ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማነው የሄኒ አድናቂ👍👍👍
እኔ 🥰🥰🥰
Me 🙋🏾♀️
@@meseretrefera2664 ውዴ ደምሪኝ
እኔ😍😍😍
ሁለቱም ግን ምርጥ ናቸው
ማርያምን ደስ የሚሉ ናቸው የዛሬው መሻታችሁን ሁሉ ፈጣሪ ይፈፅምላችሁ
ዲበኩሉ ሄኒዬ. የምወዳችሁ ኑሩልን
ሄን በጣም ደስ የሚል ሀሳብነው አዲስ እና ጥሩ ሀሳብ የሜያመጡ ሰወች ሁሌም ጀግናናቸው በርታ እግዚአብሔር እንደሚሳካው እርግጠኛነኝ🎉
ምርጥ ሀሳብ ነው ሄኒ በርታ 👏👏
በርታ ሄኒዬ አንበሳ ከጎንህ ነን
ሁለታቹሁም ደስ ስትሉ❤❤😂😂😂
ሰይፉ የሳቃችን ምንጭ ነህ 👏👏👏👏
ዲበዬ ሄኒ በጣም ነው የምወዳቹ ምርጥዬዎች😘😘
ሄኖክዬ የእኔ ምርጥ አለን ከጎን ይመችክ🙏❤❤❤
ሄኒዬ በርታ ጎበዝ አክተር ነክ አድናቂህ ነኝ
@Arsema media አርሴማ ሚዲያ 🤣
ፈጣሪ ይርዳህ ሀሳብህን ይሙላልህ ሄኒዬ💞
ዲበ ጀግና ስወድህ💞💞💞
ውድ ሰይፉ የውድድሩን አላማው ጥሩ ሆኖ ሳለ ደረጃውን ያልጠበቀ በካርቶን የህፃናት ጨዋታ አረግከው። ይህን የመሰለ ተመልካቾችን መናቅ ይመስለኛል። ይቅርታ እስክትጠይቅ ዝግጅትህን ላላይ ወስኛለሁ።
ሁለቱም የምወዳቸው አርትስቾች 😍😍
ሄንዬ በጣም የምወደው ተዋንያን በርታ ወንድሜ 🥰
@Arsema media አርሴማ ሚዲያ እኔም ዘፈን አልወድም 😀😀
@@sifenshume7726 አረ ሲፉ ጎራ በይ ቤቴ
ወንድማችን እንኮን ደና መጣህ ምርጥ ቆይታ ነበር ዋዉ አደኛ ነኝ ዉድ እና የተከበራቹ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ ፎሮፋኢሌን በመጫን ቤተሰብ አድሪጉኝ
"ዋጥኩት አይደል? የሚዋጥ ነገር ነው?...እ...." 😂😂😂ወ....ዮ!🙈
ዲበ......ተመችቶኛል አልበሙ👏👏👍👍
ሁሌም ምዝናናበት ደስ ስትሉኝ
ሄኖክዬ የእኔ ምርጥ ስወድክ❤🙏🙏❤❤❤❤❤❤
ቅን መሆን, በረከት ይኖረዋል !💚💛❤️🕊✌🏽🫶🏽
ጥሩ ሀሳብ ነው የሚደገፍ ነው!!
Henin የሚወድ እና የሚያደንቅ ብቻ 👍👍
ሄና bro ያሰብከው በሙሉ አንዲሳካ አመኛለው 🙏🙏🙏
ሄኖክ በጣም የሚወደው አርቲስት ❤🔥
ደስ ይላ ሴፍሻ የዛሬው መግቢያ ልዩ ነው እኔ የግሌ የማዳም ገበሬ ነኝ የምኖረው ኩዌት ነው እና 2አመት አለፈኝ በግብርና በግቢ ውስጥ ቲክቶክ ላይ የግል ገበሬ ነው አካውንቴ እና ሕልሜ ትልቅ ነው ዛሬ ለመጨረሻ ለሶስተኛ ጊዜ በኮመንት ስጠይቅህ ብዙ አሳብ አለኝ ብዙ ሕህቶቼን መዝግቢያለው ላይቭ ስገባ እና እባክህ ምኞቴን።እና ሕልሜን እውን እንዲሆን አግዘኝ መጀመራያ ስራዎቼን ተመልከት የግል ገበሬ tiktok ላይ አመሰግናለው
@Arsema media አርሴማ ሚዲያ ውዴ ደምሪኝ
ሄኒ ምርጥ ሰው
ሄኒያችን ምርጥ ሰው
ለምሳሌ ድንቅ ልጆች አጀምርም ሰይፉ ተጃጃልከ
ዲበ🥰🥰🥰🥰
🙌 slam 💚💛❤️☝️🤲 ediye hasabachihu yeqinachi melekam edile 👏👏
ሄኒዬ ስወድህ💙
ከሁሉም ነገር በፊት ሀገራችን ሰላም ይስፈንባት
ቤተሰብ አድርገኝ በቅንነት
Amin
Both of them my fevered one's
የሄኖክን ጥሪ እናግዝ ተግባራዊ እናድርግ
ይመቻችሁ👍👍👏👏👏
ሰላም አመሻችሁ ዉድ ኢትዮጵያዊያን 🇪🇹
የሁለቱም ይደነቃሉ
አሁን ይኤ አይደለም በምላስ ተቀምሶ በዳበሳ እንኳን የሚለይ ምኑ ነው ጨዋታ???🙄🙄🙄
ዲበን ያላችሁ
አለባበሳቸው ሲያምር❤
@Arsema media አርሴማ ሚዲያ ቤተሰብ አርጉኝ
Man teyeke
እይዞህ ይቅናህ❤
😂😂ይጠጣል ወይ ጠጣሁት😂😂
ዓለም የሚ'ስ_ማማ'በት የዓለም ትልቁ መጥ😃ሐፍ መንፅሐፍ_ቅዱስ ነዉ፣የታጨቀ ለማይገባዉየማይተረጎም ሰዉ ሲወለድ እንኳን እርጅን🙏ናው!?!
ሁሌ ኩረጃ አይሰለችህም ከትምህርትቤት ጀምሮ
ዘና አረጋቹን ይመቻቹ ሄኒዬ ዲበዬ😂😍😍😍😘
አህሌን ኑ👉የሙስሊም ልጆች 🌹የቁራኣን ተፍሲ እንማር 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹🌹🌻
yemechachehu betam yemewedachew
Wow batem dase yameli chawta new😅😅🥰🥰🥰👍👍
mamaye demrigni
ካርቶን ፕሮፌሽናል ስቱዲዮ ውስጥ አይነፋም fr
8:27 ሚንት የምን ሚንት? is soo funny. Wow Dibe you cracked me up🤣
ሰው ሲቸግረው የመጨረሻ ላይ ሲሆን ህይወት ለማትረፍ ይጠይቅ, ለነፍስ ያለ ያደርጋል በውጪ ያሁትማ ብዙ ባህል ,,፡ የድሮ ስምህን አታደላሽ
ሰላም እና ፍቅር ለውዷ ሀገሬ ይሁን #skynet_tube ነኝ
እንዴት እንዳሳቃቹኝ
heni 🥰
ደስትላላቹ
ማማየ ደምሪኝ
ሰይፉ ግን እድሜ ዘላለምክ ከውጮች እየ ኮረጅክ ነው የምትኖረው እስኪ በራስክ ችሎታ ሞክር
ሰይፍ አንድ ነገር አሳወከኝ፡ለካ ደራ😃ሢ/አርቲሥት/ፀሐፍተትዕዛዝ እናተ'ዋን'ዓይን ይለያያል!!(ተዊያን፡ ምንሜሌት ነው ግን????????????????)
Wow mert new
ሄንየ እደት እደምወድህ ትልቅ ደረጃ ድረስ
,ዲበ ምሽቴን በሳቅ አሳመርከው
ባቀው ምን አስደበቀኝ አለ ሰይፍ ክክክክክ
ታምራላችሁ
2tum yemadenkachew
ከቁላሉውጭቀላልነውጥያቄው
የእቁላል ጣአም አያቁም😂😂😂😂😂😂😂😂
💞💝
Debe hit different 🎉🎉🎉🎉
በእኔ ምላስ ባገኘዉ አንድም አልስትም
ዛሬኮ የኪዳነ ምህረትወርሃዊ መታሰቢያ ቀን ነዉ ፡፡ቅድስት ኪዳነ ምህረት በያላችሁበት ከድገተኛ አደጋ ትጠብቃችሁ❤በሰዉ ቤት የምትንከራተቱ እህቶቼ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ💓💕🍬🇪🇹የኔውዶች ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ልጆቻችሁም ጤናማ ጠቃሚ ያድርግላችሁ🥀🥀የመዳም ቅመሞች ከስደት መልስ ጠሩ ትዳር የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ 😍😍😍
በዩቱብ ጨጓራ የሚልጠንን ፊልም ከማይ 5ድራም አዋጥቼ ምርጥ ፊልም ፕሮዲውስ አርጌ የራሴን ምርጥ ፊልም ብሰራ ይሻለኛል በሽተኛ ከመሆኔ በፊት እናንተስ ?በተለይ እነደኔ በስደት ያላችሁ በተለይ ምን መደበሪያ አለን መሄጃ የላቸውም ብለው ጨጓራችንን የሚልጡንን በተራችን ጨጓራቸውን ኑ አብረን እላጣቸው የኔ የማዳም ቅመሞች ተደመሩ ከኔ ጋር
ቃናን እናያለን የመዳም ቅመሞች
@@rabiarabia1881 ቤተሰብ አርጉኝ
Please ye Africa dnkadnk lemasmezgeb slk kutr tsafulgn 🙏
እንቁላል በጁዝ😂😂
Avocado አላለም 😂😂
❤❤❤👍👍👍
Ene
💝💝💝💝💝💝💝💝
👍👍👏
ስወዲቹሁ 🙏🙏🙏
Heni
✌️😍❤
👍👍👍👍👍👍👍👍
እኛሰፍር አላለም
ሰይፋሻ ፕሮግራሙ አሪፋ ነው። ነገር ግን በዚህ የመሰለ ስቱዲዮ ላይ የመጠጥ ጨዋታው በካርቶን ከቨር ማድረግ ፕሮግራሙን አንዲደብር አርጎታል በፈርኒቸር(በጣውላ) የተሰራ ቢሆን ይመረጣል።
dibeyeee
ያ እንቁላሉግን 😂
ሄኖክ ጠፍቶብኛል
የሠይፍ ፋንታሁን ሚዲያ እንጂ ፕሮፌሽናል ጋዜጠኛ የለበትም የሚባለዉ እዉነት ነዉ እንዴ???👉አልባሳት ላገርዉስጥ የማያይ👉የመናገር ነፃነት እስከ ልቅነት የሚያሳይ👉ወ ዘተ፣ ወዘ ተ፣ እና ወ ዘ ተ… …/?
Dibe wedhalew
ሄኒ
des yilal
አይ አብካዶ ሄኖክ
Copy.... From forign I can't appreciate thisSeifu please change your mindsetYou look great but add your creativity
🥰🥰🥰🥰
ለምሣሌ፡ትርጉም እንጂ ፊ_ዴል ሆኖም፣ኢትዮጲያ ዉስጥ አያቅም!!(ግጥም አልጣፍኩም መል😠እ😡ክት እንጂ የፖ…ስታ)
😂😂😂ማርያምን አሳቃቹኝ 😂😂 እቁላሉ የባብ ነው እዴ ምንም test የለውም አሉ እኮ 😂😂😂😂 እናተ ለቀመሳችሁት እኔ ሰቀተጠኝ
ምን ቀመሣ ብቻ ማጉት እጂ😂😂😂😂😂😂 ይሄኔ ሤት ብትሆን አሥመለሠኝ ትል ነበር
'mint...... yemn mint?🤔😂😂😂😂
እ
8;28 🤣
ማነው የሄኒ አድናቂ👍👍👍
እኔ 🥰🥰🥰
Me 🙋🏾♀️
@@meseretrefera2664 ውዴ ደምሪኝ
እኔ😍😍😍
ሁለቱም ግን ምርጥ ናቸው
ማርያምን ደስ የሚሉ ናቸው የዛሬው መሻታችሁን ሁሉ ፈጣሪ ይፈፅምላችሁ
ዲበኩሉ ሄኒዬ. የምወዳችሁ ኑሩልን
ሄን በጣም ደስ የሚል ሀሳብነው አዲስ እና ጥሩ ሀሳብ የሜያመጡ ሰወች ሁሌም ጀግናናቸው በርታ እግዚአብሔር እንደሚሳካው እርግጠኛነኝ🎉
ምርጥ ሀሳብ ነው ሄኒ በርታ 👏👏
በርታ ሄኒዬ አንበሳ ከጎንህ ነን
ሁለታቹሁም ደስ ስትሉ❤❤😂😂😂
ሰይፉ የሳቃችን ምንጭ ነህ 👏👏👏👏
ዲበዬ ሄኒ በጣም ነው የምወዳቹ ምርጥዬዎች😘😘
ሄኖክዬ የእኔ ምርጥ አለን ከጎን ይመችክ🙏❤❤❤
ሄኒዬ በርታ ጎበዝ አክተር ነክ አድናቂህ ነኝ
@Arsema media አርሴማ ሚዲያ 🤣
ፈጣሪ ይርዳህ ሀሳብህን ይሙላልህ ሄኒዬ💞
ዲበ ጀግና ስወድህ💞💞💞
ውድ ሰይፉ የውድድሩን አላማው ጥሩ ሆኖ ሳለ ደረጃውን ያልጠበቀ በካርቶን የህፃናት ጨዋታ አረግከው። ይህን የመሰለ ተመልካቾችን መናቅ ይመስለኛል። ይቅርታ እስክትጠይቅ ዝግጅትህን ላላይ ወስኛለሁ።
ሁለቱም የምወዳቸው አርትስቾች 😍😍
ሄንዬ በጣም የምወደው ተዋንያን በርታ ወንድሜ 🥰
@Arsema media አርሴማ ሚዲያ እኔም ዘፈን አልወድም 😀😀
@@sifenshume7726 አረ ሲፉ ጎራ በይ ቤቴ
ወንድማችን እንኮን ደና መጣህ ምርጥ ቆይታ ነበር ዋዉ አደኛ ነኝ ዉድ እና የተከበራቹ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ ፎሮፋኢሌን በመጫን ቤተሰብ አድሪጉኝ
"ዋጥኩት አይደል? የሚዋጥ ነገር ነው?...እ...." 😂😂😂
ወ....ዮ!
🙈
ዲበ......ተመችቶኛል አልበሙ👏👏👍👍
ሁሌም ምዝናናበት ደስ ስትሉኝ
ሄኖክዬ የእኔ ምርጥ ስወድክ❤🙏🙏❤❤❤❤❤❤
ቅን መሆን, በረከት ይኖረዋል !💚💛❤️🕊✌🏽🫶🏽
ጥሩ ሀሳብ ነው የሚደገፍ ነው!!
Henin የሚወድ እና የሚያደንቅ ብቻ 👍👍
ሄና bro ያሰብከው በሙሉ አንዲሳካ አመኛለው 🙏🙏🙏
ሄኖክ በጣም የሚወደው አርቲስት ❤🔥
ደስ ይላ ሴፍሻ የዛሬው መግቢያ ልዩ ነው እኔ የግሌ የማዳም ገበሬ ነኝ የምኖረው ኩዌት ነው እና 2አመት አለፈኝ በግብርና በግቢ ውስጥ ቲክቶክ ላይ የግል ገበሬ ነው አካውንቴ እና ሕልሜ ትልቅ ነው ዛሬ ለመጨረሻ ለሶስተኛ ጊዜ በኮመንት ስጠይቅህ ብዙ አሳብ አለኝ ብዙ ሕህቶቼን መዝግቢያለው ላይቭ ስገባ እና እባክህ ምኞቴን።እና ሕልሜን እውን እንዲሆን አግዘኝ መጀመራያ ስራዎቼን ተመልከት የግል ገበሬ tiktok ላይ አመሰግናለው
@Arsema media አርሴማ ሚዲያ ውዴ ደምሪኝ
ሄኒ ምርጥ ሰው
ሄኒያችን ምርጥ ሰው
ለምሳሌ ድንቅ ልጆች አጀምርም ሰይፉ ተጃጃልከ
ዲበ🥰🥰🥰🥰
🙌 slam 💚💛❤️☝️🤲 ediye hasabachihu yeqinachi melekam edile 👏👏
ሄኒዬ ስወድህ💙
ከሁሉም ነገር በፊት ሀገራችን ሰላም ይስፈንባት
ቤተሰብ አድርገኝ በቅንነት
Amin
Both of them my fevered one's
የሄኖክን ጥሪ እናግዝ ተግባራዊ እናድርግ
ይመቻችሁ👍👍👏👏👏
ሰላም አመሻችሁ ዉድ ኢትዮጵያዊያን 🇪🇹
የሁለቱም ይደነቃሉ
አሁን ይኤ አይደለም በምላስ ተቀምሶ በዳበሳ እንኳን የሚለይ ምኑ ነው ጨዋታ???🙄🙄🙄
ዲበን ያላችሁ
አለባበሳቸው ሲያምር❤
@Arsema media አርሴማ ሚዲያ ቤተሰብ አርጉኝ
Man teyeke
እይዞህ ይቅናህ❤
😂😂ይጠጣል ወይ ጠጣሁት😂😂
ዓለም የሚ'ስ_ማማ'በት የዓለም ትልቁ መጥ😃ሐፍ መንፅሐፍ_ቅዱስ ነዉ፣
የታጨቀ ለማይገባዉ
የማይተረጎም ሰዉ ሲወለድ እንኳን እርጅን🙏ናው!?!
ሁሌ ኩረጃ አይሰለችህም ከትምህርትቤት ጀምሮ
ዘና አረጋቹን ይመቻቹ ሄኒዬ ዲበዬ😂😍😍😍😘
አህሌን ኑ👉የሙስሊም ልጆች 🌹የቁራኣን ተፍሲ እንማር 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹🌹🌻
yemechachehu betam yemewedachew
Wow batem dase yameli chawta new😅😅🥰🥰🥰👍👍
mamaye demrigni
ካርቶን ፕሮፌሽናል ስቱዲዮ ውስጥ አይነፋም fr
8:27 ሚንት የምን ሚንት? is soo funny. Wow Dibe you cracked me up🤣
ሰው ሲቸግረው የመጨረሻ ላይ ሲሆን ህይወት ለማትረፍ ይጠይቅ, ለነፍስ ያለ ያደርጋል በውጪ ያሁትማ ብዙ ባህል ,,፡ የድሮ ስምህን አታደላሽ
ሰላም እና ፍቅር ለውዷ ሀገሬ ይሁን #skynet_tube ነኝ
እንዴት እንዳሳቃቹኝ
heni 🥰
ደስትላላቹ
ማማየ ደምሪኝ
ሰይፉ ግን እድሜ ዘላለምክ ከውጮች እየ ኮረጅክ ነው የምትኖረው እስኪ በራስክ ችሎታ ሞክር
ሰይፍ አንድ ነገር አሳወከኝ፡
ለካ ደራ😃ሢ/አርቲሥት/ፀሐፍተትዕዛዝ እና
ተ'ዋን'ዓይን ይለያያል!!
(ተዊያን፡ ምንሜሌት ነው ግን????????????????)
Wow mert new
ሄንየ እደት እደምወድህ ትልቅ ደረጃ ድረስ
,ዲበ ምሽቴን በሳቅ አሳመርከው
ባቀው ምን አስደበቀኝ አለ ሰይፍ ክክክክክ
ታምራላችሁ
2tum yemadenkachew
ከቁላሉውጭቀላልነውጥያቄው
የእቁላል ጣአም አያቁም😂😂😂😂😂😂😂😂
💞💝
Debe hit different 🎉🎉🎉🎉
በእኔ ምላስ ባገኘዉ አንድም አልስትም
ዛሬኮ የኪዳነ ምህረትወርሃዊ መታሰቢያ ቀን ነዉ ፡፡
ቅድስት ኪዳነ ምህረት በያላችሁበት ከድገተኛ አደጋ ትጠብቃችሁ❤
በሰዉ ቤት የምትንከራተቱ እህቶቼ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ💓💕🍬🇪🇹
የኔውዶች ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ልጆቻችሁም ጤናማ ጠቃሚ ያድርግላችሁ🥀🥀
የመዳም ቅመሞች ከስደት መልስ ጠሩ ትዳር የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ 😍😍😍
በዩቱብ ጨጓራ የሚልጠንን ፊልም ከማይ 5ድራም አዋጥቼ ምርጥ ፊልም ፕሮዲውስ አርጌ የራሴን ምርጥ ፊልም ብሰራ ይሻለኛል በሽተኛ ከመሆኔ በፊት እናንተስ ?በተለይ እነደኔ በስደት ያላችሁ በተለይ ምን መደበሪያ አለን መሄጃ የላቸውም ብለው ጨጓራችንን የሚልጡንን በተራችን ጨጓራቸውን ኑ አብረን እላጣቸው የኔ የማዳም ቅመሞች ተደመሩ ከኔ ጋር
ቃናን እናያለን የመዳም ቅመሞች
@@rabiarabia1881 ቤተሰብ አርጉኝ
Please ye Africa dnkadnk lemasmezgeb slk kutr tsafulgn 🙏
እንቁላል በጁዝ😂😂
Avocado አላለም 😂😂
❤❤❤👍👍👍
Ene
💝💝💝💝💝💝💝💝
👍👍👏
ስወዲቹሁ 🙏🙏🙏
Heni
✌️😍❤
👍👍👍👍👍👍👍👍
እኛሰፍር አላለም
ሰይፋሻ ፕሮግራሙ አሪፋ ነው። ነገር ግን በዚህ የመሰለ ስቱዲዮ ላይ የመጠጥ ጨዋታው በካርቶን ከቨር ማድረግ ፕሮግራሙን አንዲደብር አርጎታል በፈርኒቸር(በጣውላ) የተሰራ ቢሆን ይመረጣል።
dibeyeee
ያ እንቁላሉግን 😂
ሄኖክ ጠፍቶብኛል
የሠይፍ ፋንታሁን ሚዲያ እንጂ ፕሮፌሽናል ጋዜጠኛ የለበትም የሚባለዉ እዉነት ነዉ እንዴ???
👉አልባሳት ላገርዉስጥ የማያይ
👉የመናገር ነፃነት እስከ ልቅነት የሚያሳይ
👉ወ ዘተ፣ ወዘ ተ፣ እና ወ ዘ ተ… …/?
Dibe wedhalew
ሄኒ
des yilal
አይ አብካዶ ሄኖክ
Copy.... From forign
I can't appreciate this
Seifu please change your mindset
You look great but add your creativity
🥰🥰🥰🥰
ለምሣሌ፡
ትርጉም እንጂ ፊ_ዴል ሆኖም፣
ኢትዮጲያ ዉስጥ አያቅም!!
(ግጥም አልጣፍኩም መል😠እ😡ክት እንጂ የፖ…ስታ)
😂😂😂ማርያምን አሳቃቹኝ 😂😂 እቁላሉ የባብ ነው እዴ ምንም test የለውም አሉ እኮ 😂😂😂😂 እናተ ለቀመሳችሁት እኔ ሰቀተጠኝ
ምን ቀመሣ ብቻ ማጉት እጂ😂😂😂😂😂😂 ይሄኔ ሤት ብትሆን አሥመለሠኝ ትል ነበር
'mint...... yemn mint?🤔😂😂😂😂
እ
8;28 🤣