"ፋኖ ወልቃይትን ከረገጠ እንፋለመዋለን" | እነ ኮ/ል ደመቀ"መከላከያ ገብቶ በአስቸኳይ ይታደገን" | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 31

  • @eyoel69
    @eyoel69 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በትክክል የህዝቡን አቅም በዚህ ደረጃ የጣለዉ በዋናነት የሰላም እጦት ነዉ።

  • @teshomegezahegn1069
    @teshomegezahegn1069 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አማኑኤል እናመሰግናለን ጀግናችን ነህ ዘመንህ ይለምልም ።

  • @nigusumersha298
    @nigusumersha298 วันที่ผ่านมา +4

    ፋኖ ወልቃይት ላይ ነው:: ፍልሚያ የለም ::ፋኖ አማራ ነው::

  • @Freedom-vk6vo
    @Freedom-vk6vo วันที่ผ่านมา +8

    አብይ የሚባል ደንቆሮ አገር መምራት አልቻለም ስልጣኑን ይክቀቅ ።በፎርጅድ ትምህርት አገር መምራት እንደማይቻል አውቆታል

  • @tesfayegebre8701
    @tesfayegebre8701 วันที่ผ่านมา +3

    አይ ደመቀ! መከላከያ ያልቻለውን የእናተ ሚኒሻ ሊቆመው?😂😂😂😂

  • @mandelayehnew4566
    @mandelayehnew4566 วันที่ผ่านมา +2

    አንት ድንጋይ ራሰ መርሻ ሰውን ሃሳቡን እንዳይጨርሰ ዝም ብለህ ጣልቃ እየገባህ አትለፍልፍ 3ኛ ክፍል የማታ ለምን አትጀምርም::

  • @tigabuyaya9039
    @tigabuyaya9039 วันที่ผ่านมา +2

    We're tired of these guys... please bring new faces!

  • @abdi6588
    @abdi6588 วันที่ผ่านมา +2

    ዛሬ በጣም ተናድጃለሁ በዲሞክራሲያዊ ምርጫ የመረጥነውን በርገር የሚያበላኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ቱሩዶን (የካናዳው) ውረድ ብለውት ጊዜውን ሳይጨርስ ሊለቅ ነው። ምን አይነት ቅጥ ያጣ ዲሞክራሲ ነው አንዴት ህዝብ የመረጠውን መሪ ጊዜውን ሳይጨስ ውረድ ይባላል። አብረን እንውረድ ማለት ወግ ነው። ከእኛ አገር አይማሩም ነውረኞች!

    • @bunakuma874
      @bunakuma874 วันที่ผ่านมา

      ክክክክክክክክክክክክክክ

    • @banchamlackbalay7613
      @banchamlackbalay7613 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ይህ እኮ እኛ አገር ብቻ ነው የተመረጠ ብሎ ነገር የለም ካልሰራ ይወርዳል

    • @abdi6588
      @abdi6588 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@banchamlackbalay7613 የኛ አምባገነን ነው ማለት ነው?

    • @banchamlackbalay7613
      @banchamlackbalay7613 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @abdi6588 ማለት ነው ???

  • @Aweshu751
    @Aweshu751 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የትግራይ ህዝብ ላይ የፈፀማችሁት ግፍ ገና ገና እርስበርስ ተፋጅታችሁ ታልቃላችሁ

  • @mekonnenkassa3019
    @mekonnenkassa3019 วันที่ผ่านมา

    Tekekkele

  • @siyumyigezu
    @siyumyigezu วันที่ผ่านมา +1

    Why no more comments?

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    666 abyi midyano more

  • @abdi6588
    @abdi6588 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዛሬ በጣም ተናድጃለሁ በዲሞክራሲያዊ ምርጫ የመረጥነውን ጠቅላይ ሚኒስትር ቱሩዶን (የካናዳው) ውረድ ብለውት ጊዜውን ሳይጨርስ ሊለቅ ነው። ምን አይነት ቅጥ ያጣ ዲሞክራሲ ነው አንዴት ህዝብ የመረጠውን መሪ ጊዜውን ሳይጨስ ውረድ ይባላል (10 ወር ነው የቀረው)። አብረን እንውረድ ማለት ወግ ነው። ከእኛ አገር አይማሩም፣ የሰለጠኑ መሰሏቸው ነው።ይህ ዜና በማንኛውም የመንግስት መገናኛ መነገር የለበትም። ጫጩት ፊት ፈንግል አይወራም።

  • @wondimkunalayou1012
    @wondimkunalayou1012 วันที่ผ่านมา

    Tebtaba...

  • @shibeshiyigzaw1692
    @shibeshiyigzaw1692 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አወያዩ ሀሳብ ሣይኖርህ ጣልቃ አትግባ

  • @danieluk3151
    @danieluk3151 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኣይ መርሻ elementary ነገር ነህ one sided ብቻ ነህ የምታስበው ለመሆኑስ ጭንቅላት ኣለህ?

  • @user-pn2sv4sf7j
    @user-pn2sv4sf7j 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የወልቃይት ህዝብ እፎይታ ኣግኝተዋል ኣላለም። ቀኑን ሲደርስ ግን ኣንተን ኣያድርገኝ። የዘር ማጥፋትን እንደ glory መውስድህን ይገርማል። የኣማራ ሃይሎች በወልቃይት የፈፀሙት ግፍ እንዴት እንደሚወራረድ ኣላቅም። የወልቃይት ጉዳይ በህዝበ ውሳኔ 😂 ህዝቡን ጨፍጭፍህ ከጨረስክ በሃላ ህዝበ ውሳኔ ትላለህ እንዴ፣ በነገራችን፡ላይ እዚህ ላይ የምትናገሩት ለታሪክ ይዘነዋል። የትም ቦታ ብትሄዱ ኣታመልጡም።፡ ወልቃይት ላይ የፈሰሰው ደም በደም ብቻ ነው የሚመለሰው።፡ማን እንደሚያድንህ እናያለን። ኣማኑኤል፡እንዳለው በጉልበት የምታምን ከሆነ ኣይደለም፡ወልቃይት ባህርዳርም ኣታድነውም። ኢትዮጵያ ውስጥ ኣማራ Normalize ያደረገው የፖለቲካ፡ባህል፡በጉልበት የሰው ሚስት መቀማትና፡መድፈረ ጀብደኝነት እንደሆነ ነው። ይህንን ስላስተማራችሁን እናመሰግናለን፡። ኣማራው ተንታኝ በህዝበ ውሳኔ ከሆነ ፊንፊኔ የኦሮሞ፡እንደሆነ፡ታውቃለህ? ወልቃይት ባለቤት ኣለው ነባርም ይሁን፡መጤ።

    • @JoroTebi133
      @JoroTebi133 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ከአንተ አይነት ኮብል ድንጋይ ጭንቅላት ጋር በአንድ አይነት ዜጌነት መጠራት ያማል።ወያኔ ለ30 ዓመታት የጨፈጨፈው ንጹሕ የአማራ ደም የዶሮ ደም ነው እንዴ? ለመሆነኑ በወያኔ ጭንቅላት የአንድ ትግራይ ሞት በስንት አማራ ሞት ነው።የሚሰላው። ሌላው ይቅር እና ማይካድራ ላይ የጨፈጨፋጩት የንጹሐን ደም አይሰቀጥጥህም? የትግራይ የፖለቲካ አቅም ከአሁን በኋላ እንደ ቤንሻንጉል ነው።በራሳችሁ የዘር ፖለቲካ የገዛ ሕዝባችሁን ዘላለማዊ አናሳ አድርጋችሁት አረፋችሁ! አማራውን እንደሆነ ቀስቅሳችሁት የመጪው ዘመን አስፈሪ ኃይል አድርጋችሁታል።

  • @bahtaaraya6661
    @bahtaaraya6661 วันที่ผ่านมา

    የአዳፈታ ጋዜጠኛ ለምታ አደሩጐት ትንታኔ በጣም ምዛናዊ በሆነ ሰለወልቃይ በትኩከል በምገባ ተገንዙባችሆል አማን በደብ አድርገህገልፀሆዋ ምከናቱም ይህየተገኛ ሰላም ከፈፈረሰ በጣም ለወልቃቱች አሴጌ እደመሇኑ መጠን ያለአማራጭ ሰላምህ በጥንቃቄ መያዙ ብቻ እናብቻ

    • @mesfinlemme9145
      @mesfinlemme9145 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ተረጋግተህ(ሽ) ቢፃፍ መልዕክቱ ግልፅ ይሆን ነበር።

  • @achagre3721
    @achagre3721 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Demeke amara nene setele keremehe amarawe welekayetene be hayele ke weyane nesta yaderegatene welkayte zare be mekade fanone enewagalene mekelakeya yagezene malete mene malete newe awo bandanetehene eyasayehene newe amarawe be meneme ayenete mengede le bandoche hone le weyane asalefo ayeseteme tesasetehale lezame ye welkayte hezbe ankero yetefale wecha welkayte ye amara medere newe fanome amara newe maneme meneme hayele ayagedeweme lemegebate ye welkaytene hezbe ke enanete hagerechachoche yadenatale lezheme hezebu ke fano gare mekome yenorebetle fano yachenefale lemehonu yetegnawene mekelakeya newe yemeteterawe ye oromiya mekelakeyane ? Eferetebyse Banda enefaredehalene fano yachenefale

  • @piealpha795
    @piealpha795 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    It is very sad to hear such low standard presentation information and analysis. Anyone can clearly see through your hidden agenda. At least if you could have reasonable. Ethiopia is disintegrating like Yugoslavia , the Tigrays are one way or another perusing independence. The Amhara struggle is not united but it is getting stronger. I see two or three independent Amhara. The Oromo issue especially the Wollega region won’t take any thing short of independence. Problem is inevitable in Somali , Guji and other regions. Abiy is incompetent, and unrealistic leader. He is delusional and he leading the country in to the abyss… why don’t you discuss Ethiopia from this fundamental issues perspective instead of bitting the bushes and wasting our time