ይቅርታ ጠየቀሽልማቱን አልቀበልም በማለቱ አነጋጋሪ የነበረው አሰልጣኝ የሸገር ቤተሰቦች የላኩት ስጦታ​⁠

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

ความคิดเห็น • 328

  • @kalabebe4402
    @kalabebe4402 27 วันที่ผ่านมา +58

    ዘንድሮ መቼም እንደናንተ ያዋረደን የለም እንደ ሀገር ተዋርደናል

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 27 วันที่ผ่านมา +1

      ኢትዮጵያ እንድትዋ ያደረገ አሽብር የተባ መላጣ ኢት እስፓር ፊዴሬ ፕሬዝዳት ነው ( አስልጣኝ ርንደ ልፋቱ አላገኝ ያንስበታ ያጨመርለት ያገባል

  • @tsehayneshgurmubulto6280
    @tsehayneshgurmubulto6280 27 วันที่ผ่านมา +26

    መስዬ በጣም እወድሻለሁ ትክክለኛ ጋዜጠኛ ነሽ እውነተኛ መረጃ የምትስጪ እና ለተቸገረ የምትደርሺ በመሆንሽ እግዚአብሄር የስራ ግዜሽን ይባርክልሽ።

    • @user-qp7jz6pi5p
      @user-qp7jz6pi5p 27 วันที่ผ่านมา

      ግን ደሞ እንደዚኽ የወረደ የደከም ሰው ድርጊት መዝግቦ ለሕዝብ ማቅረብ መሲ ለዛውም በአንቺ ፕሮግራም ፈፀሞ መታሰብም የለበትም!!!

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 27 วันที่ผ่านมา +17

    መሠረት በዙ እንደስምሽ ለሁሉም ነገር በግብረገብነትሽ መሠረት ነሽ በጣም ትልቅ ስነምግባር ከተላበሱት ምርጥ ጋዜጠኞች ውስጥ መሠረት በዙ መሠረት ኮንክሬት ነሽ ስለዚህ 400,000ሺህ ቀርቶ የኢትዮጵያ ህዝብ ፖፕሌሽን 129 ሚሊዮን ነው ለአንቺ ደግም ቢያንስ ሩቡ የኢትዮጵያ ህዝብ ሳፖርት ሊያደርግሽ ይገባል ብስል መሠረት ስለሆንሽ ❤❤❤🎉❤❤❤❤

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 27 วันที่ผ่านมา +43

    አይ የሀገር ፍቅር ገደል ገባ አይ ዘንድሮ አሳፋሪ

  • @yoditdamtew4083
    @yoditdamtew4083 27 วันที่ผ่านมา +73

    የዘንድሮው ዉርደት ምኑ ቅጡ😢😢

    • @sarahdemesew370
      @sarahdemesew370 27 วันที่ผ่านมา +1

      የፖለቲከ ዉዱቀተ ነወ።

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 27 วันที่ผ่านมา +44

    ማፈሪያ የት ነው ያደገው የኢትዮጵያ ወግ ልማድ ባሀል ያሳነሰ ትንሽ ሰው

  • @mistrefeleke2759
    @mistrefeleke2759 27 วันที่ผ่านมา +17

    ሀገራችን በየዘርፉ ጋላ አዋረዳት😢😢😢

    • @kingcell4953
      @kingcell4953 26 วันที่ผ่านมา

      Atsdbyi sawn gal yfrafrshe ekKm enzu eko nchew shelmt yamtut bdo chinklat

    • @kingcell4953
      @kingcell4953 26 วันที่ผ่านมา

      Wchi kzhi aynshe yewta dadb

  • @user-ry5qt5mj5z
    @user-ry5qt5mj5z 27 วันที่ผ่านมา +6

    ይህ ሰው ለሐገር የሚከፈል ክብር ምን ማለት እንደሆነ ያልገባው ለሐገር ነፍሱን የሚከፍለው ወታደር ምን ያህል ብር ይበቃዋል ነው የሚለው በል ጅቦ ለሽልማት ነው ጓደኛማቾች ተቦድናችሁ ሺ ሆናችሁ እኛ ብቻ ነን አሰልጣኞች የምትሉን በሉ ከዚህ በውኃላ ሽልማት ለሮጠ ብቻ ነው ።

  • @debelabayisa9087
    @debelabayisa9087 27 วันที่ผ่านมา +36

    ይህ ሰው ከሚድያ መራቅ አለበት ያልበሰለ ሰው

  • @user-dh6ur7rd2r
    @user-dh6ur7rd2r 27 วันที่ผ่านมา +101

    በእርግጠኝነት ይቅርታ የጠየቀው ህዝቡን እና መንግስትን አክብሮ ሳይሆን ብሩን መመለሱ ቆጭቶት ነው።

    • @ሚጣ-te7zu
      @ሚጣ-te7zu 27 วันที่ผ่านมา +2

      እና

    • @hadane458
      @hadane458 27 วันที่ผ่านมา +4

      Tikekel

    • @rahelrahel3587
      @rahelrahel3587 27 วันที่ผ่านมา +4

      😂😂😂😂😂😂 menw afin bkortw eyel new

    • @Wutunmedia
      @Wutunmedia 27 วันที่ผ่านมา +4

      😂😂😂😂😂

    • @destinyrg9133
      @destinyrg9133 27 วันที่ผ่านมา +3

      He ask apology for the people and the president and he speaks about the way that sport commission did to them he ask his right nothing wrong with that I don’t understand why people exaggerate and issue let him talk please don’t try to stop him that is the way he feels he never work for money he works for his passion nobody hire him and pay him monthly or yearly he only works for his passion . Please let him talk.

  • @tsion5088
    @tsion5088 27 วันที่ผ่านมา +30

    ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው። ኢትዮጵያ ውሰጥ መለመድ አለበት። 💚💛❤🙏

  • @sameeraaa454
    @sameeraaa454 27 วันที่ผ่านมา +5

    መገን. ዘንድሮ ለሀገር. የሚምቱት. ምን ይበሉ. ያረብ. ልቦና ይስጠን

  • @HayuLove-f6c
    @HayuLove-f6c 27 วันที่ผ่านมา +30

    የቆመ መኪና ይግጭህ ሌላ ምንም አልልም 😢

  • @ewunetnatsnat
    @ewunetnatsnat 27 วันที่ผ่านมา +3

    ወልደመስቀል ኮስትሬ ጀግና ጀግና ኢትዮጵያዊ

  • @shumetzerihun7951
    @shumetzerihun7951 27 วันที่ผ่านมา +6

    መኪና ካማረክ በትልቁ በስዕል መልክ ይበረከትልሀል ሀገራችን ለራሷ ስንት መከራና ችግር አለባት

  • @tigistdesta2335
    @tigistdesta2335 27 วันที่ผ่านมา +11

    ከዚህቦሀላ ሽልማት አያስፈልግም ምነው በየቦታው ለሀገሩ መስዋአት የሚሆነው ወታደር የማይተካ ነብሱን የሚሰጠው ሆኖለትም ጡረታእንኳን ሲወጣ የሚበላው ሳይኖረው ሚዳላይ ለምናየው ጀግና ወታደሮች ምንይበሉ እንደዚህአይነቱ ሆዳም ገንዘብ ወዳድ ደሞ አለ

    • @natanemu9304
      @natanemu9304 27 วันที่ผ่านมา

      ትክክል

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 27 วันที่ผ่านมา

      በጣም ነውርኛ ነው እራሱ ለምን ሮጦ ወርቁዉ አያመጣም ነበር

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 27 วันที่ผ่านมา +24

    ይህን ሽልማት ተመልሰው ከሰጡት ግን በጣም ነው ሚገርመኝ ከምር ይሄ ጥጋበኛ

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected 27 วันที่ผ่านมา +6

      ይስጡታል ስውየው እኮ ገመዶ ነው😂😂 ሀገራችን በነዝህ ስዎች ተዋርደች አሳፍሪዎች ናቸው

    • @user-sl7jk6ez9m
      @user-sl7jk6ez9m 27 วันที่ผ่านมา +3

      ለእኔ ይስጡኝ እሱ ጥጋበኛ ነው በስደት አድሜዬ አለቀ እንድ ኩሽና ገዝቼ እርፍ ልበል

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 27 วันที่ผ่านมา

      ​@@AbiyAhemdundectedshut up

    • @astuworku7780
      @astuworku7780 27 วันที่ผ่านมา

      ከስራውም መታገድ አለበት ይሄ ሰገጤ 😂

  • @user-xd8bo1dm4g
    @user-xd8bo1dm4g 27 วันที่ผ่านมา +12

    አትጠራጠሪ የኔ ጀግና ገና አንድ ሚሊዮን እንገባለን ይገባሻል

  • @user-jg9tw1nr8e
    @user-jg9tw1nr8e 27 วันที่ผ่านมา +11

    የኢትዮጲያ እናት ስንት ልጆቿን ለሀገር በነፃ አታለች አንተ ሽልማት አነሰ ትላለህ አዬ ጊዜ

  • @alemayehumuluwerk
    @alemayehumuluwerk 27 วันที่ผ่านมา +23

    እኔ ምለው ባለ ግዜ ነኝ ብሎ ነው

    • @genetfasil
      @genetfasil 27 วันที่ผ่านมา

      እና ምናላት ለሱ ሰው ካለ ዱሞዝ ይሰራል እሱ ሽልማት አነሰኝ ጉድ

    • @rroselave2755
      @rroselave2755 27 วันที่ผ่านมา

      ማፈርያ ነው​@@genetfasil

  • @AsnakechAbejee-pl8tj
    @AsnakechAbejee-pl8tj 27 วันที่ผ่านมา +23

    መጀመሪያ ሽልማት ማለት ምን ማለት እንደሆን ተረዳ ገመዶ??︎???????? አብዛኛውን የኢትዮጵያ ህዝብ በቀን አንዴ መመገብ አቅቶታል ???

  • @genetfasil
    @genetfasil 27 วันที่ผ่านมา +9

    በቦታው መጠራቱ ራሱ ለሱ ክብር መሆኑን ቢያውቅ ኖሮ እነ ገንዘቤ ዲባባን ለዚህ ያበቁ አቶ ስንታየሁ ስማቸውን ጠርቶ የሚያውቅ አለ እነ ገንዘቤ እንኳን ስማቸውን አንስተው አያውቁም

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 27 วันที่ผ่านมา +1

    ወይ ዘንድሮ 🤔 ኢትዮጵያ ሀገሬ መልካሙን ዘመን ያምጣልሽ💚💛❤️

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 27 วันที่ผ่านมา +2

    ወይ ሀገሬ!ብቻ እድሜ ይስጠን ገና ብዙ ጉድ እናያለን!

  • @user-lp7ib1mq1j
    @user-lp7ib1mq1j 27 วันที่ผ่านมา +5

    አገሬ ያላትን በሰጠች በምን እዳዋ ነው !

  • @zed8788
    @zed8788 27 วันที่ผ่านมา +4

    ይገረማል ለካ ይህን ይህም አይነት ስጦታ አልፈልግም ይባላል 😂ካልታሰበበት 🙏ሀኖም ይቅርታ ካለ ምንም አይደለም ያለ ነው መሳሳት 🙏🙏🙏🙏

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 27 วันที่ผ่านมา +8

    ቆይቱ ቤት ይላል አይ አምሮ ባዶ ሲሆን ያሳዝናል ሰው እንዴት ማገናዘብ ያቅቸዋል መንስ ቢሆን ደመወዙ አይደል ስጦታ እንጂ አይ ሀገሬ እንዲህ ከመሆን ጠብቀን እሱ ኢኮኖሚ ተንታኝ አይደል ምን አገበው

    • @user-qv9qz2bg3k
      @user-qv9qz2bg3k 27 วันที่ผ่านมา

      እህ ሰዉ ሲጫጫበት ነው

  • @ሜና
    @ሜና 27 วันที่ผ่านมา +14

    ከስራው ይባረር ቅሌታም ነው

    • @almazali4784
      @almazali4784 27 วันที่ผ่านมา

      👍🤣🤣🤣

  • @AdisalemJiru
    @AdisalemJiru 27 วันที่ผ่านมา +3

    ክብር ይልቅ ሀገር ይበልጣል ሆ ምኑነው በጌታ መሲ እንድ ሚሊየን በላይ ይገባል በርቺ❤

  • @godlover7602
    @godlover7602 27 วันที่ผ่านมา +13

    ለኔ የሥድብ ያህል አልክ 2 ሚሊየን ቢሰጥህ አንተ ባለህባት ሀገር አሥተማሪወች እያሥተማሩ ደሞዝ ሳይሰጣቸው የቤት ክራይና የሚበሉት አተው እያለቀሱ አንተ ደሞ ጠግበህ በትቢት ተይዘህ2 ሚሊየን የናከውን እባክህ ለአሥተማሪወቹ ቤተሰቦች ሥጣቸው ብየ እህታውይ ምክሬ ነው

    • @Getahun-m5f
      @Getahun-m5f 27 วันที่ผ่านมา

      ፋራ ደደብ ነው, ያ, ሀገር ፍቅር የለውም

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e 27 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያዬ አይዞሽ ያዋርደሽ ሁሉ ይቅርታ ይጠይቃሉ ብሩ ለኔ በስጠኝና ከስደት በቃኝ ብዬ አምላኬን እያመስገኑኩ በአገሬ ላይ እየስራው በኖርኩኝ ዋሽው እንዴ

  • @ruthzewduzewdu6909
    @ruthzewduzewdu6909 27 วันที่ผ่านมา +5

    THE DAMAGE IS DONE

  • @user-yi2zb6mq8t
    @user-yi2zb6mq8t 27 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ወንድሜችን በአሁኑ ግዜ የሰውል ልጅ አንድ ዳቦ አቶ አያለቀሰ አንተ ፡ለብር መሰብህ አግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ፡የኮንትራት ኑሮ መኖርህን አትርሳ ፡፡

  • @user-vs6ef4vd4k
    @user-vs6ef4vd4k 27 วันที่ผ่านมา +1

    ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው እግዚአብሔር ይበልህ እኛ ነገ እንረሳዋለን አይዞህ የማይሳሳት የለም ሰው ሞልቶት ነው

  • @tigistgetachew9176
    @tigistgetachew9176 27 วันที่ผ่านมา +2

    ለዘማሪ ሀይሉ እግዚአብሔር ይማርህ ለህፃኗም ምህረቱ ን ይላክላቸዉ።

  • @ሚጣ-te7zu
    @ሚጣ-te7zu 27 วันที่ผ่านมา +1

    መሲያችን ሁሌም እንደምለው መልካምነትሽ ነው በሰው እንድትወደጅና እንድትታመኝ ያረገሽ በርቺልን ዛሬ በዚ ተከስቼ ነው በሌላ ነውም የማዳምጥሽ🎉🎉🎉
    የመሲ ቤተሰቦች ደምሩኝ👏❤

  • @user-yi2zb6mq8t
    @user-yi2zb6mq8t 27 วันที่ผ่านมา

    መሰዬ አግዚአብሔር ይባርክሺ ጥያቃችን በፍጥነት ተቀብለሺ በፍጥነት ሰለመለሺልን አግዚአብሔር ፡ይባርክሺ አቀኛ ጋዜጤኝ መሰረት በዙው የሰው አንባ አባሺ ነሺ

  • @asterworku9645
    @asterworku9645 27 วันที่ผ่านมา

    መሢዬ እንኳን ደስ አለሽ ላንቺ እሄም ያንሳል ምርጥ ጋዜጠኛነሽ ሃቅና ውነታውን አስተካክለሽ የምትናገሪ ፈጣሪ ዘመንሽን ይባርከው❤❤❤👌👌👌💖💖💖💐💐💐💐🤲🙏

  • @Maranatha212
    @Maranatha212 27 วันที่ผ่านมา +2

    ጥፋትን አውቆ ይቅርታ መጠየቅ ትህትና ነው፣ አዳምና ሄዋን ፈጣሪያችንን ይቅርታ ቢጠይቁ እኛ ልጆቻቸው እንዲህ አይነት አስጨናቂ ዓለም ውስጥ ባልተጣልን ነበር፣ አሁንም ይቅር በለን ብለን ወደ እግዚያብሔር እንመለስ። ዓለም አልቆላታል።

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 27 วันที่ผ่านมา

      አደምና ሀዋ ጥፍተረ ካጠፉ በሁዋላ ጌታቸዉ ይቅር እንዲላቸዉ ተማፅነዉ ይቅር ተብለዋል በቅዱሰ ቁርአን አላህ ይቅርታቸዉን ተቀብሏቸዋል የተወረሰ ሀጢያት የለንም የምናጠፍዉ የሰራነዉ ሀጢያት በራሳችን ሰህተት እንጂ በማንም አይደለም አላህም ይቅር በለኝ በሉ ይቅር እላችሁዋለዉ ብሏል የሰዉ ልጅ ሁሉ ሀጢያተኛ ነዉ ከሀጢያቱ በምህረት ከሚመለሰዉ ውጭ። አላህ በአእዝነቱ ወንጀላችንን ይማረን ያረብ😢🤲

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 23 วันที่ผ่านมา

    ሰዉየዉ እራሱ የባህርይ ሰልጠና ያሰፈልገዋል። በጣም ኆላ ቀር ሰው ነው።

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 27 วันที่ผ่านมา +2

    የመኪና ፍቅር ከሆነ አይገዛበትም ብሩን ሆሆ😮

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 27 วันที่ผ่านมา

      2 ሚሊየን ባጃጅ ነው የሚገዛው

  • @harlove2985
    @harlove2985 27 วันที่ผ่านมา

    የሀገር ፍቅር ሳይሆን አንተ የገንዘብ ፍቅር ነው ያለህ በዚች በምስኪን ሀገር የህን ያህል ብር ለኔ ስድብ ነው አልክ አይ ግዜ ሰንቱ ተርቦል በየቤቱ ሰንት አለ ልቦና ይሰጥህ

  • @ZufanEndashaw
    @ZufanEndashaw 27 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግኒት በርቺ

  • @HadasGebregziabhair
    @HadasGebregziabhair 27 วันที่ผ่านมา +1

    Hi messi I have never and ever seen like this guy in the history of this industry, I think he forgot this is a gift not salary, shame on him, messi you always did great job, appreciate for your amazing video

  • @addiszemen1637
    @addiszemen1637 27 วันที่ผ่านมา +5

    አቦ ፍሬን የበጠሰ መኪና ይግጭህ አጁዛ

  • @ሜና
    @ሜና 27 วันที่ผ่านมา +3

    መኪና ሰርተግዛ ቅሌታም ስት የተራብ ስራእጥ ባለበት ላተይህንንማድረግ ይህን ማሰርነው ስድስት ወር

  • @abebechejigu4918
    @abebechejigu4918 26 วันที่ผ่านมา

    አይ ውርደት ህገሬ ኢትዮጵያን እዋረዷት

  • @tinsaonimu8507
    @tinsaonimu8507 27 วันที่ผ่านมา +4

    ቆጥሮ አደለም ሰምቶ ስለማያቅ 2ሚልየን ደንግጦ ነው የመለሰው ተቀብለ አእያ ግዛበት

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 27 วันที่ผ่านมา

      ማንነቱ አልገባህም።

  • @meryemnesru4124
    @meryemnesru4124 27 วันที่ผ่านมา +11

    ይሄ ነገር ግን ሆን ተብሎ አጀንዳ ለማስቀየረ የተደረገ ነገረ ይመስለኛል ምክንያቱም ደራርቱና አሸብር በሰውየው ንግግር ብዙም አልተገረሙም😢

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 27 วันที่ผ่านมา +1

      አይ እምዬ ኢትዬጲያዬ ለምን ካድያ እራሰክ ሮጠክ ወርቁን አታመጣም ነበር የወርደ ውጤት አምጥታቹ እንደዚ ጉራ አይ ግዜ ያሳዝናል ሰንት ደሃ በሞላበት😢😢😢

  • @etagegnehuwoldetsadik4057
    @etagegnehuwoldetsadik4057 27 วันที่ผ่านมา

    መስረት ተባረኪ

  • @tigistdamene1928
    @tigistdamene1928 26 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ ለሀገራችን ድንበር በማስከበር የሚወድቁ የሚነሱ የሚሞቱ ወታደሮች ምን ይሸለሙ እጅ የሚሞላ ደሞዝ እንኳን አይከፈላቸውም ሽልማት አነሰ አይባልም አሁን ላይ የሀገራችን ህዝብ የኑሮ ሁኔታ ተመሰቃቅሎ እየኖረ ባለበት ሰዓት መስዬ ሰላም ሣልልሽ ለአስተየት ፈጠንኩ ይቅርታ መሥዬ 100,000,000,000000 በላይ ይገባሻል

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 27 วันที่ผ่านมา

    ሽልማትን በተመለከተ አሰራሩ ይስተካከል ከተቻለ እውነቱን ሊሆን ይችላል ! ሌላው ለደሃ የሰጠ ለእግዚአብሔር አበደረ ችግረኞችን ወገኖቻችንን የደገፋችሁ ዘራችሁይባረክ የምትሰጡት አትጡ ተባረኩ ይብዛላችሁ መሲ ታማኝ ስለሆንሽ ነው መመረጥሽ ለበረከት ሁኚ

  • @Woubayehu
    @Woubayehu 27 วันที่ผ่านมา

    ሚሊዮን ብቻ አይደለም መሲ ያንቺ ስብእና ከምንም ይበልጠል በርቺ

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu 27 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ይከብዳል የማይባለውን ነው የተባለው

  • @BerhaneMeskel-h2c
    @BerhaneMeskel-h2c 27 วันที่ผ่านมา +1

    መኪና መኪና ህልም ነው

  • @seada9327
    @seada9327 27 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም ሀገር ወዳድ ነዉ አርአያ ቢሆነንስ ??

  • @ሜና
    @ሜና 27 วันที่ผ่านมา +6

    ይህን ደደፋ ይታሰር እስር አልቀመሰም

    • @lijalembelay5979
      @lijalembelay5979 27 วันที่ผ่านมา

      እስሩን አልቀበልም ካለስ እንዴት ይሆናል ::

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 27 วันที่ผ่านมา +2

    ስለአዋረዱን ነው ሽልማቱ??

  • @saronhailu53
    @saronhailu53 27 วันที่ผ่านมา +1

    ግሪክ(አቴንስ)የምትኖሩ አስባችሁ ሰው የምትረድ እግዚአብሄር ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካ!! ሁላችሁም በመጣ ይተካ!!

  • @worekuYerga
    @worekuYerga 27 วันที่ผ่านมา

    ይቅርታ ከምንም በላይ የገነትን በር ይከፍታል ይሉ ዘንድ አቨው ሽልማት በምርጫ ሳይሆን እናት የሠጠችውን ልጅ ይቀበላል ።ይህ ወንድማችንም ሀገሩ የሠጠችውን በደስታ መቀበልነበረበት ። በእርግጥ የኢትዮጵያ እስፖርት ፌዴሬሽን ልክ እንደ ኢትዮጵያ አውራ ጎዳና የዘመድ መሥሪያ ቤት ከሆነ ዋል አደ ብሏል ።መውቀስና ማኩረፍ ካለበት እዚያው አለቆችን እንጅ ኢትዮጵያንናሕዝቦቿን አልነበረም ።

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 27 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ለሱ ስቅቅቅቅ ነው ያልኩት ምን ጉድ ነው ዘንድሮ?😮

  • @natanemu9304
    @natanemu9304 27 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ አንተን ብሆን የተሰጠኝን ይዤ በዚ ኑሮ በደስታ ስብሰባዉ ሳያልቅ እየፈነጠዝኩ እሮጥ ነበር

  • @birder5052
    @birder5052 27 วันที่ผ่านมา

    አይ ኢትዮጵያዬ እነኚህ ጉዶች ላይ ወድቀሽ የአለም መሳቂያ ስትሆኚ በእኔ ዘመን በማየቴ ሀዘኔ መራር ነው

  • @berhanumarut3180
    @berhanumarut3180 27 วันที่ผ่านมา +1

    ይቅርታውን መቀበል ግን ግድ ነው በርግጥ ደክሞም ይሆናል ብሩን ግን መመለስ የለበትም እላለሁ ለተወሰነ ጊዜም ከማንኛውም ስጦታ ገለል መደረግ አለበት ።

  • @user-xt6fq9pu2l
    @user-xt6fq9pu2l 27 วันที่ผ่านมา +14

    ሯጩ አንተ ነህዴ አይ ወረሞ😂😂

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected 27 วันที่ผ่านมา +4

      ስንቱ ዶኮተር እና መምህር ኢትዮጵያ ውስጥ ደሞዛቸውን ተከልክለው እየተቸገሩ ይህ ደድብ ጠገበ ምን ይድርግ አይ ግዜ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 27 วันที่ผ่านมา +4

      በትክክል እሱን ማሰሮጥ ነበር ነውርኛ ነው

    • @deresseabebech8339
      @deresseabebech8339 27 วันที่ผ่านมา +2

      @@TigistTeklehaymanotGebreselass

  • @tsedaymengistu7794
    @tsedaymengistu7794 27 วันที่ผ่านมา

    ወይ አገሬ እኔስ በድሮ ክብርሸ እኖራለሁ

  • @user-gv9ht7vl7b
    @user-gv9ht7vl7b 26 วันที่ผ่านมา

    መኪናው በኤሌክትሪክ ነው ወይስ በነዳጂ የሚስራውን የለም በአሁኑ ኑሮ ውድነት ዝም ብለህ አትቀበልም ጥሬ ዶላሩን ነው የፈለከው

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha 27 วันที่ผ่านมา

    በውነቱ ድንቅ ነው 😀
    ይቅርታ መጠየቁ የአስመሠግነዋል
    እግዚአብሔር የሚወደው ነው 😀
    አይዞሽ በርች ብዙዬ በቅርቡ ከሚሊዮን በላይ ሠብስክራይቨር ይኖርሻል 😀💕

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB 27 วันที่ผ่านมา

      በጣም ነው የማገርመው ገመዱ ገመድ አፍ ጅል የፈለገ ነገር ቢሆን ለሀገራችን ክብር ሰትል ሰ/ስርአት ያሰፈልጋል።የምን መኪና ነው መኪና በዝቷል ሩጫ አላማምድ ተባልክ እንጂ መኪና ተባልክ ኡፍፍ ደሞ የከነጋገሩ ፋርነት / ወይኔ ገመዳ.መገርሳ,ቶላሳ. ፈይሳ. ...ወዘተ እኮ ???

  • @Fkr12204
    @Fkr12204 27 วันที่ผ่านมา

    የወንድሜ ቅሬታው ልክ ነው ግልፅ ስለሆነ ነው የተናገረው የኛ አገር እውነተኛ ስው አይወደድም እኔ ያስልጣኙ ደጋፊ ነኝ ጌታ ይረዳዋል አብይ ቢስማው የሚገባው ይመስለኛል

  • @mesertmesert8053
    @mesertmesert8053 27 วันที่ผ่านมา +1

    ወይ ጥጋብ ምናለ ለኔ ብትሰጡኝ

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 27 วันที่ผ่านมา +1

    መሲ ውዷ እኔ በእድሜየም ኢትዮጵያ ርህራሄ የሚታይበት በጎ ነገር በመሥራት የምትታወቅ አገር ነበረች ግን ከእኔ ጭምር ከኢትዮጵያ ህዝብ አእምሮ ውስጥ የማይነቀል ሁሌ ትዝ የሚል ናዝሬት ላይ በጅምላ ቀጥቅጠው ከገደሉት በኋላ ዘቅዝቀው ሰቀሉት የኢትዮጵያ መንግስት ምን ርምጃ ወሰደ ?

  • @debelabayisa9087
    @debelabayisa9087 27 วันที่ผ่านมา +5

    እንደ ገመዶ አይነት ነውረኛና ምቀኛ ሰው አይቼም ሰሚቼም አለውቅም ገልቱ ሰው

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB 27 วันที่ผ่านมา

      እረ ተይው ይሔ ጅል እምባ.ጀሊ.ለማ /"ወዘተ ነው እሱ

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 27 วันที่ผ่านมา +8

    ገመዶ ገመድ አፍ እኛ ሠርተን ለፍተን አሰሪያችን ጎበዝ ጥሩ ሰራሽ ስትለን እና አይታ እንዳላየ ስታልፍ የሚሠማን ስሜት አንድ አይደለም እኛ አንተ የመለስከውን ብር ለማጠራቀም የሚፈጅብን አመታት እና የሚሄድብን የእድሜ ቁጥር የትየለሌ ነው ምን ዋጋ አለው ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም

    • @zenebechkebede7457
      @zenebechkebede7457 27 วันที่ผ่านมา +2

      አማርኛ አስተካክሎ ባለመናገሩ መሳደብ እሱ የወጣበት ሕዝብ መስደብ ነው። በተናገረው ሃሳብ ላይ መተቸት ትችላለህ።

  • @Ethiopia-xr8zb
    @Ethiopia-xr8zb 27 วันที่ผ่านมา +2

    በስንቱ ልቃጠል???

  • @adeym3481
    @adeym3481 27 วันที่ผ่านมา +1

    ደጋ አደረ::

  • @Zelalem000
    @Zelalem000 27 วันที่ผ่านมา

    ነብስ እየገደሉ ከተማረ ነፍስ አፍንጫሽን ብዬ እኔም ሊባኖስ አሉ

  • @AddaaMan
    @AddaaMan 27 วันที่ผ่านมา

    መሲ አታዳዪ ድርጅቱን ይቅርታ አልጠይቅ ማለቱን ለምን አትናገሪም

  • @Mesdes1977
    @Mesdes1977 27 วันที่ผ่านมา

    እነሆ እንጭጭ ያልበሰለ ሀገር ተዋረደ በዚህ ዘመን

  • @eteneshamsalu4909
    @eteneshamsalu4909 27 วันที่ผ่านมา

    አየ ጋጠወጥነት እንደነዚህ አይነቶች ጥጋበኞች ኢትዮጵያ ማለት ትርጉሙን አያዉቁትም

  • @nardosmekonnen5481
    @nardosmekonnen5481 27 วันที่ผ่านมา +1

    ወይኔ ኧረ ምን ጉድ ነዉ ኢትዮጵያ በታሪኳ እንደዚህ ግዜ ተዋርዳ አታዉቅም መልኩን እየቀያየረ ዉርደት በዉርደት ሆነ ኧረ የኢትዮዽያ ህዝብ ተ ነሰተህ በቃን በል።

  • @Bekalu-yj6xn
    @Bekalu-yj6xn 27 วันที่ผ่านมา +2

    2 million birr is a lot....how much the exchange

  • @user-db4tb5nl3z
    @user-db4tb5nl3z 27 วันที่ผ่านมา

    ብሩ ቆጭቶት መልሶ ሊወስደዉ ፈልጎ ይሆናል ገመዶ

  • @MekdesMolla-qd9nb
    @MekdesMolla-qd9nb 27 วันที่ผ่านมา +1

    በናትህ ለኔ ስጠኝ ሁለት ሚሊየን አልፈልግም ወቸው ጉድ

    • @almaz2abebe842
      @almaz2abebe842 27 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂

  • @habitamumindaye3386
    @habitamumindaye3386 27 วันที่ผ่านมา +2

    He made a terrible mistake, but he acknowledged that he was wrong. Then, he apologized in public. Let's leave it at that and move on

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 27 วันที่ผ่านมา +4

    ይህ ደደብ አክብሮ ተቀብሎ መኪና አይገዛበትም ይህ ሰውዪ ላገር ፍቅር ለአገር ክብር ሳይሆን የገንዘብ ፍቅር ነው ያለው ከአሰልጣኝነቱ። መውረድ አለበት እርግጠኛ ነኝ መልሰው ሽልማቱን እንደማይሰጡት አይገባውም

  • @mdenayuosf4244
    @mdenayuosf4244 27 วันที่ผ่านมา +2

    Meiassy😍😍😍

  • @IynalemSelemone-jx5dd
    @IynalemSelemone-jx5dd 27 วันที่ผ่านมา

    ለአገር መሰራት ቀርቶ ለራሰ ጥቅም ብቻ ሆነ ይህ አሳፋሪሰራነዉ

  • @josephwaite1317
    @josephwaite1317 27 วันที่ผ่านมา +1

    Abet egzaber lebona yesetene.

  • @TsegaTube-hj9px
    @TsegaTube-hj9px 26 วันที่ผ่านมา

    ደግ አደርጋቸው ስንት የተራበ እያለ ለጥጋበኛ ለምን ይሰጣሉ እሱእየዘርፈ ለምዷል የማይዘርፍ መኪና ነው የፈለገ

  • @Flavio130
    @Flavio130 27 วันที่ผ่านมา +1

    ሰው በቀን አንዴ መብላት የከበደው ህዝብ እንዳለ አለማወቅ እራሱ መርሳት የለብንም 🤔

  • @Flavio130
    @Flavio130 27 วันที่ผ่านมา

    😢ውይ አገሬን😢😢😢

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 27 วันที่ผ่านมา

    ሰውየው ብስለት የለውም ። አግባብ በሆነ መንገድ ቢሆንም ፣ አንድ ሀቅ ተናግሯል ። ሸላሚው አካል ወጥ መመሪያ የለውምና. ለወደደው ከፍ፣ ለሌላው ደግሞ እንደ•••• ነው የሚሸልመው። ይሻሻላል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ።

  • @nardieri7725
    @nardieri7725 27 วันที่ผ่านมา +1

    Ye Wurdeten Tig yayenebet Olympic. Bale gize aydel ende libu yenager agerenem yasanes. Tinish sew hulem yinish new

  • @rutaas2865
    @rutaas2865 27 วันที่ผ่านมา +2

    ሲጀመርም ሲጨረስም ጋጠወጥ ባለጌ ነው የተተፋ ተተፍቷል ሀገር በዚህ ሁኔታ ውስጥ ሆና ያውም ክብር ተሰጥቶት ሲሸለም ስድብ አደረገው ባቋራጭ ሲከብሩ እያየ እንዴት ኢሄ ይጥመዋል😷😷😷

  • @mame.f3798
    @mame.f3798 27 วันที่ผ่านมา

    ይሄን ጉድ ሀይሌ ገብረስላሴ ባልሰማ በአለም አገሪቱን ያሳወቀዉ

  • @solomonworkneh5778
    @solomonworkneh5778 27 วันที่ผ่านมา

    ለሌሎቹም ትምህርት እነዲሆን ብሩን አለመስጠት።ብሩን ለበጎ አድራጎት ድርጅት መስጠት እሱም ሆነ መሰል ሰዎች ትምህርት እንዲወስዱ ይረዳል።ምክንያቱም ለእኔ እንደስድብ ነው ስላለ ብሩን ከልክሎ አለመሰደቡን መግለፅ ያስፈልጋል።

  • @user-kr4tu1dp6d
    @user-kr4tu1dp6d 27 วันที่ผ่านมา +1

    Mekina tebiqen neber?? Egnam bizu medaliya tebiqen neber...

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 27 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-fe7yw4rh1x
    @user-fe7yw4rh1x 25 วันที่ผ่านมา

    Endittamenu yaderegachu sirachu new

  • @SureSureefel-pq2pp
    @SureSureefel-pq2pp 22 วันที่ผ่านมา

    የዚህን ጨምላቃ መስማት አልፈልግም ደ/ር ወልደ ሰንበት ምን ይበሉዐ 27 መዳሊያ ያመጡ እቅርም ነህ።