ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይህንን ስራ የሰራነው በሸዋ ቡልጋ ውስጥ ነበር። ከአምስት ቀን በላይ በቡልጋ ተቀምጠን እያንዳንዱ ቦታ እየተዘዋወርን ስለነበር እንደት የሚያስገርሙ መልከዓ ምድሮችን አየሁ መሰላችሁ። አቤት ተፈጥሮ! ከእዚህ ባለፈ ከደሬ ጋር መስራት በጣም ያስደስት ነበር። ወራትን ቢቆዩ አይሰለችም። እጅግ ግሩም ቆይታ ነበረን። ደሬ በእውነት ምስጋና የሚገባህ ሰው ነህ። የስራ ሰው።
Ketsawn wendme negrogn sleneber begugut neber yemtsebkew ylmedbachhu betsam konjo sra new egziyabher blo artist Deren aggnche bamesegnew bewededku🙏
በጣም ደሥ የሚል ሥራ ነው አመራሮችና አክቲቪሥቶች የረሱትን ሸዋን እያሥተዋወቃችሁ ነው በርቱ ደግሞ የተማርኩበትን ሜጢን ሥላየሁት ደሥ ብሎኛል ክበሩልኝ ።
እስምሽ ኩሩ የመሬ ልጅ በርታልን ወንድሜ
ሸዋ የጀግና አገረ ሰወዳችሁ
ለካ ቤተ አማራዎች
Egnam wididededed
Thank u so much
ዝምተኛው ሸዋ የኔ ፍቅር ህዝብ❤🦅
የአሳግርት ቡልጋ ልጅ በመሆኔ በጣም ኮራሁ ለዛውም ከጊና አገር 😍😍
እኔም ሸዋሮቢት ነኝ
እኔም
Enem asagrt negn
.እኔም የጊናዋ በመሆኔ ኮራሁ
@@ማርቲቲዩብ-ቨ9ዀ des sil
ደሬ በርታ የሸዋ ባህል ገና ያብባል 💚💛❤😍
One Love From Pokot gentleman in Kenya🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🧡💎🎩👑
One love🇪🇹🇰🇪
Thanks bro
As ante 🇰🇪🇪🇹
@@soli7289 llkSœoozikkllllll
Tnxs we love East Africa ! Kunapa
ኢትዮጵያዊ አማራ በመሆኔ ውስጤ ውስጥ ለየት ያለ እንቁ ይታየኛል
Ethiopiyawi nw mibalew leksks
በሀበሻነቱ የሚኮራ😍👍 ኢትዮጵያዊ👌❤💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
ዋው
ኢትዮጵያ ብቻውን ያኮራል
@fasikatg6243 ሀሀ
እግዚአብሔርን አጥብቄ የምለምነው የአያቶቼን አገር ለማየት እዲያበቃኝ ነው:: I love this song so much.
እዚህም እንደዛ ነው❤
እረ እናሳያለን
ጭፈራው በዛ ተራራው ላይ ሆኖ ያውና እያለ ቢያሳይ
እኔም ያማቤን ሀገር ቡልጋ ሸዋን እመኛለው ማየት
ወገን እኔ መጡ መጡ ሺዋወች ገባገባ በሉ ጌራራና መንዝ ማህል ሜዳ አቤት ስወዳችሁ
አልን አልን
እረ አለን አለን
አለን አለን ገባገባ በለሉ ውዶቼ
Ye agare lijochi alachu ene shewa Oromo negi
Subscribe aderigugn wude ye agare lijoch
ጥርት ያለ የሸዋ ቡልጋ ባህል 👌🥰🥰
ሸዋ ፍቅር ውድድድድ አንድ አማራ ነን😍😍😍😍😍😍😍
እኛም ውድድድ
ወይኔ በጣም ነው ደስ የሚለው የገኑ ጊወርጊስ ልጅ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ የጊናገር የሸዋ
ይታያልእና እስይ ምንጃር የማኛ ሀገር ምችት ይበላችሁ💚💛❤️
ዋው ይሄን ሙዚቃ ለማማ ዝናሽ አሠሙልኝ የትውልድ ሀገሯን ስላወዳደሰው ተመችገቼኝ
እኔ ወሎየ ነኝ ግን ሸዋን ከወሎ በላይ በጣምምምም ነው የምወደው ! በጣም ትመቹኛላችሁ ! ሸዋዎች ኮራሁባችሁ!!!
Yene konjo Enamesegnalen ❤❤🎉🎉
ሸው የ አፄዎች ሀገር 💚💛❤❤
አይ ቡልጋ የጥንት አያቶቼ አገር፡ ዘርሽ ብዙ ነው፡ ድሮም የማርያም ልጆች እንደመሆናችን እንዴት ልንጠፉ።
የቡልጋ ጌሾ የቡልጋ በሬ የምንጃር ጤፍ ኧረ ስነቱ የሸዋ ነገር
Yet neh wendme
የባለቤቴ ሀገር አሳክርት ነው በጣም ይመቸኛል ዘፈኑ ምርጥዬ ነው ጎበዝ 🙏🙏🙏🙏
ሸዋዎች ውሥጤናችሁ ሥወዳችሁም ወደርየለኝም ከወሎ
በፍቅርና ድላም ጊዜ የተዘፈነ ምርጥ ዘርን ነው እንደ ዛሬ ሳይቡአካ
አገሬ ሰሜን ሸዋ የነፍጠኛ አገር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልዘብር ገብሬኤል ለአገሬ ያብቃኝ አገሬ ሸዋ እደህል እራበኝ እዋሀ ጠማኝ
ዉድ የትዉልድ ሀገሬ ልጆች ኑሩልኝ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ዋው እምየ ሸዋ
Proud Shewa Amhara ❤️
Yes I'm Shoa- Hareghe. So Proud of my Shoan familay.
Period. Proud menze heree 💓
@@tomygemorawa4056}
@@tomygemorawa4056😮😢😢vs bjfdc f,
ዋው ሀገሬ ሥነሣ በጣም ነው ደሥ ያለኝ ጊናአገር የቆንጆች ሀገር በጣም ብዙ ታሪክ ያለባት ሀገር ናት የጊና ልጂ በመሆኒ ኮራሁ
ባህላውይ ነገር ወሰጤ ነው የሌለ መችት ነው ያለኝ ይመችህ አቦ👌👍👌😍
ዋዉ
አረበናትሽ እደታባሽ ታምራለሽ
እኔም እደዛዉነኝ
እኔ አዲስ አበባ ነዉ የደኩት ግን ይሄ ዘፈን በጣም ነዉ የተመቸኝ
በአርፍ ሁኔታ አገሬን ገለፅክልኝ
ቡልጋ ሸንኮራ ምንጃር ሸዋ በጥቅሉ ደሞቼ ስወዳችሁ ❤ 😘አይ ስደት 😢 ናፍቆት አሰቃየኝ
ሸዋ 💚💛❤ቡልጋ ምንጃሮች አማራነት በጣም ነዉ የምዎዳቹ💚💛❤ ክበሩልኝ 💛❤ሁሌ ምንጃር💚💛❤ እንሂድ ማኛ ነዉ ይለያል💚💛❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዋው የምንጃር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
From Somalia🇸🇴👌
6:40 ላይ ያለው ጭፈራን ነበር እናቴ የምታስነካው። በጣም ነው የሚያምረው። በዚሁ ቀጥሉበት። ቆንጆ ባህላችንን አስተዋውቁ።
Very good Amharic music, I like it so much.
ምርጥ ነው ሽዎዬ ነጀግኖች አገር
የኔ ሰሜን ሸዋ ❤️❤️
❤❤❤❤ ስወድህባላውቀውምየአያቶቼ ሀገር😢
ሸዋ ወይም ጎንደሬ ሁኖ ብወለድ ምንኛ ደስ ባለኝ
ዋውውውውውውውው ሸዋዎች የኔ ምርጦች አማራነት ይለምልም💚💛❤
Kibarilin deriyee it's sooo amezing voice ilove menjer good joph
የኔ ሸዋ💚💛❤💪👈
የሸዋ ልጅ ነኝ ያውም የጀግኖቹ ❤❤❤
ሸዋ ምርጥ!! ዋው
WAW Amharas hero we love you❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹የሙሴ ደጋሽ 🙏🙏🙏
የሽዋ ልጅ አንድ ጓደኛ ነበረኝ እና ይህንን ሙዝቃ በጣም ነበር የምወደው እኔም እሱ ብሺርጣ ስያዝ ስናፍቀኝ ይህንን ሙዝቃ አዳምጠዋሎሆ ጓደኛየ በሰላም ላገርህ ያብቃህ ጓደኛየ
ደሬ ምርጥስዉ ኢትዮጵያዊ ባህልህንና እምነትክን አክባሪ ማንነትክን በብልጭልጭ የማትሸፍን ሁሉም ስራክ እውነተኛ ማንነት ያለው አገሬ ሰላም ይብዛልሽ 💚💛❤😍
ደረጀ፣ እጅግ ኮራሁብህ። ዘፈኖችህን ለብዙ ቤተሰቦቼና ላገሬ (አሣግርት) ሰዎች ልኬላቸው እጅግ ወደውታል።አያቴ በጃንሆይ ጊዜ የአሣግርት ወረዳ ገዢ ነበሩ። እኔን ያሳደጉኝም እሳቸው ናቸው።
ለማማ ዝናሽ አሰሙልኝ የአገራችን ሙዚቃ ከነባህሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏ደረጀ
ewushye emama zinash siwodachew ko benatachiw ye hagerachew lijoch tenkebakabuachew ewodachiwualew from gojjam
እማማ ፡ዝናሽ ቆፍጣናዋ፡ጅሩዬ👌👌👌👌👌👌👋👋👋👋👌
አየ አየ አገሬ ሰሜንሸዋ ሸዋ ሸዋአገሬ ሸዋ ፍቅር ሸዋ አገሬ ሁሉ መጥቶ እሚደሰትብ ሽ ሸዋ ሸዋ ምን ብይ ልሰይመሽ ሸዋ ፋቅር እጃእኔ ምን እደምልሽ ቃል የለኝም እናት ሸዋ ብልሽ ይመጥንሻል ሸዋ የኔ ብርቅየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሸዋዬ ... በቃል የሚቻል አለ - በስሜት የማይሆን:: ሸዋ ስክነት ፣ ጥበብ እና ማስተዋል መሆኑ መታወስ አለበት ::
የእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ ተወልጀ ያደኩበት ሀገር የተማርኩበት ጊናገር ትምህርትቤት አሳግርት ወረዳ ደሪ ክበርልኝ
Shewa Amhara, my lovely people!!!
አገሬ ሸዋ ቡልጋ ውይይይይይይይይይ 👌
Wow shewawoch yetalachuያውና ያውና ይታያልና አሳግርት በረኸት ምንጃሮች ደረጀ ብዙወርቅ/ዞቤው/💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️
እግዛብሄር ይጠበቅህ መልካም ሰራ ነህደሬ
በጣም ደስ የሚል ባህላችንን የሜሳይ ጥሩ ስራ ነው በርታ
ድምፅ 5️⃣🌟ዜማ ግጥም ሙዚቃው ቅንብር # 1ይመቻችሁ ምርጥ ስራ ነው
I am proud to be a part of this beautiful culture of ethiopia. Just being born ethiopian is a blessing!!!
እዉነት ኢትዮጵያዊ መታደል ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹የትዉልድ ሰፈር ሸዋ እወድሻለሁ
I Love Yue Amara❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
me toooooo
ሸዋ የጀግና አገር በጣም ደስ የሚል ባህላዊ ዘፈን
የአማራ ልጅ መሆን መታደል ነው በጣም አረፍነው ስራ ነው
ጥሩ ሙዚቃ ነው
ሸዋ የኔዋ 😍😍😍
ይፉት የአባቴ ሀገር ፣ ቡልጋ የእናቴ ሀገር: በሰርግ እና በቤተዘመድ ድግስ ላይ እናቴ በዚህ ዜማ ስትጨፍር ትዝ ይለኛል ያኔ በልጅነት። የሰሜን ሸዋ የአማርኛ ባህላዊ ጭፈራ እንደ ዱሮው ብዙም የማይሰማው የማይሰማው ለምን ይሆን?
በርታልን 💚💛❤💪አማራዬ ሸዋ
Proud shewa Amhara 🥰🥰🥰
ሸዋ ሸዋ ሸዋ ሸዋ የሸዋ አበባ ያብባል ገና አማራ መሆን መታደል ነው ስንል ያለምክንያት አይደለም ሸዋን ብታዩት የራሱን ባህል ይዞ አንድነት ይሰብካል ወሎንም እዩት የፍቅር ሀገር ጎጃም እና ጎንደር የአማራው የጎን አጥንት ባጠዋላይ ሁሉም ኢትዮጲያዊ ነው አማራ ማለት ኢትዮጲያ ኢትዮጲያ ማለት አማራ ነው
So nice, thank you.
ሀበሻዊነቴን ወደድኩት ድምፁ ሢያምር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ምርጥ ነህ አደኛዬ😍😍
ሸዋ የጀግና ሀገር የኒኩሩ ቀብራራዉ ሸዋ💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪
እኔ ጎጃሜ ነኝ ግን ሸዋን ሞቼ ነዉ የምወደዉ 🔥🔥💪💪💪💚💛❤
ቃልየለኝም ዋው ብያለሁ ሁሉነገር በጣምያምራል ውድድድ
Esayee shewaa yetntwe ketema😘😘😘
wawww dere betam betam yamerali ketelibet gobez
ያምራል ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹
የኔ ምርጥ ሰው ይመችህ ኢትዮጵያዊ
ነይ ነይ ድቡለዬ የቡልጋ ልይ ማሬ❤❤❤😘
𝚒𝚊𝚖 𝚏𝚛𝚘𝚖 𝚜𝚘𝚖𝚊𝚕𝚒𝚕𝚊𝚗𝚍 𝚒𝚕𝚘𝚟𝚎 𝚎𝚝𝚑𝚒𝚘𝚙𝚒𝚊𝚗 𝚖𝚞𝚜𝚒𝚌🥰💞💚💚
ye shewaa lij wdddddddd 😍😍😍😍💪💪💪💪💪👌👌👌
የእናቴ የሸዋነሰሽ ምትኬ ሀገር መንዝ ሸዋ ❤️😍🥰✅
ምርጥ ዘፈን❤❤❤❤❤
ከዚህ ሐገር ግንድ ስለወጣሁ እግዚአብሄር ይመስገን
ዋው በጣም ያምራል .. በርታልን... የምየ ሚኒልክ ልጅ
የእውነት እግዚአብሔር አማራን ፈጠረ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬 💚💛❤
ደሬ ከምር ከምር በጣም አደንቅሀለሁ ሸዋ ያጣችውን የጎደለባት አንድ ትልቅ ነገር ነበር እሱም ባህል ማስተዋወቅ ነው እናም ይህንን ባህል በማስተዋወቅህ ልትኮራ ይገባሀል ። ሰው ማለት የሚገኝ ሰው በጠፋ ለት ነውና ምን እንደምልህ አላቅም በርታ በርታ ገና ብዙ ይቀረናል ። እስማኤልም በርታ የእንሳሮው ነኝ //አለሙ ሸዋ አለሙ//
እምዬ ሽዋ
SHEWAREGED GEDLE yebanda medhanit , dagmawit ettege Tayittu .. slanesahat des blognal ...kibrlign bro
እፍፍ ልሞትበት ነው! እንዴት ልጥገበው ኣቦ
Waw emye shewa menjar yefat menz tegult the same calther
ደርዬ ምርጤ
ያምራል።በርታልን።ወድሜ
❤❤❤❤❤❤
Weyee Mingar arerte ye enate tewled bota sewdesheee💝💝💝💝😍😍😍😍😍😍
Shewa is king
Gina Is My Country Thanks Very Much Egziabher Ystlin
የሸዋልጅበመሆኔእኮራለሁ💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
ያዝ ...እንግዲህ ...መንዜ። እስክስ ...እስክስ!!!!!💚💛❤️
በኢትዮጵያ የሚኮሪ እስኩ እንያችሁ💚💛💖
ይህንን ስራ የሰራነው በሸዋ ቡልጋ ውስጥ ነበር። ከአምስት ቀን በላይ በቡልጋ ተቀምጠን እያንዳንዱ ቦታ እየተዘዋወርን ስለነበር እንደት የሚያስገርሙ መልከዓ ምድሮችን አየሁ መሰላችሁ። አቤት ተፈጥሮ!
ከእዚህ ባለፈ ከደሬ ጋር መስራት በጣም ያስደስት ነበር። ወራትን ቢቆዩ አይሰለችም። እጅግ ግሩም ቆይታ ነበረን። ደሬ በእውነት ምስጋና የሚገባህ ሰው ነህ። የስራ ሰው።
Ketsawn wendme negrogn sleneber begugut neber yemtsebkew ylmedbachhu betsam konjo sra new egziyabher blo artist Deren aggnche bamesegnew bewededku🙏
በጣም ደሥ የሚል ሥራ ነው አመራሮችና አክቲቪሥቶች የረሱትን ሸዋን እያሥተዋወቃችሁ ነው በርቱ ደግሞ የተማርኩበትን ሜጢን ሥላየሁት ደሥ ብሎኛል ክበሩልኝ ።
እስምሽ ኩሩ የመሬ ልጅ በርታልን ወንድሜ
ሸዋ የጀግና አገረ ሰወዳችሁ
ለካ ቤተ አማራዎች
Egnam wididededed
Thank u so much
ዝምተኛው ሸዋ የኔ ፍቅር ህዝብ❤🦅
የአሳግርት ቡልጋ ልጅ በመሆኔ በጣም ኮራሁ ለዛውም ከጊና አገር 😍😍
እኔም ሸዋሮቢት ነኝ
እኔም
Enem asagrt negn
.እኔም የጊናዋ በመሆኔ ኮራሁ
@@ማርቲቲዩብ-ቨ9ዀ des sil
ደሬ በርታ የሸዋ ባህል ገና ያብባል 💚💛❤😍
One Love From Pokot gentleman in Kenya🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🧡💎🎩👑
One love🇪🇹🇰🇪
Thanks bro
As ante 🇰🇪🇪🇹
@@soli7289 llkSœoozikkllllll
Tnxs we love East Africa ! Kunapa
ኢትዮጵያዊ አማራ በመሆኔ ውስጤ ውስጥ ለየት ያለ እንቁ ይታየኛል
Ethiopiyawi nw mibalew leksks
በሀበሻነቱ የሚኮራ😍👍 ኢትዮጵያዊ👌❤
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
ዋው
ኢትዮጵያ ብቻውን ያኮራል
@fasikatg6243 ሀሀ
እግዚአብሔርን አጥብቄ የምለምነው የአያቶቼን አገር ለማየት እዲያበቃኝ ነው:: I love this song so much.
እዚህም እንደዛ ነው❤
እረ እናሳያለን
ጭፈራው በዛ ተራራው ላይ ሆኖ ያውና እያለ ቢያሳይ
እኔም ያማቤን ሀገር ቡልጋ ሸዋን እመኛለው ማየት
ወገን እኔ መጡ መጡ
ሺዋወች ገባገባ በሉ ጌራራና መንዝ ማህል
ሜዳ አቤት ስወዳችሁ
አልን አልን
እረ አለን አለን
አለን አለን ገባገባ በለሉ ውዶቼ
Ye agare lijochi alachu ene shewa Oromo negi
Subscribe aderigugn wude ye agare lijoch
ጥርት ያለ የሸዋ ቡልጋ ባህል 👌🥰🥰
ሸዋ ፍቅር ውድድድድ አንድ አማራ ነን😍😍😍😍😍😍😍
እኛም ውድድድ
ወይኔ በጣም ነው ደስ የሚለው የገኑ ጊወርጊስ ልጅ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ የጊናገር የሸዋ
ይታያልእና እስይ ምንጃር የማኛ ሀገር ምችት ይበላችሁ💚💛❤️
ዋው ይሄን ሙዚቃ ለማማ ዝናሽ አሠሙልኝ የትውልድ ሀገሯን ስላወዳደሰው ተመችገቼኝ
እኔ ወሎየ ነኝ ግን ሸዋን ከወሎ በላይ በጣምምምም ነው የምወደው ! በጣም ትመቹኛላችሁ ! ሸዋዎች ኮራሁባችሁ!!!
Yene konjo Enamesegnalen ❤❤🎉🎉
ሸው የ አፄዎች ሀገር 💚💛❤❤
አይ ቡልጋ የጥንት አያቶቼ አገር፡ ዘርሽ ብዙ ነው፡ ድሮም የማርያም ልጆች እንደመሆናችን እንዴት ልንጠፉ።
የቡልጋ ጌሾ የቡልጋ በሬ የምንጃር ጤፍ ኧረ ስነቱ የሸዋ ነገር
Yet neh wendme
የባለቤቴ ሀገር አሳክርት ነው በጣም ይመቸኛል ዘፈኑ ምርጥዬ ነው ጎበዝ 🙏🙏🙏🙏
ሸዋዎች ውሥጤናችሁ ሥወዳችሁም ወደርየለኝም ከወሎ
በፍቅርና ድላም ጊዜ የተዘፈነ ምርጥ ዘርን ነው እንደ ዛሬ ሳይቡአካ
አገሬ ሰሜን ሸዋ የነፍጠኛ አገር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልዘብር ገብሬኤል ለአገሬ ያብቃኝ አገሬ ሸዋ እደህል እራበኝ እዋሀ ጠማኝ
ዉድ የትዉልድ ሀገሬ ልጆች ኑሩልኝ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ዋው እምየ ሸዋ
Proud Shewa Amhara ❤️
Yes I'm Shoa- Hareghe. So Proud of my Shoan familay.
Period. Proud menze heree 💓
@@tomygemorawa4056}
@@tomygemorawa4056😮😢😢vs bjfdc f,
ዋው ሀገሬ ሥነሣ በጣም ነው ደሥ ያለኝ ጊናአገር የቆንጆች ሀገር በጣም ብዙ ታሪክ ያለባት ሀገር ናት የጊና ልጂ በመሆኒ ኮራሁ
ባህላውይ ነገር ወሰጤ ነው የሌለ መችት ነው ያለኝ ይመችህ አቦ👌👍👌😍
ዋዉ
አረበናትሽ እደታባሽ ታምራለሽ
እኔም እደዛዉነኝ
እኔ አዲስ አበባ ነዉ የደኩት ግን ይሄ ዘፈን በጣም ነዉ የተመቸኝ
በአርፍ ሁኔታ አገሬን ገለፅክልኝ
ቡልጋ ሸንኮራ ምንጃር ሸዋ በጥቅሉ ደሞቼ ስወዳችሁ ❤ 😘አይ ስደት 😢 ናፍቆት አሰቃየኝ
ሸዋ 💚💛❤ቡልጋ ምንጃሮች አማራነት በጣም ነዉ የምዎዳቹ💚💛❤ ክበሩልኝ 💛❤ሁሌ ምንጃር💚💛❤ እንሂድ ማኛ ነዉ ይለያል💚💛❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዋው የምንጃር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
From Somalia🇸🇴👌
6:40 ላይ ያለው ጭፈራን ነበር እናቴ የምታስነካው። በጣም ነው የሚያምረው። በዚሁ ቀጥሉበት። ቆንጆ ባህላችንን አስተዋውቁ።
Very good Amharic music, I like it so much.
ምርጥ ነው ሽዎዬ ነጀግኖች አገር
የኔ ሰሜን ሸዋ ❤️❤️
❤❤❤❤ ስወድህ
ባላውቀውም
የአያቶቼ ሀገር😢
ሸዋ ወይም ጎንደሬ ሁኖ ብወለድ ምንኛ ደስ ባለኝ
ዋውውውውውውውው ሸዋዎች የኔ ምርጦች አማራነት ይለምልም💚💛❤
Kibarilin deriyee it's sooo amezing voice ilove menjer good joph
የኔ ሸዋ💚💛❤💪👈
የሸዋ ልጅ ነኝ ያውም የጀግኖቹ ❤❤❤
ሸዋ ምርጥ!! ዋው
WAW Amharas hero we love you❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹የሙሴ ደጋሽ 🙏🙏🙏
የሽዋ ልጅ አንድ ጓደኛ ነበረኝ እና ይህንን ሙዝቃ በጣም ነበር የምወደው እኔም እሱ ብሺርጣ ስያዝ ስናፍቀኝ ይህንን ሙዝቃ አዳምጠዋሎሆ ጓደኛየ በሰላም ላገርህ ያብቃህ ጓደኛየ
ደሬ ምርጥስዉ ኢትዮጵያዊ ባህልህንና እምነትክን አክባሪ ማንነትክን በብልጭልጭ የማትሸፍን ሁሉም ስራክ እውነተኛ ማንነት ያለው አገሬ ሰላም ይብዛልሽ 💚💛❤😍
ደረጀ፣ እጅግ ኮራሁብህ። ዘፈኖችህን ለብዙ ቤተሰቦቼና ላገሬ (አሣግርት) ሰዎች ልኬላቸው እጅግ ወደውታል።
አያቴ በጃንሆይ ጊዜ የአሣግርት ወረዳ ገዢ ነበሩ። እኔን ያሳደጉኝም እሳቸው ናቸው።
ለማማ ዝናሽ አሰሙልኝ የአገራችን ሙዚቃ ከነባህሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏ደረጀ
ewushye emama zinash siwodachew ko benatachiw ye hagerachew lijoch tenkebakabuachew ewodachiwualew from gojjam
እማማ ፡ዝናሽ ቆፍጣናዋ፡ጅሩዬ👌👌👌👌👌👌👋👋👋👋👌
አየ አየ አገሬ ሰሜንሸዋ ሸዋ ሸዋአገሬ ሸዋ ፍቅር ሸዋ አገሬ ሁሉ መጥቶ እሚደሰትብ ሽ ሸዋ ሸዋ ምን ብይ ልሰይመሽ ሸዋ ፋቅር እጃእኔ ምን እደምልሽ ቃል የለኝም እናት ሸዋ ብልሽ ይመጥንሻል ሸዋ የኔ ብርቅየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሸዋዬ ... በቃል የሚቻል አለ - በስሜት የማይሆን:: ሸዋ ስክነት ፣ ጥበብ እና ማስተዋል መሆኑ መታወስ አለበት ::
የእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ ተወልጀ ያደኩበት ሀገር የተማርኩበት ጊናገር ትምህርትቤት አሳግርት ወረዳ ደሪ ክበርልኝ
Shewa Amhara, my lovely people!!!
አገሬ ሸዋ ቡልጋ ውይይይይይይይይይ 👌
Wow shewawoch yetalachuያውና ያውና ይታያልና አሳግርት በረኸት ምንጃሮች
ደረጀ ብዙወርቅ/ዞቤው/💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️
እግዛብሄር ይጠበቅህ መልካም ሰራ ነህ
ደሬ
በጣም ደስ የሚል ባህላችንን የሜሳይ ጥሩ ስራ ነው በርታ
ድምፅ 5️⃣🌟ዜማ ግጥም ሙዚቃው ቅንብር # 1
ይመቻችሁ ምርጥ ስራ ነው
I am proud to be a part of this beautiful culture of ethiopia. Just being born ethiopian is a blessing!!!
እዉነት ኢትዮጵያዊ መታደል ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹የትዉልድ ሰፈር ሸዋ እወድሻለሁ
I Love Yue Amara❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
me toooooo
ሸዋ የጀግና አገር በጣም ደስ የሚል ባህላዊ ዘፈን
የአማራ ልጅ መሆን መታደል ነው በጣም አረፍነው ስራ ነው
ጥሩ ሙዚቃ ነው
ሸዋ የኔዋ 😍😍😍
ይፉት የአባቴ ሀገር ፣ ቡልጋ የእናቴ ሀገር: በሰርግ እና በቤተዘመድ ድግስ ላይ እናቴ በዚህ ዜማ ስትጨፍር ትዝ ይለኛል ያኔ በልጅነት። የሰሜን ሸዋ የአማርኛ ባህላዊ ጭፈራ እንደ ዱሮው ብዙም የማይሰማው የማይሰማው ለምን ይሆን?
በርታልን 💚💛❤💪አማራዬ ሸዋ
Proud shewa Amhara 🥰🥰🥰
ሸዋ ሸዋ ሸዋ ሸዋ የሸዋ አበባ ያብባል ገና
አማራ መሆን መታደል ነው ስንል ያለምክንያት አይደለም ሸዋን ብታዩት የራሱን ባህል ይዞ አንድነት ይሰብካል ወሎንም እዩት የፍቅር ሀገር ጎጃም እና ጎንደር የአማራው የጎን አጥንት ባጠዋላይ ሁሉም ኢትዮጲያዊ ነው
አማራ ማለት ኢትዮጲያ
ኢትዮጲያ ማለት አማራ ነው
So nice, thank you.
ሀበሻዊነቴን ወደድኩት ድምፁ ሢያምር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ምርጥ ነህ አደኛዬ😍😍
ሸዋ የጀግና ሀገር የኒኩሩ ቀብራራዉ ሸዋ💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪
እኔ ጎጃሜ ነኝ ግን ሸዋን ሞቼ ነዉ የምወደዉ 🔥🔥💪💪💪💚💛❤
ቃልየለኝም ዋው ብያለሁ ሁሉነገር በጣምያምራል ውድድድ
Esayee shewaa yetntwe ketema😘😘😘
wawww dere betam betam yamerali ketelibet gobez
ያምራል ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹
የኔ ምርጥ ሰው ይመችህ ኢትዮጵያዊ
ነይ ነይ ድቡለዬ የቡልጋ ልይ ማሬ❤❤❤😘
𝚒𝚊𝚖 𝚏𝚛𝚘𝚖 𝚜𝚘𝚖𝚊𝚕𝚒𝚕𝚊𝚗𝚍 𝚒𝚕𝚘𝚟𝚎 𝚎𝚝𝚑𝚒𝚘𝚙𝚒𝚊𝚗 𝚖𝚞𝚜𝚒𝚌🥰💞💚💚
ye shewaa lij wdddddddd 😍😍😍😍💪💪💪💪💪👌👌👌
የእናቴ የሸዋነሰሽ ምትኬ ሀገር መንዝ ሸዋ ❤️😍🥰✅
ምርጥ ዘፈን❤❤❤❤❤
ከዚህ ሐገር ግንድ ስለወጣሁ እግዚአብሄር ይመስገን
ዋው በጣም ያምራል .. በርታልን... የምየ ሚኒልክ ልጅ
የእውነት እግዚአብሔር አማራን ፈጠረ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬 💚💛❤
ደሬ ከምር ከምር በጣም አደንቅሀለሁ ሸዋ ያጣችውን የጎደለባት አንድ ትልቅ ነገር ነበር እሱም ባህል ማስተዋወቅ ነው እናም ይህንን ባህል በማስተዋወቅህ ልትኮራ ይገባሀል ። ሰው ማለት የሚገኝ ሰው በጠፋ ለት ነውና ምን እንደምልህ አላቅም በርታ በርታ ገና ብዙ ይቀረናል ። እስማኤልም በርታ
የእንሳሮው ነኝ //አለሙ ሸዋ አለሙ//