በተደጋጋሚ የገዛ ሚስቱን ከጥበቃዉ ጋር ግንኙነት እንዲያረጉ ሚጋብዘዉ አባወራ !

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 31

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    በእየሱስም ይህ ታሪክ በነበልባል ሚዲያ ላይም ተፈጥሯል ይገርማል

  • @Kasa-jk3up
    @Kasa-jk3up 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ፈጣሪዬ ምናይነት ባል ነዉ ሚስቱን አሳልፎ ለጥበቃ ማሳለፊ ይከብዳል እግዚዮ አገሬ ምን መጣብሽ

  • @GxhcjGjfh
    @GxhcjGjfh 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    መቸ ነው ግን ጡሩ ነገር እምንሰማው ያቀን ናፈቀኝ ሁልግዜ ክፋት ተንኮል ቱ😢

    • @Habesha28
      @Habesha28 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጥሩማ ቢኖር ነዋ 😂ጥሩ ነገር ጠፍቶአል እዚ ሃገር።

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ

    • @SitiYassin
      @SitiYassin 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የወላ

    • @Aminat725
      @Aminat725 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሠለላህ ወአሊህ ወሠለም

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ድሮ በናት ሀገርና ብሜስት
      የለም ዋዛ ነበር ። ዛሬ ዋዛው በ ሜስት ሆነ ዋዛ

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሄንን የሚመስል ታሪክ ሚኪ የሚሰራው ዩቲዩብ ላይ አይቼዋለሁ ከዘበኛው ጋር ያስተኛት የነበረው ባል መሀን ነበር ሚስትየውም ከዘበኛው አርግዛ ነበር አባቷም መልካም ሰው ነው ብለን አልፈነው ነበር የዚህ ታሪክ ምን ይመስል ይሆን🤔🤔🤔?

  • @גלהלעגלגרלפרכחכחכ
    @גלהלעגלגרלפרכחכחכ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አረ በጣም ያሳፍራል እንዴት ነው ሚስቱን ለሰው አሳለፎ ሚሰጥ ሚስት ማለት አኮ የተከበረች ናት የባልየው ብቻ ናት እንጅ የሱፒረ ማርኬት አቃ አይድለችም ያገኘ ሚቀምሳት አረ መቸ ኢትዮጵያ ጥሩ ነገር ሚሰማ

    • @Habesha28
      @Habesha28 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጉድ ገብቶኣል እዚህ አገር

  • @MereGads-xd4hk
    @MereGads-xd4hk ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፈጣሪ በሰደት ያላቹ እህት ወድሞቼ ፈጣሪ ለሀገራቹ ያብቃቹ አሜን በሉ❤❤

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እደዉ ምን ይሻል ባለፈዉ እድሁ ተጠቃጋ ሚሰቱን አገናኝቶ አርግዛለች ደሞ ይህ አድሰነዉ መገን ሰአቱ ደርሷል

  • @Habesha28
    @Habesha28 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እቺ ሃገር እጆችዋን ወደ ሰይጣን ዘርግታለች።

  • @GoogleId-i2l
    @GoogleId-i2l 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቱወሸታም የበቀደሙን ድራማደገሙት😂😂😂😂😂😂😂

  • @MmmGjh
    @MmmGjh 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኮፕ ነው ከዛኛው አምተውነው የሠራችሁት

  • @ebatiyo-g7b
    @ebatiyo-g7b 27 นาทีที่ผ่านมา

    Too much narration not appropriate

  • @FilmawitNatey
    @FilmawitNatey ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኮፒ ኣይተነዋል ሌላ ቻናል ናይ 😂

  • @MettiJewellery
    @MettiJewellery 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሔ ነገር ድራማ ይመስላል 🫢

  • @WySh-d7u
    @WySh-d7u 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ,አረምናይነት,,ግዜ,,ነዉ

  • @Aminat725
    @Aminat725 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢነአሊላህ ወኢነአል እረጁን ያረቢ ምነዉ ኸይር ነገርጠፋብን

  • @SitiYassin
    @SitiYassin 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጥሩነገርናፈቀኝ😢😢😢😢

  • @hayatihayati9170
    @hayatihayati9170 20 นาทีที่ผ่านมา

    ባልዮውደግጦል

  • @Aduye1354
    @Aduye1354 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የመጀመሪያ ኮማች

  • @TekayTlema
    @TekayTlema 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚኦ

  • @Gshs-yr4ze
    @Gshs-yr4ze ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂❤❤

  • @GguHyu-d5b
    @GguHyu-d5b 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @HermonSelomu
    @HermonSelomu ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wera atbzha. Wer.na

  • @Wanyno2
    @Wanyno2 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉