የበአል ጨዋታ !!!! ተወዳጁ የጉራጊኛ ድምፃዊ ሀይሉ ፈረጃ እና ሰይፉ አዝናኝ ውድድር ...ምግብ ሳያዩ ቀምሶ ስሙን ሳይጠሩ ማስረዳት | Seifu on EBS
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- የድምፃዊ ሀይሉ ፈረጃ እና ሰይፉ አዝናኝ ውድድር
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
የጉራጊወች እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣምነዉ የምወድህ አማራነኝ ቋንቋወን ባልሰማዉም ሙዚቃወችህን አዳምጣለሁ ።እስኪ በአማራኛ ይዝፈንልን የምትሉ ላይክ አድርጉ
😘😘😘
😍😍😍
@@simegnushareju2986 Amen
እንኳን ለብርሃነ መስቀል አደረሰን አደረሳች ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጠን❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ኣሜን ፫🙏
ኣሜን
ኑሮ ለማሸነፍ ከሀገር የወጣቹ በሰላም ለሀገራቹ ያብቃቹ
ደምሪኝ
Amen
@@user-fl8cz9zw9u Errr Mariya Edazii Atebayiii Tenam Eko Telke Abte Newu kelelsh Nager Yelke Yalsh Bezu Newu Mayet Kechalsh
ሰይፍሻ በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነዉ። ሀይሉን ስላየሁት ደስ ብሎኛል በጣም የምወደዉ እና የማከብረዉ ምርጡ የጉራጌ አርቲስት ሀይልሻ❤
አረፍ አዝናኝ ጨዋታ ሀይልሽ/ሰይፍሻ ኑሩልን...
ኃይሉ ፈረጃ ምርጥ ሙዚቀኛ! እንኳን አደረሳችሁ ምዕመናን🙏❤
የተንቢ ሀይሉ እንዲሁም አበሩስ ይሽር ሙራ የህንሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ
ጉራጌ መመራኸ ንሳ እረምድሁ።
ፈታነው ያረጋችሁኝ ሁለት ምርጦች ሀይልሻና ሰይፍሻ እድሜ ጤና
ዝማሞጃት የገለፀበት መንገድ ደስ ይላል ሳያየው እንዲህ መናገሩ ሀይልሻ አድናቂህ ነኝ በርታልኝ 😍😍😍😍
ውይ ሰይፉ በሳቅ ሞትኩ አቦ ምችት ድልት ይበልህ በጣም ነው የማመሰግነው አመት አመት ያድርስህ ከነ ቤተሰብህ ከልብህ ስለምትሰራ ሁሉም ቦታ ላይ ሞቅ ታደርገዋለህ::
ሀይሉ እና ሰይፉ በጣም ጎበዝ ናቹ
ሀይሉ ሰላየሁህ ደስ ብሎኛል የዛሬ አያርገዉና ዘፈኑ በጣም እወደዉ ነበር ከዘፈኑ በላይ የጎቴ ልጅ እራሱ ይመሰላል ሱብሀናላህ መልኩ ከፈሩ ቁመቱ አንደ ነዉ ሚመሰሉት ለክርምት ካአገር ቤት መጥቼ ወንድሜ ቆይ የማሳይሽ ነገር አለ ብሎኝ የሀይሉ ፈርጃ ዘፈን ከፈተልኝ ካዛ ያጎቴ ልጅ ነዉ አለኩት በጣም ይገርማል
ሀይሉ ትረፍና ያዶታህ
ሀይሉ ፈረጃ ምርጥ ሰው የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ 🥰🙏🙏🥰🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ❤🙏🙏🙏
አኳን አብሮ አደረሰን ሶል
😍😍😍😍😍😍
እንኳን አደረሳችሁ ለመስቀሉ ባዓል ለዋዜማው በጣም ነው ያዝናናችህን እናመስግናለን በረቱልን🙏🙏🙏🌻🌻🌼🌼❤️💛💚
ሀይሉ ፈረጃ ስወደው ጉራጌዎች ስወዳችሁ መልካም የመስቀል በአል ለመላው ኦርቶዶክሳዊንና ለጉራጌዎች ይሁንላችሁ 🙏🙏🙏
Amen
Betam Des yilal enquanm aderesesh ena endemastekakya kir kalalesh enquan lemelaw orthodox ena gurage milew andlay batsifiw enekralew b.c of yesafshbet guday bigebagnm tegebi adelm ena kir kalesh demo replay askemchilgn ena enegrshalew melkam beal
እንኳን የመስቀል በዓል አድርሳችሁ 🙏🙏
ክትፎ በቆጮ መስቀል በጉራጌ ❤❤
ሀይሉ ፈረጃ የጉራጌ ምርጥ ዘፋኝ💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞መልካም መስቀል ይሁንላቹ
አቤት ጉራጌ ባህሉ ሲያምር ጉራጌ ፍቅር ቢቻ🇪🇹💚💛💚💛💚💛🌹🌹🌹🌹
አዝናናችሁኝደስክላላችሁ
🌹💘😘💚❤💚
❤❤❤
ሀይሉ ደረጃን ሰወደው ናፍቆኝነበር💚💛❤
ሀይሉ ፈረጃ
ዋውውው ሀይሉ ፈረጃ ስወደው የጉራጌ ልጆች እንኳን አደረሳቹ💚💛❤
እኮን አደርሰን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏💞💞💞💞💞
አሜን ቦሄም አሰናናሁም
መሰቀል የሁሉም የተዋህዶ ነው ማን የጉራጌ ብቻ አደረገው
@@ንፁህጆሲ እሺ ይበልጣል ከሺ ነይ ቤተሰብ እንሁን መስቀል የሁሉም ተዋህዶ ነው በባህሉ ግን በይበልጥ ጉራጌ ነው ሚያከብሰው ማሬ እኔ ጉራጌ ነኝ ለፀብ ቦታ የለኝም ፍቅር ብቻ 💚💛❤💐
የዛሬ 13 አመት ወልቂጤ ላይ አልፋ መናፈሻ ተገናኝተን ነበር በስትግዜ ዛሬ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ስወድህ ጉራገኛ አልችልም ግን ዘፈኖችህን በጣም ነው የምወዳቸው በተለይ አባዝዮ
ሀይሉ አይህ እነዚን ውድ አይኖች የሰጠህን ፈጣሪህን የካድከው አላህ ከነ ቤተሰቦችህ የመልስህ እውነተኛውን መንገድ
ከፍሯል እደ
እንኳን አደረሳችሁ ለመስቀል በአል ሴፉይ በሳቅ ገደልከን ሃይሉን እንግዳህ ስላረግዉ ደስብሎኝል ከአገና
እባካቹ ባገኛቹት አጋጣሚ ለክልላችን ድምፅሁኑ
ደምሪኝ
Amen3 🙏
የተዋህዶ ልጆች እንኳ ለብረሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ💓💓💓
በማንኪያ ለምን አትቀምሱም ነበር ኧረ የአንድ ሰው አፍ ወደ አንዱ አፍ😥😥😥😥😥😥😥😥
እንኳን አደረሳችሁ ለመስቀሉ ዋዜሜ በጣም ቆንጆ
Dansaadha. Continue more language........ #seifu ና #ፈረጀ ሁላታቹሁንም በጣም ነው የማደንቃችሁ ኑሩን አቦ
የአመቱ ምርጥ ጨዋታ ሀይልሻ እንዴት ነው ያማረበት ማሻአላህ
እንኳን አደረሳቹ💚💛❤
ደስ ትላላችሁ መልካም በአል ለሀይሉ ፈረጃ
ሀይሉ ፈረጃን ስወደዉ😍😍😍😍😍😍😢
ውይ ደስ ስትሉ የምወደው አርቲስት 🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹♥️
😄😃😃😃😃😃😃😃😃ወይ ሰይፉ አሳቅከኝ ሀይሉ ፈረጃ ዘፈኖቹ ደስ ይሉኛል ቋቋዉን ባልችለዉም
ሀይሉሻን በመቅረቡ እደኔ ደስ ያለው በላይክ ልያቹ
የጉራጌ ህዝብ በጣም ደስ ይላል ታታሪ ህዝብ ነው ሆኖም አሁን አሁን ልብ ብዬ ስመለከት ኢትዬጵያ ውስጥ ለምንድን ነው የኦሮሞ ዘፋኜችን የትግራይን ለምንድን ነው የማታቀርባቸው ምንድን ነው ወይስ በውስጠ ታዋቂ ተገንጥለዋል ሚዲያ ህዝብን ከህዝብ ለማስማማት ትልቅ ድርሻ አለው ልፕምን ትለያላችሁ ትክክል አይደለም ኢትዮጵያ ካልን ሁሉን ማቀፍ አለብን።
ጉራጌም አይጋብዝም ገና ዛሬ ሳይ
ከአማራ ውጪ ወደ ውጭ ይውጣላችሁ ምድር ቀናተኛ😜😜
በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነው በየሳምንቱ እንደዚህ ቢሆን ያዝናናል በሳቅ ገደላችሁን 😂😂
አይ ሰይፉ ሁሌም አዝናኝ እናመሰግናለን
ሀይሉ ፈረጃ ደስ ሲል ስወደው❤❤❤❤ ዘና አረጋቹን
እድሜና ጤና ይስጣቹ በጣም ደስስስ ይላል
ሀይሉ ፈረጃ የተቢ መርካማ እረምድኸ ❤️❤️
ሃይሉ ሰላየዉ ደስ ብሎኛል አቤት ዘፈንህ ስወደዉ እኳን አደረሳቹ
ጨዋታው አዝናኝ ነዉ ግን ይህ አንዱ በአፉ የነካዉን ደግሞ ሌላው ሲነካዉ ደባሪ ነዉ ሀይለሻ ኩሩ የጉራጌ ልጅ
እኮ ይደብራል በማንኪያ ቢያቀምሷቸው ይሻላል
ኮርናም ተርሳ
@@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ አዉ ይዘጋል አቦ
@@ياسرالشحي-ذ7ط አይይ ቆየ እኮ
ክክክክክበሳቅ ሴፉ ሀይሉ ምርጥ የጉራጌልጅ። ገራጌክልል
ሰው ወዳድ ስራ ወዳድ ሀገር ወዳድ ህዝብ 🥰🥰🥰🥰
እንኳን አደርሳችህ በጣም ያስቃል ማርያምን
ሰይፍሻ ማክሱ የኢትዮጵያ አየርመንገድ ነው ይፈለጋል. 😍😍😍 በበረርክ ቁጥር አጠራቅመኸው ነው አንተ ለቃቃሚ 😍😍 ሀይሌ ስላየውህ ደስ ብሎኛልጨ. ሰይፉ አድናቂህ ነኝ 💚💛❤👈
በውጭ የሚኖሩ እህት ወንድሞቼ ሀገራችሁ ለማክበር ያብቃቹ!
ሰይፍሻ ገና ዛሬ የጉራጌ ዘፋኝ አቀረብክልን እናመሰግናለን
ሀይሉ የሠፈሬ ልጅ በጣም ነው ምወድህ አድናቂህ ነኝ❤🤟
Nice endemamer ena beteseb adregachualew!!
😁😁😁😁😁😁😁አረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ😘😘😘😘😘😘😘
Love you Seifu
አይሉ ፈረጃ የተንቢ😍😍😍😍😍
ወላሂ በጣም አዝናኝና አስቂኝ ፕሮግራምነው የምር በጣምነው የሳኩት
ሰይፍሻ ጎበዝ ነህ በገለፃም ሆነ በመመለስም በደንብ ነው የተወጣኸው, ሀይሉ ገለፃ ላይ በርታ እንጂ ምንድነው 😂
የኢትዮጵያ ልጆች እንኳን ለታላቁ የመስቀል በአዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
ጉራጌ ጀግናነው አገሩ ወዳጅ ሀይሉ ፈረጃ ሶሬሳዳ
Great show
😆😆
ደስ ስትሉ እኳን አደረሳችሁ
ስለ እውነት ጫወታው ያዝናናል በጣም ግን አንዱ በአፉ የቀመሰውን ለሌላኛው ማብላት ደስ አይልም እነሱ መንካት ካልቻሉ በማክያ ማቅመስ እንዲያሸቱ ማረግ ይቻል ነበር!!
የፆም የፆሙን ለሀይሉ
የፍስኩን ለሴፉ😭😂😂😂
ፆም አልገባም እኮ
awe yemr seifu sga sga new
ሠይፉ ፈንታሁን እራሱን ከዘመኑ ጋር እያዋኻደ ለህዝቡ ደስታን የሚሠጥ ዜጋ ነው ሰይፉ ሁሉ ነገር የሚያምርበት ሠው ነው ስቀው የማያውቁ ሠዋች በሱ ሲስቁ ሲዝናኑ አያለሁ ቤተሰቦቼን ጨምሮ ለማንኛውም አንደኛ ነው
ወይኔ ሰይፍሻ በሳቅ ገደልከኝ 🤣🤣🤣ሀይልሻ እምር ብሎብሀል 👏
ክክክክክክክ ፍየል ይመስል ያስቀምሳችሃል ወይ ደስ ስትሉሰይፊሻ ምርጥ ጨዋታይህን ልጅ ደስ ይለኛል ግን ማሻአላህ ካይን ያውጣህ ብያለሁ
ሀይሉ ፈረጃ እንክዋን ለመስቀል በአል አደረሰህ ጭፈራህ በቀጥታ አለመተላለፋ በጣም አዝናለሁኝ
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ🤣🤣🤣
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወይኔ ሰይፍሻ ስወድህ እኮ
ሀይሉዬ ፍቅር ነህ ❤❤❤
ሰይፊ በጣም ደግ ሰዉ ነህ
ፈታ አደረጋችሁን ሀይሉ እና ሰይፊሻ
ይመችህ ስይፉ ገና ዛሬ የሰፌ ልጅ አመጣህልኝ ሀይሉ ምርጥ አይ ሰይፉ ታስቃለህክክክክ
ደግሞስ ምን አሉ
ምንስ ተወራ በሀገሩ
ሰዉ መገደል ወይስ መታሰሩ
ሞቶ ተገኘ ወይስ ተገደለ
መችም ዜና የለ ከዚህ የዘለለ
በጋዜጣ በመፅሄት
የሚሰማዉ ሑሉ ጭቀት
ዛሬስ ምን ተሰማ ምንስ ተካሀደ
በምን ጉዳይ ምንስ ተፈረደ
ሞቶ ለተገኘ ተለያይቶ አካሉ
ምን ምክኒት ሰጡ
ደግሞ ምድን አሉ
ዉድ የሀገሬ ልጆች ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጉኝ
የኔ ቆንጆ ሀይሉ ፈረጃ
Hailu our best !
በማንኪያ ቢሆን አሪፍ ነው
Yeney konjo hayelesha sewodeh eko
ሀይሉ ንቁአችን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሁላቹህንም እናሠግናለን👍
2004 የመጀመሪያ አረብ ሀገር መጥቸ በያዝኳት ስልክ የሱን ሙዚቃ እሰማ ነበር አሁንም አረብ ሀገር ነኝ
አስራ አንድ አመት ሆነሽ
አስራ አንድ አመት ሆነሽ
እግዚአብሄር ካንች ጋር ይሁን
እረ ግቢ ይሄ ሁሉ አመት ምንድነው የሄድሹ በደና ግዜ አይደለም ቤት መኪና ትገዣለሽ እኮ በዛ በሄድሽበት ግዜ
ውዶቼ በቅንነት ደምሩኝ😘😍
ሰይፍሻ የማይበላው ነገር የለም ¿¡
አረ ይሄ ጨዋታ ይቀጥል 😃😃😂😂😂😂😂😂😂 ኡፋ ተዝናናን እኮ
ሰላምመጣሸላኑአብሸረአራፉቃየቲኑበሪበራቺዉዲሲያሙርአሪፉኑበር በርቺጥራኑዉ
አይሴፉ ዘና አረከን😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃
😍🥰🥰🥰🥰🥰መርካማኖ ትረፍ
ዳኛው፡ ሠይፉን ክትፎ እና አይብ ታስቀምሰዋለህ ኃይሉን ግን ቆሎ እና ብስኩት ታበላለህ። it is unfair😂😂😂😂😂😃
Awo welahi ashqabac new yetmta danya lengru berku ayidelm le haylu yadgbte new
ያው እሱ ያቀዋል ከማለት የተነሳ ይመስለኛል
ክትፎና አይቤ ለሡ አድሱ አይዴለም ብሎ ይሄናል
Kkkkk esu kitifo birku ayidel
😄😄😄 ውዶቼ ኑ በቅንነት ደምሩኝ
የኔውድ ሀይሉዬ❤❤❤
Ameen Ameen Ameen👍👍👍
እንኳን አደረሳችሁ🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🍓🍓🍓🍓
እንኳን ደና መጣክ ሀይልዬ
ሀይሉ ምርጥ ሰው ስወድህ💗💗💗💗
አህለን እናመሰግናለን ሴይፉሻ
ወይኔ በሳቅ እንኳን አደረሳችሁ
ሰይፍሻዬ ቀላል ትቀምሳለክ ህእእእ
ሴፍቾ በጣም ኣሳቅከኝ እኮ ገደልከኝ ኡፍፍፍ እዉይይ ሴፉ
የሀይሉን ከንፈር ምትወዱት በግላጭ አያችውት 😁😁መልካም በአል
ባለጌ ዳኛ😃😃ደረቅ ነገር ለሃይሉ እየሰጠ ቢያንስ መቀላቀል ጥሩ ነው እኮ
ውዴ ደምሪኝ😍
በጣም ደስ ይላል ግን በማንኪያ አቅምሱ ወይም በተለያየ እቃ ቢሆን ይሻላል
ሀይሉ እንወድሀለን❤❤
ወይኔ በሳቅ ሰይፉ ቅጠሉ ሲበላ ክክክ
ወይኔ ሰይፍሻ ስታስቅ ሀይልዬ አሁንም ሰፈራችን ሄደህ ዘፈኑ ድገመው