180ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ከሁለት ልጆቻቸው ሰባት ልጅ የወለዱ አባት የልጅ ልጆቻቸው ምን አይነት ሆኑ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 404

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 ปีที่แล้ว +45

    ይቺን ልጅ የረዳ ጌታ ሆላችንንም ይርዳን አሜን 😭😭😭

    • @chinach4522
      @chinach4522 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን😢😢😢

    • @jwbwhshak3150
      @jwbwhshak3150 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @ቤተልሔም-ኀ6ሠ
      @ቤተልሔም-ኀ6ሠ ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @muluhailu808
      @muluhailu808 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen

    • @TnsTens
      @TnsTens หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 ปีที่แล้ว +16

    ሎሚያቸው ፈዋሸ የተነገረላቸው,የተወራላቸው,የተመሠከረላቸው አባታችን አቡነ ሐ/ማረያም የተቋጠረብንን ቋጠሮ ይፈቱልን#መምህረ እንኳን ደና መጣህ እግዚአብሔረ ይመሥገን በጥሞና አዳምጡና ኩምቱ 👉ለካስ ብዙ በድለንሃል አምላኪ ሆይ ይቅረ በለን😭😭የሚያረጉት አያውቁምና ይቅረ በላቸው ብልሃልና😭 ቤተሰብሸ የመለሽ እህታችን በእውነት እግዚአብሔር ይባረክሸ ይጠብቅሸ እናመሰግናለን ሰላካፍላችሁን🙏🙏🙏🙏🕯🕯

    • @eftah21
      @eftah21 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን😢

    • @helenma4550
      @helenma4550 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen❤

    • @IQuality-vp3cx
      @IQuality-vp3cx 5 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 ปีที่แล้ว +24

    በሥላሴ ስም
    title ገና ሳነበው shock አደረኩኝ.. ልኡል እግዚአብሔር አገራችን ኢትዮጵያዬን ይጠብቅልን. መምህር እመቤቴ ድንግል ማርያም ካንተ ጋር ትሁን.

    • @chinach4522
      @chinach4522 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @እናቴማርያም-ኰ2ገ
    @እናቴማርያም-ኰ2ገ ปีที่แล้ว +23

    የኛ እንቁ መምህራች እንኳን ደህና መጡልን👏⛪️ ምዕመናን ሼር እራረጋችሁ ግቡ በእናተ ሼር የምድን ነፍስ አይጠፋም እግዚአብሔር ለሁሉም ምክንያት አለው ተማሪዎች በርቱ❤

  • @mesfintadele3770
    @mesfintadele3770 ปีที่แล้ว +40

    ልክ እንደኔ እስኪ ስትገቡ የመጀመርያ ስራችን መሆን ያለበት ላይክ ሲቀጥል ደግሞ ሼር ማድረግ ከዛ ቡሀላ ማዳመት እንጀምር በእግዚአብሔር ወንድሞቼ

  • @SaraSara-qp5sg
    @SaraSara-qp5sg ปีที่แล้ว +6

    መምህር የስንቱን ነፍስ አዳንክ የእኔን እዴሜ ጨምሮ ይስጥልን መዳህኒ አለም😍😍❤❤በጣም ነው የምወድህ የኔ እንቁ መምህር

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 ปีที่แล้ว +78

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ ተስፋ ስላሴን ከነቤተሰቦችህ አማ ፍቅር ትጠብቅልን

  • @AshuL9395
    @AshuL9395 ปีที่แล้ว +8

    መምህር እንኳን ደህና መጣ እባክህ መምህር እናቴ ወለተ ገብርኤል በስጋ ወደሙ ተወስና የምትሮር ቢሆንም በቤታችን ውስጥ ብዙ ፈተና አለና ከቅርብ ጊዜ ወዲ እናታችን ግራ ዐይኗን ጋርዷት ማየት እየተሳናት ይባስ ብሎ የቀኙንም ዐይናን ጀምሯታል አጠገቧ ማንም የለም ብቻዋን ነው ያለችው ጸሎት ማድረስ እና ቤተክርስቲያን መሄድ በጣም እየተቸገረች ስለሆነ በፈተና ብዛት ተስፋ እየቀረጠች ምርር ብላ እያለቀሰች ነው ያለችውና እባክህን መምህር ምን ትመክረኛለህ? እባክህን ሌሎቻችንም ልጆቿ በብዙ ፈተና ውስጥ ነው ያለነው እባክህ መምህር ወለተ ገብርኤል ብለህ በጸሎት አስባት ብዙ ግዜ በስልክም በአካልም ላገኝ ብሞክር የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን የዚያ ከይሲ ጥላታችን ሴራ አላውቅም ሊሳካልኝ አልቻለም። እባክህ እኔንም አስበኝ ወልደ ጻዲቅ እባላለሁ። እባክሽን እመብዙሃን የአምላክ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም መምህራችንን ተስፋ ስላሴን ከእነቤተሰቡ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነብስ ጠብቂልኝ አሜን።

    • @ሰሎሞንተስፋዬ
      @ሰሎሞንተስፋዬ ปีที่แล้ว

      ቅባ ቅዱስ በእምነት ለቅልቀው በቀን በቀን አይናቸውን ሳይቀቡ አይተኙ። ኩል ካለ ያቁሙት።

  • @Hiwot-he
    @Hiwot-he ปีที่แล้ว +14

    እግዚያብሔር ይመስገን ይህችን ልጅ ለዚህ ቤተሰብ መዳኛ ስለአደረጋት መምህር ከክፋን ሁሉ እግዚያብሔር - ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤

  • @አይናለምየስላሴልጅ
    @አይናለምየስላሴልጅ ปีที่แล้ว +5

    መምህርዬ ስላተ ሳስብ ይጨንቀኛል የሆነ ነገር የሆንክ ይመስለኝና አይኔ በእንባ ሙልት ይላል መምህርዬ ፃድቁ አቡነ እጨጌ ፈተናክን ሁሉ ይጠብቁህ ።

    • @ኤፍታህተጠምቀመድህን
      @ኤፍታህተጠምቀመድህን ปีที่แล้ว +1

      አዎ እውነት ነው ውስጣችን ያለው ፍቅር ነው እንደዛ የሚያደርገን ልናጣው ስለ ማንፈልግ ግን መጨነቅ ሳይሆን ሁሌ በትጋትና በርህራሄ ልንፀልይለት ነው የሚገባን ስም ክርስትናው እያነሳን ከነ ቤተሰቡ ጠብቅልን ማለት ነው የሚጠበቅብን እማ ፍቅር በእቅፋ ያሳደገው ቅድስ ሚካኤል በክንፉ ይጠብቁልን

  • @Esraleaserat
    @Esraleaserat ปีที่แล้ว +12

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እህታችን በረከትሽ ይደርብን ወንድማችን እግዚአብሔር ልቦናህን ያረረልህ ወደ ቅድስ ቤትህም እንድትመለስ እማ ፍቅር ትርደህ የእህታችን ልፈቶንም እበክህን አስብላት ለአንተ ስትል በሌሎች ቤተሰቦቾዋ መመለስ ደስ እንደ አለትም አንተም ተመልሰህ አግዘት እበክህን

  • @abugidamerja
    @abugidamerja ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንዴት አመሹ እህተ ገብርኤል እባላለሁ 33 አመቴ ነው እግዚአብሔር ፈቅዶ እርሶ በሚያቀርቡት ገጠመኝ በኩል እግዚአብሔር አሰተምሮኝ ለቅድስ ቁሮባን በቅቻለሁ ልዑል እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብ ይጠብቆት የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክሎት በረከት ፀጋውን ያብዛሎት በፀሎቶ እህተ ገብርኤል ብለው ያስቡኝ

  • @MisganaIdosa
    @MisganaIdosa ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አንድ ነገር ማለት ምፈልገው ገጠመኝ ማዳመጥ ከጀመርኩ እግዚአብሔር ምስክረ ነው በመንፈሳዊ ህይወቴ ላይ ብዙ ለውጥ አግንቼበታለሁኝ እድመና ጠና ይስጥልኝ እመብርሃን ዘመንህን ሁሉ ትባርክ ምን ያህል እየተጠቀምኩ ያለሁት እመብርሃን እና እኔ ነኝ ማውቀው ብርታልን🙏🙏🙏🙏

  • @selam801
    @selam801 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን በደህና መጣህ ረቡኒ ኤፍታህ ብለን ጀምረናል ቅዱሰ ዑራኤል ሆይ አእምሮአችን ክፈት

  • @asde301
    @asde301 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር ይመስገን🌸🌸🌸
    ረቡኒ(የኛ ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን🌸🌸🌸🌸

  • @zuriashworkzu
    @zuriashworkzu ปีที่แล้ว +4

    መምሕረዬ የማያልቀዉን እዉቀት ክርስቶስ ይስጥህ

  • @ሰላምየማርያምልጅ21
    @ሰላምየማርያምልጅ21 ปีที่แล้ว +6

    በስላሴ ስም በጣም ሚገርም ሚደንቅ ገጠመን ነው በረከትሽ ይደርብን ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን ይህን የመስለ አስተማሪ ገጠመ ስላቀረብክልን እናመስግናለን ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰🥰

  • @AsterAstu-c1y
    @AsterAstu-c1y ปีที่แล้ว

    ሙመራችን ኑርልን የገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ደስታአሳምነው
    @ደስታአሳምነው ปีที่แล้ว +9

    አንተን የወለደች ማህፅን ትለምልምልን ልዩነው❤❤❤❤❤

    • @Ureal22
      @Ureal22 ปีที่แล้ว

      አሜን።

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 20 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ ቅድስት ኣሮሴማ ድረስልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @Mihret_27
    @Mihret_27 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በስላሴ ስም ርእሱን ገና ሳነበዉ ዘገነነኝ ከንደዚህ አይነት ክፉ የዳቢሎስ ሴራ መድሀኒአለም ይጠብቀን😢😢😢😢😢

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባረክ እግዚአብሔር ሓያልም ታጋሽም መሓርም ከቁጣም የራቀ ምህረቱ የበዛ ፈራጅም ነው

  • @mariammgtube2112
    @mariammgtube2112 ปีที่แล้ว +1

    ልዑል አባታችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ይህን የክፋት ዲያቢሎስን ስራ መለየት እንድንችል ልዑል እግዚአብሔር ስለፈቀደልን ስሙ የተመሰገነ ይሁን ። ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ፣ ለቅዱሳን መላዕክት ፣ ለአቡነ ሐብተ ማርያም ፣ ለፃድቃን ለቅዱሳን ሁሉ ይሁን
    አሜን አሜን አሜን ...

  • @vcd5555
    @vcd5555 ปีที่แล้ว

    ወይነ የምገርም ነው 😢
    የእግዝአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ❤🤲🏻
    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን የነ 🌸

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ እኔም በልጅነቴ ኑሮአችን ዝቅተኛ ስለነበር አብሪያቸው የኖርኩኝ ሰዎች ነበሩ አባትየው ከልጁ ሁለት ወልዷል ግን የሚመጡ አዋቂና ስር ማሾች ነበሩ እኔ ከዛ ስኖር ያላደረጉኝ ነገር የለም በተለይ ከልጃቸው የተወለደው እህቱ ደግሞ ሪሞት ጨብጣ ከሶፋ የማትነሳ ናተ ያ እኔን ሲጫወትብኝ የነበረው በአባት የሚገናኘውን ወንድሙን ገሎ አሁን ባህርዳር ማረሚያ ቤት ነው ይህን የፃፍኩት አንተ የምታወራው ውሸት እንዳልሆነ ለአንዳንድ ቆርጦ ቀጥሎች ለማሳወቅም ጭምር ነው

  • @Dawet373
    @Dawet373 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ቸርነቱ ግን ይገርማል። አቤቱ ቸርነትህ አይለየን ።

  • @aschalewasgedew
    @aschalewasgedew ปีที่แล้ว +3

    እግዝአብሔር እኘን ለማዳን በጣም ትንሽ ፍቃደኘነት ብቸእግዝአብሔር የመስገን❤❤❤

  • @hanajilcha8242
    @hanajilcha8242 ปีที่แล้ว +1

    በነገሮች ሁሉ እግዚያብሔር ይመስገን መምህር ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ

  • @selamselam-j5v
    @selamselam-j5v ปีที่แล้ว

    እኔ መምህር ማግኘት ከፈለኩ ቆየው ግን ያው እግዚአብሔር ሲፈቅድ ይሆናል እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር እኔ በአንተ ብዙ ነገር ተምሬ አለሁ

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የእኛ እንቁ አባዬ እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም አባዬ ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ ና ጢና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠ ปีที่แล้ว +1

    በስመ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ የኔ መድሐኒአለም ገና ከመግቢያው አስደነገጥከን መምህር አባት ከልጆቹ ኢትዮጵያ ውስጥ እግዚኦ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ ปีที่แล้ว +2

    እንኩዋን ለፃድቁ አባታችን አቡነ ሐብተማርያም አደረሰን
    የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን

  • @Sara-ui8tk
    @Sara-ui8tk ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ሒወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን የመምህር ተስፋየ ተማሪዎች ኑገባ ገባ በሉ ሸር ላይክ 👍👍 እናድርግ 😊😊

    • @fairoozfairooz3607
      @fairoozfairooz3607 ปีที่แล้ว +2

      ወለተ ማርያም ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ የመምህር ላይኩ👍👍 አይጨምርም ከኔ ነው ወይስ ምንድን ነው

    • @ሩሐማ12
      @ሩሐማ12 ปีที่แล้ว

      ​@@fairoozfairooz3607እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ወለተ ማርያም አወ ብዙም ላይክ የለም 😢

  • @ElshadiyTsegaye-un2ku
    @ElshadiyTsegaye-un2ku ปีที่แล้ว +1

    መምህር ድካምህን ፈጣሪ ይቁጠርልህ ሰለቸኝ ደከመኝ ሳትል ዘወትር የምትደከም ነህ የአማፍቅር ልጅ የወለላይቱ እመቤት ከነ ቤተሰብህ ይጠብቁህ እኛ በመንቃት መለወጣችንን ለማሳያት 30/60/100አፍርተን የመንግስቱ ወራሾች ለመሆን ያብቃን

  • @ሠማእቷ
    @ሠማእቷ ปีที่แล้ว +5

    እንኳን አደረሣችሁ ለፃድቁ አቡነ ሐብተ ማሪያም ወርሐዊ በአል ረደኤት በረከታቸው አይለየን❤❤❤

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
    @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ ปีที่แล้ว +4

    መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለፃድቁ ቅዱስ አቡ ሐብተ ማርያም ወረሃዊ መታሰብያ በዓል አደረሳቹ❤

  • @ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ
    @ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ ปีที่แล้ว +5

    አሜን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሳማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ሚገርም ገጠመኝ ነው ጥንካሬሽ መንፈሳዊ ቅናት ያሳድራል እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ አቤቱ ጌታሆይ እምነትን ጨምርልኝ

  • @ሰላምይቱብ-በ4ዀ
    @ሰላምይቱብ-በ4ዀ ปีที่แล้ว

    😢😢መምህር እር የዛሬውን ትምርት ድጋሜ እዳታቀርብ ልቤ ተሰበር ቤተስብ እድጠላ ሆኩ እር ምን አይነት ግዜ መብትን ባልተፍጠርኩ አልኩ ፃለት አስቡኝ ተርብሼ አለሁ😢😢😢 ወለተ ኪዳን ብላችሁ በማርያም ፃሎት አስቡኝ ከኔ የበርታችሁ😢😢

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ያሰማል ለመ/ተሰፋዬ ፀጋውንም ያብዛልህ ።

  • @የወንቅሸትወዳጅ
    @የወንቅሸትወዳጅ ปีที่แล้ว +3

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
    የሀጢያታችን ብዛት እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 🤲
    መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ከፀጋ ር ያቆይልን🤲

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 ปีที่แล้ว +4

    ረቡኒ እንኳን በደህና መጡ ምእመናን ገባ ገባ በሉ እንኳን ላባታችን ለፃድቁ ለአቡነ ሀብተ ማርያም መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🙏🙏🙏🙏ሼርና ላይክ ሳብስክራይቭ እንዳይረሳ

  • @baftahadas1264
    @baftahadas1264 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ እግዚኦ ማሀረኒ ክርስቶስ እንዴዚህ ነገር አለ አብቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ለሀብነ ሀብተማርያም ወራዊመታስብዬ በአል በስላምና በጤና አደረሳቺው መምህራቺን እድሜና ጤና ይስጥክ ተባረክልን

  • @tigist19
    @tigist19 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር 🙏
    የዛሬው ከባድ ነው 😢
    ለነሱ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስ እግዚአብሔር ትልቅ ነው የፍቅር አምላክ ነው ይቅር ይለናል ለንሰሀ ሞት ያብቃን 🙏
    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ🕊🙏

  • @bere2532
    @bere2532 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤

  • @welete_maryam_kalkidan
    @welete_maryam_kalkidan ปีที่แล้ว +3

    መምህር ወደ 9:09አካባቢ ከሰማሁት አንፃር ትንሽ ልበል.. ጆርዳን ብቻ ባይሆንም እኔ ያለሁበት ቤት የሰዉየዬ የልጅ ልጆች ማለትም የእህት እና የወንድም ልጆች ተጋብተዋል (የአክስቱን (ቷን ) ልጅ እንደዛ ናቸዉ
    ደሞ ሌላኛዋ የቅርብ ዘመድ አግብታ ልጅ አርግዛ 8ወር ሲደርስ ይሞትባታል እኔ ከመጣው ራሱ 2ቴ ሞቶባታል ሆዷ ዉስጥ 😭እግዚአብሔር ልብ ያድላቸዉ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት እንድከተል የፈቀደልኝ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @ሳዶርአላዶር
      @ሳዶርአላዶር ปีที่แล้ว

      እኔስራበት የነበረው ቤት ራሱ እህትና ወድም ይዳራሉ ማመን ነው የከበደኝ ሳይ

    • @hagrememkiyaye
      @hagrememkiyaye ปีที่แล้ว

      ​@@ሳዶርአላዶርየሰይጣን ስራ ነው ላለማየት እራስሽን አርቂ

    • @hagrememkiyaye
      @hagrememkiyaye 6 หลายเดือนก่อน

      😊​@@ሳዶርአላዶር

  • @destadesta64
    @destadesta64 ปีที่แล้ว +1

    ስለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የፈጣሪ ስራዉ ድቅ ነዉ መምህርዬ እድሜ ከጤና ይስጠዎት ከነ ቤተሰበዎ 🙏🙏🙏

  • @dejyitnutadilo4187
    @dejyitnutadilo4187 ปีที่แล้ว

    ሰላማቹህ ይብዛ እህት ወድሞቸ እባካቹህ በማርያም እምችሉ ከመምህር ተሰፋዬ ሱቅ እቃ ገዝታቹህ ወደ ባህርዳር ላኩልኝ

  • @hhmkj710
    @hhmkj710 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ❤❤❤❤የኛ እቁ ❤❤❤❤አሧን የረዳ አምላክ እኛንም ይርዳን😢😢😢😢

  • @TejeMesfin-sq7zg
    @TejeMesfin-sq7zg ปีที่แล้ว

    መምህር ይህን ገጠመኝ ሰምቼ በጣም ትልቅ ጉዳይ ስላሥታወሥኩ እባክህን ብትችልና ባወራህ ደሥ ይለኛል ባገኝህ ኮንታክት አድርገኝ

  • @asefashyimam4102
    @asefashyimam4102 ปีที่แล้ว

    አሜን እህታን እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ
    @ዛሬምተመስገንጌታዬ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እውነት ከሁሉም ገጠመኝ በጣም የሚያዛዝን መጨረሻው እግዚአብሔር አሳምረው እህታችን እመ ብርሃን ትጠብቅሽ

  • @WerBa-ie4oh
    @WerBa-ie4oh ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእውነት 🤲✝️

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር ልብን ይስጠን😢ተባርክ መምህር።

  • @maxdz9446
    @maxdz9446 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን መምህሬ ባንተ ትምህርት ብዙ ምእመናን እህት ወንድሞቼ ተለውጠዋን ብዬ አስባለሁ እኔንም ጭምር መምህሬ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እማዬ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ ክፉ አይካህ ኑርልን መምህሬ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን ❤❤🙏⛪🤲🤲✝️🕊️ ምእመናን እንኳን ለጻድቁ አባታችን አቡነ ሀብተማርያም ወርሃዊ ባዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ❤❤🎉ያባታችን በረከታቸው ረድኤታቸው ከሁላችንይደርብን❤❤ምእመናን ገባ ገባ በሉ እናዳምጥ🙏✝️

  • @EyerusAlem301
    @EyerusAlem301 ปีที่แล้ว +3

    መምህርዬ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር እመብርሀን ትጠብቅህ
    ቃለ ሂወትን ያሰማልን ጥሩ ጥሩ ገጠመኞች ናቸው የሰሞኑ ገጠመኞች

  • @user-yx1og6sz3e
    @user-yx1og6sz3e ปีที่แล้ว

    አለ መምህር ከባድ ነው በሰው ላይ ያለ ፈተና ይገርማል እውነት

  • @ErmiasDeli-vn5we
    @ErmiasDeli-vn5we ปีที่แล้ว

    መምህር እኳን ደህና መጣህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ መምህር

  • @AbeLove-t6x
    @AbeLove-t6x 10 หลายเดือนก่อน

    መምህርዬ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo ปีที่แล้ว +1

    መምህርዬ እማፍቅር ትቅደምልህ ትጠብቅህ አሜን አሜን አሜን ኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገባ ገባ በሉ ምእመናን 💒🕊

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Marcitube21
    @Marcitube21 ปีที่แล้ว

    እሷን የጎበኘ ለሷ የደረሰ አምላክ ለኛም ድረስልን አቤቱ መሀሪ አምላክ መድሃኒያለም ይቅር በለን

  • @Hanahana-v2i
    @Hanahana-v2i ปีที่แล้ว +1

    መምህር ትምህርትህ ምግብ ነው እ/ር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏

  • @genetngash6454
    @genetngash6454 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም መምህር ተስፋየ እድሜ ጤና ይስጥህ መምህር እኔም ብታገኘ እደዚህ አይነት ችግር አለብኝ በቤተሠቤም ግን ያለሁት በስደት ነዉ ግን አሁን በመፈሳዊ ሂወት ነዉ ግን ስራ አያሠራኝም በጣም ተቸግሬ እገኛለሁ በፀሎት አስበኝ አስቡኝ

  • @BfjhHfudhrf-su8wx
    @BfjhHfudhrf-su8wx ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ህውሐት ይሰመዐልን መምህራን

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ ปีที่แล้ว +1

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አሜን፫ እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ❤❤❤ያሰማል መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ የአገልግሎት ዘመን ይሁንልን አሜን፫ ❤❤❤

  • @jwbwhshak3150
    @jwbwhshak3150 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥን❤❤❤❤❤

  • @LomiYazew
    @LomiYazew ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁላችንም ይኸ ችግር በየቤታችን አሉ እግዚአብሔር ይፍታን

  • @ruhama561
    @ruhama561 ปีที่แล้ว +3

    መምህርየ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህናመጣህልን ❤❤❤እንኳን ለጻዲቁ አቡነ ሀብተ ማርያም ወረሀዊ መታሰቢያ በአላቸዉ በሰላም አደረሳችሁ በረከታቸዉ ይደርብን❤❤❤

  • @ፀጌሀና
    @ፀጌሀና ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን በጣም የሚገርም ገጠመኝ መምህራችን እማ ፍቅር ትጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር እደሰሜና ጤናው ፀጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን ተሰፍሰየ እግዚአብሔር ከነቤተሰባቸው ይጠብቃችው

  • @ጌጥየማሪያምልጂ
    @ጌጥየማሪያምልጂ ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ ወንድማችንም እግዚአብሔር ይመልስህ እኛንም እግዚአብሔር ያግዘን

  • @ሂዉነኝየተዋህዶልጅ
    @ሂዉነኝየተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว +5

    ,እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን የኔ ልዩ ወንድምችን❤❤❤❤❤

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @sasab2001
    @sasab2001 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንኳን ደና መጣሀልህ የኝ ረብኒ በእዉነት እኔ ግን ሳስበዉ የፈጣሪን ችርነቱን ሳስበዉ በጣም ፈራዉ በእወነት ፈጣሪ ይድረስልን😢😢😢😢😢

  • @ብዙዬወለተስላሴ
    @ብዙዬወለተስላሴ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን የእኛ እንቁ መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ለእህታችን የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን

  • @ኤፍታህወለተሥላሴ
    @ኤፍታህወለተሥላሴ ปีที่แล้ว

    እረ ሳዉዲ አምጡልን መቁጠሪያ በማሪያም ብዙ ልጆች አለን ነር የምንፈልግ

  • @Tizita341
    @Tizita341 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን የጠፉትን ሁሉ ይመልስ አሜን መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @haregwinetesfaye384
    @haregwinetesfaye384 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ፀጌ ማርያም አፀደ ማርያም ወለተ ሕይወት ገብረ ፀድቅ ገብረ ሕይወት ወለተ ገብርኤል ነው በፀሎት አስብን

  • @titi-eo6wn
    @titi-eo6wn ปีที่แล้ว +1

    እንካን በደህና መጣህልን መምህር ተስፋየዬ እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ በህይወታችሁ አንድ ግዜ ቁረቡ የምትለውን በደንብ አብራራልኝ ። ልጆቼ ከ20 አመት በላይ ናቸው አንድ ጊዜ እንደምትለው ቢቆርቡ እሮብና አርብ ሳይፆሙ ጋደኛዋ የማይቆርብ ከሆነስ ።
    እምነትና ፍላጎት ስላላቸው መማቁረብ ይቻላል ?
    በአመት አንዴ የፋሲካ ፆም ብቻ ነው የሚፃሙት።እስከ 14 አመታቸው ይቆርቡ ነበር። መልስ ብትሰጠኝ በጣም ደስ ይለኛል አመሰግናለው

  • @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃዬ
    @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃዬ ปีที่แล้ว +1

    ፍፃሜአቸውን ያሳምርላቸው ፈጣሪ ቸርና ይቅርባይ ነውና ይቅር ይበለን ሱት ሀፂአት አለ በየቤታችን እህ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @asegedmerdewo4069
    @asegedmerdewo4069 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር እድሜንና ጤናን ያድልህ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ❤

  • @TIGETIGETidegige
    @TIGETIGETidegige ปีที่แล้ว

    መምህር እባክክ ብዙ ነገር የማማክርክ ጉዳይ አለ

  • @Fuu4y-cm3rp
    @Fuu4y-cm3rp ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እዴሜ ይስጥልን መምህር

  • @AyuAyu-nq7oz
    @AyuAyu-nq7oz ปีที่แล้ว

    Egzyabher yimesgen slehulum negere memere kalyot yasmaln amen amen amen egzyabher mastewaln yisten lehulachinm

  • @sammymama1057
    @sammymama1057 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥዑመ ልሳን ::

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ ปีที่แล้ว +1

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ምን ጉድ ነው እልፍ ስትል እልፍ ያለ ነገር እግዚአብሔር ግሩምና ድንቅ መሐሪ አምላክ ነው ላንቺ የደረሰ አምላከ ቅዱሳን ለኛም ይድረስልን እግዚአብሔር ለንስሐ ሞት ያብቃን አሜን

  • @user-yx1og6sz3e
    @user-yx1og6sz3e ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒይወት ያሰማልን

  • @hshshshsh7509
    @hshshshsh7509 ปีที่แล้ว +13

    ውድ መምህራችን የኛ እንቁ ❤❤❤እንኳን በሰላም መጣህልን ❤ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛ ገጠመኝ ላይ ብዙ ትምህርት ኣግተናል❤❤❤❤

  • @YeshiYesh-b1n
    @YeshiYesh-b1n ปีที่แล้ว

    አብቱ ማርን ይቅርም በልን አማምላክ ከልጅሽ አምልጅን

  • @abc12452
    @abc12452 ปีที่แล้ว +2

    በስላሴ ስም ርዕሱን ሳነብ የተሰማኝ ስሜት በስመዓብ

  • @elsabetmandfro
    @elsabetmandfro ปีที่แล้ว

    መምህር እንኳን ደህና መጣኽ። ቅዱስ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ። ኦርቶዶክስዊያን በፀሎት እህተ ማርያምእና ቤተ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ። ሠላም ለሁላችሁ ይሁን።

  • @emuemu1940
    @emuemu1940 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ❤

  • @withmeron
    @withmeron ปีที่แล้ว

    መምህር የዛሬ ገጠመኝ አቀራረብህ ከኔ መረዳት ይሁን አላቅም ግን ብትንትን አለብኝ ከዚህ በፊት እንደነበረው ከመነሻ ይዘኸን ፍሰቱን ጠብቆ መጨረሻው የመድረስ ነገር አልተሰማኝም high light ሆነብኝ ከአክብሮት ጋር

  • @SaraSaraabebe-l2l
    @SaraSaraabebe-l2l 6 หลายเดือนก่อน

    ዘመንህ ይባረክ መምህር

  • @trhasyemane1390
    @trhasyemane1390 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚያሣዝን ታሪክ ልቦና ይስጠን ግን የገረመኝ እናታቸው የሉም እንዴ የልጆቹ

  • @sisaytadesse6446
    @sisaytadesse6446 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ምን አይነት ጉድ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን