ጣና ዜና፦ ሕዳር 14/2017 የከባድ መሳሪያ አስተኳሾች ወደሱዳን ሲኮበልሉ በፋኖ ተያዙ። በወሎ ግንባር የተሰበረው ምሽግ ... የግንባር መረጃዎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 66

  • @genetnecho1109
    @genetnecho1109 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድል ድል ድል ጀግኖች የአማራው ህዝቦቻችን። እልልልልልል መተማችን በርቱ ።ፈጣሪም ከእናንተ ጋር ይሁንልን። ደግሞም በቅርቡ ውሻው አሳማውን አበባው ታደሰን ትይዙት አላቺሁ እመኑኝ እናንተ ጀግኖች ፋኖዎች ወገኖቼ ።።።አስራችሁ ስታስለፈልፉት አለም ያያል እኔም እልልልልልልልልል።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amenamen4499
    @amenamen4499 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በርቱ ጣናዎች ድል ለተገፋው አማራ💚💛❤💪

  • @FesumTareku
    @FesumTareku 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በርቱ ጣናወች

  • @adinaethopia7764
    @adinaethopia7764 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በርቱ ወድሞች ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤

  • @NegusuHabasha
    @NegusuHabasha 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ድልለፋኖ፣አድፋኖ፣አድአማራ፣አማራ፣ንቃ፣ጠላትከመቸውም፣በላይ፣ጨክናን፣

  • @ArmiasMamo-w4g
    @ArmiasMamo-w4g 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤ የፋኖ ጀግንነት ወላሂ ይለያል ፋኖ አላህ ይጠብቅልን ያረብ❤❤❤❤❤❤

  • @maste4760
    @maste4760 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ጣና ቲቪ ይለያል ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ድል ለአማራ ፋኖ

  • @mulutiruneh1811
    @mulutiruneh1811 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    We live you

  • @FataneShFanfu
    @FataneShFanfu 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ድል ለአማራ ፋኖ በርቱ

  • @tootshreef1064
    @tootshreef1064 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ድል ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ፋኖኖ ያሸንፋል❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በርቱ እናመሰግናለን

  • @aboneshgirma2709
    @aboneshgirma2709 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጣና እናመሰግናለን ትክክለኛውን ዜና በማቅረባችሁ እና ፋኖን እንድ እንዲሆን በማድረጋችሁ ከሌሎች ትለያላችሁ በርቱ🙏🏿

  • @ደሳለኝተስ
    @ደሳለኝተስ 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @YonaelVartkesnalbandia
    @YonaelVartkesnalbandia 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Wow that's great news thank you ❤❤❤❤

  • @agegnehumekonnen8698
    @agegnehumekonnen8698 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጣና ዕውነተኛ የሚዲያን መሥፈርት የሚያሟላ፣ ዕውነትን ብቻ የሚዘግብና ሚዛናዊ የዐማራ ሚዲያ ነው። ሁሉም የዐማራ ኅልውና ግድ የሚለው የዐማራ ተወላጅ ሁሉ ሊደግፈው የሚገባ ሚዲያ ነው።

    • @mewokeltube975
      @mewokeltube975 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እስኪ ወላሂ በል😂😂😂

  • @adanekapital9712
    @adanekapital9712 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ❤❤❤

  • @YsmawYsmaw
    @YsmawYsmaw 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አማረድምጥሕም ያምረነው ዋናውዜናችን መርጃአጥሩ

  • @eyuas-l7y
    @eyuas-l7y 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    💪❤️🥰

  • @ChristinaJohn-zt9el
    @ChristinaJohn-zt9el 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻❤️❤️❤️

  • @ፋኖነኝከሀረር
    @ፋኖነኝከሀረር 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ጣና ሚዲያ በፋኖዎች መካከል ሊያመጣ የሚፈልገውን አንድነት ሁሉም ቢረዳውና ቢተባበር የአብይ የስልጣን ዘመን በአጭሩ ይቀጭ ነበር። እባካችሁ ስለአንድነት መስበካችሁን ለሁሉም እኩል ድምፅ መሆናችን እንዳታቆሙ። ምርጥ እውነተኛ ሚዲያ ናችሁ በርቱ

    • @AbeniMoll
      @AbeniMoll 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይደል ደንቆሮ የማይገባህ መሀይም ይሄ ሚዲያ ፋኖ አንድ እንዳይሆን የሚሰራ ቆሻሻ ሚዲያ ነው

  • @Allamehara
    @Allamehara 8 นาทีที่ผ่านมา

    ድልለፋኖሠራዊይት።

  • @Allamehara
    @Allamehara 9 นาทีที่ผ่านมา

    የኦነግብልፅግናውንመንግስትንአብይአህመድንበሁሉምበማዋከብ፡በማደናገር፡በማንኮታኮት፡እጂእንድሠጥናእቢካለምበመደምሠስየአብይንስርአትማፍርስአለብን።

  • @bilalabdulkader4695
    @bilalabdulkader4695 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፋኖ አደለም ምሽግ የእናቱን ጀበና መስበር አይችልም በጭራሽ

  • @godana
    @godana 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በኦሮምኛ ለመጀመር ማሰባችሁ ጥሩ፣ ግን ላቲን ፊደል መጠቀማችሁ ትልቅ ጥፋት ነው። ከኦሮሙማና ብዓዴን በምን ልትለዩ ነው? አስቸኳይ ማስተካከያ ያስፈልጋል!

  • @melessesinshawalamnie9960
    @melessesinshawalamnie9960 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እስክንድራዊያን የአማራ ፋኖ ከፋፋይ ድርጅት ስለሆነ አልተቀበልነውም። አባት አርበኞች ከጎንደር በABC TV መረጃውን ማግኘት ይቻላል።
    እስኳድ ደህና ሰንብት!!!

    • @MarkonBini
      @MarkonBini 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የዘመነ አሳሞች 🤮🤮🤮 💀

    • @melessesinshawalamnie9960
      @melessesinshawalamnie9960 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @MarkonBini አወ ዘሜዋ በጣም ብሩህ አዕምሮ ያለው የእውቀት አሳማ ነው። እስኳዱ ደግሞ የዶላር አሳማ ነው። ልዩነቱ በጣም ይገርማል። አይ ዘሜ ብልግና ገደልነው እያለ አስር ጊዜ ያስወራል። እስኳዱ ክፍል ደግሞ ዶላር አላስበላን አለ በማለት ይጮሃል። አርበኛው ለአማራ ነጻነት ሲል በብልሃት ስራውን ይሰራል።

  • @yemsida1758
    @yemsida1758 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በጣም የሚያሳዝነኝ እስክንድር ከእስር ሲፈታ ፌስታላም የኦነግ ባለስልጣን አዲሱ እኩል አሁን ያሉት ጎጠኛ አማሮች እስክንድርን ፌስታላም ሲሉ ስታይ የአማራ ህዝብ ምን አይነት የወረዱ ሰዎችን ተሸክሞ እንደሚጎዝ ስታይ ልብ ይሰብራል ።በርቱ ጣና ሁሉም ፋኖ ለኛ እኩል ነው ከአስመሳዮች ውጭ።

    • @AbeniMoll
      @AbeniMoll 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቆሻሻው አዝለኸው ዙር እውነተኞች ጀግኖች አንድ እየሆኑ ነው እነ አርበኛ መሳፍንት ዛሬ የተናገሩትን አልሰማህም መሰለኝ አንተ የቆሻሻ ልጅ

    • @GetnetGesese-tp6hv
      @GetnetGesese-tp6hv 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@yemsida1758 እስክንድር በነበረው የሰባዊ መብት ተሟጋች ነት ለውጤት ባይበቃም በከተማ በመዘዋወር በድፍረት ባደረግው እንቅስቃሴ ክብር ይገባዋል ነገር ግን ባላደራጀው ሰራዊት ባልተኮሰው ጥይት አባል ሆኘ ልታገል የጨዋ ጥያቄ ነው መሪ ልሁን ማለት ለአማራ ስነልቦና አይመጥንም ይልቅስ የጎንደር አርበኞች ፋኖ ጠባቂዎች የሰራውን ነውር በግልጽ ተናግረዋል ይህ ሰው በአማራ ትግል ውስጥ ቦታ የለውም እስክንድር በጨዋ ደንብ ገለል ቢል ከዚህ በላይ መውረድ ጥሩ አይደለም

  • @ayalewhailu7875
    @ayalewhailu7875 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የጎጃምን ተጋድሎለምን አትገልፁም

  • @mewokeltube975
    @mewokeltube975 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሌቦች ሚዲያ😂😂😂

  • @GetnetGesese-tp6hv
    @GetnetGesese-tp6hv 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እስክድር እባቡ በቅርብ ብቻውን ይቀራል ጠብቅ

    • @get-hu1bo
      @get-hu1bo 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደንቆሮ አትሁን! ጥላትህ ብልጽግና እንጅ እስክንድር የድል አብሪ ኮከብ ነው::

    • @yemsida1758
      @yemsida1758 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ጠላት ላይ ከማተኮር ይልቅ ለትግል የወጣ አንድ ገለሰብ ላይ ተተክሎ መቅረት ወይ ጤና የተጓደለ ወይ የአማራ ህዝብ ጠላት ነው።

    • @GetnetGesese-tp6hv
      @GetnetGesese-tp6hv 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @yemsida1758 የኔ ወንድም ጤንነቱን ተወው ጠላትነትን በተመለከተ በጎጃም በወሎ በጎንደር እና በሽዋ እየዞረ ታጋይን እና ትግልን ከመከፋፈል በላይ ምን ጠላት አለ ? እውነት እስክንድር በአማራ ታጋዮች ደም በማያቀው ስነልቦና መንገስ የሚፈልግ እባብ ነው ምስጋና እብድ ለሚባለው መምህር ዘመድኩን በቀለ ብዙው መሀል ሰፋሪ የእሱን እኩይ አላማ ለማስፈጸም ታላቁ እያሉ ሲውተረተሩ ዘመድኩን ፍርጥርጥ አድርጎ በመግለፁ ያላወቅን እንድናውቅ የታላቁ ደጋፊዎች እዲያፍሩ ሆነዋል

    • @MarkonBini
      @MarkonBini 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ማንም ምንም አለ ታላቁ እስክንድር ነጋን እስከ ቀራንዮ እንከተለዋለን ምድረ ጎጠኛ መንደሬ ፀረ አንድነት 🤮

  • @WowDemisew
    @WowDemisew 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Eskinder media kefafay aferbla

    • @alemeykassa2079
      @alemeykassa2079 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ምን ማስረጃ አለህ ለምን ትዝረከረካለህ የት አባህ ታውቀዋለህ እስክንድርን እስክንድር ጀግና ነው

    • @yemsida1758
      @yemsida1758 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እስክንድር የሚባል ሴጣን ልክፏችኋል እንዴ ተተክላቹ ቀራቹ የእሱን ያህል ጠላትን አልጠላችሁም ማፈሪያዎች።

    • @MarkonBini
      @MarkonBini 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የዘመነ አሳማዎች አስክንድርን እስከ ቀራንዮ ሚሊየኖች እንከተለዋለን እርማችሁን አውጡ 😜

  • @ArsenalFun-k8g
    @ArsenalFun-k8g 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እሂ ዶላር እዝ ነው

    • @MarkonBini
      @MarkonBini 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      🤮🤮🤮 አቴድም ከዚ 😜

  • @AbrahimSaid-c2w
    @AbrahimSaid-c2w 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጠናወች ለምነግን
    ዘሜን እና ባየ ቀናውን
    ፎቶ ማታሣይን

    • @AbeniMoll
      @AbeniMoll 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሌቦች የእስኪንጥር ደጋፊዎች መሆናቸውን አታቅም አሁን አበቃላቸው እነ ጋሽ መሳፍንት እውነታውን ዛሬ ተናግረዋል

  • @AlazarZelalem
    @AlazarZelalem 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Hidina ABC zena sima denkoro

  • @zangida
    @zangida 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እውነት ይሄ የ አማራ ሚዲያ እና ጎጃም ጠል ካልሆነ አንዴ እንኳን የዘመነን ፎቶ ተጠቀሙ! ደሞ ጎጃምን ከጠላችው እነ ዝናቡን አውጡልን 🤣🤣🤣

    • @yemsida1758
      @yemsida1758 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ግለሰብ አምላኪ ፋኖ ሰፊ እና ብዙ ነው አንድ ግለሰብ ብቻ አይደለም ፎቶውን ቤትህ መስቀል ትችላለህ።

    • @zangida
      @zangida 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@yemsida1758 ደንቆሮ! ሁሉንም ፋኖ ተጠቅሶ አንዱ ለምን ይቀራል ነው ያልኩት? አማራ ክልል ካሉት ጦሮች ዋናውን የሙሉ ጎጃምን መሪ አግልለህ ሌላውን ብታቀርብ ሚዛናዊ አደለም ማለት ማምለክ ነው? ማን ማንን እንደሚያመልክ እኮ አየነው ትልቁ የማይሰበረው ብረቱ እይተባለ ..... አንተ ስለሰቀልክ ሁሉም የሚሰቅል ይመስልሃል ጀዝባ! ለነገሩ እነ አርበኛ መሳፍንት ራሱ ከባነኑበት በቂ ነው

  • @ayubabera
    @ayubabera 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እስክንድርን ብታሞግሱትም በአማራው መሬት ፈፅሞ ላይ ቦታ የለውም።
    ለምን ABC ወጣህ?በየሚዲያው ትንሽ ጊዜያት እንኳን አትቆይም።

    • @throwbackvibezz6757
      @throwbackvibezz6757 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አንተ ነህ ቦታ የለለህ ደደብ የእስክንድር ጥላቻ ያሳበደህ ለምን እንደሱ መሬት ላይ ገብተህ አትታገልም እንደ አንተ ወሬ ሲያወራ አይውልም አንተ ሲጀመር አማራ አይደለህም ምን አገባህ ሲጀመር ፋኖ የወጣው ለዘመነ ሆነ ለእስክንድር ብሎ የወጣ የለም ለራሱ ነው እና አማራ እራስ በራስ ስትጏተት አብይ አህመድ አርዶ ይበላሀል ያንጊዜ ይገባሀል ደደቤ

    • @MarkonBini
      @MarkonBini 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ጎጠኛ መንደሬ 🤮🤮🤮 💀

  • @AbeniMoll
    @AbeniMoll 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጣና ሳትላይት ብላችሁ የመጣችሁ ሰዎች ሌቦች እና አርበኛ መሳፍንት ያለውን ስሙት እስኪንጥር አበቃለት እኮ ጀግኖች አንድ ሁነዋል

    • @MarkonBini
      @MarkonBini 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ጎጤ መንደሬ 🤮🤮🤮 💀

  • @nigistgetahun3745
    @nigistgetahun3745 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @maste4760
    @maste4760 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @RuhamaAbey
    @RuhamaAbey 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤