የዶሮ እርባታ ስራ ለመጀመር የሚያስፈልጉ ዋና ዋና ትምህርት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 11

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ሚሞን ጥሩ ሰልጠና ነው የተሰጠው ወደ ዶሮ እርባታ ሰራ ለመግባት ለፈለገ ሰው ጥሩ እገዛ አድርጋችኋል በርታ ሼር ሰላደረከን አመሰግናለሁ ❤

  • @hayatuu
    @hayatuu ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ እናመሰግናለን 🎉

  • @hailayfiseha7299
    @hailayfiseha7299 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሚሞን እናመሰግናለን በጣም ጡሩ ነው ከ1000አስከ 2000የሚይዝ የእንቁላል ጣይ የሚዝ የደሮ ቤት ጠቅላላ ወጪው ስንት እንደሚያስፈልግ ብታቀርብልን እናመሰግናለን

  • @yalfal-zo6ln
    @yalfal-zo6ln ปีที่แล้ว +2

    ገበያ ዩትብ አይተንዋል

  • @abmark7359
    @abmark7359 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ በመቶ ዶሮ ልጀምር ነበረ ግን ቤት ሳይሰራ መሬት ላይ ሰጋቱራ ተደርጎ እዛው ላይ መኖር አይችሉም እና ስንት በስንት የሆነ ቦታ ይበቃቸዋል? አሁን ላይ የ45ቀን ጫጬት ዋጋም ብትነግረኝ 🙏❤️

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  ปีที่แล้ว

      ሊሾ ወይም ፈረከስ መሆን ይኖርበታል

    • @abmark7359
      @abmark7359 ปีที่แล้ว

      በርግጥ ሊሾ ነው ቤቱ ግን መስኮት እና በር አለው ይሄን ያህል የፀሀይ ብርሀን አይገባም ችግር ይኖረዋል ? እና የ45ቀን ጫጩት price አሁን ላይ ስንት ነው ብትነግረኝ?

  • @getade7536
    @getade7536 10 หลายเดือนก่อน

    ስልጠና ትሰጣላቹ