እነሆ መለያ ባህሪያቸው!! | ዕድል የሚወስዱ ምን ዓይነት ሰዎች ናቸው?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @HD202v
    @HD202v 6 หลายเดือนก่อน +34

    እስኪ መምህር ግርማን አቅርብልን እሺ ካሉ እና ሰፊ ውይይት ያለው ቃለመጠይቅ አድርግላቸው ያኔ ስንት ሰው እንደሚቀየር ታያለህ። መምህር ተስፋዬ በየኔታ ቲዪብ በመቅረቡ ብዙ ሺ ሰው ተቀይሯል እግዚአብሔር ይርዳህ።

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 6 หลายเดือนก่อน +1

      መምህር ግርማንማ መተተኛ ደብተራዎችና ቤተ ክህነት በአድማ ተባብረዉ አገልግሎት እንዳይሰጡ አግደዋቸዋል።

  • @Eyob797
    @Eyob797 6 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ከሰው ዓውሬ ከሰው ሰይጣን ይሰውረን።

  • @Zeritu-r8o
    @Zeritu-r8o 6 หลายเดือนก่อน +6

    አባታችንን መምህር ግርማን መታች ደብተራዎችና አስመታቾች እንዲሁም ቤተ ክህነትና ማህበረ ቅዱሳን የተባለዉ የምንፍቅና አራማጅ ድርጅት በአድማ በመተባበር አገልግሎት እንዳይሰጡ አግደዋቸዋል። ይሄንን ሁሉ የሚፈፅሙት እኛ ለቤተ ክርስቲያን በምንከፍለዉ አስራትና የተለያየ ክፍያ ኪሳቸዉን አደልበዉ መልሰዉ እኛኑ እያሳደዱን ስለሆነ ይህንን በመቃወም ከአባታችን ከመምህር ግርማ ጎን መቆም ይገባናል።

    • @ahanamesert6742
      @ahanamesert6742 5 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው አባታችንን ስንት ህዝብ የሚያድኑበትን ዘመን ቀለዱበት ለነገሩ እሳቸውን ሳይሆን ህዝቡን ነው የጎዱት

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 6 หลายเดือนก่อน +1

    የጌታየ እናት ልደታ ማርያም እናቴ ከእንደዚህ አይነት ክሰራታችን ትፍታአን

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 6 หลายเดือนก่อน +16

    የምዎስዱት በመተተ ብቻ ላይሆነ ይችላል አንድ አንዱ አደገኛ የቡዳ መንፋስ ያላቾ ባይዎስዱም ያበላሸሉ እነሱ መተት መሰራት አይጣበቅበቾውም አይነቾውም በጣም ከበድ ስራ ይሰራል በጣም የምገርመው ደሞ በዝ ሰዎች ከተለከፍን እዬጎዱውን እንደሆነ አነውቅም ከበዱ ይሄ ነዉ ፈጣሪ ይሁነን🙏🙏🙏

    • @bezak9464
      @bezak9464 6 หลายเดือนก่อน +2

      ይሄ የኔ ታሪክ ነው

    • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
      @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@bezak9464 የሁለችን ታሪክ ነዉ ሁለችንንም ነክቶ ያለፋ ታሪክ ነዉ አሁንም ከልነቀኖው ለነጌም ይቀጥላል ፈጣሪ ይርደን

  • @nunuyenu1814
    @nunuyenu1814 6 หลายเดือนก่อน +1

    ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን ወርቅዬ በርታልን ሁሉም ትክክል ነው ልቦናችንን ያብራልን ከእንደዚህ አይነት ሰዎች እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @yonasyonas763
    @yonasyonas763 6 หลายเดือนก่อน +3

    ሰለም ወርቄ እድል ከተወሰደባቸው ውስጥ አንዱ ነኝ! እሚገርምህ ሙሉ ጤንነት እየታየብህ እንደሰው መኖር አትችልም ሳላቅ በጣም ግራ ይገባኝ ነበር አሁን ሁሉን እግዛብሔር አሳወቀኝ ከነማንነታቸው ተመልሶ እንደሰው የምኖርበትን ግዜ እየጠበኩ ነው! ለእንደዚ አይነት ሰዎች ልቦና ይስጥልን የአጋንንት ተላላኪ ያሳዝናል ማንነታቸውን ስታውቅ በጣም ያሳፍራል ያንተን እንጀራ መብላት ማለት ነው

  • @user-mj4jz8ri8t
    @user-mj4jz8ri8t 6 หลายเดือนก่อน +5

    የምትለው ሁሉ ትክክል ነው። ከዚህም የከፉ ናቸው።

  • @Mery-ey5id
    @Mery-ey5id 6 หลายเดือนก่อน +7

    ዋና ምቀኛ ዘመድ ነዉ። እኔ ልጅ ሆኜ በየዋህነት እቅዴን ሁሉ እየተከታተሉ ሂወቴን ምስቅልቅል አደረጉት ስለ መተት ባልገባኝ ሰአት። እድሜዬን ተጫወቱበት። አሁን ያልከዉ በሀሪ ሁሉ ነበረባቸዉ እነሱ ከፍ ካላሉ አይመቻቸዉም እየሸሸኋቸዉ ይመጡብኝ ነበረ

    • @geneteden4343
      @geneteden4343 6 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል በእኔም የደረሰ ነው ሂወቴ የተበላሸውን በአባቴ እህት እና ወንድም ነው 😨

    • @Mery-ey5id
      @Mery-ey5id 6 หลายเดือนก่อน

      @@geneteden4343 enem b abaty wendmoch Ena mistochachew nw mulu edemyen edelen siyablashu yenorut ahun nekahu. Yene demo mileyew abaty kensu yabase y weset telat mehonu nw, betam kerefed nekahu sel metet balemaweke

    • @Mery-ey5id
      @Mery-ey5id 6 หลายเดือนก่อน

      @@geneteden4343Awo enem y abaty wendemna misetoch nachew tenkol metet eyeseru hiwoty sibetebtu yenoru. abaty demo kegn ejachew nw

    • @Mery-ey5id
      @Mery-ey5id 6 หลายเดือนก่อน

      @@geneteden4343 Awo enem endezaw b abaty wendemoch Ena misetoch nw gudat yedresebgn. enatym betehon teru enat ayedlchm. Selne hiwot mnm ayemselatem manem mnm biyadreg, Ahun 32 amety nw b sedet hager 7 amety nw 1 birr yelgnm tedar yelgnm. malkes becha nw hiwoty, ezihu b sedet balu zemed mesayoch Ena b abaty nw endezi bado yasekrugn, sawekebachew dengedt k helmu enedebanen nw yehonkut

  • @belayneshabebe7632
    @belayneshabebe7632 6 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም እናመሰግናለን ለሰጠኸን ኢንፎርሜሽን በጣም ነው የሚገርመዉ! በደንብ እንዳስተዉልና አካባቢዬን በደንብ መቃኘት ግድ ይላል! እንደነዚህ አይነት ሰዎችን ማራቅ ነው!

  • @SamuelTadesse-c2w
    @SamuelTadesse-c2w 6 หลายเดือนก่อน +2

    መተትና ድግምት ይሰሩ የነበሩ ሰወች ቢቀርቡ በጣም ያስተምራል።

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 6 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድሜ ወርቅአፈራው በጣም በጣም በደንብ አውቀሃቸዋል ።

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 6 หลายเดือนก่อน +3

    ከጠቀስካቸው መካከል በአብዛኛው የብዙ ሰው ባህሪ ናቸው ግን እድል ወሳጅ ቢሆኑም ከቅናት የተነሳ ሊያደርጉትም ይችላል ብየ አስባለው

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 6 หลายเดือนก่อน +4

    ጥሩ አገላልፀ አይመሮኑን ከልሰት በቀር አል እዉናት ነዉ❤❤❤ እግዚአብሔር የመረን ❤ቬር❤ቬር❤ቬር❤ ላይክ❤ላይክ❤ላይክ❤ አረጉ እንተጋገዘ በፀሎት እንስባችዉ ሚያስተማሩን ለሁሉም ዉጋ እየከፈሉ ነዉ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወርቃፈራው በርታ እመቤቴ ትእጠብቅህ እውነት እኔ አጠገቤ አሁን ያልከው ባህሪ ያላቸው የቅርብ ሰዎች አሉ መዳንያለም ይመርምረው ከባድ ነው

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 6 หลายเดือนก่อน +1

    አንዱንዱ ብዱ ፈንፈስ ያየዘዉ ስዉ እንደዚ የሁንል እየወክ ሌላ ያዉራሉ የዉሸሎ መታቀዉን ግንር❤ ያስደንገጣል❤

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ከዚህ ሰውረን

  • @meserat1627
    @meserat1627 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያበርታህ አሉ በዙሪያችን ልቦና ይስጣቸው

  • @HD202v
    @HD202v 6 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው በቀኛቸው ተቀብለውን ግራ አጃቸውን ይዘረጋሉ ብዙ አጋጥመውናል እግዚአብሔር ይጠብቀን አሁንማ ሰይጣንን ሳይሆን አበሻን እየፈራን መጣን። አገር ቤት መሄድ እንፈራለን ሆቴል ገብተን ፀበል ተጠምቀን ነው የምንወጣው ምክንያቱም በቃ አይሉም አያመሰግኑም።

  • @meskeremgirma6018
    @meskeremgirma6018 6 หลายเดือนก่อน

    የገርማልእየአነዳንዱ በባህሪ የተለያዩ ጓደኞቼላይ አይቼዋለሁ።

  • @Eyodag937
    @Eyodag937 6 หลายเดือนก่อน

    በጥሩ ሁኔታ ተገልጧል ።መፍትሄው መራቅ ነው ።ከናርሲስት ተጠቂዎች ጋር ይመሳሰላል ።Thank you for giving me this info.❤

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 6 หลายเดือนก่อน

    እንዲህ አይነት የአባቴ ወንድም እህት አሉ በስደት ሂወቴ እና ጤናዬን ራእየ አበላሹቡኝ አሁንስ ፈራሁ በሰላም ወደ ልጆቼ መመለሴ ከስደት ሂወቴ ተበላሽተዋል ራእየ ድካሜ ተበላሽተዋል እግዚአብሔር ከእኔ እርቀዋል እነዚህ ሰዎች ባራቀልኝ ባስወገደልኝ ነበር ከጎኔ ቢሆን 💔😨

  • @hanahh9302
    @hanahh9302 6 หลายเดือนก่อน +1

    አዋ ልክ ነው እህቴ እንዲህ ናት በጣም ይገርመኝ ነበር በፊት ነገሩ ሳይገባኝ።እባክህን ስልክህን ማግኝት የሚቻል ከሆነ ?

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ይገርማል 🤔 በደንብ ነው የተነተንከዉ እናመሰግናለን 🤲

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 6 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ነህ ወንድሜ ወርቅ

  • @MihretMare
    @MihretMare 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ትክክል እኔ በጣም የተጣበቀችብኝ ሁሉም ሰው አንቺ ላይ ችግር አለባት እስኪባል አይን ያወጣ ቅናት የኔ ልብስ አብዛኛው ከነ ከለሩ እዛም አለ በቃ ያልከው ባጠቃላይ አሁን በጣም ከብዙ ችግር በኋላ ራኳት

  • @samsonsariam5221
    @samsonsariam5221 6 หลายเดือนก่อน

    Wegen ene nege aendegna like sutugn

  • @ZdKebede
    @ZdKebede 6 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሳችሁ ውዶቼ ክርስትያኖች

  • @aruzenezmedia
    @aruzenezmedia 6 หลายเดือนก่อน

    Indezi aynet sewoch hule yagatmunal . Igziabher kenezi sewoch ysewren .

  • @BozoBozo-wj5be
    @BozoBozo-wj5be 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Mery-ey5id
    @Mery-ey5id 6 หลายเดือนก่อน +1

    Sew b jereba ayemeta Enji b fit le fit yalen tenkolgna k hiwot korto masotat nw

  • @MmAa-ko3vo
    @MmAa-ko3vo 6 หลายเดือนก่อน

    Bartaa

  • @NetsanetWolde-en9lt
    @NetsanetWolde-en9lt 5 หลายเดือนก่อน

    በግልፅ ያሟርታሉ ማለት ነው

  • @JanetTadesse-te8yg
    @JanetTadesse-te8yg 6 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @fanaalem1603
    @fanaalem1603 6 หลายเดือนก่อน

    የስልኩን ነገር በblocking ማስተማር ይቻላል በተረፈ ትክክል ገልፀኅዋል የExባል ተብየው ፀባይ is like this
    I am stressed out because of him. He even told me why don’t you kill yourself for no reason 😢

  • @kidhgs717
    @kidhgs717 6 หลายเดือนก่อน

    100% real

  • @tesfumekitzewde5080
    @tesfumekitzewde5080 6 หลายเดือนก่อน

    The first commach negn.zare.

  • @Mery-ey5id
    @Mery-ey5id 6 หลายเดือนก่อน +1

    Ethiopia y E/r hager sibal gera nw migebagn. Sew b sew lay y kefat teg miyasebebet hager Ethiopia nw.

    • @luckywonderland120
      @luckywonderland120 6 หลายเดือนก่อน +1

      That is exactly what I say every single day! Well said ehite.

  • @SaraMengustu
    @SaraMengustu 3 หลายเดือนก่อน

    Yeah you are right now😂😂

  • @zewdituadmasu6038
    @zewdituadmasu6038 2 หลายเดือนก่อน

    ጤና ይስጥልኝ ወንድሜ ስልክ ቁጥርህን ጻፍልኝ ልደውልልህ እፈልጋለሁ

  • @kidhgs717
    @kidhgs717 6 หลายเดือนก่อน

    100 rea

  • @TANJIRO362
    @TANJIRO362 6 หลายเดือนก่อน

    Berta qwendumachin❤❤❤❤

  • @bereketgeorge9275
    @bereketgeorge9275 6 หลายเดือนก่อน

    mnbye lngerh yne cheger bzu new lwerh eflgalew

  • @Lidia11621
    @Lidia11621 6 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት እንዳማተብክ ግን አስተውለሀዋል ? ከቀኝ ወደ ግራ እኮነው ያማተብከው፡ ምነው

    • @HD202v
      @HD202v 6 หลายเดือนก่อน +2

      ቪዲዮ በተቀራኒ ነው የሚያሳየው እንጂ ትክክል ነው።

    • @blueblueablueblue5904
      @blueblueablueblue5904 6 หลายเดือนก่อน

      ከካሜራው እንዳይሖን

    • @tigist6595
      @tigist6595 6 หลายเดือนก่อน

      ከካሜራው ነው 😊