Thank your brother, I listen I watch your video all the time if I need, I will call you. I am not ask anybody you honest you’re very nice my Allah bless you
I can buy a very nice house with a very nice garden in the UK but I can't afford to buy a house in Ethiopia, something strange going on in Ethiopia I think the market is going to crash, especially the Real Estate market. Where is the money coming from?
the "only" asset that appreciates in Ethio is real estate, every rich guy's money is invested in real estate. It's a monopoly business. Never going to crash
The one thing I can say is house is more expensive in Addis Ababa then anywhere i the world. You can buy a house in usa lower then 60 million birr and rented out for over 90 million birr. Buying house in addis is throwing your money in trash. Do not buy house in Addis.
Cheger alebeh andegeza deweyeleh neber tenshe kuyeteh dewelelegn beleh ena beki akem neberegn lemegezat gen selkan satanesa be texist beke yalhune information new yesetehegn
ዉድ የቻናላችን ቤተሰቦች ከዚህ ቀደም ባቀረብነዉ የከተማችን የቤት ዋጋ አድራሻ እንድሰጣችሁ በጠየቃችሁት መሰረት በቀጣይ በምንለቀዉ ቪዲዮዎች ላይ የሻጮችን ስልክ የምንልክላችሁ ስለሆነ ለዚህ እንዲያመቻችሁ የቴሌግራም ቻናላችን ተቀላቀሉና መረጃዎችን በቀላሉ አግኙ፡፡ ቴሌግራም ሊንክ፡-t.me/joinchat/AAAAAEY-z8p2nypJf1y2vA
ከእስራኤል ሀገር ነው ሁሌ የምከታተልህ ምክርህ ጣፋጭ ማርና ወተት ነው አቦ ተባረክ
የት ሰፈር ነሽ
❤️
እውነት ቤተሰብ አንዳንተ አይመክርም የአመቱ ምርጥ እና ትክክለኛ ዩቲዩበር ትልቅ ክብር አለኝ ተባረክ ሰብስክራይብ ያንስብካል
ተባረክልኝ ወንድሜ። በአሁኑ ሰዓት አገራችን ውስጥ ንፁህ ሰው መገኘቱ መባረክ ነው። ቸሩ ፈጣሪ ይጠብቅህ ።
ኧረ ወንድሜ ምክርህ በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ነው እናመሰግናለን በመቀጠል ኮዬ አካባቢ የገበሬ ( የልማት ተነሽ ) ብገዛ ህጋዊነቱ ምን ያክል ነው ምክርህን ፈልጌ ነው
በነገራችሁ ላይ መፅሀፍ ቅዱስም ወለድን አይፈቅድም "ብድርህን በወለድ አታበድረው መኖህንም በትርፍ አትስጠው ":: ዘሌዋውያን 25:37
"ለወንድምህ በወለድ አታበድር የብር ወይም የእህል ወይም የማንኛውም ነገር ሁሉ ወለድ አትውሰድ ኦሪት ዘዳግም 23:19
ልዩነቱ እኛ ሙስሊሞች ተግባር ላይ ስለምናውለው ነው
ምክርህ በጣም ጥሩ ነው ወንድሜ እኔ የሚያሳዝነኝ ድሀው ህዝብ ነው አሁን ያለው
ዋጋ እውጭ አገርበደንብ አርጎ ቤት ይገዛል አገራችን ላይ መግዛት ባንችል ዱባይ መግዛት ይቻላል እንጅ ለደላሎች አንቀልብም
እውጭ ያለው ስው
እረጋ ቢል ደሞ አገርውስጥ ላሉት የመግዛት አቅማቸውን ሊጨምር ይችላል ስለዚህ እኛእረጋ
ብለን ድሀው ህዝብ ቤት አልባ እድይሆን እናስብ
አንተ ግን እግዚአብሔር ይባርክህ!
አትበጣም ጥሩመረድጃነወ የምትስጠው በጣም እናመስግናለን❤❤❤❤
በጣም ቀና ሐሳብ ነው የምታስተላልፈው:: በጣም እናመሰግናለን:: ሕገ ወጥ ቤት ገዝቶ በአናት ላይ ከሚፈርስ ሕጉን ተከትሎ በውድም ቢሆን ሕጋዊውን እንደምንም ብሎ መግዛት ነው የሚያዋጣው::
ወንድሜ እድሜህን ጌታ አብዝቶ ያርዝመው በውነት የገዛ ወንድም እንኳን እንዲህ አመክርም እኔ በግሌ መገኘት እፈልጋለው ሀሳቡ አለኘ እና ብታማክረኘ ተባረክ የልቤ ብየሀለሁ🙏👍😍
በጣም ጥሩ ምክር ነው ከልብ እናመሰግናለን ተባረኪ
እውነት እውነቱን ነው የምትናገረው ተባረክ አሁን እኮ የጨረቃም ቤት በሚሊየን ነው የሚሸጠው የምር
እጅግ ገራሚ ሰው ነህ ተባረክ እኔ ቤት ሸጬ መግዛት እፈልጋለሁ እደውልልሀለሁ እውነተኛ ሀቅ የሚናገር አጥቼ ነበር።
Rachel you have house to sell where?
በጣም የሚገርም ትምህርት ነው የነገርክኝተባረክ big respect 🙏🙏🙏
አስፈላጊ እና ወሳኝ ምክር ነው ተባረክ
ትክክል ወንድማችን ከምንም በላይ ህገወጥ ቦታ ቤት አትግዙ እመኑኝ ትጎዳላችሁ የሰው ምክር ስሙ👍👍
እግዜር ይባርክህ::
በጣም የምትገርም ስው ነህ ጥሩ
መካሪ ነህ ተባረክ
እናመሰግናለን መልካም ነህ
I just join first time un intentionally but your point 👉 is very interesting so I can't leave until end thank you for your advice
ክፍታ ዩቱብ ሰላምህ ይብዛ እንካን በሰላም መጣህ ስለምሰጠ ኦፊሪሚሺን እናመሰግናለን በጣም እና ከፍዬ በናትህ አረብ ሀገር ያለነው ልጆች አንድ ላይ አሰባስበሀን ተደሪጅተን የማሃበር ቦታ እንካን እንድገዛ ተባበረን እባክህ ከምር እኔ በጣም ሞክሪ ሞክሪ አቃተኛ ዝም ብዬ ተቀመጡኩኝ ሰልችቶኛ
ስለ መርጃው በጣም አምሰግናለው
ጥሩ መረጃ ነው ወንድሜ እናመሰግናለን
You are a good person God bless you...
ተባረክ wondm
Thank your brother, I listen I watch your video all the time if I need, I will call you. I am not ask anybody you honest you’re very nice my Allah bless you
እውነትህን ነው እኔም ተጎድቼበታለሁ። አረብ ሀገር ለፍቼ ያገኘሁትን ሜዳ ላይ በትኘው ቀርቻለሁ ምነው ቀደም ብዬ ባውቅህ ኖሮ
Well done. I like the clarification. Very sad how the cost of living makes basic needs unreachable.Than you for the content.
I like your honesty advice and recommendation. May God bless you my brother
ችግሩ እኮ ብድሩን ለማግኘት እራሱ መከራ ነው
you are right
Clever man. Good advice. Tku
Thank you for your endless efforts .❤❤❤
Kef, you are a very nice person. The advice you provide is an eye opener. Thank you very much.
🙏🙏🙏
እባክክን ወድሜ እኔ መሸጥ እፈልጋለሁ ባላድ መኝታ ቦሌ ሐያት ሳይት 2 የ40/60 ኮዲሚኒዬም ነው ፎቁ 10 ላይነው ሙሉክፍያ የዘጋ ካርታ ያለው በሁለተኛ ዙር ነው እጣየወጣው ቁልፍ ተረክበናል
Sele የጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ lemen atnegrenm?
❤️❤️❤️❤️God bless you my dear 🫶🏻🫶🏻🫶🏻
ሰላም ሰላም ከፍ ቲዮብ
kfe betam nawu ye mamsgnhe Ewuntna sewu nahe wadmawey mekrhe becha yebkale ke leb nawu yemamsgnawu yebat nager betam nawu yemgrmawu
Gbu 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ይቅርታ ቤት ፈላጊ ነበርኩ ስልክህን ፃፍልን። ሰለ በሳል ምክርህ በጣም እናመሰግናለን
Berta😊👍
ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን። ፊጋ አካባቢ ቤት ስንት ነው የማያወጣው? እባክህ ከቻልክ ንገረኝ።
ከልብ ለህዝብ በሀላፊነት ስሜት የሚሰራ
Thanks
ተከታይህ፡ነኝ፡ባለው፡የኑሮ፡ውድነት፡የአቅም፡ውስንነት፡ያለው፡5ሰው፡በመሆን፡ቦታ፡ገዝቶ፡በህጋዊ፡ውል፡እንዴት፡መስራት፡ይቻላል፡፡በፕሮግራምህ፡ቢሰራ
Ende 5 milyen miyabdere. Banki ale ende. እንዴት?
ጨረቃ ቤት ተው ይበቃችኋል ችግሩ የመንግስት ህግ ነው ውስጥውስጡን የሚጨርሱ የመንግስት ሰዎች አሉ እየተባለ ነው
ምታት ነው ሁሉም ነገር ...... የሚገርመው በዚ ወቅጢ ግዜ ሁሉም ጋ ዋጋ ሲቀንስ ኢትዮፒያ ብቻ ነው የማይቀንሰው 😱
Fqe tabarak wdeme tikik mikr nawu
ሰርቢስ ቤትና ቦታ ያለው 750 ካሬ በ69ሚሊዮን ብር ይሸጣል። አምስት ሰዎች ባንድላይ ተባብረን ይህን ቦታ እንግዛው እባካችሁ።
69,000,000÷5 =13,800,000
ለእያንዳንዱ ሰው የሚደርሰው ካሬ 150 ካሬ
150 ካሬ መሬት ላይ ትልቅ
አፓርትመንት መገንባት ይቻላል።
1🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼👍👍👍❤❤❤
ዉጭ ሀገር ገንዘብ ከዛፊ የሚለቀም ይመስላቸዋል
ዎንድምዬ እናመሰግናለን. ግን ኣሳክኝ
ትክክክልልሰ ነው ምኞት ነው አላለም 🤣🤣🤣😜🥰🥰🥰
I can buy a very nice house with a very nice garden in the UK but I can't afford to buy a house in Ethiopia, something strange going on in Ethiopia I think the market is going to crash, especially the Real Estate market.
Where is the money coming from?
the "only" asset that appreciates in Ethio is real estate, every rich guy's money is invested in real estate. It's a monopoly business. Never going to crash
The one thing I can say is house is more expensive in Addis Ababa then anywhere i the world. You can buy a house in usa lower then 60 million birr and rented out for over 90 million birr. Buying house in addis is throwing your money in trash. Do not buy house in Addis.
ይ እትህዮጲያ ቤተሰብ. እያለ. መቼ ገንዘብ ይጠራቀማል? ዎግ ናው ስዳሩ ማልቀስ
Ayzosh hulum endezih new
እር አይባልም
@@user-607 ክክክ አይይ የደረሰበት ያውቆዋል እሕቴ ቤተሰብ ቤተሰብ ስል የቆጠርኩትን አመተምህረት እኔ እና እግዚአብሔርዬ. እናውቆዋለን ደግሞም ቤተሰቤን. እንድረዳ. አቅም ጉልበት የሰጠኝን እግዚአብሔርዬን. አመሰግነዋለሁ በመርዳቴም አልተፀፀትኩም. ሰው ነኝ እና ግን መለስ ብዬ ለ እራሴስ ምለው ነገር አሰብኩ
@@tinajesus5800 ልክነሽግን ቤተሰብም ለመርዳት ቤተሰብ ያስፈልጋል
Betam yenem tiyaake new lewutu iyerote new yezaare ametina yahunu yetina yet new era yet ininur😢🙆♀️🙆♀️
Hageru leleba tesetuala chegeru Eko Esu newe
ምን ማለትህ ነው? የቤት ዋጋ ከናረ ቆየ እኮ ከዛሬ 3 ና 4 ጀምሮ አይደልም ብዙ አመታት አስቆጥሯል 🤔
Le raid ye mehon mekena eseke be tiru waga kagegneh
Please negeregn woleta walelegne ❤❤❤
Enamsgnaln batam
Cheger alebeh andegeza deweyeleh neber tenshe kuyeteh dewelelegn beleh ena beki akem neberegn lemegezat gen selkan satanesa be texist beke yalhune information new yesetehegn
ስልክ,ቁጥሪ,ጸፍ!!,
አውንትህን ነው ወድሜ
አረብ ሃገር ሆኜ እንዴት ብድር አገኛለሁ ቤት ለመግዛት
Gata yebrekhe ok teru sew nke ok 2amte mulu tektatelkuh ok 10k
Cheger yelewem bedkuan Enenoralen
😭😭😭😭😭😭
ሕጋ ወጥ ነገር ሁሉ ግዜ ሕጋ ወጥ ነው
ሰላም ንዴት ናችሁ እስኪ ጥያቄያችሁን አጠር እያደረጋችሁ ጠይቁ የቻልኩትን አሁን በዚህ ኮመንት ላይ እመልሳለሁ
ፒያሳ አካባቢ ኮንዶምንየም 48 ካሬ ስንት ያወጣል? 🙏
Holeta akababi meret ena bet sent yawetal
ጎንደር ሰንት ነው የቤት ዋጋ ነገርኝ
44 ማዞሪያ ህጋዊ ቦታ
Eziche. Hager. Lay. Betam. Asechegari. Yehonew. Delala. New. Kemer. Sew. Endayenur. New. Eyadergu. Yalut
ህጋዊ ያልሆነ ቦታ አትግዙ ጥሩ ምክር ነው
ይሄሰው በሳቅ ጨርሰኝ😂
I need a house in Behar Dr. up to 7 million. Can anyone move? I'm from Israel
twewe milion yekelel bajet neber
KEF kelele lay erasu 1millon+ alfwal fexari yemsgen gezichalewu betem wud nbr sil nbr begezewu ahun gen betem tewedwle yebase lalgezachuh fexari yerdachuh yee hagere lejoch
😂😂😂 the truth hurt !
Wondem selkihin kayirewi. Bgeza selkihi እራስሕን ኣታሳምም. እነሱ endehon mdewolachewin ayakomum
Behon tiru nowi nbre nbre. Kkkkkk bemilewi