ፈጣን ቁርሶች | ልዩ ዶናት | ቀላል ሳንድዊች እቤታችን ባሉን ነገሮች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @melatTUBE
    @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว +17

    የተጠቀምኩት
    ሶስት ኩባያ እና ሁለት የሾርባ ማንኪያ ድቄት
    አምስት የሾርባ ማንኪያ ስኳር
    አንድ የሾርባ ማንኪያ እርሾ
    ሁለት እንቁላል
    አንድ ኩባያ ወተት ወይም ውሀ
    አራት የሾርባ ማንኪያ ዘይት
    አንድ የሻይ ማንኪያ ቫኔላ
    ትንሽ ጨው ።።
    ።።።።።
    እኔ የተጠቀምኩት ኢንስታንት ድራይ እርሾ ስለሆነ ነው መጀመሪያ ያልበጠበጥኩት። ካልሆነ ግን በስኳር እና ለብ ባለ ውሀ መበጥበጥ እና ከፍ እስኪል ማየት ይኖርብናል።
    መልካም ሰንበት

    • @kiki7863
      @kiki7863 3 ปีที่แล้ว

      Thank you for very motivational

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ፈጣን ናቸው ብርችልኝ እጅግ ግሩም ነው❤️

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 ปีที่แล้ว

    ሚሚላዬ ግሩም የሆነ የቁርስ አሰራር ነው ጥሩ እውቀት ነው የጨመርሽብን እጆችሽ ይባረኩልኝ👌👍🙏❤️

  • @yemiten
    @yemiten 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ በጣም ቆንጆ ልዩ አርገሽ ነው የሰራሽዉ እጅሽ ይባረክ 😍

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው በጣም በጣም ቆንጆ ነው ሜሉየ
    እንደሁሌ ። የኛ ባለሙያ ሁሉ ነገርሽ እንደምያምር ጎበዝ በርችልኝ መልካም ሰንበት 😘♥️ ተባረኪልኝ።

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ቁርስ ሜሊየ እንደሁልጊዜው እጅሽ ይባረክ ሼር ❤️😋👌

  • @EthioPrecious
    @EthioPrecious 3 ปีที่แล้ว

    በጣምቆንጆ እንደሁል ግዜ ጤናማ አስእራር ነው እጂሽ ይባረክ ሜላ🙏🥰💕

  • @yoditzeleke9141
    @yoditzeleke9141 3 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ያምራል እናመሰግናለን

    • @yoditzeleke9141
      @yoditzeleke9141 3 ปีที่แล้ว

      በዉስጥ መስመር ባገኝሽ ደስ ይለኛል እባክሽ እህቴ

  • @yeinemuya7136
    @yeinemuya7136 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ሜሉ በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባለክ

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ሜሉ ተባረኪ

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የቁርስ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ሜላትዬ የኔ ቆንጆ👍👍👍 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @mesmak826
    @mesmak826 3 ปีที่แล้ว

    ዶናት በጣም ነው የምወደው ሁሉንም በጣም ቆንጆ ነው እጅ ይባርክ ሚሊ👍👍👌👌

  • @selamgenerous3653
    @selamgenerous3653 3 ปีที่แล้ว

    ድምጽሽ በጣም ደስ ይላል

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርት ቁርስ ነው የስራሽው እጅሽ ይባረክ

  • @mekdesyismaw8243
    @mekdesyismaw8243 3 ปีที่แล้ว

    በርቺልን

  • @fantishmekbib3828
    @fantishmekbib3828 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል ልጄ ስርታ አብልታኘለች ከ ትክቶክ አይታ እነመሰግነለንእጅሽ ይባረክ በጣም በለሞያ ነሽ ሜላትዬ 😍

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว

    Wow 🤩 በጣም ቆንጆ ቆንጆ ቁርሶች ሜላትዬ እጅሽ ይባረክ ያም😋❤️🥰❤️

  • @medimamush6812
    @medimamush6812 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረካ የኔ ቆንጆ

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ቁርስ ምርጥ አቀራረብ ሜሉየ መልካም ሰንበት ውዴ😍🙏

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      Melkam senbte dear

  • @shegak5217
    @shegak5217 3 ปีที่แล้ว

    እሽ ሜሉ እናመሰግናለን።

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 3 ปีที่แล้ว

    አመስግናለሁ መልካም ስራ ነው

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 ปีที่แล้ว

    Looks yummy and delicious 😋 Thank you for sharing. 👍👌

  • @genetyershwa7163
    @genetyershwa7163 3 ปีที่แล้ว

    ውዴ ፈጠራሽ ሲያስደስት👌👌😍

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 3 ปีที่แล้ว

    yumm yumm they all looks tasty Melu thank you for sharing🥰

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 3 ปีที่แล้ว +1

    thank you Melu looks yummy i'll make it tomorrow.

  • @samisabrin6591
    @samisabrin6591 3 ปีที่แล้ว

    Hi Melu love all your recipes ❤❤❤ from Columbus, Ohio

  • @faizaabdella1575
    @faizaabdella1575 3 ปีที่แล้ว

    Thank u sis

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ነሽ

  • @hanaretta9428
    @hanaretta9428 3 ปีที่แล้ว

    Looks so delicious Melu😋 Thank you for sharing!

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግ ናለን ውዴ ዶናት ዋውውው

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @woinalemu8537
    @woinalemu8537 3 ปีที่แล้ว

    እንደሁሌውም ምርጥ ሥራ

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle 3 ปีที่แล้ว

    Zarem Endehulgizew konjo aserar konjo akerareb ejish yibarek melu thanks for sharing 👍 ♥

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 3 ปีที่แล้ว

    Thanks! for sharing... good Jobs!!

  • @rachelbalcha8832
    @rachelbalcha8832 3 ปีที่แล้ว

    Looks delicious❤️😘

  • @liduofficial6305
    @liduofficial6305 3 ปีที่แล้ว

    Er melu mendenew yeha hulu moya😍😍

  • @nigistwudineh8235
    @nigistwudineh8235 3 ปีที่แล้ว

    ልዩ ዶናት እሞክራለሁ

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 3 ปีที่แล้ว

    መልካም ሰንበት ሜሉ🙏😘

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 ปีที่แล้ว

    መልካም ሰንበት ሜሉ በጣም ቆንጆ እንደሁሌው👍👍🥰❤️🥰

  • @raneiwroku833
    @raneiwroku833 3 ปีที่แล้ว

    Ehti ftarey yabertash

  • @negusthegsd8057
    @negusthegsd8057 3 ปีที่แล้ว

    ሚላትዬ የኔ ባለሙያ Yummy yummy 😋
    I like it all I will make it tomorrow my dear Thank you 🙏🏽 😍🇪🇷🇪🇷

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว +1

      Pls do try it my dear

    • @negusthegsd8057
      @negusthegsd8057 3 ปีที่แล้ว

      I’m trying the donuts right now
      Sorry my kids account our dog name Negus
      I will message you Instagram my dear የኔ ባለሙያ እጅሽን ይባርከ 🙏🏽

  • @sayoabdella9800
    @sayoabdella9800 3 ปีที่แล้ว

    Melateye Adis ena konjo neger naw yezeshelen yemetashew betam enamesegenalen😍🥰💕

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      Betam amsegnalew yen konjo

  • @yenefamilytube9721
    @yenefamilytube9721 3 ปีที่แล้ว

    Ye breakfast adenaki negni . This video is for me . Thank you Melatye for sharing 👌👌❤

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      Thank u dear

  • @ekram2626
    @ekram2626 3 ปีที่แล้ว

    Thanks melu

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว +1

      Thank u yen konjo

  • @bethelinfo1966
    @bethelinfo1966 3 ปีที่แล้ว

    Best breakfast 👍thank you ሜሉ

  • @naomidemeke6532
    @naomidemeke6532 3 ปีที่แล้ว

    Wow am always surprised to you you are a definition of creative TH-camr I love the way you put on table gobez berech yenkonjo melekam senbet

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      Ohhh tnx my dear melkam senbete

  • @salme4126
    @salme4126 3 ปีที่แล้ว

    በርች

  • @Lazarus2938
    @Lazarus2938 3 ปีที่แล้ว

    Wow betam konjo new meluye 🙏

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 ปีที่แล้ว +1

    ሜላትዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ጤናማ የሚያስጎመጅ ነዉ ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድድ

  • @deborahethio9999
    @deborahethio9999 3 ปีที่แล้ว

    Watching👍

  • @misrakassefa2492
    @misrakassefa2492 3 ปีที่แล้ว

    comment adrge alaqim gn videowochishin bedenb ayalew Meluye betam miwedlish sewoch balachew negr indimokru mitsechew arach nw. keep it

  • @newalhakim4288
    @newalhakim4288 3 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @merryyemaryam8094
    @merryyemaryam8094 3 ปีที่แล้ว

    Thanks my dear

  • @hanaketema6014
    @hanaketema6014 3 ปีที่แล้ว

    በማየት ብቻ ጠገብኩ ስራ ላይ ነበርኩኝ ስራ አቋርጬ ነው ያየሁት እጅሽን ይባርከው ሜሉ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      ውይይት ከልብ አመሰግናለሁ

  • @minteadmassu8551
    @minteadmassu8551 3 ปีที่แล้ว

    Watching 🥰

  • @nebutube307
    @nebutube307 3 ปีที่แล้ว

    Selam ehite estub dink sira!!

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 ปีที่แล้ว

    ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
    እጅሽ ይባረክ ሡሴ በጣም ቆንጆ ቁርስ ነው አመሰግናለሁ
    መልካም እለተ ሠንበት
    ጥር 22/5/2013(Jan..30/1/2021)
    💕💕🌹🌹👍👏👏👏👏

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ ሀኒሻዬ

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 ปีที่แล้ว +1

    Aserar sh akerareb esh Hulu leyu new ye kimem masekemchash wededekuat keyet nat melu 💞💞 ejish yebark 2tunm mokerewalew lej tewedawalech. Share

  • @zemenawit
    @zemenawit 3 ปีที่แล้ว

    Welcome meluuu🥰🥰🥰🥰

  • @asterasnakew4668
    @asterasnakew4668 3 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ወደነዋል

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለው

  • @Lulit21
    @Lulit21 3 ปีที่แล้ว

    👏🏼👏🏼👏🏼👌🏼👍🏼

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching ❤️👍

  • @Sincerelymeron
    @Sincerelymeron 3 ปีที่แล้ว

    wow it is delicious!

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ መቼም አያልቅብሽ 😂ያንቺ ምግብ ሁሌ የሚናፈቅ ነው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ብርቺ ማሬ ❤️❤️🥰🥰

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @nuale23
    @nuale23 3 ปีที่แล้ว

    Have a nice weekend melat

  • @heratazmamenzo8326
    @heratazmamenzo8326 3 ปีที่แล้ว

    Waw melaty

  • @jegnitmama4306
    @jegnitmama4306 3 ปีที่แล้ว +1

    Yene balemoya 😍

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 3 ปีที่แล้ว

    ሳምንት አንችን ተክዬ ሠርቼ ቆንጆ ሆኔለሰኝ በጣም ቆንጆ ነበር

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 ปีที่แล้ว

    Watching 😍

  • @TEWFIKANWARAHMED
    @TEWFIKANWARAHMED 3 ปีที่แล้ว

    የኔ በለሙየ

  • @MessisCookingChannel
    @MessisCookingChannel 3 ปีที่แล้ว

    leu dregesh new yeserashew new edehulew ejeshberek yebel ehete 😍😍😍share

  • @Mestishowtube
    @Mestishowtube 3 ปีที่แล้ว

    👍😍

  • @helenzemicahel926
    @helenzemicahel926 3 ปีที่แล้ว

    Well come melu

  • @happyhappy-qq4nc
    @happyhappy-qq4nc 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉ የኔጎበዝ እወድሻለሁ ባለሙያ

  • @MessisCookingChannel
    @MessisCookingChannel 3 ปีที่แล้ว

    watching😍

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 3 ปีที่แล้ว

    watching

  • @ninaaman4586
    @ninaaman4586 3 ปีที่แล้ว

    Kuf eskil min yahil gize yifejal le kurs yidersal or mata abukche lidet???

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      አይይ አብክተሽ አታሳድሪው ይቆመጥጥብሻል ።። አንድ ሰአት ሞቃታማ ቦታ አስቀምጭው ከፍ ይላል

    • @ninaaman4586
      @ninaaman4586 3 ปีที่แล้ว

      @@melatTUBE esh Yene konjo

  • @rarsgirl6836
    @rarsgirl6836 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ልጄ ሰርታ አብልታኛለች ከቲክቶክ አይታ 😋❤🤗🤗

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 ปีที่แล้ว +2

    Watching darling 💞💞

  • @ocme15
    @ocme15 3 ปีที่แล้ว

    Well come meluye

  • @AmetubeCool
    @AmetubeCool 3 ปีที่แล้ว

    Wachting

  • @merryyemaryam8094
    @merryyemaryam8094 3 ปีที่แล้ว

    ዪትዬ ብፍርጧ

  • @AmetubeCool
    @AmetubeCool 3 ปีที่แล้ว

    Teh gen damreny

  • @mesmak826
    @mesmak826 3 ปีที่แล้ว

    👁👁😍

  • @1hiwot
    @1hiwot 3 ปีที่แล้ว

    Watching

  • @meswayettadesse2536
    @meswayettadesse2536 3 ปีที่แล้ว

    አቦ በጣም ጉበዝ ልጅ አደቅሻለው

  • @hiweyekidanmhirtleg2868
    @hiweyekidanmhirtleg2868 3 ปีที่แล้ว

    Yamral Meluya

  • @le1785
    @le1785 3 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @genetyershwa7163
    @genetyershwa7163 3 ปีที่แล้ว

    ቤተሰብ እንሁን

  • @sileshitefera4975
    @sileshitefera4975 3 ปีที่แล้ว

    Amesegenalew meluye gene le diabetecs yemehonu megebochen betasayene des yelegal

  • @adanechegelaw9736
    @adanechegelaw9736 3 ปีที่แล้ว

    melu Andega

  • @lidiawoldu354
    @lidiawoldu354 3 ปีที่แล้ว

    #3

  • @meazadinku5412
    @meazadinku5412 3 ปีที่แล้ว

    Batam gabaz barcy

  • @ruhiruh5145
    @ruhiruh5145 3 ปีที่แล้ว

    Mn yhl naw yragswe

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ቁርስ ሜሉ እጅሽ ይባለክ ባለሙያ 🥰🥰🥰.ሜሉዬ ቻናሌን እይልኝ ከቻልሽ ሼር🙏🙏🙏

  • @sebletesfaye9683
    @sebletesfaye9683 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉ አንደኛ ፊትሽ ባይታይ እራሱ ፈገግ እያልሽ እንደምትሰሪው ያስታውቃል አንደኛ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      አይገርምሽም አዋ ።።ሀሀ መልካም ሰንበት ለሁላችን

  • @meazabirhanu4822
    @meazabirhanu4822 3 ปีที่แล้ว

    አንቺ ራሥሽ ዶናት ነሽ የምትገመጪ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      ኦኦኦ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @mahiafework8674
    @mahiafework8674 3 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว

    Watching

  • @EthioPrecious
    @EthioPrecious 3 ปีที่แล้ว

    Watching

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 ปีที่แล้ว

    Watching