ አማክርያት እሷ ታሟላልሽ አለች እንኳንም አወጣሽዉ ፍትሽ ቢገለጥ ይዋረድ ነበር አይዞሽ የኔ አበሳ

  • @elsa3589
    @elsa3589 3 หลายเดือนก่อน +81

    በሕይወቴ ይቅርታ የማላደርግለት ጥፋት ይሄ ነው ፣ ለምን አባቴ አይሆንም ለፍርድ አቀርበዋለሁ ።

    • @tigistwoubalem4867
      @tigistwoubalem4867 3 หลายเดือนก่อน

      @@elsa3589 መሆን ያለበት ትክክለኛ

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 3 หลายเดือนก่อน +46

    ጎበዝ ሴት ነሽ አንዴ በሙከራው ይቅርታ አርገሽለት በሁለተኛው ውሳኔ መውሰድሽ በጣም ጎበዝ ነሽ።

  • @MercyMolla
    @MercyMolla 3 หลายเดือนก่อน +31

    ለዚህ ነው ልጅነቴን ውበቴን ደስታየን ሰውቼ ሳላገባ ወንድ ሳላመጣ ሴትልጆቼን ያሳደኩት

    • @seblewongelzeleke-f8l
      @seblewongelzeleke-f8l 3 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ ዘራቸውን አብዝቶ ያሳይሽ ። ለልጆች መስውአት መክፈል ካሳው ትልቅ ነው ።

    • @YttugfUudfhg
      @YttugfUudfhg 3 หลายเดือนก่อน

      ከባድ ነው በተለይ ሴት ልጅ ያለው ሰው ይፈራል ኧረ እኔም ፈራሁ አሁንስ

    • @senbeza7836
      @senbeza7836 3 หลายเดือนก่อน

      ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክልሽ፣ ያብዛልሽ

    • @Springspring2020
      @Springspring2020 3 หลายเดือนก่อน

      ጀግና

    • @Springspring2020
      @Springspring2020 3 หลายเดือนก่อน

      ​@YttugfUudfhg አዎ መፍራት አለብሽ ወላጅ አባትም ቢሆን በጣም መጠንቀቅ ያስፈልጋል

  • @seblewongelzeleke-f8l
    @seblewongelzeleke-f8l 3 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም የምትደነቂ ሰው ነሽ እግዚአብሔር መስውአት የከፈልሽላት ልጅሽን ጧሪ ያርግልሽ ። አይዞሽ ከሂሊና ጸጸት ድነሻል ሁሉ አላፊ ነው ያጣሽውን ንብረት በልጅሽ ተካሺ ። ጥሩ እናት ነሽ

  • @AmyBerhe
    @AmyBerhe 3 หลายเดือนก่อน +26

    አንቺ የኔ ጀግና ነሽ, ምሳሌ መሆን ምትችይ ተባረኪ, እድሜና ጤና ይስጥሽ!!

  • @yemiside
    @yemiside 3 หลายเดือนก่อน +5

    ጎበዝ ሴት ነሽ ልጅቱን ማትረፍሽ ደስ ሊልሽ ይገባል ተባረኪ ብዙ ሴቶች ባላቸውን ስለሚወዱ ይህንን ነገር ደብቀው ይኖራሉ።ውሳኔም መወሰን ይቸገራሉ አንቺ ግን ጀግና ነሽ።

  • @MandRGeneralplc
    @MandRGeneralplc 3 หลายเดือนก่อน +26

    በእንጀራ አባት ከመደፈር ያወጣን አምላክ ይባረክ!!!🙏🙏🙏

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 3 หลายเดือนก่อน

      የሷ ልጅ አይደለችም እኮ! ናት እንዴ?

  • @yasmutimunaya
    @yasmutimunaya 3 หลายเดือนก่อน +4

    መወለድ ቋንቋ ነው❤ አንቺ ጀግና እናት ነሽ። ለአንዳንድ መጥፎ እናቶች አርአያ መሆን የቻልሽ🎉🎉🎉🎉

  • @stc6291
    @stc6291 3 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ጀግና ሴትነሽ በእዉነት ለብዎች እናቶች ተምሳሌትነሽ ክብር ይገባሻልን

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb 3 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ጎበዝ ነሽ ላልወለድሻት ልጅ መስዋት ከፍለሽ ለቁብነገር አደረጉት እግዜአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🏾

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa 3 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ እና ልጅሽን አትርፎልሽ ለወግ ማዕረግ አበቃልሽ:: እናንተ እዝች ልጅ ላይ ለሌላ ጥቃት የሚያጋልጥ የመፍትሄ ሀሳብ ያቀረባችሁ የወንጌል አገልጋዮች ግን እራሳችሁን መርምሩ::

  • @HailuHabtu
    @HailuHabtu 3 หลายเดือนก่อน

    መሠረት ጀግና ሃቀኛ ጋዜጠኛ መሆንሽን ያረጋገጥኩት በአትሌት ቶሎሣ ገብሬ ጊዜ ነበር።በርቺ

  • @SaidaShow3
    @SaidaShow3 3 หลายเดือนก่อน +10

    ጀግና ነሽ ሴት አቅፎ ተኝቶ እዴት እዲ ያለ ስሜት ይሰማዋል አረ ወንዶች ቱው ቀልብ ግዙ

  • @embatashenafi1480
    @embatashenafi1480 3 หลายเดือนก่อน +2

    አንቺ ጅግና ነሽ ልጅቷን ታድገሻታል

  • @kon9394
    @kon9394 3 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ እናት በጣም ጀግና ነሽ ሕሊናሽ ንፁህ ነው እግዚአብሔር ሑሉ ነገር ያግዝሻል ይሔን ያህል መሳውትነት መክፈል ባልወለደችው ልጅ ፈጣሪ ጤና እና እድሜ ይስጥሽ ከፈጣሪ ታገኛለሽ❤❤❤

  • @meditajc
    @meditajc 3 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ጀግና ነሽ ብያንስ የልጅቷን ቀጣይ ህይወት አስተካክለሻል ያንች ህይወት ላይ ጠባሳ ጥሎ ያለፈ ብሆንም አእምሮሽ ግን ነፃ አድርገሻል ልጅቷን ባለመድፈሩ ቤተክርስትያን ዉስጥ የተሰገሰጉ ተኩላዎች እግዚአብሔር ወደአእምሯችሁ ይመልሳችሁ በስራችሁ እግዚአብሔር ይቅጣችሁ ።

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 3 หลายเดือนก่อน +32

    እንዲህ አይነት ታሪክ አገራችን ላይ ብዙ ነው
    እናቶቻችን ስንቱን ችለው አፍነው ይዘው ነው ከልጅ ከእንጀራ ልጅ ከጎረቤት ከሰራተኛ እየወለዱ እየማገጡ በጋብቻ 50 አመት 60 አመት ጋብቻ በአል የሚከበርላቸው ሆድ ይፍጀው እያሉ
    ብዙ ያልተነገረ ታሪክ አለ

    • @nuale23
      @nuale23 3 หลายเดือนก่อน +4

      በትክክል ስንት ጉድ አለ የውስጤን ነው የገለፅሽው

    • @Semiraasmara
      @Semiraasmara 3 หลายเดือนก่อน +2

      ❤እውነት

  • @menaalemayehu4188
    @menaalemayehu4188 3 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚያብሔር ያያል ሲያይ ደሞ ሰው እንደሚያይ አይደለም ስንት ነውረኛ አለ በሀይማኖት ስም ራሹን ሸፍኖ ክፋትን የሚያደርግ ከሱ አልፎ ደሞ ፃድቅ ነው ብለው ከጎኑ የሚቆሙ ብዙዎች አሉ ግን ደሞ አምላክ እንደሰው አያደላም ሲመለከት ሁሉንም በአንድ አይን ስለሆነ አንቺ ጀግና ነሽ

  • @teshome7693
    @teshome7693 3 หลายเดือนก่อน +13

    ጌታ ሆይ ምን አይነት ጉድ ነው ሰው እንሰሳ አደለም እራሱን የሚገዛ ስብእና ያለው ፍጥረት ነው ደሞ ጌታን የሚውቅ ክርስቲያን በክርስቶስ እየሱስ ያመነ በጣም ይከብዳል እግዚአብሔር ፃድቅ ነው ሐጢያተኛ ሐጢያተኛ ነው ፃድቅ ነው ንሰሃ ንሰሃ ንሰሃ ተባረኪ እህታችን አይዞሽ

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 3 หลายเดือนก่อน

      በምን አወቁ እውነቱን??? ለምን ወንዶቹን አያሳዩንም ??? ይሄን አስበውታል ፊትዋንም ደብቃለች አሁን ታውቅዋል ሁሉም ታሪክ እያጣፈጡ ነው እሚወጡት እርዳታ ህይወት መቀየሪያ አላምናቸውም ይቅርታ ይደረግልኝ ይቅርታ አድርጊልኝ አለኝ???? ውሸታሞች ናቸው እኔ አላምናቸውም ውሸታሞች ናቸው አሁን አሰቃቂ ወሬ ይዞ መውጣት ፋሽን ሆንዋል!!!

  • @hirut7396
    @hirut7396 3 หลายเดือนก่อน +5

    የሴትየዋ ንግግር የተነሳ የልጅታን ጭንቀት ሳስበው ከባድ ነው ግን የልጅ አዋቂ ናት ጥቃት እንዳይደርስባት እምትሸሸው ነው ይደንቃል ከእድሜዋ አንፃር እራሳን መከላከል መቻላ ያስደንቃል አንቺ እንደ እናት ትልቅ ተጋድሎ አድርገሻል ላልወለድሻት ልጅ እውነት መመስገን ይገባሻል ጀግና ሴት ነሽ እኔን እሚገርመኝ ሀይማኖተኛ ነኝ እያሉ በአፍቸው ላይ ብቻ ነው ሀይማኖታቸው 😢😢😢

  • @Mekdlawitmkdela
    @Mekdlawitmkdela 3 หลายเดือนก่อน +6

    ጌታ ሆይ እራራልን በዚ ሁኔታ ማንን አምነን ነው የምናገባው 😢😢

  • @HelenNafkot
    @HelenNafkot 3 หลายเดือนก่อน

    ጀግኒት የኢትዮጵያ ጀግና ውብ ጠንካራ ሴት የመልካም ተምሳሌት ነሽ ውጤቱን በሰማይ ታገኝዋለሽ

  • @addiszemen1637
    @addiszemen1637 3 หลายเดือนก่อน +1

    ክብር ታናናሾቻቸውንና ቤተሰባቸውን ለመርዳት ዕድሜያቸውን እና ጊዜያቸውን መስዋት ላደረጉ እህቶቻችን

  • @Liliraya-t4w
    @Liliraya-t4w 3 หลายเดือนก่อน +5

    ዉድ የተዋሕዶ ልጆች በማርያም ሙስሊም በአላህ ደምሩኝ 🙏ምን አይነት ግዜ ነዉ የደረስነዉ 😢😢 ለዝህ እኮ ነዉ ፈጣሪ ይቅር የማይለን 😢💔 አንች የምር በጣም ጀግና ነሽ ፈጣሪ ይስጥሽ ❤❤ እኛገርም በራያ ወሎ የሰባት አመት ልጅ ደፍረዉ ማሽላ ዉስጥ ጥለዋት ሄዱ 😢💔 ፍትህ በሉሉን ለሰላም ዝናዉ 😢💔

  • @amenyeeagel7936
    @amenyeeagel7936 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ሴት፣አደራ ጠባቂ ታማኝ በመሆንሽ በጣም ልትኮሪ ይገባሻል እህቴ- ይኼ ብዙ ሰው የጣለው እንቁ እኮ ነው❤ ልጅሽ ለመባል የግድ በሥጋ መውለድ የለብሽም- ከልቡ እናት ነሽ❤ እግዚአብሔር ይባርክሽ! ይካስሽ! ትልቅ አስተማሪ ታሪክ ነው❤

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 3 หลายเดือนก่อน +11

    ጌታሆይ ጠበቀን አሁንስ እደትነው ልጅ እምንወልደው

  • @MartaSewadagn
    @MartaSewadagn 3 หลายเดือนก่อน +15

    እኔ በጣም ግርም የሚለኝ ነገር አንዳንድ ዝፍጥ ሴቶች አሉ ምን ማለት ነው ይቅርታ ከሀገር ውጭ ብሆን እብሬው የማልኖር ቢሆን ከማላውቃት ሴት ጋር ቢሆን ይቅርታ ላደርግ እችል ይሆናል እንዴ አብሬው አንድ አልጋ ላይ ተኝቼ ህጻን ልጅ ሊደፍር የምከረን ወንድ ነው ይቅርታ የማደርግለት ምን ስለሆነ ምነው ያለወንድ አይኖርም እንዴ

  • @WillowSilver
    @WillowSilver 3 หลายเดือนก่อน +30

    መቼም ፈራጅ ልታረጉን ነው እንጂ ሲጀመር አልጋሽ ላይ ይዘሽው የምን በይቅርታ ማለፍ ነው ልጅቷን ብቻ አይደለም የደፈረው አንቺንም ነው እንዲህ አይነት ወንድ እንዴት ነው ትዳር ይሆነናል ብላችሁ የምትኖሩት

    • @bonne.annee.2023
      @bonne.annee.2023 3 หลายเดือนก่อน +3

      ጌታ ሆይ እኔም የሚገርመኝ

    • @TheElitehumans
      @TheElitehumans 3 หลายเดือนก่อน +1

      Yewelede enikon ychekinal Egizaber ysitat tadiya min enarg ylalu

    • @tigistwoubalem4867
      @tigistwoubalem4867 3 หลายเดือนก่อน

      አውሬ ስለሆነ እሷ ላይ እንፍረድ

    • @thetruthalwayswins340
      @thetruthalwayswins340 3 หลายเดือนก่อน +1

      Egezeo enem alegebagnem

    • @Menelik27
      @Menelik27 3 หลายเดือนก่อน

      በጣም ያሃኔ ግዜ ነበር መቆም የነበረበት።ክፉ የታሪክ አተላ የሆናችሁ የኢትዬጵያ ወንዶች ድራሻችሁ ይጥፋ።

  • @wollodesie2116
    @wollodesie2116 3 หลายเดือนก่อน +15

    ትክክል የቤተክርስቲያን ሽማግሌዎች እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ብዙ በደለኞችን ሸፋፍናችኋል ብዙዎች አልቅሰው ተጨቁነው ተቀምጠዋል እናንተ ይህንን በማድረጋችሁ ሴይጣን በቤተክርስቲያን እንዲፈነጥዝ ሆኗል በምድሪቱ መርገም ነው ምትጠሩት።

  • @firehiwotbekalu585
    @firehiwotbekalu585 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና ሴት ነሽ እውነት እግዛብሔር ልፊትሽን ይቁጠረው ስው አይረዳሽም ግን አምላክ ካንቺ ጋር ነበር አየሽ 5 አመት ሙሉ ልጆ ተደፊራ አላወቀችም አንቺ ግን ከሁሉ ጠበቅሻት

  • @GenetUrge-r4f
    @GenetUrge-r4f 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ሴት ናት እንዲህ ሁላችንም እውነቱን ብንናገር ብዙ ህፃኖች እናድን ነበር ከዚ ማር አለብን

  • @TegestAsrat
    @TegestAsrat 3 หลายเดือนก่อน +2

    የማይገባኝ እንዴት ነዉ አብሬ ተኝቸ ሊደፍር የሞከረ አብሬ የምኖረዉ ምን አይነት ተፈጥሮ ቢኖራችሁ ነዉ

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 3 หลายเดือนก่อน +1

    የሴት ቁጮ የተባረከ እሊና የአለሽ እድሜ ከጤናያ ይስጥሽ ❤❤❤

  • @KidestEshitu
    @KidestEshitu 3 หลายเดือนก่อน +3

    የለመደ ልክስክስነው ስውዬ አንቺ ጀግናነሺ አስተዋይ

  • @haminegash8749
    @haminegash8749 3 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው ስንቶች ሴቶች እህቶቻችን ለማን እንናገር ብናገርም ጥፋቱ የኛ እንጂ የደፋሪው አይደለም ነው የሚባለው ብለው በውስጣቸው አፍነው እየኖሩ ያሉት ከዛም እልፈው ላልተፈለግ እርግዝናና ለአባለ ዘር በሽታ የተጋለጡት ይሄንን ሁሉ ግፍ ለማስቆም የሁላችንንም ትብብር ይጠይቃል
    አንቺ ሴት ለዚች ልጅ የከፈልሽው ዋግ በጣም ትልቅ ነው በእውነት ውለታሽን እግዚአብሔር ይክፈልሽ
    እሱ ግን ከሰው ፍርድ ቢያመልጥም ከእግዚአብሔር ፍርድ አያመልጥም

  • @MimishAsrat
    @MimishAsrat 3 หลายเดือนก่อน +5

    ቸርች ዳኙኝ ብለሽ መሄድሽ የዋህነትሽን ያሳያል። የተማሩ የትዳር አማካሪዎች ጋር በጊዜው ሄደሽ ቢሆን ለውጥ ይመጣ ነበር።

  • @Semira_Yasin
    @Semira_Yasin 3 หลายเดือนก่อน +2

    Jegna set meret enat!! A lot of mothers, women, and men need to learn a lot from you! May God bless you dear

  • @najahtn809
    @najahtn809 3 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ ማማዬ አንች ጀግና ሴት ነሽ❤❤❤

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 3 หลายเดือนก่อน +3

    የተዳፈነ ብዙ አለ በየቤቱ ስንት አለ እንደነውር ውርደት የሚቆጥሩ ሳይቃጠልበቅጠል ነው ለፍርድ መቅረብ ሲቀጥል መገደል አለባቸው አራት ነጥብ መስዬ

  • @Sarafree2025
    @Sarafree2025 3 หลายเดือนก่อน +10

    በየማህል የሚመጣው ማስታወቂያ ህዝብ አፈናቅሎ የሚሰራውን አፖርታማ እንድንገዛ ነው!? 😮😮

    • @BFTAre-e2l
      @BFTAre-e2l 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂

    • @milli12354
      @milli12354 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂

  • @Fatuma155
    @Fatuma155 3 หลายเดือนก่อน

    እዉነት ስንት ጀግና ሴቶች አሉ እድሜ ይስጥሽ አቦ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nafkot-t3m
    @Nafkot-t3m 3 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ እህት በርቺ ህመምሽ ህመሜ ነው ።ገና ብዙ ሴቶች ይወጣሉ። እህቶቻቸው በባሎቻቸው ልጆቻቸው በባሎቻቸው በተለያዩ ወንዶች የተደፈሩባቸው ትዳሬ ይፈርሰል ሰው አይቀበለኝም ብለው በኢኮኖሚ ጫና ሚታመሙ ቤት ይቁጠረው

  • @GenetM-y9y
    @GenetM-y9y 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማሪያምን ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር የተባረከ ሁሉ ነገር ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbebaMengestu
    @AbebaMengestu 3 หลายเดือนก่อน +3

    ከሚስቱ ጋር ጎንለጎን ተኝቶ ይሄስ የባሰበት ነው

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 3 หลายเดือนก่อน +2

    መአት እግዚአብሔርን የምናሰድብ ወንበዴዎች በቤቱ ሞልተናል ጌታ ሆይ ድረስ

  • @Netsanetgetu-t6b
    @Netsanetgetu-t6b 3 หลายเดือนก่อน +2

    ልጆቻችንን ከዘመድ ከአባታቸው ትተን ለእንጀራ ከቦታ ወደቦት የምንከራተት ሰዎች በስጋት አለቅን እኮ አምላኬ ሆይ አደራህን

    • @milli12354
      @milli12354 3 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው በጣም ያስፈራል ግዜው😢ኣምላኬ ሆይ ልጄን ኣንተው ጠብቅልኝ

  • @hargegobena8962
    @hargegobena8962 3 หลายเดือนก่อน +25

    የራሰሸ ጥፋት ነዉ ለምን የእግዚአብሔርን ቃል ያፈረሰ ያንቺን ይቅርታ ከምን ሊቆጥር ነዉ

    • @ሶስናበላይ
      @ሶስናበላይ 3 หลายเดือนก่อน

      😢ትክክል😢

    • @elsa3589
      @elsa3589 3 หลายเดือนก่อน

      @@hargegobena8962 መስሏት ነው አንዴ ይቅር ሲባል መተው ነበረበት ከመጨማለቅ

    • @amenyeeagel7936
      @amenyeeagel7936 3 หลายเดือนก่อน

      በሽተኛ ህይማኖታም! እግዚአብሔር በፅድቅ ፈራጅ ነው- አደራዋን ያልበላች፣ ከራሷ ምቾት እና ኑሮ ያቺን ጠባቂ የሌላት ታንሽ የተካላከለች ነኝ ... እንደ እናተ አይነቱ ነው ቤተክርስቲያንን ቢያስደብ...ደፋሪ፣አጥቂ እና አስጠቂ እራስ ወዳድ...በምድር የወንጀል ተባባሪ÷ ወጀለኞች፣ በሰማይም ፍርድ÷ ዋጋችሁን ምትቀበሉ ልበ እውሮች!

  • @AbiotZeleke-f7y
    @AbiotZeleke-f7y 3 หลายเดือนก่อน +2

    You did good job very strong woman blues your heart

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 3 หลายเดือนก่อน +3

    አቤት ወንዶች አንደው ምንጉድ ነው ሚስቱ እያለች ምን የተለየ ነገር አለው የምንሰማው ሁሉ ይዘገንናል አባት አጎት ወንድም ሁሉም ያው ወንዶች ናቸው ማኮላሸት ነው ይሄ በይቅርታ መታለፍ የለበትም

    • @thetruthalwayswins340
      @thetruthalwayswins340 3 หลายเดือนก่อน

      Egezeo maharene kerstos setan seferobachewal 😢

  • @Telaye
    @Telaye 3 หลายเดือนก่อน +1

    አንቺ ጐበዝ ሰዉ ነሽ ተባረኪ ለእዉነት የቆምሽ ነሽ

  • @Lililove.-yz9xl
    @Lililove.-yz9xl 3 หลายเดือนก่อน +1

    እነዛ ሽማግሌዎች በጣም ከእግዚአብሔር ቃል የራቁ ንዝህላሎች ናቸው ልክ እንደ ቃሉ በዝሙት ጉዳይኮ መፍትታት ትችላለች እናም ከክፉ ትዳር ተለያይታ በቅድስና መኖር ትችላለች እናም የለፋችበትን ንብረት መካፈል ትችል ነበር ብቻ ከባህላዊ አካሄድንኳን በጣም የወረዱ መሪዎች ናቸው ያሳዝናል ።

  • @emanabdi3886
    @emanabdi3886 3 หลายเดือนก่อน +1

    Mirt Enat nesh ❤❤❤❤ Enat Lemebal kezi mesewatinet belay min ale ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bezuneshnigussie975
    @bezuneshnigussie975 3 หลายเดือนก่อน +5

    አወ የቤተክርስቲያን አባቶች እንደዚህ ናቸዉ
    በእኔም ደርሶብኛል

    • @MisraEbrahim-t4m
      @MisraEbrahim-t4m 3 หลายเดือนก่อน

      Yemirishin nw!?

    • @FofkdrlAlarrdo
      @FofkdrlAlarrdo 3 หลายเดือนก่อน

      እረ በፍፁም ባንድ ሠው ስህተት ሁሉም አይሰደቡም😢ስንት የተባረከ ኤግዚአብሔርን የሚፈሩ አሉ

    • @bezuneshnigussie975
      @bezuneshnigussie975 3 หลายเดือนก่อน +2

      @@FofkdrlAlarrdo
      ለመክስ ሳይሆን በይቅርታ እለፊ ይላሉ ግን የማይታለፍ በህግ የተቀመጠ አለ በእግዚአብሄር ህግ

  • @herutababalagasa1599
    @herutababalagasa1599 3 หลายเดือนก่อน

    ጉበዝ ተባረኪ

  • @user-hiwot
    @user-hiwot 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚሐብኤር ይከፉልሻል ጀግና የኔ ቆንጆ

  • @samiraahmed9324
    @samiraahmed9324 3 หลายเดือนก่อน +7

    Those elderly ppl are on covering up due to their church reputation. Because a lot going on in the name of church and their pastors

  • @haimanotmerdassa6288
    @haimanotmerdassa6288 3 หลายเดือนก่อน

    Yeny konjo chewa nesh egzyabeher zemenshen yebarkew❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birhanulovebirsh63
    @birhanulovebirsh63 3 หลายเดือนก่อน

    ጀግና❤

  • @Azebyimer-q9y
    @Azebyimer-q9y 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ግን ያልገባኝ ወንጌላዊ ማለት ምን ማለት ነው ?

  • @Godisgood-fk7rq
    @Godisgood-fk7rq 3 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ እህት❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ 3 หลายเดือนก่อน

    በስመ ስላሤ ሀገራችን ግን ስቱን ጉድ ሸፍና ይዛለች አንዳንዴማ እውነት ኢትዮጵያችን ምድር ላይ ነው ይኸ ሁሉ እየሆነ ያለው እላለሁኝ ማርያምን እኔ እስከሓውቅ ድረስ በሴደተኞች እህቶቻችን ነበር ይኸ ጥቃት ደርሶብን ሊደርስብኝ ነበር እግዚአብሔር ታደገኝ ሲሉ እስማ የነበር ከአመታት በፊት አሁን ደግሞ ሀገራችን እንደዚህ ሆነ ሲባል ስሰማ ማመን አቃተኝ 😢😢😢😢😢 አምላክ ሆይ ማስተዋልን አድለን🤲

  • @BrehaneMazere
    @BrehaneMazere 3 หลายเดือนก่อน +4

    በመጀመሪያ ደረጃ ሴትየዋ ያለፈችበት የህይወት መንገድ በጣም አስቸጋሪ ነው። በጥንካሬዋ የምትደነቅ ጀግና እናት ናት ቀጥሎ ልጆች በወለዷቸው አባታቸው ተደፍረው ዋጥ አድርገው የሚቀመጡ እናቶች ባሉበት ሀገር ትዳርና ኑሮዋን እርግፍ አድርጋ መውጣቷ ከአረብ አገር ተመልሳ ህይወትን ታግላ በማሸነፏ ልጇን ይዛ በመውጣቷ ለወግ ለማዕረግ አበቃቻት ጎበዝ ሴት!

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 3 หลายเดือนก่อน +4

    የሱስ ልጁ አንችም ጋር ድክመት አለ ከሆነ ብሀላ ማውራት አይከብድም

  • @amenyeeagel7936
    @amenyeeagel7936 3 หลายเดือนก่อน

    እህታችንን ደውለን እንድናበረታታት፣ እኔ እንዲህች ያለች የሰውነት ውሃ ልክ እህት ያስፈልገኛል...ቁጥሯን ማገኝበት መንገድ ይኖር ይሆን?! ወይም የእኔን ለአዘጋጆች ብሰጣቹ እና በትሰጣኝ?!

  • @rabiyarihana5932
    @rabiyarihana5932 3 หลายเดือนก่อน +1

    Jegnit ❤💪💪💪

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 3 หลายเดือนก่อน +26

    ሲጀመር አልጋሸ ላይ ይዘሸው ዝም ማለተሸ ጥፋቱ

    • @elsa3589
      @elsa3589 3 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም ዘግናኝ ፣የእኛ ሀገር ብልግና ወደር የለውም እኮ

    • @ሶስናበላይ
      @ሶስናበላይ 3 หลายเดือนก่อน

      ጥሩ ስራ እድስሩ ሁሉ ሚዲያ ላይ ፌጥ😢

    • @Hello-qr6qr
      @Hello-qr6qr 3 หลายเดือนก่อน

      @@ሶስናበላይ እርፍ ምን ነው

    • @Mnteab
      @Mnteab 3 หลายเดือนก่อน

      ምን ማለት ነው ባለጌ ይፈር እንጂ እነሱ ምን አጠፉ ያንቺ ደሞ ፍርደገምድል አትሁኚ አቦ​@@ሶስናበላይ

    • @halom3886
      @halom3886 3 หลายเดือนก่อน +1

      ስሙት መጀመርያ

  • @ethiopiatikidem9326
    @ethiopiatikidem9326 3 หลายเดือนก่อน

    አንች ጎበዝ ጀግና ነሽ ልክ ነሽ

  • @MimiShaTube
    @MimiShaTube 3 หลายเดือนก่อน +9

    ወስነሽ ባትወጭ ከመድፈር ወደዋላ አይልም ነበር ላንቺ ልጅሽ ነች ሂወትሽ ለህሊናሽ የኖርሽ ንፁ ሴት ነሽ ጀግና ነሽ❤❤❤

    • @milli12354
      @milli12354 3 หลายเดือนก่อน

      ዘመዷ ናት መሰለኝ ልጇ ኣደለችም

  • @TirualemBrehanu
    @TirualemBrehanu 3 หลายเดือนก่อน

    mesi yesew yehon negrin akilo yefitedal berasu semta gin medretu ayebkawum min yeshalal?

  • @geneamha7584
    @geneamha7584 3 หลายเดือนก่อน +1

    What is wrong in that country men?? I hear many kids are being abused by their cloth family, so sad 😢😢😢🤮

  • @zerituterefe7574
    @zerituterefe7574 3 หลายเดือนก่อน

    You are hero

  • @መረከቤtube
    @መረከቤtube 3 หลายเดือนก่อน

    ፈጣር ለጨካኝ ወዶች ልቦና እስጣቸሁ

  • @tishonjesus4322
    @tishonjesus4322 3 หลายเดือนก่อน

    መስየ በርቱል

  • @aminamolla6017
    @aminamolla6017 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኢንተርቢውንእስከመጨረሻውሳትሰሙ፣ኮሜን፣ለመጻፍእምትሮጡ፣መጀመሪያእስከመጨረሻውአድምጡ

  • @tigist6457
    @tigist6457 3 หลายเดือนก่อน +1

    በዚህ ጉዳይ ይቅርታ አድርገሽ አብረሽ መኖር አልነበረብሽም ተጠያቂ ነሽ ተከታትለሽ አድናለሁ ብለሽ በፍፁም ልጅቷ ላይ ፈረድሽ ያሳዝናል

  • @Didu-y8e
    @Didu-y8e 3 หลายเดือนก่อน

    ሴት ልጆች ወንድ ልጅም ያለን ባገርም በዉጭ ያለነው በቃ ይቅርብን አናግባ ቢያንስ 50% ልጆቻችን ከጥቃት እንከላከላለን . ወይ ከኛ ጋር የማይኖሩ ከሆነ ጥሩ . የኔ ፍራቻ ያ ነው ህግ ባለበት በዉጭ ብኖርም ግን ልጄ የራስዋን ኑሮ ጀምራ ካልወጣች አላረገዉም. እችንም ጀግና ብያታለዉ ግን ወደ ህግ ብታመታዉ መልካም ነበር ሰውየው የሚታረም አይመስልም

  • @Abeba-v6n
    @Abeba-v6n 3 หลายเดือนก่อน +3

    እንዴት ነው ግንህፃንልጅለመድፈርየሞከረውንሰውይቅርታአድርገሽለትአብረሽየምትኖሪውህሊናሽእንዴትአስቻለሽአይከብድም

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 3 หลายเดือนก่อน

    እነዚህ ፡ ወንጀለኛን ፡ የሚወግኑ ፡ ሰዎች ፡ እነሱም ፡ እንደሚያደርጉ ፡ እና ፡ ለራሳቸዉ ፡ መከለሰከያ ፡ ነዉ ፡ እንጂ ፡ ሽምግልና ፡ አይባልም።

  • @AbebaMengestu
    @AbebaMengestu 3 หลายเดือนก่อน

    ከሰውየው ልጅ ጋር ለምን አትተኛም ነበረ ለሷስ እህት አይደለችም አብረው እስከኖሩ ድረስ በአንድ ቤች ጥላ!!!

  • @yt976-
    @yt976- 3 หลายเดือนก่อน +2

    ይቅርታ ምን ማለት ነው።
    አንድ ቀን እንደሚያደርገው መገመት ቀላል ነበር።ብቻ አልፎል።

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 3 หลายเดือนก่อน +8

    አሁን አፍ አለኝ ብለሽ የምታወሪው የራስሽ ጥፋት ነው ብዙ ጊዜ እናተላለን አንዴ ካየሽው የምን ይቅርታ

    • @seblewongelzeleke-f8l
      @seblewongelzeleke-f8l 3 หลายเดือนก่อน +2

      ጨርሰሽ ብታዳምጪው ታደንቂያት ነበር

  • @lemlembaby
    @lemlembaby 3 หลายเดือนก่อน

    ሀላፊ ነትሽ ተወጣሽ ጎበዝ

  • @GenetUrge-r4f
    @GenetUrge-r4f 3 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል እሱም የዘራውን ያጭዳል

  • @user-hiwot
    @user-hiwot 3 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ሴት

  • @ሶስናበላይ
    @ሶስናበላይ 3 หลายเดือนก่อน +8

    😂መጀመሪያ አልጋሽ ላይ ያዝሽው😢😢ማባርር ነበርብሽ ቆለጥ አፍቅርሽ 😢😢ግፍ ነው ደግሞ ሚዲያ ላይ ፌጥ😢

    • @Tesfa_chane
      @Tesfa_chane 3 หลายเดือนก่อน +2

      Maferiya yesu ehet neshe

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 3 หลายเดือนก่อน

      ከብት ዝምበይ። ጎበዝ ሴት ናት ይቺ እንዲያውም።
      ሰውን እኮ ሃይማኖት፣ባህል፣ሰው ምን ይለኛል፣ እንዲሁም ነገ በልጆቹ ላይ ሰዎች ምን ይሏቸዋል የሚለው ነገር ያስጨንቃል።
      እንዳንቺ አይነቱን ችግር ገጠመኝ ብሎ ከመንገር ዝምታ ይሻላል አሁን። ምክንያቱም ወሬ ነው የፈለግሽው እንጂ ሌላ ምንም አይደለም። ይሄን ጊዜ ላንቺ ነግራሽ ቢሆን ኖሮ በየመንደሩ እየሄድሽ ይቺን ልጅ እኮ ሊደፍራት ነካት እያልሽ የህፃናት መሳቅያ ታደርጊያት ነበር። ሙትቻ
      👹👺👹👺👹

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጀግናንሺ

  • @tishonjesus4322
    @tishonjesus4322 3 หลายเดือนก่อน

    የሁሉ ቤት ቢፈተሽ ስንቷለ ጉድ አለበት ለማን ይነገራል መስየ የእኔ ለማን ላዋየዉ 6 ልጆችን የደፈረዉ አባት ምት ላላችሁ ቀን አለዉ የምናዉራበት አያድርስ ወገኖች

    • @6s8f7d
      @6s8f7d 3 หลายเดือนก่อน

      😮😮😮😮

    • @milli12354
      @milli12354 3 หลายเดือนก่อน

      ምን😢😢😢እግዚኦ የት ነው ታሪኩን ንገሪን 😢😢

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 3 หลายเดือนก่อน

    💪🏿ጀግና ሴት

  • @tigistmelaku5696
    @tigistmelaku5696 3 หลายเดือนก่อน

    Egziabher mengedschn hulu kena yadrglisch,,, anchi melkam set Hulum dessss bilosch nuri❤❤❤❤

  • @emuye9817
    @emuye9817 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሽምግል የሚባል ነገር አያስፈልግም

  • @ehit2toooy933
    @ehit2toooy933 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም እምትደነቂ ሴት ነሽ ጏበዝ

  • @seblewongelbelachew1846
    @seblewongelbelachew1846 3 หลายเดือนก่อน

    ሽማግሌ፣ ገላጋይ ብሎ ነገር እንዲህ ነው። ለነገሩ በሰው ቁስል እንጨት ሰደድበት ይባላል።