ፈትዋ ፦በሆነው ባልሆነው እናደዳለው ምቀኝነት መጥፎ ጥርጣሬና የተበላሸ ፀባይ አለብኝ ....? | ኡስታዝ አህመድ አደም | hadis ustaz ahmed adem

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 117

  • @QesesTube
    @QesesTube  3 ปีที่แล้ว +22

    ሊንኩን በመጫን የ Qeses tube የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ 👉 t.me/Qesestube ከዛም jon ይጫኑ !!!

  • @الحمدالله-ج6ظ
    @الحمدالله-ج6ظ 2 ปีที่แล้ว +17

    ኡስታዝ አህመድ አላህ መልካም ስራዋት ይቀበል በጣም ከልቤ ነው ምወደዋት

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed6096 3 ปีที่แล้ว +21

    ሱብሃ አለህ አለህ ይጠብቀን ርእሱ የስፈራል አኡዙ ቢላህ አለህ ይጠብቀን

  • @jooojalabdouli674
    @jooojalabdouli674 ปีที่แล้ว +7

    እኔኮ ኡሥታዝ ቃላት ያጥረኛል እዱኒያ አሔራሕን አላሕ ኑር ያርግልሕ ቤቴሠቦችሕን አላሕ ይጠብቅልሕ ዉሓ በጣም ጠምቶን ጥጥት ሥናረግ እደምንረካዉ እኮነዉ እርክት እምንለዉ ግን ሙሥሊሞች በጣም እርረማለን 50 እኳ አለመሙላቱ ግደታ ፕራክ መሖን አለበት ሙሥሊሞች አላሕን እንፍራ ያኢላሒ እዘንልን

  • @kadejamallasa1019
    @kadejamallasa1019 2 ปีที่แล้ว +24

    አሳዛኝ መርሳት ያልቻልኩት እኔ የሂሆት ታሪክ
    ከተወለድኩ 27 አመቴን አስቆጠርኩ
    አልሀምዱሊላህ ( እሙኢክራም ነኝ ብሶተኛዋ)
    እናት እና አባቴ በተጋቡ በ2ወር. ተፋቱ
    እናቴ እኔን ነርግዛ በሀይማኖት አንድ ስላልሆኑ ለመለያየት በቁ እናቴም የሁለት አመት ልጅ ስሆን ትዳር መሰርተች እኔም ከእንጀራ አባቴጋር እንደ አባት ከማየውጋር መኖር ጀመርኩ እናቴም ሁልት ልጆች ወልዳች የ6ወር ልጅ ጥላ የ6 የመት ልጅ ሁኝ እናቴ በሞት ተለየችኝ ምንም እንኳን እንዳባት ባየውም
    እንጀራ አባቴጋር ማንም አልተውኝም አባቴ
    መቶወሰዴኝ ምኞቴ ከአያቶቼጋር መኖር ነበር
    ምርጫ አልተሰጠኝም አባቴ ክርስቲያን ስለ ነበር እኔም ሀይማኖቴን ቀየርኩ ምክንያቱ አባቴ ሙስሊም አይወድም የማላቃቼውን ቤተስቦቼን ተዋወኳቼው በጣም ለኔ ከባድ ነበር ምክንያቱ አንድም ሙስሊም የለም በቤትም በጎርቢትም አላህ ስል ሁሉም ይስቁብኝ ያሰቃዩኝ ነበር በዛላይ ለመጀመሪያ ስተዋወቃቼው ለሰራተኛ የተቀጠርኩ ይመስለኝም ነበር የአላህ
    እናቴ በሞትች በ4ወር የምወዳት እህቴ ሞተች አላህ ይማራቼው አባቴ ከናቴ ቤተሰቦች ጋር አያገናኝኝም ነበር የእህቴን መሞት ስሰማ ስሜቱ በጣም ከባድነው. ነገር ግን እናቴ. በመሞቷ ተስፋ
    ባለመቁጤ ሁሌም ትመጣለች ብየ ስጠብቃት እውልነበ እናቴ እንደት በኔ ጨከሺ ብየ በጎራ እሄድና ሰው እንዳይሰማኝ ስጠራት እውልነበር ለምን ጠላችኝ እናቴ እልነበር አይልጅነት የህቴ መሞት ተስፋ አስቆርጠኝ የምወዳቼውን የናቴን ቤተሰብ ለማየት አባቴ ከለከለኝ ምክንያቱ ትሰልማለች የሚል እና ትማግጣለች የሚል ፍራቻ ስላደርበት የንጀራ እናቴ በጣም ታሰቃየኝ ነበር ሁልግዜ ትደበድበኛለች
    ስራ በጣም ይበዛብኛል አባቴ ብዙግዜ እቤት አይቀመጥም ትምህርት ገባሁ ከቤት ስቃይ ስለሚበዛብኝ ትምህርት ምግባቴ ደስ ቢለኝም. እቤት ላለ መለስ የገጥር ሙዚቃ ማለቴ (ኪነት) ትምህርት ቤት አሼሻኝ /ዘፋኝ ሆኩ እቤት ላለመምጣት ሁሉንም ሞከርኩ
    አላህ ይቅር ይበለኝ. ምግብ ቁርስ ሳልበላ እራት ብቻ እበላለሁ እጅጉን በጣም ታማሚ ነበርኩ ነገር ግን ሂወት ከበደችኝ የጀራ እናቴ ልክ እንደሌባ ነው የምታየኝ ምንም ይጥፋ
    ከሷውጭ ማንም አይነካ እባላለሁ ሰለቼኝ
    ተሳቀኩ አባቴን በጣም እፍራዋለሁ አልቀርበውም አንድ ቀን በ9እመት ጠፍቴ አያቴ ጋር ሄድኩ ድጋሜ አባቴጋር አልሄድም አልኩ
    አባቴም በጣም ተቆጣ ልጀን አበላሻችሗት አለ የእናቴ ወድም እኔ እያለሁ አይከፍትም
    አለና ከሱጋር መኖር ስጀምር ትንሺ ሳልቆይ በሞት ተለየ አላህ ይማርው ፍተናው ጨመር
    አባቴጋር እንድህድ ተፍርደብኝ አያቴ እኔ እያለሁ ልጀን አይክፋት አለች ደስታየ ወደር አጣ ካያቴጋር መኖር አስደሰተኝ ነገር ግን 6ወር ሳልቀመጥ አያቴ በሞት ተለየችኝ. የአላህ
    ምንኛ ከባድ ሀዘን ገጠመኝ በሰላም ተለይቻት ከትምህርት ስመለስ. ወደ አኬራ ሂዳለች አላህ ይማራት በቃ የኔ ሂወት ስቃየ በዛ የ10 አመት ልጅ ሆኩ አሁን ቤተሰብጠላኝ ገፊ ናት የቀርበቻቼው. ሁሉ ይሞታሉ አንፍልጋትም አሉኝ የናቴ ቤተሰቦች የአላህ ምን አማራጭ አለኝ እራሴን ማጥፋት መርዝ በልቼ ወይንም ታንቄ መሞቴን መርጥኩ ለመታነቅ አንድ ቀን
    እባዶ ቤት ገባሁ በሂጃቤ እባጡላይ አሰርኩና
    ተጠለጠልኩ ነገርግን ሙች አላለኝም እና
    ሂጃቡ ተበጥሶ ወደኩኝ አልሀምዱሊላ የዛን ቀን ተርፍኩ
    🖋🖋------እሙ ኢክራም ነኝ እኔም ዛሬላይ. ብዙመከራ አሳልፌ. ግን. ትግስ አጣሁ ዛሬላይ ንደት ያጠቃኛል ታሪኩን ለመጨርስ አልቻልኩም

    • @አልህምዱሊላህአላኩሊሀል
      @አልህምዱሊላህአላኩሊሀል 2 ปีที่แล้ว +6

      አይዞሽ የኔ እህት አላህ የሚወደውን ነው ሚፈትነው ዱኒያ የፈተና አገር ናት ወላሂ አጀቴን በላሹ ቤተሰቦችሽንም አላህ የጀነት ይበላቸው እኔም እናቴ ኽፅን እያለሁነው የሞተችብኝ ግን ሁሌም አስባታለው መቼም ቢሆን ከፊቴ አጠፋም ምታረጊው አለሽ ያላህ ውሳኔነው አብሺሪ የኔ ከርታታ

    • @umuabdelah435
      @umuabdelah435 2 ปีที่แล้ว +3

      Abeshriiii uketi ALLAH bejent yagenagnesh

    • @kadejamallasa1019
      @kadejamallasa1019 2 ปีที่แล้ว +2

      @@umuabdelah435 አሚንን የኔውድድ

    • @gsd4133
      @gsd4133 2 ปีที่แล้ว +3

      ቤተሰቦችሽን"አላህ"ይርሀማቸው"ያረብብ"አብሽሪ"ዱንያ"እንዲህ"ነች"ግን"አንች"ጠንካራ"ነሽ"ማሻአላህ"እህቴ"ብትሆኝ"ብየ"ተመኘሁ"

    • @kadejamallasa1019
      @kadejamallasa1019 2 ปีที่แล้ว +3

      @@gsd4133 የኔ ቆንጆ ነኝ የኢስላም እህትሺ ውደ

  • @zamzemzam1106
    @zamzemzam1106 3 ปีที่แล้ว +13

    جزاكم الله خير አላህ ይጣብቃን እንሻአላህ ዱዓ አድሪጉልኝ ልቤን ያታራጋጋ አላህ ያዲሪግልኝ

  • @nafisaahmed8519
    @nafisaahmed8519 หลายเดือนก่อน

    የአላህ ውስጣችን ውጫችንንም አሳምርልን

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 ปีที่แล้ว +2

    ሱበሀን አላህ አላህ ይጠብቃን ያረብ☝😢

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛክ አላህ ከኽይር ሸኽአችን አሏህ ይጠብቅልን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ያረቢ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 3 ปีที่แล้ว +6

    አላሁምመ ሰሊ ወሰሊም ወባርክ አለ ነብዩና ሀቢቡና መሀመድ

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ หลายเดือนก่อน

    ይጠውል ኡምርክ ኡስታዝ

  • @ቲጂ-ቐ5ጨ
    @ቲጂ-ቐ5ጨ 2 ปีที่แล้ว +4

    ጃዛ ከላ ከይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @አልህምዱሊላህአላኩሊሀል
    @አልህምዱሊላህአላኩሊሀል 2 ปีที่แล้ว +5

    ማሻላህ ጀዛካላህ ህይር

  • @الول-ي7س
    @الول-ي7س 2 ปีที่แล้ว +2

    ሱብሀንአለህ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 3 ปีที่แล้ว +6

    አላህ አሟሟታችንን ያሳምርልን

  • @AbuLebbeh
    @AbuLebbeh หลายเดือนก่อน +1

    ❤😢😢.,😢😢😢😢😢🎉

  • @ikram21imine32
    @ikram21imine32 ปีที่แล้ว +2

    Ya allah. Ante ezenln

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 3 ปีที่แล้ว +6

    ሱብሀንአላህ

  • @felkaayallew1997
    @felkaayallew1997 ปีที่แล้ว +3

    ያአላህ እኔም 1 አመት ሆነኝ እደዝህ ያለበሽታ ከባድ ነው አላህ ያሳልን በዱአችሁ አትርሱን ሁሌም ሰላም ይነሳኛል አሁን አሁን ደሞ ለምን ትቀሪለሽ ለምን ታጥናለሽ አች እደሆ በተማርሽው እየተገበርሽ አደል ሰው ተምራለችእድልሽ ነው እያልኩ እራሴን በራሴ ግብግብ ይዞኛል አላህ ያስወግድልን ያረብ

    • @FatumaHussan-fy9wn
      @FatumaHussan-fy9wn ปีที่แล้ว

      አብሽሪአላህይደግፍሽ

    • @عليالخليدي-ص8ض
      @عليالخليدي-ص8ض 9 หลายเดือนก่อน +1

      አብሽሪ ለሰይጣን በር አትክፈች አላህ ያሳልሽ

  • @SofiyaSofiya-z4u
    @SofiyaSofiya-z4u หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉🎉አሚሚንንን

    • @SofiyaSofiya-z4u
      @SofiyaSofiya-z4u หลายเดือนก่อน

      [አላህ,,ከመጥፎ,,ያርቀን

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 ปีที่แล้ว +1

    ወአሌኩመሰለም ወረመቱለይ ወበረካቱ
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @madena1330
    @madena1330 9 หลายเดือนก่อน

    የእኔ ሚስኪን አይዞሺ አላህ ቀሪ ሂወትሺን አላህ በደስታ ያኑርሺ ድንሺን ተማሪ እናትሺ ጋር በጀነት እንደምትገናኙ ተስፋ አድርጊ ኢንሻ አላህ አላህ ጥሩ ትዳር ዳልህ ልጆች ይስጥሺ አብሺሪ እንኮንም ከነፍስያ እና ከስይጣን ተንኮል ጠበቀሺ በሂወት መኖርሺ ትልቅ ነገር ነው አላህን አመስግኝ እስቲግፋር አብዢ

  • @fatumaomrem8491
    @fatumaomrem8491 2 ปีที่แล้ว +2

    OUSTAZ JAZAKALLAH TEYAKE NABARAGE BAMEN LAGAGH

    • @QesesTube
      @QesesTube  2 ปีที่แล้ว +1

      ጥያቄ ከመጠየቃችሁ በፊት ይህን የአጠያየቅ ስነ ስርዓት ሊንኩን በመጫን ያዳምጡ
      👉 th-cam.com/video/NwJTnARLn9Y/w-d-xo.html
      የፈትዋ ጥያቄ ለመጠየቅ በዚህ ቁጥር የዋትሳፕ ግሩፖ ውስጥ ለመግባት ሀላፊዎቹን ያናግሩ
      +966530812977 ወይም +966532792467 ወይም +966532908996 ግሩፑን ከተቀላቀሉ በኋላ ጥያቄ መጠየቅ ይችላሉ ።
      ማሳሰቢያ ፦ ከእርሶ በፊት ጥያቄ የጠየቁ እጅግ በጣም ብዙ ሰዎች ስላሉ መልሱን በትእግስት ተራዎ እስኪደርስ ይጠብቁ !

  • @dfdfg9066
    @dfdfg9066 6 หลายเดือนก่อน

    ሡባሀን አላህ

  • @Saaeda-lk7su
    @Saaeda-lk7su 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 3 ปีที่แล้ว +4

    ላኢላሀኢለላህ ለባል ብሎ ልጅ መግደል ምንኛ ነው? አላህ ይጠብቀን

  • @عبدالمجيدالفريدي-ل5ت
    @عبدالمجيدالفريدي-ل5ت 8 หลายเดือนก่อน

    ኡስታዝ ጀዘካለሁ በጣም ጨንቆኛል ከወስጥ አወሩኝ ቁጥሮን ይለኩ በአለህ አትለፉኝ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 3 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @مياميميامي-ض5ص
    @مياميميامي-ض5ص 2 ปีที่แล้ว +1

    Asalamalykm gazakmallh kayran

  • @UfRa-yi7hp
    @UfRa-yi7hp 3 หลายเดือนก่อน

    ኡስታዝ እኔ በኢማኔ ላይ መጥፎ ጥርጣሬ አለብኝአንድ ወር ሆነኝ እታገላለሁ ግንአልቻልኩም በጣም ተጨንቄ አለሁ

  • @jemelaahmad6516
    @jemelaahmad6516 2 ปีที่แล้ว +2

    صلى الله عليه وسلم

  • @علحمداللهعلكوليحال
    @علحمداللهعلكوليحال 2 ปีที่แล้ว +2

    جيزاك الله يا عوستاز

  • @ኡሚተዩብአልሀምዱሊላህ
    @ኡሚተዩብአልሀምዱሊላህ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሡበሀን አላላህ

  • @eexx8683
    @eexx8683 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቀን ያረብ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 3 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይጠብቀን በራህመቱ

  • @ሉቤወሎየዋ-ኸ1ደ
    @ሉቤወሎየዋ-ኸ1ደ 3 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይረን አላህ ይጠብቅህ

  • @feizatube283
    @feizatube283 2 ปีที่แล้ว +1

    አሏህይጠብቅህ

  • @albialbi2867
    @albialbi2867 2 ปีที่แล้ว +1

    ወለይኩመ አሰለመ ወረኩመቱለ ኢሰትዚ እኔም እደዚ ነኛ ያረቢ አነተወ አንሰለኛ

    • @ikram21imine32
      @ikram21imine32 ปีที่แล้ว

      Teyi allah yeshefenelshn atagalchi

  • @khairiakhairia7452
    @khairiakhairia7452 3 ปีที่แล้ว +2

    አለሀ ይጠቢቀ

  • @azu623
    @azu623 ปีที่แล้ว

    Selamu alikum megemrya betam new mewdot le allah beye wellahi seketl teyake aleg ene 18 amete new abatahen dero new sera yakomew enam aysegdem beza lay yekemal sera yelwm ayastedadrenm mn mareg new yaleben beza lay hule enaten yetektkatal

  • @zeyneb5029
    @zeyneb5029 ปีที่แล้ว

    ሠላምአለይኩም ያሸህ ጥያቄነበረኝ ባለቤቴይዋሻል ፍችብጠይቀው ሃራምይሆንብኛል

  • @ኢትዮብያታሸንፍለች
    @ኢትዮብያታሸንፍለች 2 ปีที่แล้ว +7

    ይህ የኔበሐርነው ምንእደማረግአላቅም ብዙሰውበሒወቴ ገብቶልቤን ስለሰበረው ይህንንሁሉበሐር ፈጠረብኝ እዴትእደምተው አላቅም እኔበሒወቴ ብዙጊዜሰው አምኜብዙጊዜበወድም በሴትም💔💔💔💔😢😢ተጎድቻለውኝ የነውመጨረሻግን ይህንንሁሉ ጥርጣርፈጥሮብኝ ቀረ እዴት አርጌከሁስጤይህንንመጥፍ ጥርጣሬና ቅናትእደማስወግድአላቅም ግራገባኝ።ይህሁሉየመጣብኝ ከልክበላይሰው ማመኔና ማፍቀሬነበር በስተመጨረሻግንይህንን ነገርፈጠርበኝ አሁንበተለይ በአሁኑሰአት ሰውየሚባልአላምንም ብሞትምአላምንም💔💔💔💔😢😢😢ጌታብቻይርዳኝ ከመዳኒቱያገናኘኝ ባካቹበፀሎትእርድኝ እህትወድሞቼ🙏🙏🙏💔💔😢💔

    • @ikram21imine32
      @ikram21imine32 ปีที่แล้ว +1

      Dua argi yalefewon ershi

    • @FatumaHussan-fy9wn
      @FatumaHussan-fy9wn ปีที่แล้ว +2

      አብሽሪአላህያግዝሽ

    • @madena1330
      @madena1330 9 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ያንሳልሺ ያንሳልን ጥሩ ጥሩውን ማሰብ ነው ሰወች በከዱን በገፉን ነገር አላህ ዘንድ ሂሳብ እንዳለ እያስብን መፆናናት ነው እንጂማ ልክ ነሺ ብዙ ባመናቸው እና ባፈቀርናቸው በወደድናቸው ሰወች ክህደት ሰበብ የሚመጣ የልብ በሺታ ቁስለት የደረድበት ነው የሚረዳው እና አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

    • @anshaali7626
      @anshaali7626 4 หลายเดือนก่อน

      እኔም እንዳች ነኝ ግን በምን በተውኩኝ 😢😢😢

  • @zahratube2906
    @zahratube2906 3 ปีที่แล้ว +1

    Allah الله يسلمك يارب ويحفظك 💔💔💔💔💔👈👈👈

  • @jemelaahmad6516
    @jemelaahmad6516 2 ปีที่แล้ว +1

    ሱባህንአላህ

  • @ieijeid420
    @ieijeid420 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህኸይረን

  • @mariamomerali8111
    @mariamomerali8111 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላሁኽይርእርእኔማለብኛ

  • @zeedtube6768
    @zeedtube6768 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩሙሏህ ከይር

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኸላህ ኡስታዝ

  • @r6168
    @r6168 2 ปีที่แล้ว

    እኔም ነኝ ያርቢ

  • @hawaserbaro3837
    @hawaserbaro3837 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ ኽይር

  • @ሉቤወሎየዋ-ኸ1ደ
    @ሉቤወሎየዋ-ኸ1ደ 3 ปีที่แล้ว +1

    አደኛነኝ ዛራ

  • @kolafanta1704
    @kolafanta1704 2 ปีที่แล้ว +2

    🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳

  • @hadeyaahmad1054
    @hadeyaahmad1054 3 ปีที่แล้ว +2

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ

    • @bestebeste448
      @bestebeste448 ปีที่แล้ว

      ወአሌኩመሰለም ወረመቱለይ ወበረካቱ

  • @AaAa-vl2wm
    @AaAa-vl2wm 3 ปีที่แล้ว +1

    👍👍

  • @toybiayassin5655
    @toybiayassin5655 ปีที่แล้ว

    ያረብአተማሪጌተታነህከዚህሁሉፈተናሠዉረኝየአላህአልችልም☝

  • @ፀይሟነኝየመርሳዋ
    @ፀይሟነኝየመርሳዋ 2 ปีที่แล้ว

    አሰኪ ጥያቄ አለኝ ኡሰታዝ በምን ላግኝህ በቀጥታ መስመር

  • @خديجهال-ل9ز
    @خديجهال-ل9ز 3 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍👍

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀቅ ነው ዋጋችንን እየሰጠን ነው

  • @neima-w9b
    @neima-w9b 3 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ .ጀዛኩሙሏህ ኸይር .ኡሥታዝ ባሥቀመጣችሁት በዚህ ቁጥር "በዋትሳፕ"መጠየቅ እችላለሁ ?

    • @QesesTube
      @QesesTube  3 ปีที่แล้ว

      መጀመርያ ወደግሩፑ ለመቀላቀል በሱ ቁጥር ይጠይቁ

    • @wdfddd5700
      @wdfddd5700 3 ปีที่แล้ว +2

      ቴሌግራም እንዴትነውየምናገኛችሑበውስጥ

  • @ፀይሟነኝየመርሳዋ
    @ፀይሟነኝየመርሳዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡፈፈፈ አኔም ቶሎ አናደዳለሁ አኔም ጠርጣሬ ነኝ ግን መጥፎ አይደለም ኡፈፈፈ አጨነቃለሁ

  • @aeth2591
    @aeth2591 3 ปีที่แล้ว +3

    አሰላምወአለይኩም ኡስታዝ
    የመጠየቂያ ቁጥሩን 119 እናድርገው በ 009 አልመጣልኝ አለ

    • @QesesTube
      @QesesTube  3 ปีที่แล้ว

      +966530812977

    • @aeth2591
      @aeth2591 3 ปีที่แล้ว +1

      ሽኩረን

  • @ieijeid420
    @ieijeid420 2 ปีที่แล้ว

  • @mlove4025
    @mlove4025 3 ปีที่แล้ว +1

    🥺🥺🥺🥺🥺❤❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @سعيدعلي-ر3م
    @سعيدعلي-ر3م 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔም ኡስታዝ ጥያቂ ነበረኝ ጥያቄ በኮሜንት መጠየቅ ይቻላል ወይስ እንዴት ነው

  • @hakmaahmeb326
    @hakmaahmeb326 3 ปีที่แล้ว +1

    Jjik

  • @fatumaseid9631
    @fatumaseid9631 ปีที่แล้ว +1

    ሱበሀንአላህ

  • @AbuLebbeh
    @AbuLebbeh หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @فاطمهالثيوبي
    @فاطمهالثيوبي 2 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍

  • @BiljaAlly
    @BiljaAlly ปีที่แล้ว

    ሹክረን፣ጀዘከሁከይር

  • @molaiasdf1161
    @molaiasdf1161 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍

  • @AaAa-mo3fx
    @AaAa-mo3fx 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩመላኸ ኸይር

  • @አልሀምዱሊላአለኩሌሀ-ኀ7ጀ
    @አልሀምዱሊላአለኩሌሀ-ኀ7ጀ 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላከይር