Ethiopia :- ለቅዱስ ቁርባን ከመቁረባችን በፊት እና ከቆረብን በኃላ ምን አይነት ጥንቃቄ ማድረግ አለብን? kidus kurban |ዮናስ ቲዩብ | yonas

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 325

  • @fasikaalewfenta3272
    @fasikaalewfenta3272 3 หลายเดือนก่อน +9

    ወንድሜ በጥሩ ሁኔታ ነው ያስተማርከን ቃለ ሂወትን ያሰማልን 🙏 እኔ በልጅነቴ ባለማወቄ ተሳስቻለሁ ሁሉንም እያወኩ ስመጣ ግን ከሰው መራቅ ጀመርኩ ከዚህ በኋላ ግን ጋብቻየን በቁርባን ነው እማደርግ ብየ ወሰንኩ በሂወቴ ውስጥ ብዙ ሊያሳስቱ እሚሞክሩ ይመጡብኛል በፆለት አለፍኩት ከዛም እሚወደኝን እምወደውን ፈጣሪ አገናኘን አምላክ ፈቅዶት ቆርበን እንጋባ አለኝ እግዛብሔር ይመስገን ይሄን ክብር እሚያስብ ሰው ስለሰጠኝ እኔ ምኞቴ ነበር አሁንም ለዚህ ክብር እዲያበቃን ፀልዩልን ወለተ ማርያም በፆለታችሁ አስቡን🙏🙏

    • @ShegiyeSiyamregn
      @ShegiyeSiyamregn 2 หลายเดือนก่อน

      ከምር በጣም ደስ ይላል አግዚአብሔር ያሳካልሽ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hnoas8798
    @hnoas8798 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን🙏🙏😥

  • @ሰላም90
    @ሰላም90 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @seyoumfelleke95
    @seyoumfelleke95 10 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፡ እጅግ አስተማሪና ጠቃሚ አጭር ትምህርት ከነሙሉ ማስረጃ።።

  • @IguvjvHufud-ou7zc
    @IguvjvHufud-ou7zc ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @tenayegebremaryam5843
    @tenayegebremaryam5843 9 หลายเดือนก่อน +3

    በእድሜ በጤና ያቆይልኅ ቃለሕይወት ያስማልን

  • @sruae3060
    @sruae3060 2 ปีที่แล้ว +20

    ያልተማርኩትን፣ተማርኩ፣በጣምአመሰግናለሁ፣ወለተሚካኤል

    • @yonastube
      @yonastube  2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @werkatola
      @werkatola ปีที่แล้ว

      @@yonastube ፡፡ሀኀ፣

    • @saraadam172
      @saraadam172 ปีที่แล้ว

      ​​@@yonastubeቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እኔ አንድ ያልገባኝ ነገር አለ እሱም ከቅዱስ ቁርባን ቡሀላ ለስንት ቀን ነው የማንታጠበው

    • @አችቤተልሔም
      @አችቤተልሔም 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@yonastubeእናመሰግናለን እኔ የምጠይቅህ ያለሁት በስደት ነው እና እቀበላለሁ ግን ከምሽቱ 12ስሀት ልብስ እቀይራለሁ ይሄውም ስራየ ስለሚአስገድደኝ ነው እናምን ትመክረኛለህ ወንድሜ

    • @yonastube
      @yonastube  2 หลายเดือนก่อน

      @@አችቤተልሔም th-cam.com/video/jJueB43lBgo/w-d-xo.htmlsi=TpvVvhnr06rc7QIQ
      👆👆👆👆👆
      ይኼንን ቪዲዮ ተመልከቺ ለጥያቄሽ መልስ ታገኚበታለሽ

  • @የተዋህዶገጽ
    @የተዋህዶገጽ 2 ปีที่แล้ว +12

    ቃሎ ህይወት ያሰማልን ፀጋዎን ያብዛልህ 🙏

  • @LmatBeshah-nb5hh
    @LmatBeshah-nb5hh 5 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሂወት ያሳካልን❤❤❤❤

  • @bazinashn9342
    @bazinashn9342 3 ปีที่แล้ว +8

    Kale hiwote yasemalin wodimachin beunet tsegawun yabizalh ❤🙏

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
    @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 2 ปีที่แล้ว +11

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ድንቅ ትምርት

  • @tgtg1155
    @tgtg1155 3 ปีที่แล้ว +8

    🙏🙏አሜን አሜን አግዚአብሔር ይርዳን

  • @asterDessalegn
    @asterDessalegn 10 หลายเดือนก่อน +2

    እግዛብሄር ይስጥልነ

  • @የድንግልማርያምልጁነኝ
    @የድንግልማርያምልጁነኝ 2 ปีที่แล้ว +4

    ኣሜን ፫ ቃለ ህይወት ይስማልን እድሜውን ጤና ይሰጥሃል መምህርችን

  • @ፍቅርያሽንፍልፍቅርያሽንፍ
    @ፍቅርያሽንፍልፍቅርያሽንፍ 2 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን

  • @hen6964
    @hen6964 2 ปีที่แล้ว +8

    ድንቅ ነው ወንድም እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @silvanasilvana3189
    @silvanasilvana3189 2 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @EyerusAsefa-d9h
    @EyerusAsefa-d9h ปีที่แล้ว +2

    ወድማችን እውነት በሚገባን መልኩ አስተምረኸናል እድሜና ፀጋ ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ፀመነዎን ይባርክልን አሜን

  • @enatgebregiorgis9420
    @enatgebregiorgis9420 2 ปีที่แล้ว +5

    ወንድማቸን ተባረክ እናመሰግናለን

    • @yonastube
      @yonastube  2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @HabteselassieMamush
    @HabteselassieMamush ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄየአገልግ
    ሎትዘመንህንይባርክልህ

  • @fasikahormon3744
    @fasikahormon3744 2 ปีที่แล้ว +2

    Kale hiwet yasemalin yesemanewu belibonachin yanurew amlak yibarki

  • @user-k913
    @user-k913 4 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።

  • @ሳራ-ረ6የ
    @ሳራ-ረ6የ 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህወት የሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @Habetam19
    @Habetam19 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ቃለህይወት ያማልን❤

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @alemtube8899
    @alemtube8899 2 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏

    • @yonastube
      @yonastube  2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @meklittesfaw5453
    @meklittesfaw5453 2 ปีที่แล้ว +2

    Enamesegnalen kalhywet yasemaln Amen 🙏

  • @ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ
    @ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ 2 ปีที่แล้ว +2

    ውንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @የቅድስትአርሴማወዳጅ
    @የቅድስትአርሴማወዳጅ 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህር

  • @tigistkebret1706
    @tigistkebret1706 6 หลายเดือนก่อน

    Kalehiwot yasemalen Aba✝️❤️🙏🏾🤲🏾🙌🏾❤️✝️🙇🏾‍♀️

  • @emebetbayu6861
    @emebetbayu6861 ปีที่แล้ว +2

    እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🏾

  • @HiwetTesfaye-j9s
    @HiwetTesfaye-j9s ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @mesifalaha5496
    @mesifalaha5496 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን 🙏ቃል ህዎትይ ያሰማልን

  • @merhawitkidane9041
    @merhawitkidane9041 2 ปีที่แล้ว +2

    Qal hiwet yasemalgn 🙏

  • @seni8816
    @seni8816 12 วันที่ผ่านมา

    enamesegenalen,kale hiwot yasemalen. and sew be amet biyans le sint gize mekebel alebet

  • @merryadugna9342
    @merryadugna9342 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @fisehamaryam5983
    @fisehamaryam5983 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @tesfuteshoma6649
    @tesfuteshoma6649 2 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen kale eywet ysemalen enkuan abero adersen 🙏🙏🙏

  • @ሠላምቲዩብ-ጠ6ቘ
    @ሠላምቲዩብ-ጠ6ቘ 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mengistutadese4858
    @mengistutadese4858 4 หลายเดือนก่อน

    Kale hiywetin yasemalin

  • @mshorst6380
    @mshorst6380 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @SentayehuAsefa-dh2bn
    @SentayehuAsefa-dh2bn ปีที่แล้ว

    Amen kalhiwot yasemalen

  • @سميرهسميره-و1ح
    @سميرهسميره-و1ح 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜንእግጠዛብሔር ይርዳኝ እንድተገብረው❤❤❤

  • @shebreasmamaw3182
    @shebreasmamaw3182 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @sadrqwer1659
    @sadrqwer1659 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትያሰማልን መምህራችንያገልግሎትዘመንህንይባርክልህ

  • @workneshseyfe8085
    @workneshseyfe8085 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 3 หลายเดือนก่อน

    kale HEYEWOTENE YASEMALENE ZEMENEHE YEBAREKE..AMÈNE

  • @hiewtdemelie6102
    @hiewtdemelie6102 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ከርሰዎ ጋር ይሑን

  • @Guyhh-fk3vb
    @Guyhh-fk3vb ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜንአሜንአሜን❤❤

  • @kalye.tube.
    @kalye.tube. หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @abrishzgret
    @abrishzgret 2 ปีที่แล้ว +2

    Betam new yemamesegnew 🙏🙏🙏

  • @mulugebremedhin9667
    @mulugebremedhin9667 7 หลายเดือนก่อน

    Kale Hiwot yasemaln

  • @YOHANNS-wv7ok
    @YOHANNS-wv7ok หลายเดือนก่อน

    Kelehiwet yasemaln

  • @gdeygabre8720
    @gdeygabre8720 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kalehewet yasemalin kubur memhirachin

  • @tg.kefelw
    @tg.kefelw หลายเดือนก่อน

    amen.amen.amem❤❤❤❤

  • @FetiAssefa-p4w
    @FetiAssefa-p4w 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህይወት ያስማልን

  • @betselotgirma2385
    @betselotgirma2385 2 ปีที่แล้ว +2

    Kal hewat yasemlen memerrrrr

  • @አገርዬወለተማሪያም
    @አገርዬወለተማሪያም ปีที่แล้ว

    ቃለህይዎትያሰማልን በኡዉነት ወንድማችን.

  • @fire00kwt90
    @fire00kwt90 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምሕራችን

  • @Habeeba-oz7rp
    @Habeeba-oz7rp ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @ገኒገኒ-ኀ2ፐ
    @ገኒገኒ-ኀ2ፐ ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏

  • @እውነትን
    @እውነትን ปีที่แล้ว

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @rutaberhane4482
    @rutaberhane4482 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet ysmalna very useful information thanks we need more information pls gbu

  • @meseretmelku9930
    @meseretmelku9930 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemaln

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you for your efforts, God bless you and all of us.

  • @sgysyeys8004
    @sgysyeys8004 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤

  • @elizabet.g
    @elizabet.g 9 หลายเดือนก่อน

    Qalehywet yasemaln

  • @tsiongebremaryam8727
    @tsiongebremaryam8727 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @ማርያምእናት-ፀ9ረ
    @ማርያምእናት-ፀ9ረ 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን

  • @saabcell5625
    @saabcell5625 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን

  • @astergedi5637
    @astergedi5637 ปีที่แล้ว

    kalehiwoten yasemalen

  • @almaaztamire4890
    @almaaztamire4890 ปีที่แล้ว +1

    ameen Kale Hiyoten Yasemln Abetu Geta hoy lakudus qurban indbaka erdagn 😢

  • @selamtesfu2256
    @selamtesfu2256 7 หลายเดือนก่อน

    Amen qle hiwet ysmalna 🙏🙏

  • @FenetFenet-c6w
    @FenetFenet-c6w 5 หลายเดือนก่อน

    Tebarek wandimachin

  • @tigabuchekol6433
    @tigabuchekol6433 2 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያድልልን፡፡
    አንዳንድ ያልገቡኝ ነገሮች
    1 አንድ ሰዉ ከተቀበለ በኻላ ብቻዉን መሆን የለበትም
    2 ከተቀበለ በኻላ ከምግብ በፊትም ሆነ በኻላ እጁን መታጠብ የለበትም
    3 ሲቀበል የለበሰዉን ልብስ ሲተኛም መቀየር የለበትም
    4 ከቤቱ ወጥቶ የትም መሄድ የለበትም
    5 ተቀብሎ እንደመጣ ከሰዉ ጋር መመገብ የለበትም የጀመረዉን ምግብም ማትረፋ የለበትም ፡፡
    ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን ነጥቦች የተለያዩ ክርስቲያኖች ሲሉአቸዉና ሲከራከሩአቸዉ ይሰተዋላል እዉነቱ ምንድን እንደሆነ ቢያብራሩልኝ፡፡

    • @yonastube
      @yonastube  2 ปีที่แล้ว

      ለጥያቄዎችህ መልስ ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ማግኘት ትችላለህ ወንድሜ
      👇👇👇👇👇
      th-cam.com/video/jJueB43lBgo/w-d-xo.html

    • @abanobkute
      @abanobkute ปีที่แล้ว

      Betam enamesegnalen. Bereketu yabzalh qalehiwet yasemaln,balemaweq srat sanketel mnqorbew orthodoxsawyan buzu alen.emnetachn lemaweq eyagezken Newna bezih qetlbet

    • @nahomte2732
      @nahomte2732 ปีที่แล้ว +1

      የቆረብንበትን ልብስ ለብሰን መተኛት የለ ብንም!! ግን እስከ ማታ ወይም ፀሃይ እስክትገባ እንቆያለን!!

    • @ድንግልእመቤቴአንችነሽእና
      @ድንግልእመቤቴአንችነሽእና ปีที่แล้ว +1

      ​@@yonastube ከይቅርታ ጋር እንዲ ጥያቄ አለኝ መጠየቅ የምፈልገው ስለ ቁርባን ከተቆረበ በሓላ አንድ ቀን ነው እውሓ መካት እማይቻለው ወይስ ከዛ በላይ እንዲሁም ከሠው ተነጥለን ለመሄድ አንድ ቀን ነው ወይ እንዲሁም ከቆረብነ በሓላ ካንድ ቀን ውጭ ባለው ለምሳሌ እቅፋት ቢመታን ብንደማ እንዲሁም ማስትረሽን ብንሆን ለዛ ምን ማረግ አለብን ?

  • @fantuGeberi
    @fantuGeberi ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትን ያስማልን ከንስዓ አባቴ ጋር ተነጋግሬ ንስዓዬን ጩርሼ ለመቁረብ በዝግጅት ላይ ነኝ ነገር ግን አንድ ለንስዓ አባቴ ያልነገርኴቸው ትዝ ያለኝ ነር ነር ሳውቅ በድፍረት ሳላውቅ በስህተት የሰራራውትን አምላኬ ይቅር በለኝ ብዬ መቁረብ እችላለው

    • @SentayewTeshome
      @SentayewTeshome 8 หลายเดือนก่อน

      አዎ ምክንያቱም የንሰሀ አባትሽ ሳትነግረኝ ከራሳችውም ብለው ነው የሚፈቱሽ

  • @fiker-z4p
    @fiker-z4p 3 หลายเดือนก่อน

    አመሠግናለሁ

  • @meazazerfu9526
    @meazazerfu9526 2 ปีที่แล้ว +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ከቁርባን በሁዋላ ሃኪም ያዘዘልንን ዘወትር የምንወስደውን መድሃኒት መውሰድ አንችልም ወይ

  • @mahletmahiashu9545
    @mahletmahiashu9545 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅል
    የእኔ ጥያቄ በቅዱስ ቁርባን የተጋቡ ሰዎች መቼ መቼ ነው መቁረብ ያለባቸው ?አንዳንድ ሰወች 3 ተከታታይ ከወሰድ በኋላ ድጋሜ አይወሰድም

  • @FdcJcxc
    @FdcJcxc ปีที่แล้ว

    ቃላህይወትያሠማልንን❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @Serkeatalel
    @Serkeatalel 2 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwet yasemaln 🙏 🙏 🙏 ene tyake aleg bchayen skorb neber ahun gn arebagr new yalewut akuarchewalew mn tmekrugalachihu

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 2 ปีที่แล้ว +1

    Bexam.enameseginalen.memirachiiiny

  • @enatbizuneh-px6ku
    @enatbizuneh-px6ku ปีที่แล้ว

    ቃለሂወትን ያሰማልን ለወድማችን ፀጋውንያብዚልህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @YohanaChimar-tl3ui
    @YohanaChimar-tl3ui ปีที่แล้ว

    Qal hiwet yasemaln

  • @absratarekegn
    @absratarekegn ปีที่แล้ว +1

    አሜን፣

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፫👏👏👏👏

  • @alemtube1614
    @alemtube1614 ปีที่แล้ว

    ሠላም ጤና ይሥጥልኝ

  • @felemami-x4f
    @felemami-x4f หลายเดือนก่อน +2

    ስለ ትምህርቱ እናመሰግናለን። የኔ ጥያቄ ከቁርባን በፊት 18 ሰዓት መፆም የማይችል ህመምተኛ ምን ማድረግ አለበት።

    • @yonastube
      @yonastube  หลายเดือนก่อน

      የንስሃ አባቱን ማማከር አለበት

  • @Werkneh-yl5yv
    @Werkneh-yl5yv ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን።እኔ የምጠይቀው ከተቻለ ማስረጃ ምዕራፍና ቁጥሩን ብትገልጽልኝ ምክንያቱም በዛ ጥቅስ ተነስተን እናነባለን እዲሁም ለሌላ ሰው ማስተማሪያ ይሆናል። ከዚህ በተረፈ ሌላም እድትለቅልን።እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 2 ปีที่แล้ว +5

    ድንቅ ትምህርትነው መምህራቺን ቃለህይወትን ያሰማልን

    • @yonastube
      @yonastube  2 ปีที่แล้ว +1

      amen

    • @Itsyourgirlari15
      @Itsyourgirlari15 2 ปีที่แล้ว +1

      ሴት ልጅ በዉጪዉ ሀገር ገና 10 አመቷ የወረ አበባ ታያለች እና ከዛ ቦሀላ ፡ ነዑ በሆነችበት ወቅት መቁረብ ፡ ትችላለች????

    • @yonastube
      @yonastube  2 ปีที่แล้ว

      awo ihite nitsu sitihon mekureb tichilalech

  • @hadnetknfe2430
    @hadnetknfe2430 2 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen 🙏

    • @yonastube
      @yonastube  2 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏

    • @MaMa-we1nj
      @MaMa-we1nj ปีที่แล้ว

      ​@@yonastubeወድሜ ሳውዲ እየኖሩ አገር ገብቶ መቁረብ እና መመለስ ይቻላል

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 ปีที่แล้ว

    እሜን እሜን እሜን

  • @pomipomi2348
    @pomipomi2348 ปีที่แล้ว +1

    ብርክ በልልኝ ጥሩ ትምህርት ነው ወርቅ ማድረግስ ይቻላል ወይስ አይቻልም በጣም ስላስጩነቀኝ ነው እናቴ በቅርቡ ለመቁረብ አስባለች መልስ በጉጉት እጠብቃለው

  • @masaratsolomon6722
    @masaratsolomon6722 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኔ ግን አንድ ጥያቄ ነበረኝ መምህር

  • @tsehaysahilu2785
    @tsehaysahilu2785 ปีที่แล้ว +2

    አንድ ሰው ከቆረበ በሃላ ወደ ፍርድቤት መሄድየለበትም የሚል አስተምረሄናል ይህ የሚሆነው ለስንት ቀንነው የተቆረበ ለት ነው ሌላ ቀን ይጨምራል ፈጣሪ ጤናና እድሜ ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንክን ያብዛልህ

  • @FevenFikade
    @FevenFikade หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    18 ሰዓት የተባለው ከስንት እስከ ስንት ማለት ነው

    • @yonastube
      @yonastube  หลายเดือนก่อน

      መልሱ እዚህ ቪዲዮ ላይ አለ
      👇👇👇👇
      th-cam.com/video/jJueB43lBgo/w-d-xo.htmlfeature=shared