"ባል እና ሚስት ተጋጭተው ተካሰሱ" ክፍል 2 - ዋሸሁ እንዴ? washew ende?
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- ዋሸሁ እንዴ?
ልዪ የመዝናኛ የሳቅ ድግስ በ ዓባይ አገልግል ከ ተወዳጁ አርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ እና ኢንስፔክተር አሰፋ መዝገቡ ጋር እሁድ ከቀኑ 7:00 ጀምሮ በ ዓባይ ቲቪ እንዲሁም ከ ሰኞ እስከ ረቡዕ ከምሽቱ 2፡00 ሰአት በ ዓባይ ቲቪ ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁ!
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
This Sunday at 7:00 (LT) Afternoon on Abbay TV & Canal +, the humorous Washehu Ende show will be shown with Artist Serawit Fikre and Inspector Asefa Mezgebu.
You can also watch on the Abbay TV TH-cam channel from Monday to Wednesday at 2:00 (LT) Evening.
Watch us with a bright smile on your face.
Abbay Tv 'Ethiopia's Best'
#ዋሸሁ_እንዴ #ፍልፍሉ #ጥሌኮበሌ #ማርቆስቁራሌው #ደምሴ #አሌክስ #AbbayTv #Abaytv #washewende #washuende #ethiopianentertainment #fun #funnyvideos #funny #comedy #habesha #gameshow # አዝናኝ #አስቂኝ #ethiopia #ethiopian #entertainment #tvseries #ethiopiancomedy #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Artstv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #DonkeyTube
አንዳንድ አስተያየት የምትሰጡ ሰዎች አስተውሉትልቅ ሰው አትዘርጡ ክብር ይኑራችሁ ክብር ከራስ ይጀምራል ሀገራችን ዛሬ ያለችበትን ቦታ እያያችሁ እንኳን ዛሬም ለትልቅ ሰው ክብር የላችሁም በጣም ያሳዝ !
በትክክክ ለታላላቆቻችን ክብር ይኑረን አፋችሁ እዳመጣ ሰው አትዘርጥጡ
@@heyatsyme6420 😊
😊😊
ወረኛ የተሰማውን ማንም ሰው መናገር መብት ነው ቀዳዳ
ጥላውን አትችልም በቃዘጊ
በጣም ተዝናንቼበታለው። የደምሴ ወጥሮህ ነው ያለው ከመሳቄ የተነሳ የተኛ ልጄን ቀሰቀስኩት 👍
😂😂😂😂ይመቻችሁ ምርጦችየ ግን ብዙ አትቆዩብን በተረፈ በርቱልን ሰርሽና እንስፔክተር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ❤❤❤
ere seifu fantahune gare kerebu more temelkahe endtagegu also please sunday hulume yekereblene why yemetekuraretute we love you all 😘😘😘😘😘😘😁😁🙏✌
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር ግን ባላቹት ቀን አትለቁትም እንደፈለጋቹት ነው የምትለቁት ለተመልካች ክርብ ይኑራቹ ስለምወዳቹ ነው ❤
ትልቅ ሰዉ ማለት ምን ማለት ነዉ??
ትልቅ ሰዉ ቁመቱ ሐብቱ ታዋቂ የተማረ ባለስልጣን ሳይሆን አነደተማርኩት እና በትልቁ አለም ዉስጥ ከገማሽ በላይ እድሜዬን ስገፋ የገባኝ ባጭሩ ትልቅ ሰዉ አዋቂ የሚያሰኝዉ አንደኛ እንደ ሰዉ ማሰቡ ከዛ ከፍ ሲል ከላይ የዘረዘርኩት ያንዱ ባለቤት ከሆነ ደግሞ ሐላፊነቱ ከፍ አስተሳሰቡ እንደ ሙያዉ አካባቢነ እና ማህበረሰብን ኑሮ እና ግዜን ያገናዘበ ሰዉ ሆኖ ካልተገኝ በማንነት ትልቅ ሰዉ መሆን አንኮን እኛ አስተያየት ሰጪ ግለሰቦች አይደለንም የራሱም ህሊና ሸጦ ቢኖር እርግጠኛ ሆኜ የምለዉ የሰላም አንቅልፋ ግን መቶ አመት አይኖርምና እዛ ድረስ ቢጎዝ የሰላም እንቅል ፍ እንዳጣ ይችን አለም ይሰናበታል እጂ መቸም እንቅልፍ ግን የለዉም
የሳቄ ምንጭ እኮ ናቹህ ሰርሽ እና ኢኒስፔክተር ስወዳቹሕ 🇪🇹❤😘
ተው ደምስ ተው ተረጋጋ አታዋክባቸው እረ በፀባይ ገራሚ ጨዋታ እያቋረጥክ ነው እረ ተው
Zare betam arif new part 2 tolo lekekachehulen .. programu betam arif new temechetognal
በጣም የሚወደው እና የምከታተለው ፕሮግራም ነዉ በናታችሁ የድምፅ ነገር ግንንንን.....
Filfilu ufff hulachhum❤❤❤❤❤
የምወደው ፖሮ ግራም ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍
filfilu is the best for me
You guys always gave us smile
Weyyy des setlu ❤❤❤❤
Demis😮please don’t rush
ደስ ስትሉ🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ የሆነ ኘሮግራም ነው በዛ ላይ አገራዊ እንዲሆነ አገር የሚገኙ ወይንም የሚጉበኙ ቦታዎች እያነሳቹ ወጣቱም እንዲረዳ በታደርጉ ?
በየ ኘሮግራሙ በኪቦርድ ብቻ ዘፉኞች በታቀርቡ ? በመጀመሪያ የሚቀርበውን ኪቦርድና ዘፉኝ የእኔ ለማቅርብ እሞክራለው
Yana sarawite ❤1 nake eko sewadeke eko baxame nawu dase yemetelute 😂 baretulen azenanaune yatacananaqa ayemerohacne fata yebale
ፁሞ ለማበርከት ያብቃን
ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
አሪፍነው በርቱ
አሌክስ እንዴት እንደምወድክ
የረመዳንሰራበሰቶብናል ፈገግ እያልን እንሰራ እሰከነገልትቀጥሉትነው
ሰርሽ ፈገግ የምትላት ነገር 💝ሲያምርብክ 💝አሁንንም ሁሌም 💝ቆንጆ ወንዳወንድ 💝ነክ ❤
aremeshafed
ዘና የሚያረግ ቻናል ነው 👍
Selam mrtochye ❤
ክፍል ሶስት አለ እንዴ ? ሽልማት ምንድነው ያሸነፈው ቡድን ሲቀጥል ድምፅ ጨምሩ ❤❤❤ በተረፈ ቀጥሉበት እንወዳችኅለን እናከብራችኅለን
❤❤❤❤
ጥሌ ግን፣🤔🤔🤔🤔
😅😅😅😅😅😅😅😅
tilahun miyawerawun rasu ayaqim iko
ደምሴ ግን በድንገት አየገባህ እያቋረጥካቸው ጨዋታ እያቆረፈድክ ነው 🙄
እና ፕሮግራሙ 24 ይቆይ እንዴ ኮሜዲያን ጨዋታ አያልቅበትምና😅
የሰአት ጉዳይ ነዋ
ደስምሴ እስትይ ቤቲ አብራክ የነበረችውን አቅርቡልን
ምን ቅሞ ነው ግን ጥሌ
ቦታው ይሞቃል ለዛ ነው ሌላ ነገር አታስቡ ውይ
The sound system sucks!
ልቀቁታ ስርሽን እንየው
በዩቱብ አርጉት
First comment 😂
አረ ፕሊስ አቅራቢዎች ፍልፍሉን ተራ ስጥ በሉት እንዴ እሱ ብቻ ነው ማውራት እሚፈልገው ምንም እድል ሊሰጣቸው አልቻለም እኮ በጣም ነው የሚለፈልፈው ተረጋጋ በሉት ውይ ምን አይነት ወረኛ ነው
ምንም አላረገም
ሰራዊት ሴቷን የመታሀት ያኔ እንደ አንተ ሌባ የነበረውን በረከት ስሞንን ተማምነህ ነው
ይሰርቃል እንጂ አይማታም መዥገር