I always listen to you guys and I understand what’s going on in our church, but just listening is not gonna change anything. I really wished I could do something, or at least to play my part. you all are doing all your part…sharing your thoughts and observations and thank you. God bless you all.
Thanks to all of you for your efforts and concerns about the situations and future of Ethiopia?! Get well soon Memhere Fantahun, the place where you're the cold weather is tough, it will take you time to get used to. Thanks to Dr.and Deacon.
የሽርካ ምእመናን መልእክት “በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ አርሲ ዞን ሽርካ ወረዳ ካሉ 30 የኢኦተቤ አብያተ ክርስቲያናት ውስጥ ካህናቶቻቸው ታርደው ምእመናኑ ከፊሉ ተገለው ከፊሉ ተፈናቅለው 20 አብያተ ክርስቲያናት ሙሉ በሙሉ ተዘግተዋል አንድ ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከ 130 በላይ ምእመናን ተገድለዋል ከ80 በላይ ጥማድ በሬዎቻቸው ተወስደውባቸው ቤት ንብረታቸው የተቃጠለባቸውና ጎዳና ላይ የወደቁት በሺህ የሚቆጠሩ ሆነዋል ”እስካሁን ያለንን ተካፍለን ቆየን አሁን የናንተ ደጋግ_ ወገኖቻችን እርዳታ ካልደረሰልን ብዙዎችን ይህቺን_ ቀን በህይወት_ ለማሳለፍ እንቸገራለን እርዱን የኢትዮጵያ ንግድ_ ባንክ የሂሳብ ቁጥር__ 10_000_ 65 __23_26_38” በሽርካ ወረዳ ቤተ ክህነት ሰባት አባላት ያለዉ ኮሚቴ ተዋቅሮ ነው የሂሳብ ደብተሩ ለዚሁ ዓላማ ተብሎ የተከፈተዉ።
በፍጹም መምህር#1ናቸው
💕👏
መምህር ፋንታሁን ከማደንቃቸው ምርጥ የኦርቶዶክስ አባት አንዱና ዋንኛው ናቸው ብል ተቃዋሚ አይኖረኝም ።
መምህር#1ናቸው ትክክል ነህ
እንኳን አብሮ አደረሰን መመህር ፊንታሁን እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቅልን እናንተ የሀገራችን ተስፊ ናችሁ እኚ ምእመናን እንደናንተ አይነቱን የሀይማናት እና የታሪክ አዋቂዋችን ሰናይ በጣም ደሰ ይለናል ( የኃይማኖታችን የመኖር ተሰፊ እናያለን።። እግዚአብሔር በቸርነቱ በያላችሁበት ይጠብቅልን።።።አሜን
እግዚአብሔር ይስጣችሁ በጣም በአንክሮ ነው የተከታተልኩት ለቤተክርስቲያናችንም ለሀገራችንም ደጉን ጊዜ ያምጣልን
አባታችን በክፉዘመን የተገኙ የአምላክ ሰው ከፍ ያለ ክብር ክብር ክብር ይገባወታል!!!!
Amen, lehulachin.
Dr is completely correct.Listener’s please fight the regime. Thanks.
አሜን
I always listen to you guys and I understand what’s going on in our church, but just listening is not gonna change anything. I really wished I could do something, or at least to play my part. you all are doing all your part…sharing your thoughts and observations and thank you. God bless you all.
Thanks!
ውድ ቤተሰባችን አገልግሎትቻንን ስለደገፉ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ይስጥልን! ለወደዱት በጎ ዓላማ የሚለግሱትን አያሳጣዎ!
Igzio Meharene Kristos 😭🙏
እንኳን አደረሳችሁ
ሳሪስ ሀና ማርያም በሀዘን ነው ያሳለፍነው ብዙ የሰፈራቼን ወንድሞቻችን በእስር ላይ ነው ያሉት።
Thank you
እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤናን ይስጣችሁ ለእውነት የምትተጉ የቤተክርስቲያን እውነተኛ አባቶች ናችሁ
Amen.
መምሕሮቼ፡እንኳን፡በደሕና፡መጣችሁልን፡መምሕር፡ፉንታሁን፡ለዚ፡ነው፡የጠፋት፡እግዝያብሔር፡ይማርዎ፡እመቤቴ፡ትዳብስዎ።
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እኛ አባትም መንግስትም የለንም እንንቃ ወገኖቻችን
Thanks to all of you for your efforts and concerns about the situations and future of Ethiopia?! Get well soon Memhere Fantahun, the place where you're the cold weather is tough, it will take you time to get used to. Thanks to Dr.and Deacon.
የአቡነ ሉቃስ አምላክ ይመስገን::
Thank you guys
ኢትዮ ቱምቢ እንኳን አጀረሳችሁ በርቱልን
ላይክ እና ሼር አርጉ በቀላሉ ይሄ የመሰለ ትምርት ለማዳረስ
ወይ ጉድ ከለንደን ወደ ድር ይመስላል ንግግር እግዚአብሔር ይሁነን እግዚኦ እንበል
God will protect our church and country!!!
መምህር የልባችን እረፍት ነዎት
ብልፅግና ኦሕደድ ኦነግ ሆዳም አማሮችን ይዞ የአምሐራን ሕዝብ ወጉን ባሕሉን ስነልቦናውን ሁሉ እያወደመበት ነው ክብር ለሐቀኛ ፋኖወች ለባለታሪኮቹ ልጆች ጎጠኞችና ባንዳወች የአሞሐራን ሕዝብ ለባርነት ለድሕነት ለታሪካዊ ጠላቶቹ ተምበርካኪ ባሪያ ለማድረግ እየሰሩ የሚገኙ ሆዳም አምሐሮች ይውደሙ!!!!!!
የሴራ ፖለቲካ ሐገር ያፈርሳል እንጅ ሐገር አይገነባም!!!
ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይስጥልን! በጤና በእድሜ ያቆይልን።
Iwunet new.
እኔ ግን አሁን እግዜርን የመለመኛ ማዘናችንን መከፋታችንን ለእዜርም ለአለምም የምናሳይበት ወሆንን ነበረበት ጥቁር ለብሰን በአርምሞ ያለዝማሬ በዝምታ ወተን መግባት ነበረብን አሁን ግን እኳን ገደለን እኳን አገራችንን ዱቄት ደረክብን ይመስላል እልልታው ነጭ ለብሰን ይሄ ሁሉ
እግዚአብሔር ይስጥልኝ እንወዳቹሃለን እናከብራቹሃለን
Keep it up abatachin!
እንኳን አደረሳችሁ የኢትዮጵያ ድምጽ የሆናችሁ በተለይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ድምጽ የሆናችሁ መምህራን አንድ ሀሳብ ለመስጠት ነው የሽርካ ኦርቶዶክስ ምዕመናን እርዳታ ሲጠየቅ ሊያውም በወረዳ ቤተ ክህነቱ በኩል የመይሆን ስለሆነ ይጠና ምክንያቱም በአዘናቸው ጊዜ የሌለ ሀገረ ስብከት ብቅ ብሎ የተሰበሰበው በእኔ በኩል ስለሆነ አንጡ ፐርሰንት ልቁረጥ ስለሚል ይታሰብበት ለማለት ነው በርቱ።
Igig amesgagn negn. Indih mizanachewun yetebekachuh firhate Igziabher yalachuh bebetu bemenorachuh aninagam🙏
አዲስ አበባ ውስጥ የጥምቀት በዓል ያከበሩት በዲሞግራፊ የመጡት ናቸው እነጂ አዲስ አበቤማ ቤታቸው ፈርሶ ከመሀል ወደ ዳር ወጥተዋል።
Iwunet new🥱
Iski be alem zuria yalutin amagnoch yinesu ina yikawomu bilom lideragu yemiaschil mewakir bezerega🙏
I w u net new!
Lemen unetegnau fano calebet aifelegutem ...cegheru Esu selehone
Igzio Meharene Kristos😭 keizih belay mechenker lela min ale?!
አሜሪካን ቤተክርስቲያን የለም ያለው የግል ሱቅ ነው እዚህ የቤተክርሰትያን አስተዳዳሪ ሲያርጅ ለልጅ ይሰጣና ልጁ አስተዳዳሪ ይሆናል
ዶክተር ደቆሮወች እደሚመሩን ህዝብ ሁሉም የሚያዉቅ አይመስለኝም ምላሳቸዉን እደሰይፍ ስለዉ የገቡ ስለሆነ አገርን እያጠፉ ነዉ ::
Tadia hasetegnaw messih betekedesew bota lay komo iyastedadere new lemalet ayasgedidim?! Ine gin Awo new biye amnaloh. Aimroyem yeteregaga yehonew, tselate man indehone bemaeeke mikniat. Gizewun wajut! Be Iyasu menfes mewagat, be Igziabiher tsinu imnet mabarer yeminichilow matsidat yeminichilow hayil yeminoren igna nebern ingi inersu haylachew be and tsinu kal yemiten neber.
Yanina biadergu, miemenanum beirgitegninet kegonachew bekomeina betagele neber. Yetebelashew izia lay new.
Minenanum yetedeferew beinersu mikniat new.
Iwunet new.🤔
ኧረ እንደው እስቲ ይሔ ተዋህዶ ሚዲያ ማእከል ስለሚባል ሚዲያ የሚያሳያቸውን ዝግጅት እዩት። ሁልጊዜ ምእመኑን ለማሳዘንና ሆንብሎም ለማበሳጨት የሚሰራ ተቋም እንደሆነ ነው የሚገባኝ የምእመኑን ጥያቄ ከማወያየት ይልቅ የተለያዩ ለቤተክርስቲያኗ ጠላቶች እድሉን በመስጠት የእነሱ ሐሳብ ብቻ እንዲደመጥና እንዲታይ የሚያደርግ ጭፍን ሚዲያ ነው ።ዲያቆን ዮሴፍ እና አባቶቼ እስቲ ጎብኘት አድርጉት እባካችሁ።
ምአመን የምትሉት ፎቶ እየተነሳ የተዋሰውን ልብስ እየለበሰ በየመስሪያ ቤቱ የሚያስካካ የውሸት አማኝ ራሱን የሚዋሽ እውነትን የሚሽሽ አስመሳይ አማኝ /
እናንተን ያቆይልን ተስፋ እንዳንቆርጥ
Hasetegnaw messih already iyegeza new biye yalemeterater beirgitegninet aminaloh. 3/4gnawin yegedelewun gedlo, yemiketelewun ambasader, etc.. iyeshomeina iyasemara letewosene gize yigezal. Tsere Kristos sillehone, kiduanun ye Igziabherin sim yemiterawun hulu yadchenikal. Yemamlekia botachewunim yatfal. Wugiaw menfesawi new. GOD VS EVIL new.
Tiglum keizih bemenesat, ywminitseyefewun seitanin indeminiwaga amnen, irmija indet mewsed indemigeba menegageru wutetama new biye amnaloh.
David Goliadin yegedelew be Igziabher lay beneberew imnetina metamen newina, be Goliad menfes yemetawunim indihu medereg ina dil madreg ayateratirim.
ሰው ሆናቹ የተገኛቹ ኦርቶዶክስ ናቹ ። እንሰማለን እደግፋለን ።
እባካችሁ ብርሃኑ ነጋን የኮሙኒስቶች መለኪያ አታድርጉት። ልክ እንደ እናንተ እሱም የኮሙኒዝምን ርዕዮት አያውቀውም። ክርስትናን ለማንገስ ኮሙኒዝምን ማራከስ አስፈላጊ አይደለም። ክርስትና በራሱ ሊቆም የሚችል ሀይማኖት ነው። ከየትም ድጋፍ አያስፈልገውም። በነገራችን ላይ ኮሙኒስቶች አኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ያሉ አድርጋችሁ አታስቡ። ሩሲያና ቻይና በወሬ ብቻ እዚህ የደረሱ አታስመስሉት። እነአብይ ተራ ሌቦች እንጂ ኮሙኒስቶች አይደሉም። ጊዜያችሁን ኮሙኒዝምን በማውገዝ ከማጥፋት ቤተ ክርስቲያንን አስተካክሏት። በተለይ ውጭ ያሉት ላይ ትኩረት በማድረግ ህዝቡ እንዲነቃቃ አድርጉ።
Iwunet new.
እባካችሁ ብርሃኑ ነጋን የኮሙኒስቶች መለኪያ አታድርጉት። ልክ እንደ እናንተ እሱም የኮሙኒዝምን ርዕዮት አያውቀውም። ክርስትናን ለማንገስ ኮሙኒዝምን ማራከስ አስፈላጊ አይደለም። ክርስትና በራሱ ሊቆም የሚችል ሀይማኖት ነው። ከየትም ድጋፍ አያስፈልገውም። በነገራችን ላይ ኮሙኒስቶች አኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ያሉ አድርጋችሁ አታስቡ። ሩሲያና ቻይና በወሬ ብቻ እዚህ የደረሱ አታስመስሉት። እነአብይ ተራ ሌቦች እንጂ ኮሙኒስቶች አይደሉም። ጊዜያችሁን ኮሙኒዝምን በማውገዝ ከማጥፋት ቤተ ክርስቲያንን አስተካክሏት። በተለይ ውጭ ያሉት ላይ ትኩረት በማድረግ ህዝቡ እንዲነቃቃ አድርጉ።