የኤሌክትሪክ ሳይክል በአዲስ አበባ - Karibu Auto

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 14

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን 🙏

  • @redwanyusuf-v4r
    @redwanyusuf-v4r 6 หลายเดือนก่อน

    አደጋ ቢያደርስ አይባልም እሄ ማለት ብስክሌት ማለት ነው ። ታርጋ ያስፈልገዋል ለማለት እባካችሁ አትቸኩሉ😮😮😮

  • @FirewZenebe
    @FirewZenebe 6 หลายเดือนก่อน

    Price please

  • @kedirkamu8823
    @kedirkamu8823 3 ปีที่แล้ว +4

    የኤሌክትሪክ ቢሆኑም በኢትዮጵያ የመንገድ ሁኔታ አደጋ በደንብ ሊያደርሱ ይችላሉ እንደ ማንኛውም ተሽከርካሪ:: ስለዚ ህጋዊነትና ተጠያቂነት ለማስፈን ሰሌዳ የግድ አስፈላጊ ነው::

    • @sofoniyasbrhanu3929
      @sofoniyasbrhanu3929 2 หลายเดือนก่อน

      እንዳንተ አይነቱ ደደብ ነው አደጋ የሚያደርሰው

  • @sjdire1498
    @sjdire1498 2 ปีที่แล้ว

    ለመግዛት ዝግጁ ነበርኩኝ፣ ግን የትራፊኮች ገበያ እየደራ ስለሆነ አልገዛም

  • @c.l.a7272
    @c.l.a7272 3 ปีที่แล้ว +1

    ብርቅ ነው እዴ እኔ ያለሁበት ሀገር በነፃ ነው እሚሰጠው ሲውዘርላንድ አይ ሀገሬ ሁሉ ነገር ብርቅ ነው አይደል

  • @esheeshe3839
    @esheeshe3839 3 ปีที่แล้ว +2

    😆😉😉😉😊
    የማይገባኝ ህንግሊዝኛ ካላቀላቀሉ አያወሩም ብዙዎች 😉😉😊😊😊
    ደደቦች

    • @ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha
      @ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha 2 ปีที่แล้ว +1

      ኧረ ምንጉድ ነህ የፈለገ ቢቀላቅሉ አንተ ከቁምነገሩ ከመረጃው ነው ጉዳይህ ሊሆን የሚገባው እንጂ እንዲህ አፀያፊ ስድብ አስፈላጊ አይደለም 🤔

  • @shewa2351
    @shewa2351 3 ปีที่แล้ว

    አረ አታዝጉ ምግብ ለማብሰል መብራት አልተገኘ እዚ ታዝጋላችሁ

  • @mohammedabdu9591
    @mohammedabdu9591 2 ปีที่แล้ว

    Sente nw be charger miseraw

  • @jossythecakedesigner1647
    @jossythecakedesigner1647 9 หลายเดือนก่อน

    ጭራሽ ማሽከርከር የተከለከለባት ከተማ ሆናለች

  • @binyamkiflu2637
    @binyamkiflu2637 3 ปีที่แล้ว +2

    ኧረ መንግስት ይየን ገዝተን አትነዱም ተብለን ቤት አስቀምጠናል ትራፊክ አስቸገረን 1000ብር እየቀጡን ኧረ ለሚመለከተው አድርሱልን

    • @Interstellar-uj3ie
      @Interstellar-uj3ie 2 ปีที่แล้ว

      ለምንድን ነው የተከለከለው?