አማራ ክልል ላይ ችግሮች እንዲባባሱ መንግስት ስህተቶችን ሰርቷል | Dr Dagnachew Assefa | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 349

  • @ethiointercept3014
    @ethiointercept3014 ปีที่แล้ว +28

    አምሃራ በልመና የሚያገኘው ምንም ነገር የለም በክንዱ ነው::

  • @sholawanza1136
    @sholawanza1136 ปีที่แล้ว +55

    እውነተኛው ኢትዮጵያዊ ከፋኖ የህልውና ትግል ጋር መቆም ይገባዋል

    • @GobnaSolomon-if8zi
      @GobnaSolomon-if8zi ปีที่แล้ว

      You failed again and again in defending Adanch Abebe, Berhanu Jula, and Abyi Ahmed. You had an opportunity to say, Let the army of Berhanu Jula leave the Amhara region immediately, instead of quoting Berhanu Jula's fake statement. As you are doing your stupid interview, several of Jula's soldiers are deserting to join the growing Fano's force. Who are you fooling now, when you say peace negotiations are under way between Shemagle and Fano? You are out of reality. Nobody cares about your previous statement by the professor from Belgium. You have become disgusting like your boss, Abyi Ahmed.

    • @tellthetruth5973
      @tellthetruth5973 ปีที่แล้ว +2

      እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ለመሆን የአማራውን ሸኔ መደገፍ አለብን?

    • @snr9054
      @snr9054 ปีที่แล้ว +1

      Yeah !!! All good Ethiopians should support “FANO” sorry to say that but I think only that SAVE the country I think only that will be the solution!!!!!

    • @Getahunmerga
      @Getahunmerga ปีที่แล้ว

      ክህደት ባንዳነት በዘር እንደሚተላለፍ አሰብኩ !
      ይህ ሰው መለስ ዜናዊ ተሰደበ ብላ ያለቀሰችው ት/ሚኒስትር ወንድም ነው አሉ ። በቅዠት ዓለም ውስጥ
      የሚዋኝ ይህንኑ የማይጨበጥ ሃሳብ ይዞ አማካሪ ነገር ለመሆን የሚጥር አስመሳይ እንደሆነ አስባለሁ ።

    • @Getahunmerga
      @Getahunmerga ปีที่แล้ว

      ይህ ሰው ጤናማ ነው?
      የአማራ ኤሊቶች አብይን የደገፉት
      ትግራይን ይወጋልና ብለው ስላሰቡ ነው እያለነውኮ!! ጤነኛ ቢባል ደግሞ አጉል የሆነ ፖለቲካ የሚያራምድ ጠንቅ ነገር ነው።

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n ปีที่แล้ว +18

    ዶር አዳኛቸው እጅግ ተሳስተዋል። የአማራ ኤሊት ዶር አቢይን የደገፉት ጸረ-ትግራይ አቋም እንዲይዙለቸው አይደለም። ፈጽሞ አይደለም። የአማራ ኤሊቶችና የአማራ ሕዝብ አቢይን የደገፉት ኢትዮጵያዊ አጀንዳ ይዘው ተነስተዋል በሚል ዕምነት ነበር። ይህ ነው ዕውነቱ ። ማንንም አማራ ይጠይቁ።😂

    • @alexfentaw7328
      @alexfentaw7328 ปีที่แล้ว

      That is not his idea; it is the stance of the Belgian, who is the maid of TPLF.

    • @mataralsuwaidi3463
      @mataralsuwaidi3463 ปีที่แล้ว

      እኔ ለምሳሌ ደጋፊዉ ነበርኩ ይዞት የተነሳበት የአንድነት የፍቅር የሰላም ስለሆነ ሃገርን ስላሳየን እጀ እዲወርዶ ቢያየዉ ማንመረ አይደግፈዉም እኔ የባነንኩት ቡራየዉ የተጨፈጨፈዉ ህዝብ የራሱ መጋ ሆኖ እያለ የአዲሳባን ወጣቶች አሰባስበዉ የሚረዱትን ድምፅ ያሰሙትን ሰብስቦ አሰራቸዉ ግማሹ በወባ ሞቱ ይሄን ግዜ ባነንኩ😂😂

    • @efrataabi3461
      @efrataabi3461 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @Chacha2024-z1
      @Chacha2024-z1 3 หลายเดือนก่อน

      immature reply by you.He never mentioned what you interepted and understool.Take time to analyse things deeply

  • @degumoges6807
    @degumoges6807 ปีที่แล้ว

    I want to thank you Dr Dagnachew Assefan

  • @ssoo3513
    @ssoo3513 ปีที่แล้ว +12

    ፋኖ 💪 መከላካያን ታዲጓል ጥቅምት 24👌

  • @danielkassa6725
    @danielkassa6725 ปีที่แล้ว +2

    በመጨረሻዉ አሰተያየቱ በጣም ተመችቶኛል ሰለዚህ የምሰማማበትና የማልሰማማበት አሰተያየቶችን ሰጥቶል።

  • @workuzewditu2670
    @workuzewditu2670 ปีที่แล้ว

    Great .. we will see May God Be With You .I like it

  • @rihana4796
    @rihana4796 ปีที่แล้ว +15

    ብራቸውን ተቀብለው በልተው መልስው ቤት ማፍርስ ምን ይባላል! !እነዚህ የዘቀጡ

    • @nesireseid2654
      @nesireseid2654 ปีที่แล้ว

      መልሱን አለህ ዪመልስለቸው

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 ปีที่แล้ว +2

    God bless you Dr Dagnachew thank you so much

  • @timharmon10
    @timharmon10 ปีที่แล้ว +20

    ቤታቸው የፈረሰባቸው ዜጎች፥ አሉኝ የምትሉትን ማስረጃ በጥንቃቄ አስቀምጡ። ዛሬ ያፈረሰው ሃይል ነገ ይጠየቅበታል!!

  • @fuhhg1808
    @fuhhg1808 ปีที่แล้ว

    ፋኖና መከላከያ ሀገሬን እያፈረሱ ነው እኔጀግና እኔጀግና እያሉ በኢትዮጱያ ይቀልዳሉ አላህ ይሁነን

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ ปีที่แล้ว

      Fano hager alaferesem weyane ena shene tatkew Amare beyebotaw eyetegedele titk alfetam new yalew

  • @mekuriagize7514
    @mekuriagize7514 ปีที่แล้ว +12

    ዶ/ር ዳኛቸው
    የጨረቃ ቤት ማለት ምን ማለት ነው? ካርታ የሌለው ቤት? በአዲስአበባ ዙሪያ የትኛው የኦሮሞ ገበሬ ወይም ኦሮሞ ካርታ አለው? ካርታ የተለመደ አሰራር በኢትዮጵያ መቼ ነው መተግበር የጀመረው?

  • @tibebukifle2563
    @tibebukifle2563 ปีที่แล้ว

    እኔም ከደቡብ የመጣሁ ፋኖ ነኝ! መንግሥት በጣም ደጋፊውና አጋዡ የነበረውን ፋኖ ጠላት ለማድረግ የሄደበት ርቀት ሃገር አጥፊ፣ አለመረጋጋትን በዘላቂነት የተከለ ደካማ አመራር ነው!

  • @Peak.570
    @Peak.570 ปีที่แล้ว

    ሰውን ባታግትም ባታፈናቅልም
    ቤት ባታቃጥልም ካቋምህ ባትጎድልም
    ከቃልህ ባትጎድልም ባንክ ባትዘርፍም
    ተፈጥሮ በሰጠህ የማንነት ፀጋ
    አድርገው ያዩሀል ለሁሉም አደጋ
    ለነሱ እነኳን ቆመህ ብትሞትላቸው
    ቀንደኛ ጠላት ነህ በክስ ዶሲያቸው
    ከግራና ከቀኝ እየተጣቀሱ
    ሁሉም ይረግሙሀል ስምህን እያነሱ
    ፋኖ ፋኖ ፋኖ ❤️❤️❤️💪🏻💪🏻💪🏻
    ደሬ እንደፃፈው

  • @whywonder1895
    @whywonder1895 ปีที่แล้ว +27

    This interview helped me clearly to see Dr. Dagnachew is Abiy’s cadre even if he doesn’t admit it!!

    • @aarongebrewold
      @aarongebrewold ปีที่แล้ว +3

      he speaks reservedly but Sewyew by profession felasfa new ..in a civilized society yemiyaweraw neger bemulu logical new ..yalemetadel hono ahun Ethiopia wust hegun enkuan aydelem “for the common good” yemiteregum yekerena endetestafew (literally) enkuan zor belo yemyayew yelem abate…so esu yemilewun academically mewsed new…people like him are necessary when the chaos is over and it’s time to rebuild..ahun lalenebet yekentot were new..don’t think he’s a supporter though he just might be afraid to speak his mind

    • @shunumii7214
      @shunumii7214 ปีที่แล้ว +3

      ምን ይደረግ አልታደልክም። ዶክተሩን ለመረዳት ምጡቅ አእምሮ ይጠይቃል።

    • @aarongebrewold
      @aarongebrewold ปีที่แล้ว

      @@shunumii7214 men endalkum yeteredahew aymeslegnem zembeleh atenferaget bante bet tebkena mekomeh new

  • @filagotshimeles-abeara6673
    @filagotshimeles-abeara6673 ปีที่แล้ว +7

    እስማማለሁ የሰሜኑ ጦርእነት በጣም አስፈላጊ ነበር አሁንስ ፋኖ መዋጋት አለበት በትክክል የተገብባ እራስን መከላከል ነው

  • @tesfayeabebe3836
    @tesfayeabebe3836 ปีที่แล้ว

    አማራ ማሸነፍ ብቻና ብቻ ነው የሚድነው ማንንም አንሰማም።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 ปีที่แล้ว +3

    Thank you so much for this invredibly interesting and educational interview. God bless you both.

  • @netsanet4all
    @netsanet4all ปีที่แล้ว

    Thanks Doc, as always! Stay blessed

  • @samuelgirma9876
    @samuelgirma9876 ปีที่แล้ว

    ዕውቀት ካልቀረ እንደ ዶክተሩ ዳኛቸው ሲሆን ለሀገር ይጠቅማል። ንፅፅሩ በራሱ ይናገራል። የብርቱካን ሚደቅሳን ዝምታ ከአስቴር በዳኔ መዘባረቅ አንፃር።
    አዋቂ በመሆንና አዋቂ በመምሰል መካከል ያለ ልዩነት።
    እዝጊዮ ማህረነ ክርስቶስ። ዶ/ር ዳኛቸው አመሰግናለሁ በዕውነት።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 ปีที่แล้ว

    God bless you Dr Dagnachew

  • @Tanoba658
    @Tanoba658 ปีที่แล้ว +3

    መጽሀፍ ቅዱስ ከተማን በሰው እንባ ወይም ደም ለሚሰራ ውዮለት ይላል መጽሐፍ ቅዱስ

  • @derejeworknhe4001
    @derejeworknhe4001 ปีที่แล้ว

    I proud for you, you are rational on all discussion you did. I personally respect you live long and walk on this oribit.

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 ปีที่แล้ว

    Hats off to Dr Dagnachew. A very humble and well read accomplished intellectual worth his title.

  • @DjTD3841
    @DjTD3841 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @aboleb7393
    @aboleb7393 ปีที่แล้ว +4

    Dr. Dagnachew, you are one of the best scholars. I appreciated your analysis. It is logical. Thank you

    • @zedmekonnen901
      @zedmekonnen901 ปีที่แล้ว

      vacillating professor!! keep one feet in one house and the other in other one The Law is the so called Law of Two Feet, which states simply, if at any time you find yourself in any situation where you are neither learning nor contributing - use you two feet and move to some place more to you liking. Nearly every client I have worked with has started with too many meetings.

  • @adanechwordofa7886
    @adanechwordofa7886 ปีที่แล้ว

    Thanks Dr.

  • @obsaarumaa
    @obsaarumaa ปีที่แล้ว

    The Most Genious Person's Of Current Ethiopia

  • @belabalasnake235
    @belabalasnake235 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ውይይት እናመሰግናለን

  • @goldminilik7462
    @goldminilik7462 ปีที่แล้ว +9

    የተማረ ሰው ይህን ያህል አደርባይ ይሆናል ብዬ በህይወቴ አላስብም!

    • @k.s5286
      @k.s5286 ปีที่แล้ว

      That's true

  • @belayassema469
    @belayassema469 ปีที่แล้ว +2

    ገነት ዘውዴን መሰልኸኝ።

  • @derejed6418
    @derejed6418 ปีที่แล้ว +6

    Professor Dangachew's intelligence, emotional intelligence, and communication skills make him an ideal candidate to represent the concerns of the Amhara civilians to authorities. His ability to understand and express his feelings allows him to connect with people on a deeper level, fostering empathy and trust. This enables him to approach delicate and sensitive topics with tact and diplomacy, avoiding unnecessary offense while conveying the truth effectively.
    His knack for explaining thoughts in a clear and rational manner helps him articulate the needs and demands of the Amhara community cogently. By avoiding being overly judgmental, he maintains a balanced perspective, which can be vital in engaging authorities constructively. This approach is more likely to be well-received, fostering open dialogue and increasing the chances of positive outcomes for the community.
    In times of conflict or distress, having someone like Professor Dangachew to advocate for the Amhara civilians is crucial. His combination of intelligence, emotional understanding, and respectful communication can bridge gaps and create an environment where authorities are more receptive to hearing and addressing their concerns. With him as a spokesperson, the Amhara civilians have a better chance of making their voices heard and seeking solutions that benefit the entire community.

  • @ምንጩመኳንንት
    @ምንጩመኳንንት ปีที่แล้ว +5

    ምናለ ብታርፍልን

  • @laylamohamed5358
    @laylamohamed5358 ปีที่แล้ว

    የገነት ዘውዴ ወንድም😊

  • @Konelene
    @Konelene ปีที่แล้ว +16

    በልመና የሚከበር የሕዝብ መብት የለም 🤔🤔🤔

    • @amalyousaf7058
      @amalyousaf7058 ปีที่แล้ว

      ትከከል ካሣ ወረቀቱን ያገኙት መንግሥት ካአለ ከመንግሥት አካል ነዉ እነሱ እኛ በተከለለ ቤት በዝናብና በዉርጭ በፀአይ ዛሬ ባለጌዜ ናቹዉ ጌታ ግን ጌታ ፍርዱን እንጠብቃለን እንባቸዉን ጌታ ይህይ ሌላ ግን ምን ይባላል ጌዜ ሰጣቹዉ ጌዜ ያነሳቸዋል:::::::

  • @merongebremariam5178
    @merongebremariam5178 ปีที่แล้ว +10

    እኔ የደገፍኩት ኢትዮዽያ ስላለ ነበር ግን እሱ ተነቅቶበታል ለማንኛውም ገጥመናል የማን ቤት ፈርሶ የማን ሊለማ ሁሉ ይሆናል የአውሬ መፈንጫ‼️

  • @timharmon10
    @timharmon10 ปีที่แล้ว +2

    ምንም ብትለው ምንም ብታደርገው የዝንጀሮ መላጣ አይደበቅም። ያለው አገዛዝ የሰራው ግፍ በቃላት ጨዋታ የሚታሽ አይደለም!!

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 ปีที่แล้ว

    ዉይይታችሁም በጣም ክብርንም የሚሰጠዉም ነዉ ፕሮፊሰር መምህር።

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n ปีที่แล้ว +5

    አይ ዶር ዳኛቸው ያ ሁሉ ቤት ሲፈርስ፣ ያ ሁሉ ሕዝብ ሲያልቅ አቢይ አልሰሙም ነው የሚሉን?

  • @manyahlshalzemene6788
    @manyahlshalzemene6788 ปีที่แล้ว +4

    እግዚኦ ይህ ስውየ አዳነችንና ሽመልስን ለያይታችሁ እዩልኝ ሃገር እየስሩ ነው ስሙኝ ሊለን ፈለገ ? ሃገር ሊመስርቱ ለዚህ ደግሞ እቅፋቱ አማራ ነውና አማራን እናጥፋ ከአማራ የፀዳች ሃገር እንመስርት ብለው የዘር ማጥፋቱን ሂደት እንዴት አይቶት ነው?

  • @yehwalashetbegashaw3769
    @yehwalashetbegashaw3769 ปีที่แล้ว +12

    መቸም በዚህ ዘመን እንዲህ የቀለለ የንችት ሽበት በምሁር እራስ ሲገኝ ምን ይባላል?_

    • @belabalasnake235
      @belabalasnake235 ปีที่แล้ว

      ዶ/ር ትልቅ እውቀት ያለው በተጨማሪ አደበቱ ርቱ ሲያወራ ጨዋታው ከእውቀቱ ጋር አይጠገብም ተጨማሪ ሰዓት አግኝቶ ቢጨምር እላለው ሁሌ ሳዳምጠው::

  • @dawithaddis6069
    @dawithaddis6069 ปีที่แล้ว

    Thank you professor

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 ปีที่แล้ว +4

    አርፈህ ብትቀመጥ ይሻላል ምንም ተናግረክ የምታስተካክለው ነገር የለም።

  • @daniman1216
    @daniman1216 ปีที่แล้ว +4

    የውሸት ዶ/ር ሽምግልና ብሎ አማራን ማስበላት ከዚህ በኋላ የለም

  • @HagerFikerTeater
    @HagerFikerTeater ปีที่แล้ว +2

    ብልፅግና ማኖ ሲነካ የምትመጣ ፈላስፋ kkkkkkkkk የሽመልስ የጋብቻ ሽማግሌ ደግሜ ልሳቅ kkkkkkk

  • @tedlaabebe6465
    @tedlaabebe6465 ปีที่แล้ว +5

    ሸገር የአባይ ኘሮጀክት ነው : ሽመልስ አስፈጽሚ ነው እንደአዳነች አቤቤ::

  • @da8387
    @da8387 ปีที่แล้ว +3

    Welcome back, Doctor 🙏

  • @GoitomMekonnen63
    @GoitomMekonnen63 ปีที่แล้ว +2

    ጋሸ ዶ/ር ፥ ወ/ሮ አዳነች የሰራችው አ/አ ና ኦሮምያ የከለለችው ጥሩ ነው ያልከው ከማን ጋር ተስማምታ ነው የከለለችው፣ ደግሞስ በየትኛው ቅዋም ነው?

    • @GoitomMekonnen63
      @GoitomMekonnen63 ปีที่แล้ว +1

      ወ/ሮ አዳነችኮ ከንቲባ የሆነች ባለጊዜ ስለሆነች እንጂ ህጉ አ/አ የተወለደ ነው የሚል።

  • @getnetmeshesha5930
    @getnetmeshesha5930 ปีที่แล้ว +1

    Good discussion thanks professor dagnachew.

  • @tesfahunfeleke01
    @tesfahunfeleke01 ปีที่แล้ว +6

    ኢሄ ሰውዬ በቃ እንዲህ ለየለት?

  • @mekonnenali9878
    @mekonnenali9878 ปีที่แล้ว

    ሰፊው የትግራይ ህዝብ እግዜር በል አንጋጠህ ፣
    ከወያኔ አገዛዝ እንድገላግልህ ።

    • @mekonnenali9878
      @mekonnenali9878 ปีที่แล้ว

      ሰፊው የትግራይ ህዝብ እግዜር በል አንጋጠህ ፣
      ከወያኔ አገዛዝ እንድገላግልህ ፣
      ካልሆነ ሁልጊዜ ፊትክን ትነጫለህ ።

  • @wuletawalemu2050
    @wuletawalemu2050 ปีที่แล้ว +13

    አድር ባይ ጥቅመኛ ነህ !

  • @danieltilahun4429
    @danieltilahun4429 ปีที่แล้ว

    Dr Dagnachew the icon of amara people and ethiopians that he loved him...proud of you professor ,!!!!! African top professor

  • @danielkassa6725
    @danielkassa6725 ปีที่แล้ว +4

    በቅርብ ቀን ጥግህን ትይዛለህ!

  • @kalkidantsehay3771
    @kalkidantsehay3771 ปีที่แล้ว +3

    I had great respect for you. Today I understood that you are not honest.🙈🙄

  • @obsaarumaa
    @obsaarumaa 9 หลายเดือนก่อน

    Woooooow Dr Betaam Geruum Astesaseb New Yalek Yamer.

  • @ቶሌካኢ
    @ቶሌካኢ ปีที่แล้ว +10

    ዶ/ር የእውቀት አባት ግን የመጨረሻ አድርባይና አስመሳይ ነህ።

  • @mintyassefa
    @mintyassefa ปีที่แล้ว +1

    ሽመልስ ተማሪዬ ነበረ ብለሀል ፣ምን ብታሰተምረው ነው አያ እንዲህ በአማራ ጥላቻ የገነገነው😡😡😡

  • @laylamohamed5358
    @laylamohamed5358 ปีที่แล้ว +1

    ሰው ተምሮ እንዴት እንዲህ ይመክናል ኢትዮጵያ ዉስጥ ዶክተር የሚል ተቀፅላ ያላቸው ሰዎች ስነምግባር ግብረገብ ሚባል የላቸው ለሆዳቸው ያዳሩ አረ የአላህ

  • @ethiointercept3014
    @ethiointercept3014 ปีที่แล้ว +2

    አብይ ነው ትህነግ እንዳይጠፋ ያደረገው ዝም ብለህ አትዘባርቅ ኦሮሙማ ነው እነሱ ንዳይጥፉ የሚፈልገው

  • @agertuanteneh4573
    @agertuanteneh4573 ปีที่แล้ว +3

    ሰው አለቀሰ ብሎ ይሚያዝን እንጀት አላቼው ወይ? የተፈናቀለው አብዛኛው ወደ ደብረ በርሀን ሄዶ በወረርሺኝና በርሀብ እያለቅ ነው የካሳ ክፍያው ለማን ለመቼ ሊሆን ነው ፣

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 ปีที่แล้ว

    Fano 💚💛❤️

  • @Daniel-bs4dm
    @Daniel-bs4dm ปีที่แล้ว

    Dr. Dagachew Asefa Respect 🙏

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 ปีที่แล้ว +4

    ኑርልን ዶክተር!

    • @abrahamkidane1771
      @abrahamkidane1771 ปีที่แล้ว

      ማንኛው ሰው በመጽሓፍ ቁዱስ በቅዱሳን አንደተጻፈ ለመኖር የተፈቀድለት 70-80 ዓመት ነው፡፡ከዛም በታች በሁን ሰዓት በጦርነት ህይወቱ አያጣ ነው ያልፋል፡ስለዚህ መልካም ሰርተህ ለጽድቅ የቆጥራል ለትውልድህ ዘር በአአክት ነው፡፡የተረገመ ሃላፍነት የጎደለ ፈላጭ ቆራጭ ጫቃን ሰው ደግሞ 7 ትውልዱ መርገም ያስተላልፋል፡

  • @Fano2023
    @Fano2023 ปีที่แล้ว +2

    This guy is awesome who think otherwise is working politics against Amhara

  • @yohannesabate8787
    @yohannesabate8787 ปีที่แล้ว +3

    እምትገርም ፕሮፌሰር አንድ የተሻለ ሰው ያሎጣበት ቤተሰብ በወያኔም ጊዜ ትምርት ሚኒስቴር የነበረችው እህት ባንዳ አንተም ያው ነህ አንተ ብሎ ተንታኝ እናቅሃለን ሰካራም ፋኖ "ፋኖ"❤❤

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p ปีที่แล้ว +1

    Thanks Prof. Fit for impartiality 👍

  • @astherad1348
    @astherad1348 ปีที่แล้ว

    ግጭት የለም የነፃነት ትግል ነው፣ ለ30 አመት marginalized ሆኖ የኖረ ሕዝብ እድል ፈንታው ክንዱ ብቻ ነው፣ ጠላቶቹን አጥፍቶ መብቱን አስከብሮ ማግኘት የሚገባውን የኢኮኖሚ ግንባታ ማረጋገጥ አለበት፣ የአማራ ሕዝብ አደራጅቶት ከተደቀነበት የከፋ አደጋ የሚድንበትን አቅም ላይ የሚያደርሰው ሃይል ይፈልጋልል።

  • @makajav
    @makajav ปีที่แล้ว +8

    ዋናው የሸገር አስፈራሽ አጨብጫቢ እኮ አንተ ነህ

  • @YOTE122
    @YOTE122 ปีที่แล้ว +1

    አንት: አለቅላቂ: ሁሌም: የአብይ: እና: ግብረ: አበሮቹ: ገረድ: ነህ። አንተን: እና: አንተን: የመሰሉ: የአማራ: ባንዶቹን: የወለደች: እናት: የተረገመች: ናት። አንተ: ፋኖን: አታንሳ: እዛው: የኦነግ:አሽከርነትህን: ከጥልበት።

  • @mulubrihanukifle8308
    @mulubrihanukifle8308 ปีที่แล้ว

    Good point dr dagachew

  • @henockgebrekidan2732
    @henockgebrekidan2732 ปีที่แล้ว +2

    shame on you professorXXX

  • @alemayehudegife788
    @alemayehudegife788 ปีที่แล้ว +6

    ጉደኛ ሆዳም ነህ

  • @whywonder1895
    @whywonder1895 ปีที่แล้ว +2

    Dr. Dagnachew shame on you! Don’t deny the war against Amhara is based on daydream of Raya and Wolakit. Don’t dance around Oromo PP!

  • @emuyetola8690
    @emuyetola8690 ปีที่แล้ว +1

    Stop fascism in Ethiopia 👹❌️👎

  • @tesemayeruq4920
    @tesemayeruq4920 ปีที่แล้ว

    ጀዋር መነጋገር ያስፈልጋል ሲል ሰሚ አጣ አሁን እኝህ ሰው ሲሉ ግን ሁሉም ይስማማል

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 9 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ምነው አማራ ላይ ያሳዝናል በጣም ሁሉም ስው አማራ ላይ ሲደርስ ለቅሶው ለቅሶ አይ መስለው ሞቱም ሞት አይ መስለው ሀያሉ አምላክ አይታረቃቸውም ከሃዲ በመሆናቸው ይከዳሉ ይጠፋሉ ከስማይም ከምድር ም ቦታ የላቸው

  • @yalfalzemenu609
    @yalfalzemenu609 ปีที่แล้ว

    ሲበዛ አድርባይ! የመንግስት ደጋፊነትህን በግልጽ የምታሳይ ይህ ሁሉ መከራ ሰቆቃ እያለ ለመናገር አባባልና አቃቂር ማውጣት በጣም ያማል! ሀቅ እውነትን ማስተባበአማራ ከዚህል ያስተዛዝባል!!የአማራ ምሁራን በቃ እውነት የሚናገርለት ይጥፋ?

  • @tru1614
    @tru1614 ปีที่แล้ว +1

    አንተ አሁን አማራ ነህ አንድ ቀን ከጎኑ ሳትቆም ሆዳም የአብይ ገረድ ባንዳ

  • @alemlemna557
    @alemlemna557 ปีที่แล้ว +4

    አሳፋሪ ምሁሩች

  • @rejalabdo983
    @rejalabdo983 ปีที่แล้ว

    እኔ የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ እኚ ሰውዬ የአዲስ አበባ መሬቶች ተቆርሰው ወደ ኦሮሚያ መካለላቸው ሲያደንቁ ሰማው ክክክ ይሄ አከላለል ማንን አሳትፏል ?ወደፊት ለትውልድ የተቀበረ ቦንብ ነው ። የአማራ ሙህራን ምትባሉት ግን ከሆዳችሁ በላይ ማሰብ አትችሉም አማራ ጀግና ምናምን ሚባለው የታለ? ስትልመጠመጡ ምትታዩት ከስልጤ የወጡት የኔ ሃያቶች ተቆጥተው ሃሞተ ኮስታራ ሆነው አከላለሉ ልክ እንዳይደለ ነግረውናል

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው ปีที่แล้ว +1

    በትክክል

  • @tesfahunfeleke01
    @tesfahunfeleke01 ปีที่แล้ว +2

    ፕሬፌሰር ጌትነት አልማውና ዶክተር ዳኛቸውን የመሰለ አቃጣሪ ውሸታም አስመሳይ ተፈጥሮ የሚያውቅ አይመስለኝም።

  • @adanesew
    @adanesew ปีที่แล้ว +1

    ዳኛቸው አሰፋ የሚባል አጋሰስ ማንም አይሰማውም። ደግሞ አማራ ነኝ ይላል እንዴ፤ አጋሰስ መቼም አማራ ሆኖ አያውቅም፤ አሳማ እንጂ። ተምሮ ያልተማረ ደንቆሮ።

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 ปีที่แล้ว

    'በወያኔ እና በትግራይ ህዝብ መሃል ልዩነት የለም' ካልተባለ በቀር የአማራ ምሁራንን ጸረ ትግራይ ማለት ትልቅ ስህተት ነው!

  • @gebreyesmeaza57
    @gebreyesmeaza57 ปีที่แล้ว +3

    ህዝቡ ምንም እሚያውቀው ነገር የለም ህዝባችንን ተው ዶር. እስቲ እሪሰት ቴከር እንሁን !!!

  • @ፍትህእዬተሰቃዬላለውህዝብ

    አቶ ዳኛቸው አሁን በዚህ እድሜህ በዚህ ልክ እብደት ያሳፍራል። በንፁሀን አማራ ደም ይሔን ያህል መጨማለቅ ከማይቀረው ሞት አያስመልጥም። ከጨፈጨፉን ይልቅ እንደናንተ ያሉ ተባባሪዎች ናቸው የጎዱን😢😢😢 የጊዜ ጉዳይ እንጂ ፍትህ በራሷ ግዜ ትፈርዳለች።

    • @girmadegefaw8017
      @girmadegefaw8017 ปีที่แล้ว

      ለአማራ ያሰብክ መሠለህ አስመሳይነትህ ተረድተናል አስመሳይ

  • @DawitSolomon-s6o
    @DawitSolomon-s6o ปีที่แล้ว +1

    Very interesting ideas from the professor❤.

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet ปีที่แล้ว +1

    ለሶስት አይነት ሰዎች በፍፁም መብት መንካት የለብንም በድሜ ለሚበልጡ ለሚያንሱ ወይም ላኳያ።በግምባር አግኝቶ መሞገት ወይም እንዲህ አይደለመ ብሎ ሀሳብ መስጠት ጥሩ ተናገሩ ወይ አልተናገሩ አይደም ርግጥ ነው ብዙ ነገር ይሰማል ግን ወገኖቼ ስድብ መፍቴ አይሆንም። አመሰግናለሁ።

  • @gebreyesmeaza57
    @gebreyesmeaza57 ปีที่แล้ว +6

    አረፕሮፌሰፔሴር የቱ ህግ አሁን ኢትዬጵያ ህግ አለ እውነት ስለ እውነት !!!

    • @amalyousaf7058
      @amalyousaf7058 ปีที่แล้ว

      D/R ሰለትንታነዉ እናመሰግናለን እነደርሶ የተማረ በዉቀት የበሰለ ላገራችን እንመኛለን ሰዎች እንዲያለዉን እዉቀት ስሙ:::::

  • @yaredbezaweletaw2457
    @yaredbezaweletaw2457 ปีที่แล้ว +11

    Dr. Dagnachew's narration displays a clear bias as he attempts to deny the Prime Minister's involvement in the ongoing chaos. It would be preferable if Dr. Dagnachew focused on continuing his teachings in Philosophy 101 rather than engaging in misleading testimony

    • @mega8101
      @mega8101 ปีที่แล้ว +1

      That is your opinion, nothing more 😟

  • @zintonkbur
    @zintonkbur ปีที่แล้ว

    Fano መጣ❤

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር ዳኛቸው ዘር ከልጓም ይስባል ማለት በርሶ አየነው፤ ሌላው ቤሄር ሲሆን ስህተተኛ ፤አማራ ሲሆን እውነተኛ ፡ አውነተም አይነኬነን ባዮች!!!

  • @da8387
    @da8387 ปีที่แล้ว

    No matter what ❗️
    ኣነሱም በዙም እረ ለምን ሰባት ሰዎች ብቻ ኣይሆኑም ማንነታቸው መቸስ ህዋ ላይ ኣይሰፍርም መሬት ላይ እንጂ‼️
    ስለዚህ ማንነት ይከበር ✔️

  • @mesfinworkneh1093
    @mesfinworkneh1093 ปีที่แล้ว +2

    የምሁር አሽቋላጭ ቱሪናፋ

  • @beke8193
    @beke8193 ปีที่แล้ว +1

    ብአዴን ሆዳም የሚባለው ለዚህ ነው ። ዶ/ር ጌታቸው ታዲያ ምን ለጎመው ።

  • @sjourc9703
    @sjourc9703 ปีที่แล้ว

    አወዛጋቢ በሆኑት የትግራይና የአማራ መሬቶች ላይ ሁለቱም ወገኖች አሸናፊ: ሁለቱም ተሸናፊ: ሁለቱም አትራፊ የሚሆኑበት መፍትሄ መፈለግ ነው የምሁራን: የፖለቲከኞችና የመንግስት ሚና መሆን ያለበት። ለምሳሌ አወዛጋቢ ቦታዎቹን ሁለቱ ክልሎች ተካፍለው እንዲያስተዳድሩና ዜጎች የመኖርና የመስራት መብታቸው እንዲጠበቅ ማድረግ ሊሆን ይችላል። "የኔ ብቻ ነው" ማለት ግን የማያልቅ ጥፋትን መምረጥ ይሆናል። አዋጭ የሆነውን አማራጭ መተው ግን ፈሪነት ነው።

  • @tester8090
    @tester8090 ปีที่แล้ว

    ዳኛቸው ዶክትሬቱን ያገኘው እንደሚመስለኝ የሰው ልጆችን እንዴት እያለቀሱና እያዘኑ እንደሚኖሩ ከመንግስት ጎን ሆኖ ሃሳቡን በማጋራት ያጠናውን በሙሉ በተግባር ስለ ዋለ በኩራት ነው የሚናገረው የድሃው ቤት እንዲፈርስ ከፍተኛውን አስተዋፅኦ ካደረጉ ሰዎች ዋነኛው ነው አሁን ፍርሃት ይዞት ነው መሰለኝ ለማስመሰል እየሞከረ ነው ግራ የተጋባም ይመስላል

  • @Trendyqa
    @Trendyqa ปีที่แล้ว

    አንተ የእንጨት ሽበት ጊዜ ይጣልህ እግዚአብሔር ይይልህ

  • @habtamushefraw
    @habtamushefraw ปีที่แล้ว

    መኪናውን እስኪበቃቸው በፋዎል ነድተው ያቆሙቶን እንጂ አሁን ተቀብለው የሚነዱትን ባላየ ያለፈ ትራፊክንም ይመስላሉ