እስላማዊ የህልም ፍች ክፍል1ስለ እባብ ህልም ፍች dream meainingea part1 snack

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 47

  • @seluselu6983
    @seluselu6983 ปีที่แล้ว +1

    ዶሮ በህልም ምንድነው

    • @belig_tv01
      @belig_tv01  ปีที่แล้ว +1

      የጥሩ ነገር ምሣሌ ነው ዶሮ

  • @onelove-fv3ct
    @onelove-fv3ct ปีที่แล้ว +1

    wa wr wb wendim sitawera kelitef bel

  • @mosthalimaakter7045
    @mosthalimaakter7045 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወድም አረጎዴስ ምድ ነዉ በአላህ

  • @malikasuleman3273
    @malikasuleman3273 6 หลายเดือนก่อน

    M

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sssssss3357
    @sssssss3357 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩሙሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @ElhamKeder
    @ElhamKeder ปีที่แล้ว

    ወንድሜ በአላህ ይሁንብክ በህልሜ ዘንዶ አየሁኝ ግን ሆዱ ተወጥሮ ነበር የሆነ ነገር ውጦ ነበር

  • @hayatAli-cl9lt
    @hayatAli-cl9lt ปีที่แล้ว +1

    ያረቢ ዛሬ በእባብ ተከብቤ ነው ያደርኩት😢

    • @belig_tv01
      @belig_tv01  ปีที่แล้ว

      አይዞን ጠላቶችሽን አላህ እንድትጠነቀቂ ይሆናል ያሣየሽ

    • @أمعمار-ع2ص
      @أمعمار-ع2ص 5 หลายเดือนก่อน

      ወላሂእኔምዛሬየአላህ እጨትላይሆኖሙገድአላሳልፍምብሎእናቴጋ ሆነን

  • @zabormoshi4982
    @zabormoshi4982 ปีที่แล้ว

    በህልሜእባብያሯሩጠኛ

  • @ኢክሪምነጅሙ
    @ኢክሪምነጅሙ 7 หลายเดือนก่อน

    አሰላም አለይኩም እንዴት ነህ ወንድማ አላህ ይጨምርልል እኔ አረብ አገር ነኝ እና ያየሁት እባብ የመዳሜ ሆኖ ነው ያየሁት እና አጭር ነበር እና እኔ እየተከተለ እየረዘመ መጣ እና እኔ በበሩ ገደልኩት እና ደም እጄ ጭምልልቅ አለ እና ነፍሱ አልወጣም ግን ቆራረጥኩት እና እኔ ጥቆር ልብስ ለብሼ ነበር ባላህ ዝም አትበለኝ ፍታልኝ

  • @inspire4433
    @inspire4433 7 หลายเดือนก่อน

    ኑጉስን ደጋግሞ ማየት

  • @kamissatube1037
    @kamissatube1037 ปีที่แล้ว

    Tekeklgna fechi new

  • @tigtig1274
    @tigtig1274 6 หลายเดือนก่อน

    በህልምየፍየልልጃችማየትነውምንደነው

  • @othmanothman9155
    @othmanothman9155 ปีที่แล้ว

    አሰላማሌኩም እቦክህ እሄን ህልም ፍታልኝ ጊንጥ ሲንድፍ አየሁ

    • @belig_tv01
      @belig_tv01  ปีที่แล้ว

      ከይር ነው ኢንሸአላህ ግን በኢባዳ በርቺ

  • @Shamsa-h5x
    @Shamsa-h5x 4 หลายเดือนก่อน

    እኔ በመደሜ ሰሎን ለይ የትረሱን ጨርቅ ተጠቅልሎ እየተጨዋተ አዬውኝ ዋንድሜ ኒገረኝ

  • @zahareahmad7812
    @zahareahmad7812 9 หลายเดือนก่อน

    መጽሀፉን ጠቁመኝ

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 ปีที่แล้ว

    Be Allah meleseleg eni zare be helemi segarayen ke cheka gare sekebiee ayehu

    • @belig_tv01
      @belig_tv01  ปีที่แล้ว

      ዱአ አድርጊ ሲስተር

  • @ሠሚራይማምእብራሂም
    @ሠሚራይማምእብራሂም 11 หลายเดือนก่อน

    ወድም መልስልኝ በህልሜየማቃትልጅ በጣም ወፍራም እባብነውትበላ አየሁኝ

  • @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
    @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ 8 หลายเดือนก่อน

    እኔ ተጠቅልሎ ተኝቶ እዳያየኝ ሰሸሸ ይሱ በጎን እኔ በጎን እንሄዳለን ክዛ ሸሸቸ አባቴ መሬት ሰደረሰ እዛዉ ይቀራል እኔ ግን አላመንም የሚመጣብኝ ይመሰለኛል ክዛ የሆኑ ሰወች ነበረ ድረሱልኝ ሰል አይዞሸ ሲሎኝ የሆነ ትንሸ ልጂ የአባቴ እረሻ አጥረ ላይ ተኝቶ የሞተ መሰልኝ ሰደነግጥ ይነሳና ልጠብቅሸ ነው የመጣሁት ሲለኝ ሌላ እባብ ነጭና ጭቁረ የተቀላቀለበት ይመጣል ክዛ ነቃሁ

  • @سميرةبننعلي
    @سميرةبننعلي 3 หลายเดือนก่อน

    ለምን ስእሉን ትለጥፋለህ ላዳምጥ ነበር ስእሉን ሳይ ፈራሁ ቀን ያየሁትን ማታ ያስጨንቀኛል አኡዝብላ

  • @yewubnigatu
    @yewubnigatu 7 หลายเดือนก่อน

    የእባብ ስጋ መብላት የበሰለ እና እንዴት ይህን የእባብ ስጋ በላሁ ብየ ስገረም አየሁ ምንድነው::

  • @hidrasuliman8982
    @hidrasuliman8982 ปีที่แล้ว

    Aslam walikum እኔ በህልሜ ዳሀዋ ሳደርግና ሰለዋት አድርጉ እያልኩ የረሱልን ስም እያነሳው ደጋግሜ ሰለዋት እያልኩ ያሉትን ሰዋች ሰለዋት አድርጉ እያልኩ አየውት ምን ይሆን?

  • @hayatali8594
    @hayatali8594 ปีที่แล้ว

    ውሉም ላይ አዳመጥኩ ግን ምንም አልገባኝም እኔ በህልሜ።እባብ ስጠበጠምብኝ አየሁ ግንንምንድነው ፍቸ ምንም አልገባኝም

  • @othmanothman9155
    @othmanothman9155 ปีที่แล้ว

    አሰላማሌኩም በህልሜ የማቃት ሴት በቢላ ልትወጋኝ ስትል አብሮት ያለውን ሰው አላቀውም ከዛም ልትወጋኝ ስትል ልጄ ጮሆ አስጣለኝ

  • @hananyimam6697
    @hananyimam6697 ปีที่แล้ว

    እኔ ልጀን ታቅፌው እንባብ ሊነድፈን ስናመልጥ ግራ እጀን ነደፈኝ እጄም ደማ

  • @fatumamohimmeb
    @fatumamohimmeb 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰለም አሊኩም ወድሜ የኔን ህልም ፋቲልኚ የታጨደ ሳደ ዪዘ እህደሁ አረንጉደ እባባ እዪዘሁት ሳደ ላይ ተጠመጠመ ከዚ ሲየዉ ስደዉን በዪዘሁበት እጁን ነከሰኚ ኩዚ አጥንቲ ደቀቀ ከዚ ደማ ምድነዉዉ በአላህ መልስልኚ ስሙትልህ

    • @belig_tv01
      @belig_tv01  2 ปีที่แล้ว

      እረ እህት እኛ ህልም መፍታት አንችልም የተፈታውን በሀዲስ ላይ ያለውን ማስተላለፍ እንጂ

    • @belig_tv01
      @belig_tv01  ปีที่แล้ว

      በዱአ በርቺ እህት ከይር ነው አብሽሪ

  • @reyyan7550
    @reyyan7550 ปีที่แล้ว

    ሶስት ፊት ያለው ቁመቱ አጠር ያለ

  • @munatalegn8971
    @munatalegn8971 ปีที่แล้ว

    በህልም መከተፊያ ይዞ ይመጣና ቢላውን ብቻ ይሰጠኛል

  • @ObsituAhmed-sm4eo
    @ObsituAhmed-sm4eo 7 หลายเดือนก่อน

    ግማሹን እባብ ግማሹን ሰው ማየት

  • @rotanarrrrrrrrcell3698
    @rotanarrrrrrrrcell3698 ปีที่แล้ว

    0

  • @temraalebachew6398
    @temraalebachew6398 ปีที่แล้ว +1

    አረ በሬ ላም በህልሜ በተደጋሚ አያለሁ በፈጠረህ አጥንተህ ንገረኝ!!!!!

  • @ኡሙያህያ
    @ኡሙያህያ ปีที่แล้ว

    እኔ እባብ ስገድል ነዉ ያየሁት

    • @belig_tv01
      @belig_tv01  ปีที่แล้ว +1

      ጠላትሽን እያጠፋሺው እንደሆነ አመላካች ነው

    • @Aየሀሮዋ
      @Aየሀሮዋ ปีที่แล้ว

      እኔም እሰከ ፈተልኝ ወንዲሜ አንዲት ልጁ አልቀትም ግን እሱ በተራ የዝ አበረኝ ነበረች እሱ ፈረተ ተይ ግብ እኔ በተራን ተቀባይ ሁለቱንም ግደልኩት በግሬ እረግግጭ ነግረኝ በአላህ

    • @AbubekerMekonene
      @AbubekerMekonene ปีที่แล้ว

      ስላማሌኩም ውድሜ ቀጭን ሁለት እረጃጅምእባቡ ወደኔስመጡብኛ በድንጋየ አየተከላከልኩ የሆነስውዬ አየታየኛም ቀጭን ጦር የሰጠኛና በዚ በለው የለኛል ተቀብየ አንድን ገደልኩት ከዛ አንደኛው ዘሮ ሰየመልጠኛ ወርውሬ ወገቡን አቆሰልኩት ግን አመለጠኛ በአላ ፍታልኛ

  • @ethiopianlove-fs9hl
    @ethiopianlove-fs9hl ปีที่แล้ว

    መቸም ኮመት አትመልሱም አዳንዶቹ ዩቱበሮች እናማ ወዲም በመናቤ በተዴጋጋሚ እውር ሁኜ አይ ነበር ባለፈው ጂኒ ይዞኝ ነበር እዴለቀቀኝም እዳለቀቀኝም ሁለት ልብ ነኝ እናማ አይኔን ወዴስማይ ሳይ አምስት ጣቶች ይጋርዱኛል ይጎርብጠኛል ይወጋኛል በአላህ መልስልኝ ምናይባት ማስጠቀቂያ ይሆንስ 😢

    • @belig_tv01
      @belig_tv01  ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ እህት በዱአ በርቺ