እማማ ዝናሽ እና አንቺናሉ / አንቺናሉ ተቀጣች | emama zinash and Anchinalu | Zeki Tube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru 4 หลายเดือนก่อน +24

    ምንም የለኝም የደካሞች አስተዳዳር ነኝ አትልም ነበር አነጋገራቸው❤😂

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 4 หลายเดือนก่อน +7

    ዘካሪያስ ተባረክ እማማ ዝናሽ እንዲ በጥሩ ስለያዝካቸው🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @MEREMARGAW
    @MEREMARGAW 4 หลายเดือนก่อน +12

    እማማ ዝናሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከዘኪም ጋር አላህ ይስጣችሁ

  • @abeebakassaye3195
    @abeebakassaye3195 4 หลายเดือนก่อน +16

    የኔ እናት ናፍቀዉኝ ነበር 😂😂😂😂😂😂 ዘኪ ተባረክ 😊😊😊😊😊

  • @እሙረያንሀገሬንወዳድ
    @እሙረያንሀገሬንወዳድ 4 หลายเดือนก่อน +14

    የኔ እናት የኔ አዝናኝ እረጅም እድሜ ኑሩልን ዘኪዬ ለአተማ ቃላት የለኝም በልጆችህ አግኘው ተገኘ ወረቅ🎉🎉🎉

    • @emuadmasu873
      @emuadmasu873 4 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏 🙏

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen2112 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዘኪዬ ሳታስበው አሪፍ ተዋናይ እየሆንክ ነው 🎉🎉🎉🎉 ተባረክ ወንድሜ❤❤❤

  • @TiruwerkAsefa-z9k
    @TiruwerkAsefa-z9k 4 หลายเดือนก่อน +13

    አረ ተገኘ ወርቅ በናትህ በሳምት አድቀንኮን አሳየን እደት እደናፈቁኝ❤❤❤❤

  • @helinadebebe3899
    @helinadebebe3899 4 หลายเดือนก่อน +19

    እማማ ዝናሽዬ የሚገርም አእምሮ ነበራቸው

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 4 หลายเดือนก่อน +7

    😂እማማ ጸስታ እንዃን ደህና መጡልን በጣም ጠፉብን በጤና ይኑሩልን ዘካርያስ እባክህ አታጥፋብን እናያቸዉ እንወዳችዋለን ❤

  • @AsnkechMekonnen
    @AsnkechMekonnen 4 หลายเดือนก่อน +4

    አዊ የኔ አስታዋይ እማማ ዝናሽይ የመግደላዊት አባት አትጥፋ 🙏❣️

  • @goshemeyelema4986
    @goshemeyelema4986 4 หลายเดือนก่อน +11

    ዘኪ ፕሮግራምህ ምርጥ ነው በርታ ግን አንድ አስተያየት አለኝ አንድ ቀን ከወታደር ጋር ብታገናኛቸው እላለሁ

    • @SofiaHassan-d5c
      @SofiaHassan-d5c 3 หลายเดือนก่อน

      የኔሀሳብነው

  • @selammulu5111
    @selammulu5111 4 หลายเดือนก่อน +5

    ይች አችናሉ የምትባል ሰው ግን ምን አድርጋቸው ነው እዲህ አምርርው የሚጠሏት😂😂😂😂😂

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 4 หลายเดือนก่อน +2

    እንዲያው ጥላቻችው አይ አንችን አይሉ ፈረደባት በስማም አንዴ አይጥሉ ማነት ነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት እናታችን አይ ተገኘ ወርቅ መቼም ለእሳችው ቴራፒነው ከምር ትልቅ ህክምና ነው ተባረክ

  • @yeshihabte3514
    @yeshihabte3514 4 หลายเดือนก่อน +34

    ዘኬ በማማ ዝናሽ በጣም እዝናናለሁ አታጥፋቸው።

  • @faomifafii7596
    @faomifafii7596 4 หลายเดือนก่อน +5

    እማማዬ የኔ የዋህ 1000 አመት ኑሩልን አሚን

  • @woinshetwoini2485
    @woinshetwoini2485 4 หลายเดือนก่อน +4

    ጠዋት ጠዋት የእማማ ዝናሽን ቤት የሚያፀዳው " የቻለ" እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @HanaAbebe-u8d
    @HanaAbebe-u8d 4 หลายเดือนก่อน +7

    እማማዝናሽዬ እንወዶታለን❤❤❤

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 4 หลายเดือนก่อน +5

    ቡዙነገሮች ቢአስከፉኚም በማማዝና ትንሽ ደስይለኚል ዘኪአተንም እናመሰግናለን እማማዝናሽን ስለምታመጣልን

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 4 หลายเดือนก่อน +3

    ውይ😂😂 አንቺንአሉ በጥብቅ ትፈለጋለች

  • @nanibelete8583
    @nanibelete8583 4 หลายเดือนก่อน +1

    እማማ ዝናሽዬ እርጅም እድሜ ከጥና ጋር ይስጥልን ዘብ ይባርክ ብድሩን አምላክ ይክፈልክ❤❤❤❤

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዝተባረኸ ሰብ ኢኻ ዘኪ 🙏🌹🇪🇷

  • @etaferahugetachewu-iz9gr
    @etaferahugetachewu-iz9gr 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዘኪ አንቺናሉ የእውነት ሰው እኮ ነው የምትመስለኝ

  • @SofiaHassan-d5c
    @SofiaHassan-d5c 3 หลายเดือนก่อน

    እናትና ልጅ ስታምሩ እድሜናጤና ዘኪ ታድለህ የጀመአ መጨረሻየን አሳምርልኝኮነውየሚባለው

  • @ahlamhussain1864
    @ahlamhussain1864 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤ ዘኪየ የኔ የዋህ አላህ እድሜ ይሰጥህ እማማ ዝነሸንም

  • @RomanYemane-er2pd
    @RomanYemane-er2pd 2 หลายเดือนก่อน

    Rejim Edmena tena ysetlen Zekiye Emama zinashiye Yene Enat ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Rejim Edmena tena ysetlen

  • @godanatube5013
    @godanatube5013 4 หลายเดือนก่อน +5

    “እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።” (ማቴዎስ 11፥28)
    በሚለው ቃሉ መሠረት በተዘጋጀልን መንገድ ወደ እግዚአብሔር እንጓዝ። ወደ እርሱ የተጓዘ የማያሳፍር ጌታችን የጉዟችን ፍፃሜ የሆነውን የማያስቋጭ ዋጋ ይሰጠናል።
    Godana Tube🙏🙏🙏

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ወርቅ እናት 😢❤እማማዝናሽየ ወላሂ ናፍቀዉኝነበር❤ዘኪ አይጥፉ በናትህ❤💞💞💞💞💞💞💞💞💞👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 4 หลายเดือนก่อน +2

    እማማዝዬ ዘካርያስ ፈጣሪ ይጠቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 4 หลายเดือนก่อน +5

    ዘኪ ከነቤተሰቦችህ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጣችሁ እማማ ዝናሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @billusemere3163
    @billusemere3163 4 หลายเดือนก่อน +10

    Happy Sunday to everyone ❤from 🇪🇷❤️ thank you Zeki for sharing

  • @breehanyrobi8537
    @breehanyrobi8537 4 หลายเดือนก่อน +1

    እማማ ዝናሽ ሰላም ኖትልን እንኳን በሰላም መጡልን ከነልጆት በጣም ናፍቀውኝ ነበር አትጥፉብን የኔ እናት

  • @FelekTsega-oh4wk
    @FelekTsega-oh4wk 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት ስወዳቸው ፈጣሪ እድሜ ይስጦት እማማ ❤❤❤

  • @emmitube1931
    @emmitube1931 4 หลายเดือนก่อน +8

    እማማ ዝናሽ እኮ ንቃተ-ሕሊናቸው 1ኛ ነው ማሪያምን።

  • @EnateYena
    @EnateYena 4 หลายเดือนก่อน +5

    እማማ ዝናሽዬ በጣም ተናፍቀው ነበር

  • @EleniTeshome-t1e
    @EleniTeshome-t1e 4 หลายเดือนก่อน +2

    የስራህን ይስጥህ ዘኬ ገደልከኝ በሳቅ
    እግሯን አስታ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @fetyemaryamlj
    @fetyemaryamlj 4 หลายเดือนก่อน +2

    እምትጠጣም ጠጅና አረቄ አሉ አችናሉ ጉድሽን ስሚ 😅😂😂😂

  • @fetyemaryamlj
    @fetyemaryamlj 4 หลายเดือนก่อน

    ዘኪ አተም ትለያለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🤲 ❤❤❤

  • @hirutarga4704
    @hirutarga4704 4 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ዘኪ እማማ ዝናሽ ናፍቃችሁን ነበር

  • @YonasGetachew-ct3dl
    @YonasGetachew-ct3dl 4 หลายเดือนก่อน +1

    እማማ ዝናሽ እድሜከጤና ጋር ይስጦት

  • @serkeeshete
    @serkeeshete 4 หลายเดือนก่อน +3

    እዉር አሞራን የሚመግብ አምላክ የመሰገነ ይሁን

  • @fetyemaryamlj
    @fetyemaryamlj 4 หลายเดือนก่อน +1

    ስወዳጀው እኮ ❤

  • @Wanyno2
    @Wanyno2 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Liliraya-t4w
    @Liliraya-t4w 3 หลายเดือนก่อน

    ፍትህ በሉልን በጎንደር የሚሞቱት ንፁሃን 😢😢 💔💔 ዘኪዬ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ 👑👑💙💙 እማማ ዝናሽ እኮ ምርጥ ጭቅላት ነዉ ያላት የምር 💙💙🙏🙏

  • @samri1215
    @samri1215 4 หลายเดือนก่อน

    እማማ ዝናሽዬ 🌹🌹😍😍

  • @etaferahugetachewu-iz9gr
    @etaferahugetachewu-iz9gr 4 หลายเดือนก่อน +1

    እማማ ዝናሽዬየኔ እናት እንደው ይኑሩልን

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 4 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እማማ ዝናሽ አረቄው እና ጠጁ ሀይል ይሰጣታል አሉ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-lu2xy5ok6hRabia
    @user-lu2xy5ok6hRabia 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤😂😂የኔናት ደስሲሉኝ እኮ❤❤

  • @asegedmerdewo4069
    @asegedmerdewo4069 4 หลายเดือนก่อน +3

    አንቺናሊ ትምጣ በድንገት ግን እንዳትነግራቸው እኔ አንቺናሉ ስትሆን በጣም ነው ምታስቀኝ

  • @HaeraAhmed
    @HaeraAhmed 4 หลายเดือนก่อน +1

    Emama zenoooo❤❤❤❤❤❤

  • @Tigisthailu-iv7zg
    @Tigisthailu-iv7zg 4 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂 የኔ ናት ❤❤❤❤

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru 4 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እናትና ልጅ

  • @MesiyeBeby
    @MesiyeBeby 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዘክየ ተበረክልኝ እናቴን ሳትመትብኝ እንዲ በተንከባከብኮት አሰኘህኝ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እማማ ዝናሽዬ, & ተገኘ ወርቅ ♥️🙏

  • @SeudHussen-vr4vu
    @SeudHussen-vr4vu 4 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ፣ ንጽህና አጠባበቃቸው

  • @tibebwatekola2614
    @tibebwatekola2614 4 หลายเดือนก่อน

    Enate ena leje tameralacehe ❤❤❤

  • @zm5638
    @zm5638 4 หลายเดือนก่อน

    ጠክሩ

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዘኪዬ በማርያም አትጥፉ

  • @sreda1847
    @sreda1847 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @birhanafework9450
    @birhanafework9450 4 หลายเดือนก่อน

    Emama zinashe desi yemitlu enat newet Zekaryas Edma ketana yistih belgochi tebarek

  • @SalamSalam-d5i
    @SalamSalam-d5i 4 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂❤❤❤❤ hoden ammany be mariyam 😂😂😂❤❤

  • @AyeleGebru
    @AyeleGebru 4 หลายเดือนก่อน

    እማማዝናሽ ስወቸው❤❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @muluwerk2011
    @muluwerk2011 4 หลายเดือนก่อน

    lእርርርር ዪዩዩዩ ዘክየ
    ልጆ❤❤❤❤

  • @genetadankew7479
    @genetadankew7479 4 หลายเดือนก่อน

    Eejim edeme yestlen zeki egziabher yebarkhe😂😂😂😂

  • @astertbue5632
    @astertbue5632 4 หลายเดือนก่อน +2

    እማማ ዝናሽ ማይተፍልጊ ነው ስልክ እንደት ነው የማገኝው 🎉ኢትዮጵያ ልመጣ ነው

  • @ayyalem7152
    @ayyalem7152 4 หลายเดือนก่อน +2

    sewedewet❤

  • @YOUYOU-iz8lo
    @YOUYOU-iz8lo 4 หลายเดือนก่อน

    Yen enati❤❤❤❤❤

  • @danielzerubabel3859
    @danielzerubabel3859 4 หลายเดือนก่อน

    Zekeye egzbere yebarkhe

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 4 หลายเดือนก่อน

    የኔናት

  • @MsRose-c1o
    @MsRose-c1o 4 หลายเดือนก่อน

    እማማ ዝናሽዬ አገር ስገባ እርሶን ለማየት ያብቃኝ ፈጣሪ

  • @amenmisgana1309
    @amenmisgana1309 3 หลายเดือนก่อน

    የወታደር ልብስ የለበሰ ወይም ከተቻለ ወታደር ቢመጣና ቢጎበኛቸው ጥሩ ነበር። ወታደር ይወዳሉ።

  • @ZamzamZamzam-n1w
    @ZamzamZamzam-n1w 4 หลายเดือนก่อน

    አይ ዘኪየ እማአማአ😂😂

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 4 หลายเดือนก่อน

    እማማ ዝናሽ ወሮ አንችን አሉን አይወድዋትም በተለይ ልብስዋን እየገለበች ...🤣🤣🤣her favorite is ወታደር ባዪሽን ነው 🤣🤣🤣

  • @smumd
    @smumd 2 วันที่ผ่านมา

    የፈረደባት አንቺን አሉ😂😂😂😂😂😂

  • @MisrakeMisrake
    @MisrakeMisrake 4 หลายเดือนก่อน

    ነብስክ አይማርም ዘኬ

  • @DerbeGebre
    @DerbeGebre 4 หลายเดือนก่อน

    ኑሩልኝ እናቴ

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 4 หลายเดือนก่อน +2

    ያንቺን አሉ ቂጥ ፈረደበት 😅😅እማማ ዝናሽዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 4 หลายเดือนก่อน

      አሳቅሽኝ በጣም

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ፍትህ ፍትህ ፍትህ አቤቱ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 4 หลายเดือนก่อน

    Zeke emmama zenasheya i miss you 🎉😂

  • @ElsaFisseha-ww5kb
    @ElsaFisseha-ww5kb 3 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂 weynae gudae😂😂😂😂

  • @እጠበኝቆሸሻለሁአምላኬበደ
    @እጠበኝቆሸሻለሁአምላኬበደ 4 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂ክክክክክ አይይ እማማ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 4 หลายเดือนก่อน

    አይ አንቺንአሉ ዘኪ አለ አሉ
    አይ እማማ ዝናሽ ጉዱን አላወቁ
    ዘኪ እራሱ መሆኑን ቢያውቁ 😂😂😂😂 እንዴት እንደሚስቁ

  • @MariamGabireal
    @MariamGabireal 4 หลายเดือนก่อน

    Zekeye tbarek

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 4 หลายเดือนก่อน

    እማማ ዝናሽዬ

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 4 หลายเดือนก่อน

    🤔🤥🤥🤥YTE NEWE 🤣🤣🤣 YMAWEKAYENE🕊❤️🕊

  • @gfg4073
    @gfg4073 4 หลายเดือนก่อน

    ትክክል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 4 หลายเดือนก่อน

    ዘኪ በጣም ጠፍተሀል online ግባ

  • @zelalemtegistu
    @zelalemtegistu 4 หลายเดือนก่อน

    አይ ዘኪ

  • @sosojed416
    @sosojed416 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ayyalem7152
    @ayyalem7152 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @yezufan
    @yezufan 4 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😅😅😅ወይኔ አቺናሉ😅😅😅😅

  • @tewededewbalkew2012
    @tewededewbalkew2012 4 หลายเดือนก่อน

    Zeki 1 ken be uniform wetader aselifeh ebetachew dires wesdeh litasdesitachew yigebal

  • @martaadunga5773
    @martaadunga5773 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ 😅😅

  • @TigistGebereyes
    @TigistGebereyes 4 หลายเดือนก่อน

    Kkkkkkk😂😂😂

  • @yemsirachgiffar2497
    @yemsirachgiffar2497 4 หลายเดือนก่อน

    W/Ro Anchinalu😅😅

  • @shawaye5579
    @shawaye5579 4 หลายเดือนก่อน

    Wayi anechinlu uuuuuuu 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @CholaGara
    @CholaGara หลายเดือนก่อน

    Yarada lej always arada new

  • @AsnakechTafese-r3h
    @AsnakechTafese-r3h 3 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂 ❤

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @zዜድታስደራያ
    @zዜድታስደራያ 4 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🥰🥰❤🙏🙏

  • @abdullaw6274
    @abdullaw6274 4 หลายเดือนก่อน

    እማማዝናሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤