የደራሲው መንደር የአርሶ አደር ወግ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 80

  • @igghjffghfjk3204
    @igghjffghfjk3204 5 ปีที่แล้ว +10

    ወይኔ አምልጦኛል። የአርሶ አደር ወግ እንዴት ናችሁልኝ ወገኖቼ እንኳን አደረሳችሁ ለአዲስ አመት መግቢያ ።አዲሱ አመት የስላም የደስታ ይሁንላችሁ የእናንተ ደስታ ነውና እሚያኖረን።ጋዜጠኛውም እንኳን አደረሰህ ካሜራ አማኑም እንኳን አደረሰህ መልካም በአል ይሁንላችሁ።እናንየ አደራንም እንኳን አደረሰሽ በሉልኝ

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 5 ปีที่แล้ว +3

    የገጠር ሠው ደግ ሩህሩህ እንግዳ አክባሪ ሠው አክባሪ ናቸው እድሜ ጤና ለአርሶ አደሮቹ ሙቀቱን ዝናቡን ብርዱን ችሎ አለምን ይቀልባል ኑሩልን

  • @sameerasame3273
    @sameerasame3273 5 ปีที่แล้ว +13

    አማራ ማስ ሚድያ በጣም ነው እምታስደቱት አናመስግናለን በርቱልን ወድ ወሎም ሂዱ በወልደያ በሃራ በራያ እንያችሁ

  • @ምርጫዬትክክልከሆነየመገዱ
    @ምርጫዬትክክልከሆነየመገዱ 5 ปีที่แล้ว +21

    ደጉ ያገሬ ህዝብ እናንተ ላይ ነው የፖለቲካ ሸርሙጦች ቁማር የሚጫወተው

  • @mazaalemu141
    @mazaalemu141 5 ปีที่แล้ว +3

    ደጉ የዋሀው ያገሬ ስው እድሜና ጤና ይስጣችሁ ጋዜጠኛው ውስጤ ነህ ፎንቃ ምናምን

  • @zeritumekonnen8884
    @zeritumekonnen8884 5 ปีที่แล้ว

    የዋሁ ወገኔ አማራ ማስ ሚዲያ ጎበዞች በረቱ ማንነታችን መረሳት የለበትም

  • @enanyasmamaw1816
    @enanyasmamaw1816 5 ปีที่แล้ว +7

    Amhara Mass Midiya እግዛብሄር ይሥጣችሁ ደጉን የአገሬን ህዝብ አሣየህኝ

  • @የማርያምልጅመዲ-ኀ8ከ
    @የማርያምልጅመዲ-ኀ8ከ 5 ปีที่แล้ว +8

    ኦፍፍ ደስ ሲሉ አፋቸው እራሱ ይጣፍጣል ሲያወሩ እራሱ እየተደማመጡነው
    ጋዜጠኛው ውስጤነህ የኔ ባል
    እስኪ ወደጎጃም ሒድ

  • @nooraallah7399
    @nooraallah7399 5 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ ሀገሬዋ።።።ዉድድድድድድድድድ አደርግሻለሁ።።።ጀግናዉ ገበሬዉዉዉ''''ክብር ይገባችኋል።።Thanks👍👏👏👏👏💓💓💓💓💓💓💓👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💓

  • @ሠላምሠላም-ቀ3ነ
    @ሠላምሠላም-ቀ3ነ 5 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ልዩወች ሠላማችሁ ይብዛ አማራ እኮ የዋህ ነው

  • @siaupdates3211
    @siaupdates3211 5 ปีที่แล้ว +1

    ዉድ ያማራ ገበሬዎች ሰላማችሁ ይብዛ ሁሉም ባለሥልጣን አማራን ለመዝረፍ ቁሟል ሰላማች ይብዛ የጀግኖች ምስክር ጐጃም ማኛ ጤፍ ማርና ቅቤዉ የሚዘረፍበት ሠላማችሁ ይብዛ

  • @kokiyatayeljidingilenate8116
    @kokiyatayeljidingilenate8116 5 ปีที่แล้ว

    እናት እትዮጵያ ሁሉ ነገርሺ ውብ ምግብ እንካ ባይበላ ለምለሙን አይቶ ይጠገባል የዋሁ ያገሬ ሰው ሰላማችሁ ይብዛ

  • @sarahcalap633
    @sarahcalap633 5 ปีที่แล้ว +5

    ዋውውውው በርቱ እኔም የገበሬ ልጅ ነኝ

  • @tigesttefera5922
    @tigesttefera5922 5 ปีที่แล้ว +4

    በርቱልን ያገሬ ልጆች ስላም ፍቅር ለኢትዮጵያ አገራችን አዲሱ አመት የስላም የፍቅር አንድነት ይሁንልን ወደ ጎንደር ጎራ በሉ

  • @ባርችነኝእናቴንናፋቂ
    @ባርችነኝእናቴንናፋቂ 5 ปีที่แล้ว +1

    የኔ መልካምች ስወዳቹ እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛላቹ 😍😘😘

  • @tenamosey7641
    @tenamosey7641 5 ปีที่แล้ว +1

    ኑሩለኝ የኔ የውሀወች ጋዘጤኝ ጥሉብኝ ውሥጤነው

  • @ritaabebemesgane2353
    @ritaabebemesgane2353 5 ปีที่แล้ว

    አቤት ደስስ ሲሉ ድሮ ልጅ እእያለው ወግ ከተጀመረ አፋን ከፍቸ ነበር የማዳምጠው

  • @bero431
    @bero431 5 ปีที่แล้ว +1

    Amhara women are the bravest and hard working people in the world. They work day and night. They even have no time to do their hair. Can't find such a smart and strong woman like them.

  • @hawliyeenatwanafaki1386
    @hawliyeenatwanafaki1386 5 ปีที่แล้ว

    የአርሶ አደር ወግ በጣም የምወደዉ ኘሮግራም

  • @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
    @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ 5 ปีที่แล้ว

    ኦፍይ ሀገሬ ናፈቀኝ አቸፈር ዳንግላ

  • @marygracenovo8314
    @marygracenovo8314 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ደስ ስትሉ ቀጥሉበት አማራ ማስ ሚዲያ ❤❤❤❤❤❤

  • @createhawaarega8739
    @createhawaarega8739 5 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛው
    አንደኛነህበጣምአዲናቂህነኝ

  • @kidistdesale3654
    @kidistdesale3654 5 ปีที่แล้ว

    ደጋጎች እድሜና ጤና ይስጣችሁ በጣም ደስስስስስስስ ትላላችሁ ወገኖቼ ልበ ቅኖች

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 5 ปีที่แล้ว +2

    ገበሬዎች በጣም ለፊ ናቸው ኢትዮጵያ ግን ኑሮ ውድነት እየተባባሰ ነው በየግዜው እነሱም የሚለፉትን ያህል አይደለም አኗኗራቸው የት ጋር ነው ችግሩ ያለው ግራ ነው የሚገባኝ የምር ክብር ይገባችኋል ገበሬዎቻችን

  • @hanaasemamaw2888
    @hanaasemamaw2888 5 ปีที่แล้ว +1

    ደጉ ያገሬ ሰዉ እደት ደስ ይላሉ

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
    @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 5 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ሚለኝ ፖሮግራም ነዉ አረ ሸዋ ይፋትንም ጎብኙት

  • @Yshshshs33333
    @Yshshshs33333 5 ปีที่แล้ว +2

    So honest, lovely people.

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል በርቶልን

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
    @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 5 ปีที่แล้ว +3

    ያሳዝናል ዛሬም የማዳበሪያ ችግር በሁሉም ቦታ ያነሣሉ እዲት ይሄን መቅረፍ ያቅታል

  • @ethiopiantube8867
    @ethiopiantube8867 5 ปีที่แล้ว +6

    ልክ ነወት አባቴ ብልህ በአንድ እንጀራ ይጠግባል!

  • @lubabalubaba5481
    @lubabalubaba5481 5 ปีที่แล้ว +1

    እናንተ መቼ ነው ሰሜን ወሎ እምትሄዱት ????????????????????

  • @createhawaarega8739
    @createhawaarega8739 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህበርቱልን
    አባቶቻችን

  • @onedrop33
    @onedrop33 2 ปีที่แล้ว

    These poor farmers need agricultural support. Research centers, extensions, fertilizer, urea, seed, irrigation, tractors, and combiners are crucial to transform agriculture and improve farmers lives.

  • @eminetwondawle1332
    @eminetwondawle1332 5 ปีที่แล้ว

    Wow hagere etiyopeya ye geter lij sil honku ewdewalehu geteramawin betamm

  • @AAl-it1gp
    @AAl-it1gp 5 ปีที่แล้ว

    አይ የሀገሬ ስዉ ማሩ አይ ወበት አይ አደበት ስታመሩ ይችን የመሰለች ሀገር በቋቋ በዘር በሃይማኖት ይከፋፍሉናል አምላክ ይይላችዉ በለጉል በቶችን በለገዘቦችን የጠፋልን ያወደምልን አሜን በሉ

  • @mihretmule3203
    @mihretmule3203 5 ปีที่แล้ว

    Endet endemiyamir selam Yalew geter new ayeru hizbu kekfat yetseda❤️❤️❤️

  • @harakatrak7222
    @harakatrak7222 5 ปีที่แล้ว

    የሀገሬለምለምመችሀገሬገብችእደማይናፍቅብሎኛል

  • @alitashtemam8602
    @alitashtemam8602 5 ปีที่แล้ว +2

    There is no manageable farmproduct storage, specially those product in Gojjam around birsheleko crop- and cerial product is owned by Tigrie general and transported in to Mekelle tigrai on the last 27 years, but now i do not know how the situatin is going.

  • @kanzrqasr8301
    @kanzrqasr8301 2 ปีที่แล้ว

    Yehan program be fiker newu ye metabkwu ke Adama nagn

  • @eminetwondawle1332
    @eminetwondawle1332 5 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭 be ewinet yemejemereyaw abat senager betamm alekesiku abate nafekegi

  • @amarahabashawe2681
    @amarahabashawe2681 5 ปีที่แล้ว +1

    ወደሸዋም ይልመድባችሑ

  • @ለመስራትጥረትማድረግ
    @ለመስራትጥረትማድረግ 5 ปีที่แล้ว

    እሄውልህ አባ በናትህ ከይቅርታ አድራሻህን ላክልኝ እባክህን ፈልጌህ ነው???!!!!!!

  • @سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت
    @سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت 4 ปีที่แล้ว

    Mesalh

  • @fgagsggdgdghd1552
    @fgagsggdgdghd1552 5 ปีที่แล้ว

    Gazateya Egizabeher Esteh zemdoch Asayehey

  • @ህሌናዳኛቸዉ
    @ህሌናዳኛቸዉ 2 ปีที่แล้ว

    አሁን በጦርነቱ ጎዱን እንጅ አማራ ገበሬ ሆኖ በአሁኑ ዘመን ከዘይት ወጭ የሚገዛ የለም ነበር

  • @kanzrqasr8301
    @kanzrqasr8301 2 ปีที่แล้ว

    Amsgagn sewu hulam yechemreltale

  • @kanzrqasr8301
    @kanzrqasr8301 2 ปีที่แล้ว

    Uuuuufffff Amregnachu fiker newu

  • @fatimahm7388
    @fatimahm7388 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍

  • @seniseni9214
    @seniseni9214 5 ปีที่แล้ว +4

    ኧረ ጋዜጠኛው ፎንቃህ ገብቶኛል መላ በለኝ ደግሞ ሳቅህን ስወድልህ😁

    • @aishaa1308
      @aishaa1308 5 ปีที่แล้ว

      ኧረ አደብ አድርጉ ሴቶች ከሴትአፍ አይወጣም ይህ

    • @የማርያምልጅመዲ-ኀ8ከ
      @የማርያምልጅመዲ-ኀ8ከ 5 ปีที่แล้ว

      እረ ተይ ስነስራት እሽ የኔነው አይንሽን አሽ

    • @seniseni9214
      @seniseni9214 5 ปีที่แล้ว

      @@የማርያምልጅመዲ-ኀ8ከ እረግጠኛ እሽ😂😂😂😂

    • @seniseni9214
      @seniseni9214 5 ปีที่แล้ว

      @@aishaa1308 ምን ችግር አለ 😁😁

    • @mesaysm9780
      @mesaysm9780 5 ปีที่แล้ว

      @@seniseni9214 😀😁❤

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 5 ปีที่แล้ว

    እር ሸዋን ሮቢት ጎብኛት የዋህ ህዝብ ያለው ገጠር

  • @astermandefro3831
    @astermandefro3831 4 ปีที่แล้ว

    እኔ፣አፈር፣ልብላላችሁ፣አርሳችሁ፣ባበላችሁ፣የማንምቅልራስ፣ተመረናል፣የሚል፣ምድረረዘረኛ፣ነው፣አናተን፣እናእነተ፣አፈር፣ልሳችሁ፣ያሳደጋችሁትን፣ልጅ፣ደምየሚጡት፣አይመንግስት፣የነኝህ፣የዋሆች፣አምላክ፣ይይልህ

  • @kalieamkalieam1353
    @kalieamkalieam1353 5 ปีที่แล้ว

    Degu yagere sew

  • @eminetwondawle1332
    @eminetwondawle1332 5 ปีที่แล้ว

    Uffffff er hagere etiyopeya be ewinet enja kalat yelegim

  • @ሰውነትአልታሰብ
    @ሰውነትአልታሰብ 5 ปีที่แล้ว

    ምትማዲሮቀረብትሉአያሻልም
    ያለመዳበራ የሚያበቅለውመራት
    በአመትሁለተየየሚመረትበት
    ዲሮቀረእጂ አሁን እያመረታችሁ እህልተወደደነው
    የምሰማው

  • @abegazmohammedseid7069
    @abegazmohammedseid7069 5 ปีที่แล้ว

    This are the so called CHEQUAGN TIMKITEGNA AMHARA!!! How it is sad and heartful me to hear from some narrow nationalists and elit individuals!! I wish These People Progress!!! Truth will preveil.

  • @oneethiopia7468
    @oneethiopia7468 5 ปีที่แล้ว +1

    የገጠር ሰው የዋህ ነው

  • @Wahidali0922
    @Wahidali0922 5 ปีที่แล้ว

    Nether gonder beyed worda hedwe

  • @harakatrak7222
    @harakatrak7222 5 ปีที่แล้ว

    ግብርናደስይለኝልእኔየገበሬልጅነኝግንአሁንአረብሀገርሁኘእየናፈቀኝእገኛለሁ

  • @ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ
    @ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ 5 ปีที่แล้ว +1

    ወሬያቸው ሲጣፍጥ እኮ ኡፍ ንፅህ ገበሬወች

  • @onedrop33
    @onedrop33 2 ปีที่แล้ว

    Balege host calling a 72 years man "ante?"

  • @seadademisse1334
    @seadademisse1334 5 ปีที่แล้ว +1

    Yarso.addar.weg.wustenaw

  • @መቅዲመቅዲ-ሸ4ኸ
    @መቅዲመቅዲ-ሸ4ኸ 5 ปีที่แล้ว

    Amahra mass mida temchkgn getrie negn gtre wostie nw lzam armachiko nw edgie💐💐💆💇💇

    • @arosaarosa2091
      @arosaarosa2091 5 ปีที่แล้ว

      ❤❤💚💚❤❤

    • @geye3686
      @geye3686 5 ปีที่แล้ว

      ደጉ የዋሁ የገጠር ሰው ስታምሩ ጋዚጠኛው ደስ ትላለህ ጎበዝ በርታ

  • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
    @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 5 ปีที่แล้ว +4

    አማራ ደጉ

    • @bbm919
      @bbm919 5 ปีที่แล้ว

      ጋዜጠኛው/ATV በጣም ጥሩ ዝግጅት ስለሆነ የምታቀርበው በርታ። በሌላ ግዜ
      በሌላ ግዜ ደግሞ የዘርፉ ባለሞያዎችንና በግብርና ዘርፍ የተሰማሩ ባለሀብቶችን ተሞክሮና ገበሬው ተጠቃሚ የሆነበትን እንድላይ ብታቀርብልን በጣም ጥሩ ነው።

  • @getachewferede1869
    @getachewferede1869 5 ปีที่แล้ว

    ሁሌ ስለ ጎጃም ስትሰሩ ትንሽ አይደብራቹህም ግን ማፈሪያወች

    • @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
      @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ 5 ปีที่แล้ว

      ወይ ቅናት ያነቀው እና ስለማን ይስሩ ሲጀመር ከዚህ ቤት ምን አሣየህ አይመለከትህም በዛው በአንተ ሚዲያ ከብት

    • @getachewferede1869
      @getachewferede1869 5 ปีที่แล้ว

      @@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ በክት

    • @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
      @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ 5 ปีที่แล้ว

      @@getachewferede1869 ቆሻሻ ጋላ ቦቲም ምን ይጠበስ ከአንተ የበለጠ ብክት አለ እንዲ

    • @getachewferede1869
      @getachewferede1869 5 ปีที่แล้ว

      @@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ አይ የቆማጣ ነገር

    • @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
      @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ 5 ปีที่แล้ว

      @@getachewferede1869 ክርፋታም ግማታም ሸታታ ዘንድሮ ከሠው ተቆጠራችሁ መሠለኝ