Ethiopia ለጥምቀት የተክለሃይማኖት ልጆች ላሊበላን አዲስ አበባ ላይ አመጡት | Timket Celebration 2025 | The Ethiopia Channel

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 10

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 16 วันที่ผ่านมา +4

    እንካን አደረሳችሁ የሰሩትን እጆች እግዚአብሔር ይባርካቸው

  • @Mikiyas-fh3hq
    @Mikiyas-fh3hq 15 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እጃችሁ ይባረክ የወጣት ዘመናችሁ እመብርሃን ትባርክላችሁ የተክልዬ ልጆች ሁሌም ልዩ ናችሁ❤❤❤

  • @igo1071
    @igo1071 15 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አደረሳችሁ💚💛❤️🙏
    እንደጊዜው እንደዘመኑ 💚💛❤️🙏ኢትዬጵያን ና ህዝባችንን ጫፍ እስከጫፍ እግዚአብሔር ይጠብቅልን💚💛❤️🙏

  • @AgeeMulm
    @AgeeMulm 15 วันที่ผ่านมา

    ጎበዞችአምላክ ድሜናጤናይሥጣችሁ

  • @zerfietifitu
    @zerfietifitu 16 วันที่ผ่านมา +1

    እኳን ኣደረሳችው❤❤❤

  • @addis-h8m
    @addis-h8m 16 วันที่ผ่านมา +1

    🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 AMEN tebarku

  • @kng4900
    @kng4900 16 วันที่ผ่านมา

    ግሩም ነው ተባረኩ

  • @igo1071
    @igo1071 15 วันที่ผ่านมา

    ምንግዜም የእግዚአብሔርን መጋፋት አይቻልም አሜን💚💛❤️🙏ዘር, ቋንቋ, ሀይማኖት የግል ሀገር ግን የጋራ ነው አሜን እንኳን አደረስን::

  • @teshomegirma6994
    @teshomegirma6994 16 วันที่ผ่านมา +1

    💚💛❤️✝️❤️💛💚🙏

  • @አኩፋዳዩቱብ
    @አኩፋዳዩቱብ 15 วันที่ผ่านมา

    ወንድም ሄኖክ አሁን አንድ መዝሙር ወይ ክላሲካል አተህ ነው ምን አለ ይሄን የመሰለ ቪዲዮ በመዝሙር ወይ በክላሲካል ብታጅበው ስንት ፕሮግራም ስትሰራ ታጅ የለ ከቻልክ አስተካክለው