በነብይ ሱራፌል ቸርች የተሰሙ አስደንጋጭ ምስክርነቶች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 137

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. 4 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ሁሉን ያውቃል በምሕረቱና በቸርነቱ ነው ያኖሬን እንጂ በብቃታችን አይደለም ብቃታችን በእግዚአብሔር ምሕረት ነው ኃጢአት መናዘዝ ጥሩ ነው ለነፍሳችን እረፍት ነው ግን በጉባኤ ፍት መንፈስ ቅዱስ እንዲናዘዙ ካደረገ ምዲያ ላይ መውጣት አያስደስተኝም ለምሳሌ ከእንሰሳ ጋር እገናኛለሁ የሚል ምስክርነት በጣም ያስጠላል እኔ ግን አልሰማሁም ከላይ ስለተጻፈ ብቻ አይቻለሁ ።እንደዚህ ያሉ ምስክርነት አይመቹኝም አዋቂ ሰው ሳይሆን እግዚአብሔር ነው።ለሰው ሞራል ብጠነቀቁ መልካም ነው።ጌታ ኢየሱስ እኮ ለምጻሙን ሲፈውስ ለማንም እንዳትናገር ብሎ ነው ያስጠነቀቀው ( ማርቆስ 1፥44) ስለዚህ የሰው ምስጥር በአደባባይ መታየቱ ተገቢ አይደለም ባይ ነኝ።አሹ እናመሰግናለን

    • @abiotmulu2777
      @abiotmulu2777 4 ปีที่แล้ว +1

      የእኔም ምለው እንደዚ ነው ለሌሎች ችግር ነው
      ይሄ ምስክርነት።

    • @birtukanbelongtojesus29.
      @birtukanbelongtojesus29. 4 ปีที่แล้ว +1

      @@abiotmulu2777
      የንግድ ፍቃድ እና ቀረጥ የሌለው እሄ ዩቱብ የወንጌል እንቅፋት እያደረጉ ነው፡ሰሞኑን በዘማሪዎች የተከፈተ እስፕራይት እያሉ ይሳደባሉ አሁን ደግሞ አዲስ መረጃ ፓስተር ይደፍራል እያሉ ይሳደቡ ምን ይደረጋል!! ትንሽ ለሰው ሞራል የምባል ብኖራቸው መልካም ነበር ።ነብይ ሱራፊኤል ትንሽ ጭብጨባ ይወዳል ከመንፈሴ የተረዳሁትና ለሰው ሞራል ብጠነቀቅ መልካም ነው፡እኔሱ እኮ በዩቱብ እንደምለቀቁ አያውቁትም እዛ ሄዶ ሲናገሩ፡እሄ በእውነት ያስደነግጣል፡ጌታ ኢየሱስ በሽተኞችን ስፈዉስ ዓይነ ስውርን ሲያበራ ሽባዎችን ሲፈዉስ፡ ለማንም አትንገሩ እራሳችሁን ደብቁ ብሎ የሚናገረው፡የመጣበትን ዓላማ ጨርሶ፡እስኪ መለስ እንጂ ለራሱ ክብር አልነበረም፡አሁንም ነቢያቶች የራሳቸውን ክብር ትቶ ከእግዚአብሔር የሚመጣሁን አሳብ ላዘኑ መጽናናትን ለተቸገሩ ከችግራቸው እንዲፈቱ ተፈቶም እግዚአብሔርን እንዲያመሰግኑ እንጂ በሚድያ ለመነገድ አይደለም እሄ ሰልፊሽ መኖን ያስረዳል እንጂ ሰው እግዚአብሔር ማዳን እንድጸና አይደለም፡
      የሚገርማችሁ እኔ እንደዚህ አይነቶች ትንቢት አልመለከትም ገና ከላይ የተጻፈውን መልክት አንብቤ እተዋለሁ፡ደግሞ ማዳመጥ ያለብኝን አውቃለሁ ጌታ በመንፈስ ቅዱስ ባርኮኛል ሁሉም ቦታ እንዳል ገባ

  • @hiruttadese7357
    @hiruttadese7357 4 ปีที่แล้ว +7

    ሁላችንም ከዳቢሎስ እጅ የነጠቀን እግዚአብሔር ይባረክ

    • @hanitultulaneng8533
      @hanitultulaneng8533 4 ปีที่แล้ว

      Aman

    • @ወንጌል.አሽናፊ
      @ወንጌል.አሽናፊ 4 ปีที่แล้ว

      ይህ ሜስኬን ጌታ ይርዳው ይህ ስው በእግዜ በጉባዩ ፊት ክተናገረ በቂ ነው ። ፊት ላይ ብቻ መሽፍን ይገባ ነበር ብቻ ጌታ ሁላችንም ይርዳን የጋረደብንን ክዘመኑ ነገር ያውጣን።

  • @jesuspaidonceforall7246
    @jesuspaidonceforall7246 4 ปีที่แล้ว +13

    እርስ በርሳችሁ በኃጢአታችሁ ተናዘዙ። ትፈወሱም ዘንድ እያንዳንዱ ስለ ሌላው ይጸልይ፤ የጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኃይል ታደርጋለች ።ያያዕቆብ 5፣16

    • @alasibwimkantemerake7612
      @alasibwimkantemerake7612 4 ปีที่แล้ว +2

      እርስ በርሳችሁ አለ እንጂ ባደባባይ. ገንዘንዘብ መስብሰብያ ማድረግ ግን ጥሩ አይደለም

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 4 ปีที่แล้ว +13

    በአደባባይ አይደለም ሃጥያትን መናዘዝ! ለምን የሰማው ሁሉ መጠቋቄሚያ ነው የሚያደርጋቸው! ለእግዚአብሔር ሃጥያትን ተናዞ ይቅርታን መጠየቅ! " ሃጥያታችሁን ብትናዘዙ ሃጥያታችሁን ይቅር ሊል ከአመፃ ሁሉ ሊያድናችሁ የታመነ እና ፃዲቅ ነው" ይላል መ/ቅዱስ ይሄው በሚድያ ፎቶአቸው እና ሃጥያታቸው ሁሉ ገሃድ ሆነ አይደል ለእግዚአብሔር ግን ብትናዘዝ እግዚአብሔር ሰውየው ብቻ ነው የሚያውቁት ።

  • @የጌታሰምይባረክ
    @የጌታሰምይባረክ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ቸር ነው 🙏
    ምህረቱም ለዘላለም ነው 🙏
    ወንድማችን ተባረክልኝ እናመሰግናለን

  • @abushabera6063
    @abushabera6063 4 ปีที่แล้ว +8

    ምንም ቢሆን እንደዚህ አይነት ምስክርነቶች ለህዝቡ በተሌቪዥን ማስተላለፍ የለበትም

  • @razahusain7534
    @razahusain7534 4 ปีที่แล้ว

    አሜንንንን አንተም ተባረክ

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว +7

    አሹ በጌታ አንድ ነገር ለነብይ ሱራፌል ንገርልኝ በአደባባይ መወራት የሌለባቸው ነገሮቺን ባይለቁ እና የሰውን ገመና በሚድያ ማቅረቡን ቢቀር ይሻላል ከባድ ነው ሰው ኃጢያቱን መናዘዙ ጥሩ ቢሆንም ለቀጣይ ሂወታቸው ከባድ ነው

  • @ethiopialove9780
    @ethiopialove9780 4 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይክብር 🙏 ሱሬ ዘመንህ ይባረክ ...

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 4 ปีที่แล้ว +28

    አንዳንድ ግን ለእይምሮ የማይመች ምስክርነት ምናለ ቢቀር ብለህ ንገርልን

  • @መቅደስዳንኤልመቅድ
    @መቅደስዳንኤልመቅድ 4 ปีที่แล้ว +2

    አልሰማውም ነበር መልክት አስተላላፍ ነክ ተባረክ የስራው ባለቤት እ/ር ይክበር ሱራፌል አይወሰድብክ ተባረክ መጨገፍህን የምጠባበቁ በእጥፍ መለምለምህን ይዩ

  • @alijomaa23
    @alijomaa23 4 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ሰው ነብዩ ሱራፍል እግዚአብሔር አብዝቶ ዪባረክክ አገልግሎት ዘመንክ ዪባረክክ

  • @mubaraksohag6040
    @mubaraksohag6040 4 ปีที่แล้ว +1

    ሱራፌልም እባክህ በግል አናግራቸዉ

  • @ketty14325
    @ketty14325 4 ปีที่แล้ว +4

    እሴይ እግዚኣብሔር ይመስገን ለ እግዚኣብሔር መን ይሳነውል ተባርክ የአባቴ ውርደት ነብይ ሱራፍል💒☝🎤🙇🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧👈

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 4 ปีที่แล้ว +4

    የሴቲቱ በጣም አሳዝናኛለች🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭🙏

  • @የኮሮናመድሀኒትኢየሱስነው
    @የኮሮናመድሀኒትኢየሱስነው 4 ปีที่แล้ว +6

    አሹ well እግዚሐብሄር ይመስገን አገልጋዮችን ነብያትን እያበዛልን ያለው ጌታ ክብሩን ይውሰድ የዮኒዬ ሲደንቀን እንደገና በነብይ ሱራፌል አረ አውንም ይብዛላቹ እወዳችዋለው💝💝💝💝💝💝

  • @monaali9356
    @monaali9356 4 ปีที่แล้ว +3

    አሹ። ሰላም። ላንተ። ይሁን የሚያስጨንቅ ሀጢአት። ሰርቻለሁ። ግን። የግድ በህዝብ። ፊት መናዘዝ አለብኝ እስቲ። ንገረኝ ተባረክ ።

    • @ashuwinnertube
      @ashuwinnertube  4 ปีที่แล้ว +4

      የግድ በሰው ፊት መሆን የለበትም ዋናው ከልብ የሆነ ንሰሃ በእግዚአብሔር ፊት መግባት ነው ለብቻም ይቻላል እግዚአብሔር ሁሉንም ይሰማል

    • @ejigyakorygnaleyesusyanite8781
      @ejigyakorygnaleyesusyanite8781 4 ปีที่แล้ว

      GIDI YELEM SEWU SEMASH AYSEMASH YIKIR YEMILISH EYESUS SILE HONE LIBISHIN YEMIWAKI ESU NEWU YADREGISHIWUN NIGRINA MAREYGN YIKIR BELYGN BEYIWU...ATEGEBISH NEWU EYESUS TEBAREKY!

    • @serkibelay3234
      @serkibelay3234 4 ปีที่แล้ว

      Yene konjo anche keabatshe ke eg/hr gar tenegageri eg/hr lebena kulalitene memeremer amelke newu selezhe lesu atsyatshene betenegerwu esu yekere yeleshal

  • @WorldPhone-ip2ub
    @WorldPhone-ip2ub 4 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ አሹ የእነሱ ምስክርነት ለሌላው ጥንካሬና ምን አልባት በተመሳሳይ ነገር ውስጥ ላሉት ጥንካሬና ድፍረት ይሆናቸዋልና በዚሁ ቀጥሉ በልልኝ ሰው ለሰው ኖሮ ቢሞት ማነው ሀላፊነቱን የሚወስደው ያልደረሰበት እንጂ እኮ እነዚህ ልጆች ሀጢያታቸውን ወይም የሰሩትን በመናዘዛቸው ምን ያህል እንደሚቀላቸውና ከአእምሮ ክስ ነፃ እንደሚሆኑ በቀላሉ ልንገነዘብ ይገባናል በበኩሌ አመሰግናለሁ

  • @rumishshiferaw4101
    @rumishshiferaw4101 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen

  • @ኢየሱስዋናዬነውእግዚአብሔ
    @ኢየሱስዋናዬነውእግዚአብሔ 4 ปีที่แล้ว

    WOOOOOOOOOOOW
    ክብር ለእግዚአብሔር ይሀን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇🙇🙇🙇🙇

  • @ኬልቂያስዮፍታሔ
    @ኬልቂያስዮፍታሔ 4 ปีที่แล้ว +2

    ትዳር ሚያፈርስ ምስክርነት ከአባቱ ሚስት ጋር የተኛው ።ዘመኑ አዲስ ኪዳን ነው በሰው ፊት መናዘዙ ከሀሜት ለራስ ሚቀፍ ታሪክ ከማስቀመጥ መጠቋቀሚያ ከመሆን ያለፈ ትርፋ የለውም ሰው የራሱን ውጦ የሰው ያብጠለጥላል

  • @almazhafte8187
    @almazhafte8187 4 ปีที่แล้ว +1

    I disagree about putting all these on TH-cam. We have to walk like Jesus. May God give us the spirit of wisdom. Amen

  • @woinshetdegef3994
    @woinshetdegef3994 4 ปีที่แล้ว +1

    እውነትነው፣ጌታ፣ይባርክህ፣ስታችን፣በሐጢያት፣የተዘፈቅን፣አለን፣ለንደኔ፣አይነቷ፣በተለይ፣ትልቅ፣ትምሕርትነው፣ንሰሐ፣እንድገባም፣ጌታ፣ይርዳኝ፣አመሰግናለው

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 4 ปีที่แล้ว +2

    የሱእራፈል ቸርች ነው አስጠላችሁኝ ጌታ ኢየሱስ የማያስደስት ነው

  • @yanubeyisayenubeyisa585
    @yanubeyisayenubeyisa585 4 ปีที่แล้ว +1

    ሚገርም ነአውአሹ ጌታ እንኳን ጌታደረሰላቸውአሹአተም ተባረክ

  • @tigesttigest8444
    @tigesttigest8444 4 ปีที่แล้ว +1

    የማይሰለች ሁሌ ይቅር የሚል ጌታ ስሙ ይባረክ

  • @birhanumecha
    @birhanumecha 4 ปีที่แล้ว +2

    God Bless You.

  • @ዜናአበራእግዚኣብሔርፍቅር
    @ዜናአበራእግዚኣብሔርፍቅር 4 ปีที่แล้ว

    Tabarki LA hulum geta yebarki

  • @endalehayalu9270
    @endalehayalu9270 4 ปีที่แล้ว +2

    እሔንን ሰው የሚመክረው ጠፍታል በዚህ ማን ይታነፃል አሁን የቀደሙ አባቶች ልበ ሰፊ ሚስጥር ጠባቂ የዚህ ደግሞ የተለየ ነው ሲሻው ኬክ በመድረ ተቃብቶ በዚህ ይሰናከላሉ ይላል አሁን ደግሞ እንዲህ አይነት ጉድ ፀጋው ሳያንሰው ጥበብ የጎደለማንት ነው በዝህ ምስክርነት ስንት ሰው ለወጌል ይሰናከላል ?????

  • @melkamumekuria8143
    @melkamumekuria8143 4 ปีที่แล้ว

    እኛ ከዚህ ምን እንማራለን ለእኛ ምን ይጠቅመናል የሚረባንን ብቻ አቅርቡልን

  • @መሰረት-ፈ1ቘ
    @መሰረት-ፈ1ቘ 4 ปีที่แล้ว +15

    እረ ባካችሁ የነብዩ ሱራፌል ቸርች ክማለት ይልቅ ፕርዘንስ ብትለው እይሻልም??ቤተክርቲያን የግለስቦች ሆነ ማለት ነው???

  • @wedemulat1430
    @wedemulat1430 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow wow uuuuuuu Amen Amen Amen Amen Amen Amen tebareku 🙏🙏🙏👏👏👏❤❤❤

  • @asterasefa5753
    @asterasefa5753 4 ปีที่แล้ว

    አሹ፡ዘመንህ፡ይባርክኢየሱስ ለዘላለም ጌታ።

  • @fausiaeuthopia2708
    @fausiaeuthopia2708 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፣ትልቅ፣ነው

  • @saadcell5900
    @saadcell5900 4 ปีที่แล้ว +1

    Lehuluum nag getaa simuu yibarek ashuyee antem gettaa yibarkik tebarek

  • @ኢየሱስብቻውንያድናልሌላው
    @ኢየሱስብቻውንያድናልሌላው 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ከዚህም በላይ ይሰራል ክብሩ ለእሱ ይሁን ምህረቱም ለዘላለም ነው ግን አንድ አንድ ምስክርነት ሚዲያ ላይ ባይቀርብ መልካም ነው አሹ ተባረክ ስለ እውነት እንደምትናገረ አውቃለው ምስክርነቱን ቀድሜ ስላየው የተጨመረም የተቀነሰም የለም

    • @abisiniagetenet725
      @abisiniagetenet725 4 ปีที่แล้ว

      You don’t have to talk about your business in public, God will forgive you if you ask for forgiveness. I am not sure what is your message about ...

  • @yenenashtedasa7559
    @yenenashtedasa7559 4 ปีที่แล้ว +2

    uuuuuuuuffffffffff Eyesuss
    Geta Yebariki suriyee tsaga yebizaliki Ashuyeee tabaraki Zamaniki yebariki ba geta sim tabarakiiii

    • @madebohirkago3315
      @madebohirkago3315 4 ปีที่แล้ว

      Ashu geta yibariki baxami inamasaginaleni gini lamalati ifaligalo malate sawu hono haxati yemayisara yelami silizi yesaranawo haxati egiziabeher yiqiri indili hulachinimi nisa ingiba gini lanati yeminagari malikiti binori indazi ayinati video sheri atadirigu babetachini kangha tiliqimi tinishimi lijochi yinoralu babido pastari dafarangh kaa abate ihiti adarikungh yemibali laa tanashi lijochi xuru ayidolami indaza ayinati nagari baa adababayi atawoxu ibakachu please reported dies message for man of God for surphel demise I like so much u voice I like also u information audio God so much when I get u phone number I will talk with u

  • @evittamakhlouf4663
    @evittamakhlouf4663 4 ปีที่แล้ว

    Tebarek ashu surafelachn enwedhalen

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም አሹዬ እናመሰግናለን ተባረክ ኧረ የሚሰማው ሁሉ ጆሮ ጭው የሚያደርግ ነው እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልን

  • @በለጠችከበበ
    @በለጠችከበበ 4 ปีที่แล้ว +7

    ሀሹ የጌታ ሙሉ ሰላም ይብዛልህ ኮሜንት ግን ሰጥቼ አለውቅም ግን ዛሬ ሰላም ሰላም ለአንተ

  • @aynalemderbe3256
    @aynalemderbe3256 4 ปีที่แล้ว

    Thank you Jesus!

  • @ganattekganattek4769
    @ganattekganattek4769 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዝአብሑር።ይቅር።ብአይ።ነው።💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ⓐⓜⓔⓝⓝⓝⓝⓝⓝⓝⓝⓝⓝ

  • @Helie568
    @Helie568 4 ปีที่แล้ว +4

    የሰው ገበና አደባባይ ስለወጣ ነው ምንም አያንፅም

  • @amaneshyekidanliji934
    @amaneshyekidanliji934 4 ปีที่แล้ว +1

    Yemimelis lib yihinur enji eg/r mahari new sure geta zemen zelalekim yibarek😭😭😭😭😭

  • @ejigyakorygnaleyesusyanite8781
    @ejigyakorygnaleyesusyanite8781 4 ปีที่แล้ว +1

    ZEMENIH YIBAREK SURA KEZI BE MIBELTI AGILGILI!!TEBAREK ASHU!

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 4 ปีที่แล้ว

    አሹ ሰላምህ ይብዛ በጣም የሚገርም ምስክር ነው ሰይጣን ጌታ ይገስፅው ተባረኩ

  • @zenagirma892
    @zenagirma892 4 ปีที่แล้ว

    አሹ ዘመንህ ይባረክ

  • @hanagchor3410
    @hanagchor3410 4 ปีที่แล้ว

    Shalom
    ❤❤
    Amennnnn
    Amennnnn

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 4 ปีที่แล้ว +2

    አሹዬ ለምን ይዘክ መጣክ አንልክም ብንሰማውም አተ ውድ ወድማችን የጌታ ባራ ነህ እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ 🙏🙏🙏🙏 በርግጥ ሰምተነዋል አተ ደሞ ብትደግመውም አዴ አይደለም 100 ጊዜ ካተ ብንሰማው ደስ ይለናል እንወድሀለን በጌታ ፍቅር ያባቴ ብሩክ ነህ አተ

  • @tesfahuntadesse8500
    @tesfahuntadesse8500 4 ปีที่แล้ว

    አራ ነብይ እግዝአብሔር ይባርክህ አንተ ተዋደጅ አገልጋይ ነህ እንድሁም ጌታ ይወደሃ ል ፡፡ ነገር ግን እናኚህ ያልሆኑ ምስክርናቶችን ከ Tv Scren ባታስገቡ ምንአለበት መፅሓፍ ቅዱስ ምን ይለል ስለዝህ ምስክርናት

  • @aynalamerjaboeyisusegetane9487
    @aynalamerjaboeyisusegetane9487 4 ปีที่แล้ว +1

    Ashu tabaraki

  • @ኢየሱስዋናዬነውእግዚአብሔ
    @ኢየሱስዋናዬነውእግዚአብሔ 4 ปีที่แล้ว

    *የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ*
    *ሙሉ ሠለምና ፀጋ ለእናንተ ይሁን*
    *ውድ የአባቴ ብሩካን በሙሉ*
    🤝🏻👏🏻👏🏻👏🏻
    ማቴዎስ 6
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁴ ለሰዎች ኃጢአታቸውን ይቅር ብትሉ፥ የሰማዩ አባታችሁ እናንተን ደግሞ ይቅር ይላችኋልና፤
    ¹⁵ ለሰዎች ግን ኃጢአታቸውን ይቅር ባትሉ፥ አባታችሁም ኃጢአታችሁን ይቅር አይላችሁም።

  • @cell7103
    @cell7103 4 ปีที่แล้ว

    Tebareki ashu yeuneti asitemari negeri naw

  • @gracekensington4971
    @gracekensington4971 4 ปีที่แล้ว +2

    ‎እኔ የምለው ይሄን በአደባባይ ማውጣት ማለት ምን ማለት ነው ?አሁን ከዚህ ሰው ምን ይማራል ?የልጁን ቤተሰቦች ትዳር እንደምታፈርሱ አታውቁም ፣ደግሞስ ከሴትዮዋ የተወለዱ ልጆች ሊኖሩ ይችላሉ፣የአካባቢም ሰው መጠቋቆሚያ ቤተሰቦቹን ሊያደርጋቸው ይችላል፣ከባህላችን አንጻር በጣም ነውር ነው፣ልጁ ንስሃ ከገባ በአደባባይ መልቀቁ ግን በጣም የሚያሳዝን ነው፡፡

    • @eysuseyadenalmelese7446
      @eysuseyadenalmelese7446 4 ปีที่แล้ว

      Sewn saihone egziabeheren enfera !! "sewn meferate wetemede new egziabeheren meferate gen wede heiwot yemeral"!!!

    • @ልኑርተደብቆለአድስአመት20
      @ልኑርተደብቆለአድስአመት20 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል ናቸው እንደ ነሳሀ ትይገቡ መሞት አለባቸው እንደ ወይስ እስከ ሀጣት ነስሀ መገባት አለባች እንደ ግድ ነው ይፍራስለት አ የሷንም ሂውት ነው ያበላሸው እኮ የስባተኛ ክፍል ተማር ናት ባዛላይ አስተማር እንደ በስአቱ ቢከስስ አስበሸዋል ወንጀሉን

    • @gracekensington4971
      @gracekensington4971 4 ปีที่แล้ว

      eysuse yadenal melese ስራፈት የንስሃ ትርጉሙ ያልገባሽ፣እዛው ለጉባኤ እንደተናገረ አይበቃውም፣በዩቱዩብ ካልተለቀቀ ጌታ ይቅር አይለውም ማለት ነው?

  • @eddieasifaw4355
    @eddieasifaw4355 4 ปีที่แล้ว

    Ashuye.taberak.thanks.

  • @tadudutamo8305
    @tadudutamo8305 4 ปีที่แล้ว

    ♥️♥️♥️

  • @galaneb2340
    @galaneb2340 4 ปีที่แล้ว

    Tabareki wandemee

  • @tsegalemsileshi3935
    @tsegalemsileshi3935 4 ปีที่แล้ว

    Wow Ashu geta yibarkih!!!

  • @bireeyoutubebireyoutube1705
    @bireeyoutubebireyoutube1705 4 ปีที่แล้ว

    Owow wowowowo tebareku ❤❤❤🇪🇹 Ameeen

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 ปีที่แล้ว

    ልክነሕ መናገር ገን እንኳን ለይሕ ይቅርታሕንም አልሠማም አነ ብሖን ግን ጌታ መሐሪ ነው ጌታ ጥፋትሕን የማርሕ ማሕሪ ነውና ጥሩ ትምሕርት ነው 👍

  • @mubaraksohag6040
    @mubaraksohag6040 4 ปีที่แล้ว

    ለምን ግን ሚስጥርን በግል አይናገርም እግዚአብሔር የሆላችንም ጥፋት ተጉባዬል አይናገርም ትምህርት እደሚሆነን ይቀጣናል

  • @rumishshiferaw4101
    @rumishshiferaw4101 4 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ በጣም ያሳዝናል

  • @almazjesus7553
    @almazjesus7553 4 ปีที่แล้ว

    Ashuyee geta abzeto yebarkik

  • @medinegnygetalijmedinegnyg5135
    @medinegnygetalijmedinegnyg5135 4 ปีที่แล้ว

    Ygeta selam yibizalih ashuye geta tamir iyesera new wangel yilewuxal amen

  • @mirehettemesegnmeni1154
    @mirehettemesegnmeni1154 4 ปีที่แล้ว

    Tebareki Ashe

  • @youyour8638
    @youyour8638 4 ปีที่แล้ว

    Igzabeer yebark
    💔💔💔💔💔💔

  • @mesma238
    @mesma238 4 ปีที่แล้ว

    Thanks Ashu

  • @marowedaje1044
    @marowedaje1044 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም እሺ እናመሰግናለን እግዚአብሔር በምሕረት ይብዛለን

  • @galaneb2340
    @galaneb2340 4 ปีที่แล้ว

    😢😢 Wayoo Nam garaa kuni

  • @youtubepray9412
    @youtubepray9412 4 ปีที่แล้ว

    Amazing god bless you

  • @diboraaaemmanuel4236
    @diboraaaemmanuel4236 4 ปีที่แล้ว

    ፊታቸው እንኩዋን ቢሸፈንላቸው ምናለበት

  • @henochgetnet6798
    @henochgetnet6798 4 ปีที่แล้ว

    Asemane

  • @thankslordforlovemyyegetal3756
    @thankslordforlovemyyegetal3756 4 ปีที่แล้ว

    Bless you

  • @thenkyoujesus3668
    @thenkyoujesus3668 4 ปีที่แล้ว +1

    Ashuye tebareki
    Ashuye gini midiya layi bayawotu desi yileyinali ye gili hasabe new

  • @rutaberhane4482
    @rutaberhane4482 4 ปีที่แล้ว

    Sure tebarek

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 ปีที่แล้ว

    ግን እኮ ነብይሱራፌል ፀጋው, ደስ ይለኛልግን ፀጋ ኣጠቃቀምላይ ችግር አለበት የሰዎችን ማንንት በቪዲዮ ይለቃል የሰው ፍፁም የለምግን ምህረቱ አቁሞናል የሰውን አይምሮ ለመጠበቅ ሲባል ማንናታቸውን መሸፈን አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ማይኩን ዞር ቢያደርግ ጥሩነው ምክኒያቱም ከ ጉባኤ ሲወጡ ከማህበረሰቡ የሚሰጠው እይታ ጥሩላይሆን ይችላል የግሌ አስተያየትነው

  • @kebineshkebine4990
    @kebineshkebine4990 4 ปีที่แล้ว +1

    Tbrk Ashu

  • @ፀጋንሽያቆበፀጋንሽያቆበ
    @ፀጋንሽያቆበፀጋንሽያቆበ 4 ปีที่แล้ว

    Tebarek. Ashuye

  • @selamabraham7356
    @selamabraham7356 4 ปีที่แล้ว +1

    Neshah raseh geba , yehe woret yebalal
    Temhert yemibal neger yelewom
    Enia be kroestes ser quchi belen
    Memare new inje yesew gebena leqaqmu aganenu mawerat ayeteqmenem
    Betam yemeyasazenew yante new arefh teqemet, sera feth sewen sera atasfeta

  • @selamawitbilbila
    @selamawitbilbila 4 ปีที่แล้ว

    yih mskrinet aydelem niseha new

  • @evangelistmedia1555
    @evangelistmedia1555 4 ปีที่แล้ว

    wedeb channal subscribe yadrgun

  • @YalewMekonnen-ud8ox
    @YalewMekonnen-ud8ox 3 หลายเดือนก่อน

    ገታይባርክህ

  • @georgegeorge9198
    @georgegeorge9198 4 ปีที่แล้ว

    Ashuye enamesegnalen

    • @RoRo-bf3ih
      @RoRo-bf3ih 4 ปีที่แล้ว

      Tabareke ashuye 😍

  • @alisawowwwalisa4295
    @alisawowwwalisa4295 4 ปีที่แล้ว

    Esayyyy geta semi yebaraki

  • @serkalemtadesse1555
    @serkalemtadesse1555 4 ปีที่แล้ว +1

    የዚህ ዘመን ትንቢት ማለት ጥንቆላ ነው::

  • @tesfahuntadesse8500
    @tesfahuntadesse8500 4 ปีที่แล้ว

    አሹ ወይኔር በጠም እንወድሃሌን አንተ ማለት ደግሞ ብልጥ እና መልካም አሣብ እንዳሌ እናዉቃሌን ፒልስ በዝህ ኮሜንት ዙሪያ ለይ ጥራት አራገህ እንድትሄድ ወንም የቀና ሐሣብህን እንድትጨምር እገብዛለሁ ምርጥ ወንድማችን ያኸዉም በተለይ በመንፈሰዊ tv ኦኔሮች ለይ አንዳንዴ ከመስማት ዓለም ያለፈ ጆሮ የሚቀፍ ( ቫይሬስ) እየገባ ነዉ pastor ደፍሮኛል ትላሌች ይህ ማለት it is not alwud to say for the nation

  • @alijomaa23
    @alijomaa23 4 ปีที่แล้ว

    እፍፍ እግዚአብሔር መሀሪ ነው

  • @Mirteyta
    @Mirteyta 4 ปีที่แล้ว +1

    rth-cam.com/video/K0QqeBPldc4/w-d-xo.html

  • @saraergad9608
    @saraergad9608 4 ปีที่แล้ว

    Getahoyi Yikir Balani

  • @zenebechbesaren6088
    @zenebechbesaren6088 4 ปีที่แล้ว

    SHALOM SHALOM

  • @zenikabtiymer4167
    @zenikabtiymer4167 4 ปีที่แล้ว +4

    Please don't bring this kind of testimony.Why not he close his room and confessed his sin.we Don't need this...Thank you

  • @suzanbubu9978
    @suzanbubu9978 4 ปีที่แล้ว

    Yemiyasetla zemen

  • @entrepreneursthrone3806
    @entrepreneursthrone3806 4 ปีที่แล้ว

    Batakfle ysalale

  • @serkalemtadesse1555
    @serkalemtadesse1555 4 ปีที่แล้ว

    😁😁😁😁😁 እስኪ አታስቀኝ

  • @dagemlove7104
    @dagemlove7104 4 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ግጥም ነው ተከታተሏት
    th-cam.com/video/t-doMoxYC2s/w-d-xo.html

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 4 ปีที่แล้ว +4

    ፓስተር ተብዬው ግን አሁንም በህግ ፊት መቅረብ አለበት

  • @amenadisu4991
    @amenadisu4991 4 ปีที่แล้ว

    Ye mesikernet ayetekemem ayenesime Eshi hulu tefikedolenal hulu gen atekemem hulu tefikedolenal hulu gen ayanesim ye mesikernet melekek alenberm eyaluku new eshi

  • @Gafa996Gaddisa
    @Gafa996Gaddisa 4 ปีที่แล้ว

    Hindu
    Buddhist
    Muslim
    West believe in Bible.
    All they have their own script which one is the truth script?
    Who is to be judged?

  • @selamabraham7356
    @selamabraham7356 4 ปีที่แล้ว

    Kisach lememulat atechimalqu

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለንተ አሹ አንድንዴ ሰዉ ወዶ አይደለም የክፉ መንፈስ ስራ ነዉና ጌታ ግን ይቅሪ በይ አባት ነዉ