ከ50% በታች ያመጣ ተማሪ በሚቀጥለው ዓመት ዩኒቭርሲቲ አይገባም -ትምህርት ሚኒስቴር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2023
  • #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
    ከ50% በታች ያመጣ ተማሪ በሚቀጥለው ዓመት ዩኒቭርሲቲ አይገባም - ትምህርት ሚኒስቴር

ความคิดเห็น • 65

  • @ravacar4840
    @ravacar4840 ปีที่แล้ว +12

    thank you prof.እንዲህ አይነት ቪዥነሪ ሰው ሀገሬ ያስፈልጋታል። thank u እንበለው

    • @Tebarek
      @Tebarek ปีที่แล้ว

      አሽቁ

  • @bantayehuabedhaso7775
    @bantayehuabedhaso7775 ปีที่แล้ว +12

    የግል ኮሌጅ እና ዩኒቨርስቲ ሰዎች ሳይማሩ ድግሪ እና ዲፕሎማ የሚሰጡትን ቶሎ ትኩረት ተሰጥቶት ቢታይ ጥሩ ነው እላለሁ ምክንያቱም ትውልዱን እየገደሉ ነው ልክ እንደ ፈተናው የግል ኮሌጆች ቢታዩ ጥሩ ነው

  • @Y.A1603
    @Y.A1603 ปีที่แล้ว +1

    thank you professor Birhanu you made agreat job!

  • @bestmusicchannel9314
    @bestmusicchannel9314 ปีที่แล้ว +3

    great keep it up quality of education must be kept.

  • @tareyads5906
    @tareyads5906 ปีที่แล้ว +12

    Great job professor! It sad to see only 3% passed, shows how bad our schools are.

  • @sirajahmed9100
    @sirajahmed9100 ปีที่แล้ว +3

    Good man good job

  • @good4all7813
    @good4all7813 ปีที่แล้ว

    An excellent JOB Prof. 🙏🙏 Knowledge is the best way and power to move forward!! THANK YOU SO MUCH DEAR PROFESSOR❗❗❗I'm very proud 🙏🌱🌟
    God bless you!!!

  • @smoothierain6355
    @smoothierain6355 ปีที่แล้ว +1

    Great job professor

  • @abrhamasaye4631
    @abrhamasaye4631 ปีที่แล้ว

    ፈተናው የተሰረዘበት መንገድ ትክክል አይድለም ። ያጠፉ ተማርወች ዉጤት መሰረዙ ትክክል ቢሆንም ያላጠፋን እና በራስችን ስንሰራ የነብርን ተማርወችን ዉጤት መሰረዝ ግን በእውነት እጅግ የሚያሳዝን ነግር ነዉ ። በእውነት ለዚህ ፈተና የለፋሁትን ልፋት እኔ ነኝ የማቀው በመጀመርያ አዳራሽ ዉስጥ መፈተናችን ትክክል አልነበረም ሲቀጥል ፈተና ዉስጥ ከገባን በኋላ ያሁሉ ስቃይ ስደርስብን የተከላከለልን አካል አልነበረም ይባስ ደግሞ ተበደልን እያለነ እኩል ከበዳዮች ጋር ተቀጣን።

  • @VST2021
    @VST2021 ปีที่แล้ว

    Betam Arif it's very important information

  • @cityscope4016
    @cityscope4016 ปีที่แล้ว

    በጣም ትክክል የመምሕራን አቅም ይፈተሽ።።።

  • @Mirkuz99
    @Mirkuz99 ปีที่แล้ว

    ይህ ትውልድ ግን ያስፈራኛል ፣ያሳዝነኛል።

  • @sinkiekefelegn3711
    @sinkiekefelegn3711 ปีที่แล้ว +8

    አፈታተኑ በዚሁ መቀጠል አለበት

  • @aynalematanaw4123
    @aynalematanaw4123 6 หลายเดือนก่อน

    ተማሪ ተጎዳ ለሀገር ኣሪፍ ይመስላልነገር ግን ግቢ ሆነው ልዬ እርዳታ የሚጠይቁ ተማሪዎች ላይ ትኩረት አይሰጥም

  • @nutube8793
    @nutube8793 ปีที่แล้ว +1

    ፋና ለምንድን ነው የሲኖዶሱን ጉዳይ ያልዝገናችሁት

  • @enkumariamdejene4587
    @enkumariamdejene4587 ปีที่แล้ว +3

    አሁን ከግማሽ በታች ያመጣ ተምሮ ተፈትኖ ቢያልፍ እኩል ከእነሱ ጋር ነው አንደኛ አመት የሚሆነው ወይስ እንዴት ነው

  • @mulatukelta835
    @mulatukelta835 ปีที่แล้ว +1

    EVEN IF OUR STUDENT FOR 2015 IS NOT QUALIFIED, IT IS BEST EXAM SYSTEM ... WE NEED STRONG SYSTEM...

  • @bezamideksa4184
    @bezamideksa4184 ปีที่แล้ว

    እውነት እላለውኝ የራሳችንን ድክመት የትምህርት ምንስቴሩን መውቀስ አይስፈላጊ አይደለም ምክንያቱም አሁን ላይ በፈተና ሰአት ጥያቄውን አንብቦ የሚሰራ ተማሪ አምስት ቢሆን ነው በአይኔ ሰለአሁት ነው እኔየአሰረውለተኛ ክፍል ተማሪ ነኝ በአምስት ደቂቃ ሞልቶ የሚወጣ ነው ያለውና እኛ ልክ እነሱ ስወጡ እንሸበራለን የመስረት ፍላጎታችን ይጠፈል

  • @sebsibegetahun3735
    @sebsibegetahun3735 ปีที่แล้ว

    Great!

  • @YaredAyele-fv3bx
    @YaredAyele-fv3bx ปีที่แล้ว

    For the fist time ,I saw the right person in the right position.

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 ปีที่แล้ว

    ተማሪዎችን ከማብቃት ጀምሮ ቢሰራ ኖሮ እንደዚህ ባልወደቀ ነበር

  • @bekaluendalamaw8659
    @bekaluendalamaw8659 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ አስተሳሰብ ነው

  • @FenetBelete
    @FenetBelete 5 หลายเดือนก่อน

    what did you say professor Brihanu Nega?this is not a new issue old carriculum policy so what?

  • @amaniamish8112
    @amaniamish8112 8 หลายเดือนก่อน

    So be strong

  • @kelemlyrics
    @kelemlyrics ปีที่แล้ว

    Amazing

  • @ashenafiaragie4130
    @ashenafiaragie4130 ปีที่แล้ว +7

    ፍትህ ለ ሰሜን ወሎ ዞን ተማሪወች በጦርነት ምክኒያት እጅግ የከፍ ሰቆቃ አሳልፈናል በጣም የበረታ ጦርነት በነበረበት ቦታም ቆይተናል ከስንት መስዋትነትም ብሇላ ነፃ ወተን ለ6ወራት ያክል ብቻ ነዉ የተማርንዉ ለዛዉም ቅዳሜ ቅዳሜ ተጨምሮ ይባስ ብሎ ያለዉ የፈተናዉ ይዘት ከ9-12 ነዉ ተብሎ ለማንበብ እንኳ እጅግ አጭር በሆነ ጊዜ ዉስጥ አሳልፈን የምንፈልገዉን ይዘት 25% እንኳን አላነበብንዉም በጦርነቱ እጅግ የከፍ የስነ ልቦና ጫና ደርሶብናል ይህ ሁሉ ችግር ደርሶብን ሳለ ስለምን ትምህርት ሚኒስተር የኛን ችግር ማየት አልቻለም እኛም የአንድ ሀገር ዜጋ ኢትዩጲያዉያን አይለንም ስለምን ተገፋን መንግስት ችግራችንን ይመልከትልን

    • @hayatali4353
      @hayatali4353 ปีที่แล้ว

      አይዞችሁየኛጀግኖች

    • @MAH-fx8cj
      @MAH-fx8cj ปีที่แล้ว

      ትክክል መታየት አለበት እደዜጋ ያለውን ችግር መረዳት ያስፈልጋን

  • @tbeynatnkut2438
    @tbeynatnkut2438 ปีที่แล้ว

    Melata

  • @user-hm3zn1cv5f
    @user-hm3zn1cv5f 9 หลายเดือนก่อน

    የመቼነው

  • @tinsaekebeda3977
    @tinsaekebeda3977 ปีที่แล้ว +1

    ምናለበት አንተ ጠቅላይ ሚንስትር ብትሆን

  • @ridwanebrahim7609
    @ridwanebrahim7609 ปีที่แล้ว

    Tesimami hasabi newu yetimirti flagoti neber gini kezi befiti bizu tukireti setich alitemarkum

  • @biboo002
    @biboo002 6 หลายเดือนก่อน

    Muhur aydelekum hulet 50 fetena matche wedeku alga lay 😅

  • @Yasuprank
    @Yasuprank ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ነገር ነው የምንሰማዉና የምናየዉ የትምህርት ስርዓት ወደ ኋላ የሚጎትት ነዉ።

    • @sebsibegetahun3735
      @sebsibegetahun3735 ปีที่แล้ว

      yeteguatetshiw anchi nesh!

    • @Yasuprank
      @Yasuprank ปีที่แล้ว

      @@sebsibegetahun3735 enkef yante aynetun new hager yatefaw

    • @Yasuprank
      @Yasuprank ปีที่แล้ว

      @@sebsibegetahun3735 ergtegna negn class gebteh atawkm university yante aynetu eyemeta new egnan yemiyaschgrew uff snt aynet sew ale

    • @gemedamegersa928
      @gemedamegersa928 ปีที่แล้ว

      endet? chilota lalaw tru edil nw malatec sraye blo lemimarew

    • @Yasuprank
      @Yasuprank ปีที่แล้ว

      @@gemedamegersa928 ewnet new ahun yalewna yemiweraw tiru aydelen gn curriculum bezih keketel kureja ytefal tiru new.

  • @Ali-horreAburus4823
    @Ali-horreAburus4823 ปีที่แล้ว

    Mela : Human Resources planning in equilibrium with the job market. Halt creating unemployment. Afars Think-Tank Reedan-Makkaabe Ali-Horre Aburus Eli-Ubbar

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 ปีที่แล้ว +2

    ለ30 ዓመት የዕውቀት ደምሳሸ ና ገዳይ የሆነው ወያኔ ሲያጨመላልቅና ሲያግማማ የነበረውን የትምህርት ሰርዓትን ለመገርሰሰና ለመደምሰሰ ወደ ቀድሞው ሰርዓት ለመመለሰ የሚደረገው ትግል ቀላል ባለመሆኑ የት/ሚ/ሩና ባልደረቦቻቸው በርቱ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekdes8059
    @mekdes8059 ปีที่แล้ว

    Ahun ene alazaznm leand netb bye አንድ አመት ልደግም ነው ኧረ መረረኝ

    • @Me_334
      @Me_334 ปีที่แล้ว

      Ayzoh tesfa atkuret
      We believe in you

  • @mercyalemu2287
    @mercyalemu2287 ปีที่แล้ว

    Yetimhrt tesfa askoratachun😭😭😭😭😭

  • @efratagmeskel4791
    @efratagmeskel4791 ปีที่แล้ว

    Private ytefetenutese ksent belayi nw

  • @namusabdela8605
    @namusabdela8605 8 หลายเดือนก่อน

    ዝምብሎ,መጠል,ብቸ,ለዉጥ,አየመጠም,አስተመሪዎቹገም,በጠም,ትለቅ,ድክመት,አለ,መምሩም,መፈተሸ,አለበት,

  • @gedyonnigussie1224
    @gedyonnigussie1224 ปีที่แล้ว

    Lemanew abete menelew

  • @DgfFnnhhv
    @DgfFnnhhv หลายเดือนก่อน

    Oromifaa hasa'ii

  • @kidanjohanns318
    @kidanjohanns318 ปีที่แล้ว

    አገር መለወጥ ያለበት እንዲህ ነው ምክንያቱም ሌባ ተማሪ ካለፈ ነገ አገር ያፈርሳል እንጅ አገር አይገነባም አሁንም ተመራቂ ተማሪዎችን ኦን ላይን መተግበር አለበት ። ሁሉም ዲባርትመንት ምርጫ መሆን አለበት ።

  • @solomonambachew221
    @solomonambachew221 ปีที่แล้ว

    Dekoro

  • @mekes8541
    @mekes8541 ปีที่แล้ว

    ሰነፍ ተማሪዎች ዩንቨርሲቲ መግባት አለባችው፣ እስከ 12ተኛ ክፍል ባብዛኛው ምንም ጥቅም የሌለው ተረት ተረት ነው

    • @asresgetu4605
      @asresgetu4605 ปีที่แล้ว +1

      Really ?
      ...you're out of your mind @Mekes

    • @mekes8541
      @mekes8541 ปีที่แล้ว +2

      @Asres Getu Let me explain, I have multiple friends who have successful careers after graduation, but they weren't the best students memorizing absolutely useless facts that are supposedly useful in other disciplines. Failing a brilliant future IT guy because he didn't memorize rubbish facts in chemistry isn't going to help anyone. Universities should be hard, not high schools.

  • @teshegech9375
    @teshegech9375 ปีที่แล้ว

    አታዳላፈጣሪህንፍራ

  • @betehamucheye7985
    @betehamucheye7985 ปีที่แล้ว

    እና አንተ ገብተህ ተማርበት ዩኒቨርስቲውን ሁሉ ወረኛ በመጀመሪያስ በስነ ስርአት ባረማችሁት ፈተናውን ብዙ እናውቃለንኮ ከ165 ተብሎ የነበረው ሲስተካከል 600 በላይ ሲሆን

  • @kidusbelachew8147
    @kidusbelachew8147 ปีที่แล้ว

    bketaye amet ate selmtmote ayzone atayewm yhen comment yazew ytkmhale bire

  • @nutube8793
    @nutube8793 ปีที่แล้ว +1

    ፋና ለምንድን ነው የሲኖዶሱን ጉዳይ ያልዝገናችሁት

  • @nutube8793
    @nutube8793 ปีที่แล้ว

    ፋና ለምንድን ነው የሲኖዶሱን ጉዳይ ያልዝገናችሁት

  • @nutube8793
    @nutube8793 ปีที่แล้ว

    ፋና ለምንድን ነው የሲኖዶሱን ጉዳይ ያልዝገናችሁት

  • @nutube8793
    @nutube8793 ปีที่แล้ว

    ፋና ለምንድን ነው የሲኖዶሱን ጉዳይ ያልዝገናችሁት

  • @nutube8793
    @nutube8793 ปีที่แล้ว

    ፋና ለምንድን ነው የሲኖዶሱን ጉዳይ ያልዝገናችሁት

  • @nutube8793
    @nutube8793 ปีที่แล้ว

    ፋና ለምንድን ነው የሲኖዶሱን ጉዳይ ያልዝገናችሁት