"ከአቡሽ ጋር አንድ ሙዚቃ መስራት እመኛለሁ" ቆይታ ከድምፃዊ ታሪኩ (ዲሽታ ጊና ) እና አቡሽ ጋር /በእሁድን በኢ.ቢ.ኤስ/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.ย. 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane .
    It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
    The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
    It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
    #EhudenBeEBS​​​​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​​​​ #InfotainmentShow_EBSTV​​​ #AsfawMeshesha_EBSTV​​​

ความคิดเห็น • 2.1K

  • @user-ys8rl3cr5v
    @user-ys8rl3cr5v 3 ปีที่แล้ว +410

    እኔን አጀቴን በላው ያለ እድሜህ ለመከራ ወንድምህ አማጣትህ ያለ እድሜህ ሱስ ውስጥ መግባት አጀቴን በለኝ ጌታሆይ 😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-hl2rd4ux1x
      @user-hl2rd4ux1x 3 ปีที่แล้ว +1

      😭😭😭😭

    • @Agtubecookinganddesign
      @Agtubecookinganddesign 3 ปีที่แล้ว +1

      ዉዴ አዲስ የምግብ አሰራር ቻናል ነው ቤተሰብ እንሁን

    • @tamaretmo1398
      @tamaretmo1398 3 ปีที่แล้ว +1

      ታሪኩ እግዚሀብሄር ይስጥክ

    • @tamaretmo1398
      @tamaretmo1398 3 ปีที่แล้ว +1

      አቡሽዬ ጥሩ ቦታ ያድርስክ

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 3 ปีที่แล้ว +3

      በጣም ያማል ወላሒ እናት ከሌለች ሒዮት ባዶ ነው የሚባለው እውነት መሆኑ በዚህ ልጅ አየሁት

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u 3 ปีที่แล้ว +203

    ይሄ ልጅ ነው አንጀቴን የበላኝ እኔ
    ከምር ለመጀመሪያ ጊዜ ከልጁ ነው የሰመሑት እድግበልየኔማር🙏🙏😘😘

    • @ruya8013
      @ruya8013 3 ปีที่แล้ว +1

      comment mesaf aydekmeshma

    • @hanabekelakasa7006
      @hanabekelakasa7006 3 ปีที่แล้ว +1

      ዘፈኑ ከወጣእኮ አመት አልፎታል አቡሸነው ዙፋኑን ያሰተዋወቀለት❤❤❤

    • @eagle4452
      @eagle4452 3 ปีที่แล้ว

      እኔም

    • @someone4913
      @someone4913 2 ปีที่แล้ว

      Hi

    • @someone4913
      @someone4913 2 ปีที่แล้ว

      @@eagle4452 hi

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 3 ปีที่แล้ว +202

    ዲሸታ ጊና በውስጡ ያሉ መልዕክት ውስጤ ነው በጣም አስተማሪ ነው ታሪኩ እናመሰግናለን የአዳም ዘር በሙሉ ወንድሞቼ የሄዋን ዘር በሙሉ እህቶቼ እወዳችኋለሁ ❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ከፍ ትበል 🇪🇹

    • @emutyu7395
      @emutyu7395 3 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር. ያሳድግህ. አቡ

    • @emutyu7395
      @emutyu7395 3 ปีที่แล้ว +1

      እሁሁሁሁሁሁሁፍፍፍፍፍ. የኔ ጌታ. ከዚህም. መንፈስ. ያውጣህ አቡ

    • @shegerketema6622
      @shegerketema6622 3 ปีที่แล้ว

      ETHIOPIAAWINET YATSEDKAL?

    • @Agtubecookinganddesign
      @Agtubecookinganddesign 3 ปีที่แล้ว +1

      ዉዴ አዲስ የምግብ አሰራር ቻናል ነው ቤተሰብ እንሁን

    • @aregashgebr344
      @aregashgebr344 3 ปีที่แล้ว

      አሜን የኔ ውድድድድ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌👍👍👍💪💪💪💪💪

  • @yimer2543
    @yimer2543 3 ปีที่แล้ว +45

    ሀገሬ ብዙ ልጆቿን በጎዳና ህይወት ላይ እያጣች ነው
    የብዙዎች ሀገር ናት ጥቂቶች የእነሱ ብቻ ትመስላቸዋለች ፍቅር ይስጠን ከሁላችንም በቂ ናት እማማ ኢትዮጵያ 💚💛❤️

  • @yohanesa7728
    @yohanesa7728 3 ปีที่แล้ว +17

    ለደቡብ ህዝቦች ትልክ ፍቅር እና ክብር አለኝ:: ጠንካራ ሰራተኛቸ እና ባህላቸውን ጠባቂዎች ናቸው:: ታሪኩም ትልቅ ስራ ነው የሰራሀው:: I luv it!

  • @TheEthiopianHeroes
    @TheEthiopianHeroes 3 ปีที่แล้ว +82

    ታሪኩ ጀግናችን
    እውነትም የፍቅር ሀይቅ ነህ
    እንድህ ከዳር እስከ ዳር የአድናቂዎችህ መብዛት ሚስጥሩ ሌላ ምንም አይደለም
    ስለ ፍቅር ስለ አንድነት ሁሉን በሚያግባባ ቃል ስለሰብክኸን ነው ❤💚💛

  • @rahelgirma1893
    @rahelgirma1893 3 ปีที่แล้ว +128

    ኢቢኤሶች ትልቅ ነገር ነው ያደረጋችሁትና ታላቅ ምስጋና ይድረሳችሁ። ይሄ ነው ወገን ለወገን ደራሽነት። ኢትዮጵያዊነት!❤🇪🇹

  • @emuhabeshawit3779
    @emuhabeshawit3779 3 ปีที่แล้ว +116

    የኔ አባት ልጁ አንጀቴን በላው በዚህ እድሜው የተሸከመው ነገር ከአላህ ውጭ ማን ያውቃል አይ የእናትን ሞት ጎደሎ አውቀዋለሁ ግን ዛሬ አልሃምዱሊላህ

    • @rabiayemam9398
      @rabiayemam9398 3 ปีที่แล้ว +9

      በትክክል እናት ለምን ትሙት ትሂድ አጎንብሳ ቅማል ታነሳለች በጨለማ ዳብሳ ተብሏል ተረቱም እህቴ 😭😭😭

  • @lidiyageremew7799
    @lidiyageremew7799 3 ปีที่แล้ว +37

    ትምህርት የሁሉ የገር ቁልፍ ነው ብቻል አካውንቱ ብር ከገባ የራሱ መምህር ቢቀጠርለት እያግባባ የሚያሰተምር ጥሩ ነበር ። ወንድሜ ነጋ ተባረክ ሁላችሁም ሲያሳዝን💔😢🙏

    • @mariaabb6707
      @mariaabb6707 3 ปีที่แล้ว +1

      Batam

    • @berhanugashu4095
      @berhanugashu4095 3 ปีที่แล้ว

      @@mariaabb6707 `q``p8

    • @betelehemdagnaw5173
      @betelehemdagnaw5173 3 ปีที่แล้ว

      ጠጨከኸኸከኸከከነሐሐለለሐመሰሸቀቆቅቄ ቂቂቂቃቄ ቋቋቋቄቄዓዔዕዖ

    • @nonamanomamam1102
      @nonamanomamam1102 2 ปีที่แล้ว

      ታሪኩ እወድሀለሁ ኑርልኝ

  • @eriboy2421
    @eriboy2421 3 ปีที่แล้ว +34

    Love from Eritrea 🇪🇷 ❤️🇪🇹 peace and prosperity Ramadan Mubarak 🌙

  • @kiya5113
    @kiya5113 3 ปีที่แล้ว +698

    ይሄን ህፃን ሳየው እንባይ ይመጣል ዘፈኑንም ያወኩት በሱ ነው አብሽዬ እደግ በልልኝ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ፈጣሪ

    • @hiwetbekele5000
      @hiwetbekele5000 3 ปีที่แล้ว +11

      እኔም ገና ሳየው አለቅሳለሁ 😢

    • @sofitube8497
      @sofitube8497 3 ปีที่แล้ว +4

      Yene misikn

    • @dagnurasdagnu6218
      @dagnurasdagnu6218 3 ปีที่แล้ว +2

      yene mar anteko Gena lj neh remarlgn tmrt attla benzil tozi sil azenku geta edg yargh

    • @user-to4nk6eo3k
      @user-to4nk6eo3k 3 ปีที่แล้ว +4

      ወላሂ እኔራሱ በጣም ያሳዝነኛል ወዲሙንእራሱ አይቸዋለሁ ልብይነካል አላህ ትልቅ ደረጃላይ ያዲርሰው አቡሺየ ወዲሜ እዲግበል

    • @user-ys8ld3qh3d
      @user-ys8ld3qh3d 3 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው ያሳድገው የሰማይ አሜላክ

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 3 ปีที่แล้ว +22

    ዲሽታጊና ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹የተወደዳችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆሳህና በአል በሰላም አደረሳችሁ🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

    • @alemoalmaz2311
      @alemoalmaz2311 3 ปีที่แล้ว

      አመን አመን አሜን🙏🙏💚💛❤

  • @ganzeinfache4638
    @ganzeinfache4638 3 ปีที่แล้ว +29

    ኡፍፍፍፍፍፍ ነብስ የሆነ ዘፈን❤ 👍👍👍👍 ኢትዮጵያ እኮ ነብስ የሆነች ሀገር ናት እባካችሁ እንፋቀር🙏🙏🙏

  • @eyu6354
    @eyu6354 3 ปีที่แล้ว +4

    ሙዚቃዉን የሰማሁት ለመጀመሪያ ግዜ በሕፃኑ ልጅ ነው ቢሆንም በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ሰላም እና ፍቅር ለሀገራችን ይስጥልን

  • @user-mp7zx3oq4x
    @user-mp7zx3oq4x 3 ปีที่แล้ว +2

    ወንድማችን ታሪኩ ምናልባት ለኢትዮጵያዊያን ፈውስ አድርጎ አስነስቶህ ይሆን? ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ። ተባረክ

  • @mahletnegash1190
    @mahletnegash1190 3 ปีที่แล้ว +46

    ልጄን አይኔ ይጠፋልህ አባት እናት ከሌለ እንዲ ነው እግዝያብሔር ታሪክህን ይቀይርልህ የኔ ጌታ 🙏🏽

  • @semutube8222
    @semutube8222 3 ปีที่แล้ว +122

    ዩቲዩብን እንዲህ ለመልካም ነገር ብትጠቀሙበት የት በደረስን ነበር በአላህ
    ነጋዬ ተባረክ❤

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 3 ปีที่แล้ว +36

    ምርጥ ዘፈን ከጊዜው ጋር የሚሄድ ነው ጌታ ይባርክህ

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 3 ปีที่แล้ว +2

    አቡሽ፣ ልብን የሚነካ ህፃን፣ ሙሉውን ፕሮግራም አይኔ በእንባ እየተጋረደ አየሁ።
    ebs እግዚአብሔር ይስጣችሁ።

  • @dajk1214
    @dajk1214 3 ปีที่แล้ว +7

    ቸሩ መዳኒአለም ሆይ የተጣለን ማንሳት አይሳንህምና ይህንም ህፃን በምክንያት ስላነሳከሁ ከልቤ አመሠግንህ አለሁ

  • @ggu7108
    @ggu7108 3 ปีที่แล้ว +73

    አየ እናት እነቱ ብኖር ከቤት አይወጣም ነበር ሆደ ነው የተማታው እናቴ ጤናዋ እድመለስልኝ በዱአ በፅሎት አስቧት አደራ መልክቴ ነው

    • @emu9815
      @emu9815 3 ปีที่แล้ว +2

      Fetari chirso yemarchw

    • @alamir4938
      @alamir4938 3 ปีที่แล้ว +2

      አላህ በዚህ በተከበረው ረመዳን ወር ሙሉ አፍያዋን ይመልስላት

  • @shinbradada6322
    @shinbradada6322 3 ปีที่แล้ว +15

    ነጋ እግዚአብሔር ይባርክህ አቡሽ እግዚአብሔር በጥበቡ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @user-do7ns6uo4f
    @user-do7ns6uo4f 3 ปีที่แล้ว +22

    ይሄ ድህነት ስንቱን ያሳያል😭😭እንግዲህ ቀሪ እድሜው እግዚአብሔር ይርዳው

    • @Agtubecookinganddesign
      @Agtubecookinganddesign 3 ปีที่แล้ว

      ዉዴ አዲስ የምግብ አሰራር ቻናል ነው ቤተሰብ እንሁን

  • @gelilaabisolom133
    @gelilaabisolom133 3 ปีที่แล้ว +27

    I can't stop crying 😢😢😢 his such a young boy ❤️ specially when he talk about his brother he touch my heart 😢😢 May god protect him🙏🙏🙏Yene konjo geta yasadege 😢😢😢❤️❤️❤️❤️

  • @bezaadmasu4053
    @bezaadmasu4053 3 ปีที่แล้ว +19

    አንተ ልጅ አንጀቴን በላኸዉ እናት ከሌለች ሕይወት ከባድ ነው 😢😢💔 የኔ ማር ፈጣን ዘመንህን ይባርክ ♥️♥️♥️

  • @user-ih7fq8fv4z
    @user-ih7fq8fv4z 3 ปีที่แล้ว +52

    ማነው ልጁን ሲያዬ በደስታ የጮኸ❤❤❤❤ ታሪኩ በማሪያም እርዳው እኛም በተቻለን እንረዳሀለን🙏

  • @AbyssinianTube
    @AbyssinianTube 3 ปีที่แล้ว +14

    ደቡቦች ልዪ ናቸው የዋህና ቅን ህዝብ
    እወዳችዋለሁ 💕

  • @user-gp8lc3yl3e
    @user-gp8lc3yl3e 3 ปีที่แล้ว +72

    እኛ ደቡብቦች ፍቅር እኮ ነን💚💛❤️🇪🇹ንፁህ ኢትዮጵያዊ

    • @tagayhabtamu430
      @tagayhabtamu430 3 ปีที่แล้ว +2

      እኛ ምናምን አትበሉ እንግዲህ ራስህን ቻል

    • @user-ni3nw4no5n
      @user-ni3nw4no5n 3 ปีที่แล้ว +3

      በጣም የደቡብልጆች ፍቅርናቼው

    • @sifanbr4499
      @sifanbr4499 3 ปีที่แล้ว +1

      Debubim endi malet jemere are tewu oro amara tigrew erasu altekemenim

    • @user-ut6gz8od3r
      @user-ut6gz8od3r 3 ปีที่แล้ว +3

      በትክክል ሌሎቻችንም በተለይአማራ ኦሮሞ ትግሬ አላህ ምረቱን የውርድልን ከደቡብ እንማር ኢትዮጲያዊነትን

    • @NORTAMRAT
      @NORTAMRAT 3 ปีที่แล้ว +1

      በሚገባ

  • @mesfintsadiku
    @mesfintsadiku 3 ปีที่แล้ว +26

    Thank you for having them on your show. I don't know how you could feel comfortable having one of your guests standing, while all of you are seated.

    • @mekit.mariam3198
      @mekit.mariam3198 3 ปีที่แล้ว

      was thinking the same. Tariku neber tenesto maskemet yalbet thou. This two ( Nega and the kid) did him a huge favor

    • @almazhafte8187
      @almazhafte8187 3 ปีที่แล้ว +1

      @@mekit.mariam3198 Tariku? No.
      Tariku is a guest not a host. The host has to comfort the guests.
      I believe you agree with me.
      Thank you Tariku for this wonderful
      Love message. Msy God bless you more.

    • @cubadebesai1356
      @cubadebesai1356 3 ปีที่แล้ว

      This is what is dragging Ethiopia backwards. Ethiopia still suffers of feudalistic and slavery elements in it's social fibers. Slavery was openly carried out upto the late 70s in Ethiopia. Nega, the gentleman standing is a great benefactor, infact worth more as a human and a citizen than the two announcers ( the announcers do all this for money). An Ethiopian civil engineer once told me in Canada, in a restaurant proudly that his parents had two slaves when he was a child. I felt uncontrollable pain inside my head and told him to leave the table immediately. Fortunately he did.

    • @mekit.mariam3198
      @mekit.mariam3198 3 ปีที่แล้ว

      @@cubadebesai1356 I know what you mean but what has slavery got to do with this?? this is just a poor decision made by the hosts

  • @asterkiros2549
    @asterkiros2549 3 ปีที่แล้ว +7

    እንደ ነጋ ያለ ሰው ለኢትዮጰያ ያብዛላት ነጋ በርታ እግዚአበሔር ያሰብከውን ያሳካልን!!

  • @user-fc4hk6nd8v
    @user-fc4hk6nd8v 3 ปีที่แล้ว +597

    ማነው እደኔ የህፃኑ ሂወት አሣዘነው??? ዘፍኙ ግን የዋህ ይመስላል።

    • @lidyamamo5918
      @lidyamamo5918 3 ปีที่แล้ว +3

      Gena bik sil alekesku.

    • @Agtubecookinganddesign
      @Agtubecookinganddesign 3 ปีที่แล้ว

      ረመዳን ከሪም ዉዴ አዲስ የምግብ አሰራር ቻናል ነው ቤተሰብ እንሁን

    • @kefyalewaynadis7191
      @kefyalewaynadis7191 3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም

    • @kkooohhh3833
      @kkooohhh3833 3 ปีที่แล้ว +1

      Good

    • @asrat7146
      @asrat7146 3 ปีที่แล้ว

      መልእክቱም ትልቅ ነው መንፈሳዊ

  • @TheEthiopianHeroes
    @TheEthiopianHeroes 3 ปีที่แล้ว +96

    እንደ ነጋ ያሉ ቅኖችን ሺ እጥፍ ያብዛልን

  • @Fre-ye-teddy-afro
    @Fre-ye-teddy-afro 3 ปีที่แล้ว +21

    እውይ አቡሽዬ ገና ብቅ ሲል እንባዬን አመጣው😭የኔ አባት ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድስስ🙏

  • @letarikabebe
    @letarikabebe 3 ปีที่แล้ว +1

    EBS በተለይ አስፋው መሸሻ በጣም በሳል ምርጥ ነህ። ለሰው በተለይ ለህጻናት የሚደረግ እርዳታ የተረጂነት ስሜት እንዳንፈጥር ጥንቃቄ ይፈልጋል።

  • @chelseaforever9905
    @chelseaforever9905 3 ปีที่แล้ว +5

    God bless you ታሪኩ 🙏🙏 , You are humble man Really keep going your good job 🇪🇷🇪🇷.

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl 3 ปีที่แล้ว +13

    የኔ አባት አቡሽየ እድግ በል
    በእውነት ኢቢሲ በጣም እናመሰግናለን
    ነጋንም ሳላመሰግንም አላልፍም ❤️

  • @ethiolove7219
    @ethiolove7219 3 ปีที่แล้ว +301

    ዲሽታ ጊና
    እኔና አዳም አንድ አባቴ፣
    አንቺና ሄዋን አንድ አጥንቴ፣
    ታድያ....
    ይዤ የመጣሁት ይዤ ምመለሰዉ
    አንድም ነገር የለም፣
    ታድያ.....
    ምርጡ ዘር እንክርዳድ ማነው ያለው
    ምነው
    የምድር ስራ እንጂ ሚያስጠይቅ
    በርሱ ፊት ስንቆም ዘር አያፀድቅ።
    አይይይ.....
    ሚያጥባት የለ ሚጠርጋት የለ
    ሰማይን እያት አቤት ማማሯ፣
    አይይይይ......
    ወይኔ ምድር ወይኔ
    እኔ ካንቺ አንቺ ከኔ፣
    ፍቅር ጠፋ ፍቅር ጠፋ
    ዘምበል ብለህ እያ፣
    አንዱ አባቴ
    አዳም ወንድሜ
    እኔና አዳም አንድ አባቴ
    እኔና ሄዋን አንድ አጥንቴ
    እኔ ከዛ መጣሁ
    አንቺም ከዛ መጣሽ
    አንተ ከዛ መጣህ
    መሃል ምን ገባ

    • @user-kz7jg6ck6u
      @user-kz7jg6ck6u 3 ปีที่แล้ว +1

      እረ አልበም መሆኑ ነው😂😂💕

    • @asrat7146
      @asrat7146 3 ปีที่แล้ว +6

      አንተ !ሽምድደሀው የለ እንዴ!

    • @shidenmesfnto2014
      @shidenmesfnto2014 3 ปีที่แล้ว +8

      ኡፍ...
      በማሀል መን ገባ
      የምለው i think ሰይጣን ገባ

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 3 ปีที่แล้ว +2

      Cool

    • @emug2223
      @emug2223 3 ปีที่แล้ว +1

      Getmwonne ante yewtww yemmsllae.

  • @user-kx9he3is6b
    @user-kx9he3is6b 3 ปีที่แล้ว +22

    ኡፍፍ የኔ ጌታ አንጀቴን በላው😭😭ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስክ

  • @Mwa584
    @Mwa584 3 ปีที่แล้ว +4

    የእኔ ጌታ ሀቡሽ ሰላየሁት ደስ ብሎኛል👍👍👍 😘😘😘😘😘

  • @tubitubi8818
    @tubitubi8818 3 ปีที่แล้ว +11

    እኔ እንደዚህ ልጅ በህይወቴ ያስለቀሰኝ የለም እፍፍ ያስጠጋኽው ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥክ እህህህ ማን እንደ እናት እናቱ ብትኖረ እንዲ አይሆንም ነበር ህይወት ፈተናዋ ብዙ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 3 ปีที่แล้ว +52

    This man the truth original Ethiopian! he has good heart💜!
    good music 🎼!
    God bless him and his family ! the boy also stay away the drug !keep up ☝🏾One Ethiopia !one nation💪🏾🙏🏾👍🏾✌🏾🇪🇹🕊💚💛❤️

  • @yutinasstiktok2120
    @yutinasstiktok2120 3 ปีที่แล้ว +314

    እስት አንዴ ለድሽታጊና 👍👍👍

  • @lijheni4291MisganewTadewos
    @lijheni4291MisganewTadewos 3 ปีที่แล้ว +26

    እውነት ለመነገር እኔ ዘፈን አልውድም ግን ዲሽታጊናን ደግሜ ደገግሜ ነው የሚያደምጣው
    ረጅም እድሜና ጤና ለአቡሽና ለታርኩ

  • @togetherasone6448
    @togetherasone6448 3 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ የሆነ ኢትዮጵያዊ ዜጋ👍👍!! እንዳንተ ያለ አስተዋይ ሰው የሆነ ሰው ያብዛልን!! መልካም ሰው ተተኪ አያጣም !! ይትባረክ እንደ ስም ተባረክ, እደግልን ለቁምነገር ያባቃህ!!

  • @MSoowa
    @MSoowa 3 ปีที่แล้ว +9

    We are learning patriotism from you, brother's Ethiopians, unity and unity of Ethiopia is very important Big love from Sudan🇸🇩✊🏾

    • @sasnuri
      @sasnuri 3 ปีที่แล้ว

      Thanks bro, we love our Sudanese neighbors ,one east Africa

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 3 ปีที่แล้ว +26

    ወይኔ ሙዚቃው እኮ የታወቀው በዚህ ልጅ ነው 😍"" እድግ በለ የኔ ማር ዘፍኝ እራሱ ምረጥ ኢትዮጵያዊ ፀድት ነው

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 3 ปีที่แล้ว +70

    የአላህ ይሄንልጅ ከቤዝል አዉጥቶ ትልቅ ደረጀ ደርሶ የምናይ ያርገን

  • @tube3507
    @tube3507 3 ปีที่แล้ว +37

    የምድር ስራ እንጂ የሚያሥጠይቅ
    ከአላህ ፊት ስንቆም ዘር አያፀድቅ
    አቡሽ የኔ ማር😭አላህ ይቅረፍልህ ሱሱን የቤንዚሉን ባባዬ

    • @user-wq1xp5mk4y
      @user-wq1xp5mk4y 3 ปีที่แล้ว

      ቤንዝል
      ምንድ ነው

    • @tube3507
      @tube3507 3 ปีที่แล้ว

      @@user-wq1xp5mk4y ጋዝ መሠለኝ የመኪና 🙄

    • @zenikabtiymer4167
      @zenikabtiymer4167 3 ปีที่แล้ว

      Amen

  • @al-dani3458
    @al-dani3458 3 ปีที่แล้ว +7

    መልካም ሰው እና ሰውን መርዳት የሚችሉ ሰዎችን አየን ፈጣሪም ፈጥሮዋቸዋል። ገና ብዙ እናያለን
    እኛንም መልካም ያድርገን🙏

    • @Halwi-g7h
      @Halwi-g7h หลายเดือนก่อน

  • @alikoree5280
    @alikoree5280 3 ปีที่แล้ว +2

    እውነት እውነት ይላለው ኢቢስ ከፍተኛ ሥራ ስራ ስለ ሠራቹ ከልብ የመነጨ ምስጋና አቀርብላቿለው ።አቡሽም ለዚህ ማብቃቱ በማየቴ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል በተረፈ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርሰው ።

  • @yonahevan7486
    @yonahevan7486 3 ปีที่แล้ว +45

    ኢትዮጵያዊንት ያለው ደቡብ ነው ስልህ
    ለሰሜን ኢትዮጵያ ምረቱን አምጣላቸው

    በምክናይት መከራከሪያ ያስፈልጋል
    ሰድብ Rip

    • @tarikenisra5662
      @tarikenisra5662 3 ปีที่แล้ว +1

      ወንድሜ ልክ ነህ አማራ ሳይቀር በዘር ከረጢት ውስጥ ገባ

    • @shegerketema6622
      @shegerketema6622 3 ปีที่แล้ว

      ETHIOPIAWINET SELMIYATSEDK NW?? KKK

    • @zekiyanasre613
      @zekiyanasre613 3 ปีที่แล้ว +2

      ትክክክል ወላሂ እኛ ደቡቦች በዘር አንጣላም በስ ኢትዮጵያ

    • @hayuhussen5280
      @hayuhussen5280 3 ปีที่แล้ว

      @@zekiyanasre613 😅😅😅😅😅

    • @hayuhussen5280
      @hayuhussen5280 3 ปีที่แล้ว +1

      @@zion21163 👎👎👎👎👎👎👎

  • @yonasbelay7583
    @yonasbelay7583 3 ปีที่แล้ว +11

    ዛሬ እንግዶቻችሁ በጣም አሪፍ ናቸው ከጎዳና እስከ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ለመድረስ የሚቲገሉ ልጆች ናቸዉ

  • @user-vu5gp2qe8c
    @user-vu5gp2qe8c 3 ปีที่แล้ว +23

    ይኤ ልጅ ላይ ብዙ መስራት ያስፈልጋል ሱሱን መተዉ አለበት ለምሳሌ ያሬድ ነጉ ከጎዳና ያነሳዉ ልጅም ያስቸግር ነበር ነጋ እግዚአብሔር ይባርክክ በዚ አጋጣሚ ነጋ ቲዩብን ሰብስክራይብ አርጉ በዚህም መርዳት ይቻላል

  • @busyline827
    @busyline827 3 ปีที่แล้ว +7

    ያ አላህ መጨርሻችንን አሳምረልን ለዚህ ልጅ ቤተሰብ ትሆኑት ዘንድ ዱአየ ነው

  • @enattube5399
    @enattube5399 3 ปีที่แล้ว +79

    ከጎዳና ላነሳኸው እግዚአብሔር ኣምላክ ችግርህ እና ሀጥያትህ ያንሳልህ🙏

    • @kasyekas889
      @kasyekas889 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/dDar6XZFxpU/w-d-xo.html

  • @laylamohamed5358
    @laylamohamed5358 3 ปีที่แล้ว +40

    በሱ ፊት ስንቆም ዘር አያፀድቅም 🙏አላህዬ ሀገራችን ኢትዮጵያን ተመልከት ወደቀደመው ሰላማችን መልሰን💚💛❤

  • @kindyyesusi1085
    @kindyyesusi1085 3 ปีที่แล้ว +72

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ግን ላምን ይሁን አንጃቴ የታላዎሳ 😭😭😭ልጁን ስሳማው 😭😭

    • @alemlovely2130
      @alemlovely2130 3 ปีที่แล้ว

      Batm wendmun enatu gen balejintu ate eko sidege meni end mesimehu siseb asilekesign ehunt
      Yeleji teleki new seweri lez new anjet yemebelhu

    • @tegestejade2671
      @tegestejade2671 3 ปีที่แล้ว

      Eneme alkehe aleie 😭😭😭💔💔💔❤

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 3 ปีที่แล้ว

      የሰውነት ስሜት ነው

    • @sabamohammedsabamohammed3939
      @sabamohammedsabamohammed3939 3 ปีที่แล้ว

      Enam 😭😭

  • @ethiopiatenurelezelalemete6159
    @ethiopiatenurelezelalemete6159 3 ปีที่แล้ว +79

    እባካቹ ቤንዝል የሚስብ ትውልድ አናፍራ ሁላችንም ግዴታ አለብን እኔ በጣም ነው ያዘንኩት በዝህ ልጅ ሕይወት ስንት እፃናቶችን እናያለ 😭😭እረ ወዴት ወዴት!!!

    • @natebalgunners5522
      @natebalgunners5522 3 ปีที่แล้ว

      Mn adrgeh/sh takialesh snt lij ansteh takaleh

    • @masi6905
      @masi6905 3 ปีที่แล้ว

      batakekel

    • @user-rm4ep8lu7y
      @user-rm4ep8lu7y 3 ปีที่แล้ว

      ምን አይነት ቤንዚን ነዉ ግን የሚስበዉ ዉዶቸ ።😭😭😭ሂወት ግን በጣም ያሳዝናል 😭😭😭

    • @manalegsadick2561
      @manalegsadick2561 3 ปีที่แล้ว

      አንተትልቅሰውነህ።በእውነትየፍቅርአባትብለንሀል።
      ተባረክበእውነትልጆችህእድግይበሉልህ

    • @beautifulethiopia1125
      @beautifulethiopia1125 3 ปีที่แล้ว

      ግን ምንድነው ቤዚል ????

  • @talentworldwide9767
    @talentworldwide9767 3 ปีที่แล้ว +13

    ድምፃዊ ታሪኩ (ዲሽታ ጊና ) Amazing personality Great Music.

  • @edenyacob7580
    @edenyacob7580 3 ปีที่แล้ว +40

    I can't stop crying 😭 l know this boy will be great man in the future. Yene meskin abushye nega and tirku God bless you 🙏❤🇪🇷

  • @user-so2mo8jc8u
    @user-so2mo8jc8u 3 ปีที่แล้ว +87

    የኔ አባት እናት ትኖር ብትኖር ነው እሚሳዝን ህይውት አይኖርም ነበር 😭😭💔💔💔የእናቱ ሳያንሳን ወንድሞንም ማጣቱ ያማል በዚህ እድሜው እፍፍፍፍፍ እምላኬ አንት አባትም እናትም ሁነው ድንግል እናቴ ከእቅፍሽ አትለየው 😭💔💔💔😭😭

    • @nayimanayima7317
      @nayimanayima7317 3 ปีที่แล้ว +1

      😭😭😭አረ ሆዴን አታስብሱት ኮሜንቶች ኡፍፍ ፈጣሪየ ምስጋና ይገባው

    • @hhhbblvgbbkbb2020
      @hhhbblvgbbkbb2020 3 ปีที่แล้ว

      İngfh

    • @kebdaalem3245
      @kebdaalem3245 3 ปีที่แล้ว

      Wow God is good I can’t handle this so sad 😭

    • @mlove4025
      @mlove4025 3 ปีที่แล้ว

      💔💔💔😭😭😭😭

  • @tesfaneshiakane3012
    @tesfaneshiakane3012 3 ปีที่แล้ว +12

    በመላው አለም ለምትገኙ ኢትዮጵያዊያን ሰላማችሁ ይብዛላችሁ ለተቸገራችሁ ፈጣሪ ይድረስላችሁ እናት ሀገራችን ፈጣሪ ስላም ያድርጋት ኢትዮጵያዬ ኑሪልኝ በክብር💕

    • @sitiaissah6981
      @sitiaissah6981 3 ปีที่แล้ว +1

      ልጅቷ ስታምር👌👌👌✋🙏💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አቡሽ አይንሽ ነው በሉኝ ኧረ ምችት ድልት ይበላቹ

  • @user-cz1dl1fr2y
    @user-cz1dl1fr2y 3 ปีที่แล้ว +4

    የኔጌታ ይሄንልጂ ድምጡንስሰማ እባየን መቆጣጠር አልችልም😭😭😭😭እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስክ ባባየ

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 3 ปีที่แล้ว

    ኢ.ቢ.ኤስ በጠቅላላ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ አቤቱ ጌታሆይ በእነዚህ ምስኪኖች ላይ የዋሆች ላይ ፍቅርን ሰበክህ አቤቱ አቡሽን ታሪኩን ለዚህ ያበቃህ የኢትዮጵያ አምላክ ክብር እና ምስጋናP ይግባህ፡፡ ይሄንን ህፃን በምክኒያት ያከበርክ አምላክ ከወደቀበት ያነሣህ ክብር እና ምስጋና ይግባህ፡፡

  • @zelalemniguse6019
    @zelalemniguse6019 3 ปีที่แล้ว +3

    አቡሽዬ የኔ ጌታ ሲያወራ እራሱ ያሳዝነኛል ትልቅ ደረጃ እንዲደርስ ከልቤ ከልቤ እመኝልሀለው ♥♥

  • @danielchaemebo2280
    @danielchaemebo2280 3 ปีที่แล้ว +25

    I don't have words to express my feeling about Nega. He is a great man teaching us love in first place then sharing. He is so amazing. Let's be with him and support Nega. He could be a good instrument to reach out and rescue street children like Abush.

  • @user-jd9gv7zw4l
    @user-jd9gv7zw4l 3 ปีที่แล้ว +11

    ወላሂ አስለቀሰኝ ልጁ እህህህ በጣም ያሳዝናል
    ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃህ 😭😭😭😭😭😭

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 3 ปีที่แล้ว +57

    እኔ ሙዝቃ አልውድም ግን በዚህ ዘፈን አልቅሼ ልሙት ነው ምክንያቱም አሁን በአገራችን የሚደርገው ግፈና መካራ ለዚህ መልስ ይሆናል ብዬ እገምታለሁ እባካቹሁ አንድ ኢትዮጵያ አንድ ህዝብ እንሁን እባካቹሁ በኢትዮጵያ አምላክ ስም እጠይቃለሁ እኛ የሚያምርብን አንድ ስንሆን ነው ።

    • @asrat7146
      @asrat7146 3 ปีที่แล้ว +1

      ሙንፈሳዊ ሰለሆነ ነው

    • @sifanbr4499
      @sifanbr4499 3 ปีที่แล้ว +1

      Ewunet enem yihe gin betam new miyaslekisengi

    • @user-rc2yr4un4j
      @user-rc2yr4un4j 3 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

    • @zenikabtiymer4167
      @zenikabtiymer4167 3 ปีที่แล้ว

      Me too. I am very emotional..

    • @user-lp4pp6vn7x
      @user-lp4pp6vn7x 3 ปีที่แล้ว

      💚💛❤wawe yemeche temechege

  • @FG-lq3ut
    @FG-lq3ut 3 ปีที่แล้ว +8

    I was crying the whole time. There are still good people in the world. The singer is an amazing human being. I watched the interview on Seifu show. When I heard the story about the song i was very touched

  • @kalMHe
    @kalMHe 3 ปีที่แล้ว +8

    I can't explain my happiness in words. I love how he respected the kid. We ignore valuing kids often since we do not realize they will grow up one day with old memories !!

  • @viva4110
    @viva4110 3 ปีที่แล้ว +17

    እግዚአብሄር ኢትዮጵያ ና ህዝቦቿ አብዝቶ ይባርክ

    • @NORTAMRAT
      @NORTAMRAT 3 ปีที่แล้ว

      እስካሁን የምናየው ግን ሲረግማት ነው..አይመስልሽም

  • @user-ys8rl3cr5v
    @user-ys8rl3cr5v 3 ปีที่แล้ว +95

    እባካችሀ የሄ ልጅ ልጅ ያለ ሁሉ ይርዳው ብር አይደለም ሚያስፈልገው የስነ ልቡና ምክር ና ክትትል ፀሎት ነው ሚያስፈልገው ወደ ራሱ ይመለስ እጂ ጫማ ጠርጎም መኖር ይችላል ብር ሒወት አይሰጠው መጀመሪያ ሒወተን አዱኑት እባካቹሁ🙏🙏🙏🙏🙏😭😭

    • @kifilemojo4838
      @kifilemojo4838 3 ปีที่แล้ว +3

      እውነት ነው እህት ተባሪክ

    • @fikerfiker3431
      @fikerfiker3431 3 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል

    • @dagnurasdagnu6218
      @dagnurasdagnu6218 3 ปีที่แล้ว +1

      ewnet new

    • @zenikabtiymer4167
      @zenikabtiymer4167 3 ปีที่แล้ว +1

      He need therapy to be cure from his addiction

    • @Itsme-sg6wb
      @Itsme-sg6wb 3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም የህጻናት የስነልቦና ክትትል ያስፈልገዋል ስራ ሚባል መስራት የለበትም እይምሮው በጣም በልጅነት ተጎድቶእል ይሄን ልጅ ቀስ ብሎ ከቴራፒ ጋር ትምህርት ነው መግባት ያለበት ብእርዱት ካልሆነ ስጡኝ

  • @biniyambirhanu7520
    @biniyambirhanu7520 3 ปีที่แล้ว +21

    Tariku is so humble guy God bless him & the kid is also amazing 🔥❤

    • @deehope9477
      @deehope9477 3 ปีที่แล้ว

      Wow!! Very interesting & beautiful people of Ethiopia!! Loved them!!

  • @user-dy9tv3rb7c
    @user-dy9tv3rb7c 3 ปีที่แล้ว +2

    እናቱ ወንዱሙ ስላጣ በጣም ተጎድተዋል ልጁ ወድሜ ያበላኛል ኣበላዋለዉ ሲል ዉይ ፈጣሪየ ሇይ ዉስጣቸዉ ተስፋ ስጣቸዉ ኣህ

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg 3 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ እወደዋለሁ እኔም እወደዋለሁ 🥲እፍፍፍ የኔ ጌታ ሳየው እንባዬ ይመጣል እግዚአብሔር ያሳድግህ እቡሽዬ💛💚❤️🙏 ታሬ ምርጥ ሰው እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 3 ปีที่แล้ว +11

    The boy is so loveble. God bless him.
    Nega you are kind for looking after this little boy

  • @user-xw6or6wr9k
    @user-xw6or6wr9k 3 ปีที่แล้ว +12

    የኔ ውድ የመጀመሪያ ቀን ያየውህ ቀን ያለቀስኩት እንባ ፈጣሪ ከሱስ ተላቀህ ደህና ህይወት ኖሮህ ያሳየኝ እግዚኣብሄር የሚሳነው የለም

  • @user-lm2fx2gk9x
    @user-lm2fx2gk9x 3 ปีที่แล้ว +80

    ቂጥ ጡት እያሳዩ የሞተ ስው ፀጉር አርገው ባህላችንን መጫወቻ ላደረጉት ወደፊትም ለሚያደርጉት ምሳሌ የሚሆን ዘፈን መልካም አስተሳሰብ ያለው አርቲስት ነው ታራኩ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @user-mu6jd1dj1g
      @user-mu6jd1dj1g 3 ปีที่แล้ว

      Ewnt new yalshew bahalchenen ena👂👈🏼 mekelja kehun senbabtwal .............

    • @asrat7146
      @asrat7146 3 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክክክ በዚያ ብቻ መች በቃ ሌላ ሌላም አለ እንጂ
      ታሪኩ ራሱ ትልቅ ታሪክ ያለው ሰዉ ነዉ ይቅናዉ !!!

  • @user-ng1wf2tl6h
    @user-ng1wf2tl6h 3 ปีที่แล้ว +5

    ዘፋኙ ንፁ ልብ ነዉ ዉይ ልጁም አዛዘነኝ አላህ መልካሙን ነገር ይምረጥልህ😓😥

  • @kidanhagos5809
    @kidanhagos5809 3 ปีที่แล้ว +8

    ለአቡሽ ፡ እንደኔ ፡ የሚወደዉ ፡ ላይክ
    ስጡልኝ❤️

  • @user-vn1vs8xz3s
    @user-vn1vs8xz3s 3 ปีที่แล้ว +37

    በመጀመሪያ ህክምና ያስፈልገዋል
    ከዛ ህክምና ሲጨርስ ወደራሱሲመለስ ትምህርት የመማር ፍላጎቱ ይመለሳል ብየ አስባለሁ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +5

    የኔ አሳዛኝ እናት የሌለው ልጅ ገመናው እደጅ ነው አይዞህ እግዚአብሔር መልካም ያረግልሃል

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i 3 ปีที่แล้ว +6

    አብሽየ የኔ ቆንጆ አምሮብሀል ፈጣሪ ያሳድግህ የደቡብ ሰው ፍቅር አይዞህ አቡሽ

  • @hailemariamguadie2569
    @hailemariamguadie2569 3 ปีที่แล้ว +8

    ደቡቦች ምንጊዜም ፍቅር ናቹህ ፈጣሪ ይባርካቹህ

  • @igo1071
    @igo1071 3 ปีที่แล้ว +1

    ይህንን ዘፋኝ እግዚአብሄር ይባርክህ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️🙏

  • @Salam-mv1hd
    @Salam-mv1hd 3 ปีที่แล้ว +45

    😭😭😭😭😭እናት ብትኖረ እንደዚህ አይሰቃዩም ነበር እናት ላለም 1ናት ለልጆቿ አለምን በሙሉ ናት 😭😭😭😭😭ስቃይ ነው የለእናት መኖር ብቻ እኔም እየኖርኩት ነው

    • @meryem1143
      @meryem1143 3 ปีที่แล้ว

      😭😭😭

    • @zahramohammed9349
      @zahramohammed9349 3 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭

    • @maranata1484
      @maranata1484 3 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ ከእናት በላይ የሆነዉ ፈጣሪ አለልሽ❤

    • @butterfly2349
      @butterfly2349 2 ปีที่แล้ว

      @@maranata1484 true

  • @teflostsegay3688
    @teflostsegay3688 3 ปีที่แล้ว +13

    OMG.. I Love This Kid & R.I.P His Brother.

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 3 ปีที่แล้ว +7

    እንዴት አርጎ እንደተጫወቱ ለአለም ሁሉ ትልቅ መልክት ነው ያስተላለፈው🙏🙏🙏 የዚህ አመት አንደኛ። እንባዬ መጣ እግዜርይስጣችሁ። አይዞህ የኔ ጌታ እንባዬን አመጣችሁት። እንዲህ አይነት ትውልድ ጌታ ያብዛል። እግዜር ይስጥህ
    በጉጉት እንጠብቃለን። አሜን አሜን

  • @sara-uj1fj
    @sara-uj1fj 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ጌታ ዉይ አንጀቴን በላኝ ስለወንድሙ ሲያዉራ የኔ ጌታ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን አይዞን መድሀኒያለም የወደፊትህን ያሳመርልህ

  • @tsegisolomon3188
    @tsegisolomon3188 3 ปีที่แล้ว +13

    የእናት ዋጋዋ ግን ስንት ነው እሳ እንደ ሻማ ቀልጣ ለልጆቻ ብርሀን ትሆናለች ያለ እናት ይቺ አለም ጨለማ ናት አቡሽየ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @tigistdreamtube7025
    @tigistdreamtube7025 3 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ጌታ ሲያሳዝን እፍፍፍፍፍፍፍፍ የእዉነት አሳዘነኝ እግዚአብሔር ሚስጊኖችን አሰብ 😭😭😭

  • @zulesherefa6934
    @zulesherefa6934 3 ปีที่แล้ว +17

    ❤️❤️❤️اللهم إنك عفو تحب العفو فعفوا عنا.❤️❤️❤️
    "አላህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ቸርና ይቅር ማለት የምትወድ ጌታ ነህና ይቅር በለን "🥺

  • @tekaligne
    @tekaligne 3 ปีที่แล้ว +20

    I am soooo sorry about your brother Abush, I loved him so much

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 3 ปีที่แล้ว +1

    በዉነት መረዳት አለበት በጣም ብቃት ያለዉ ልጂ ነዉ በሚዲያ ላይ መቀባበሉ ብቻ በቂ አይደለም ቁም ነገር ላይ እዲደርስ ካለበት እዲወጣ ልንረዳዉ ግድ ይላል እርግጠኛ ነኝ እሱ ሚዲያ ላይ ስለወጣ ነዉ እጂ እደሱ ያሉ ልጆች ብዙ አሉ

  • @user-mp7zx3oq4x
    @user-mp7zx3oq4x 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ምክንያቱም የሰማሁት የኔው ታሪክ ነው አባሳደር ትያትር ዙሪያ ጫማ እየጠረግሁ በረንዳ በማደር ለሰባት አመታት ኖርያለሁ ። አሁን ግን ጀርመን ነው የምገኘው።ይህን ልጅ ትንሽ ብረዳው እድሉን ባገኝ በጣም ደስ ይለኛል። ቤዚኗን እኔም ሞክርያታለሁ። ታሪኩ ፣ የኢትዮጵያ ፖለተከኞች መልዕክትህን ቢሰሙ ከወደቀባቸው የጥላቻ አዚም ይፈወሱ ይሆናል ብዬ አምናለሁ ፣ እግዚአብሔር ከታናናሾች ጋር ነው ጥበብን ከታላላቆች ሰውሮ ለምስኪኖችና በምድር ለተናቁ ስጥቷልና ። ላንተ ያለኝ ምክር በዚሁ ትህትና ቀጥል ። ሰዎች ከፍ ከፍ አድርገው እንዳይጥሉህ ያመንከውን እግዚአብሔርን ጠበቅ አድርግ።

  • @user-cb1jr2mh8v
    @user-cb1jr2mh8v 3 ปีที่แล้ว +8

    ሱባሀን አላህ ልጁ መልካም ሰው መሆኑ ፌቱያስታውቃል 😘😘😘ሰላምፍቅርለሀገራችን

  • @samiradesalegnyoutube7746
    @samiradesalegnyoutube7746 3 ปีที่แล้ว +14

    ሌላም ዜጎች እየዘፈኑት ነው እንዲሁም የአፍሪካ ልጆች በጣም ነው ደስ ያላቸው

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 3 ปีที่แล้ว +13

    የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ይላል ቃሉ !!!! በፍቅር ስለፍቅር ለፍቅር ተከባብረን ኢትዮጵያ እገራችንን ለመለወጥ ያብቃን 🙏🏾
    ተ ባ ረ ክ !!!! ወንድሜ ተስምቶ የማይጠገብ ሙዚቃ ነው 🌹🌹🌹💚💛❤️

  • @almazhafte8187
    @almazhafte8187 3 ปีที่แล้ว +4

    I give thanks to our Almighty God for using our brother Tariku. My brother, you are really a man of love, keep following Jesus. May God use you abundantly. In the name of Jesus, i believe that Abush will be a great man. Amen

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j 3 ปีที่แล้ว +2

    ታርኩ አንደበትህ ይባረክ ይህ ህጻን ህይወት ያሳዝናል በእውነት አብሮት የምያኖረው ልናግዘው ይገበዋል