ትረካ/ታዳምቅ/እውነተኛ አሳዛኝ ታሪክ/Ethiopian amharic best true story audiobook

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 พ.ย. 2023
  • ‪@segenetmedia‬
    ትረካ/ታዳምቅ/እውነተኛ አሳዛኝ ታሪክ/ETHIOPIAN AMHARIC TRUE STORY AUDIOBOOK NARRATION
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 14

  • @MeseretMekonn-bc1xl
    @MeseretMekonn-bc1xl 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZelalemGedfew
    @ZelalemGedfew 15 วันที่ผ่านมา +1

    አይ የትረካ አንደበት!!
    ምንም እነኳን ስምህን ባላውቅህና የድሜ ክልልህን ባለውቀው በኔ በምርኮኛህ አደበት ባመሠግንህ የኔ ቃላቶች የአድናቆት አይሆኑም specially ላነተ!! !!!
    የምታመልከው ከምላክ አድሜና ጤናህን ድርብ ድርብርብ አድርጎ ይስጥህ!!በሌላ ቃል ባመሠግንህ ክብርህ የቀነስሁት ነው የሚመስለኝ!!
    እናም የዚህ ትውልድ አባት መሆንህን አየነገርሁህ ፣እያንዳንዱን ልቦለድ በሚያምር አንደበትህ እነድትርክልን አንማፀነሐለን!!ክበርልን!!

  • @user-ku7cn2sb5e
    @user-ku7cn2sb5e 8 หลายเดือนก่อน

    ደምዕህ በጣም ነው ደስ የሚለው❤

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 8 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን❤ሺንብሮት እና የጨረቃዋ ጥሪ መቼም የማረሳቸው ትረካዎች ነበሩ በርታ ቶሎ ቶሎ ና የእሰይነሸ ልጅ🙏🎁❤

  • @mekdes5013
    @mekdes5013 8 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ትናፍቀኝለህ የሴነሽ ልጅ ስራየን ሳላውቀው የምጨርሰው አንተን እየሰማሁ ነው እናመሰግናለን❤❤❤

  • @ruthlejalem9842
    @ruthlejalem9842 8 หลายเดือนก่อน +2

    ድምፅህ ሱስ ይሆናል የምር ሳልሰማህ አልውልም ትረካውን እንኳ ባልጨርስ እሰማሀለሁ በየቀኑ ❤❤❤❤❤❤

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 8 หลายเดือนก่อน +1

    Enkuwan dehna metah !

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 8 หลายเดือนก่อน +1

    Enamsegenalen wendem

  • @tringomoges5568
    @tringomoges5568 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን የእሴነሽ ልጅ በየቀኑ አቅርብልን አተራረክኽ በጣም ነው የምወደው

  • @emamytefa529
    @emamytefa529 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጠንካራ አቋም ያላት ልጅ ናት መልካም ነው

  • @anwarsafa6643
    @anwarsafa6643 8 หลายเดือนก่อน

    ቶፖፕ ማነ

  • @tameakl1487
    @tameakl1487 8 หลายเดือนก่อน

    📖 📕 📘 📗 wow it's good story 👏

  • @emaema-qp1qs
    @emaema-qp1qs 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @firechoices
    @firechoices 8 หลายเดือนก่อน

    የዶክተር ምህረት ደበበን
    ለላሰው የተሰኘ መጽሐፍ የተረክልን ቢሆንም ግን ለማውረድ ከክፍል ሁለት በላይ ማግኘት አልቻልኩም