የእንሽርት ውሃ ሕፃኑ ሲጠጣ ምን ይከሰታል? | Youth

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • በወሊድ ወቅት የተወለደው ሕፃን የእንሽርት ውሃ ቢጠጣ ምን አይነት የጤና ችግር ያጋጥማል? በምን ምክንያት ይከሰታል? ሕክምናውስ? ዶ/ር ሙስጠፋ ሀሰን እነሆ ሙያዊ ማብራሪያ ይዞልን ቀርቧል። መልካም ቆይታ።
    #Ethiopia #Youth

ความคิดเห็น • 11

  • @HayatuBedru-w7s
    @HayatuBedru-w7s หลายเดือนก่อน

    Mashalla doc

  • @RedetMamo-vm4vb
    @RedetMamo-vm4vb ปีที่แล้ว +2

    hulum lijoch yedefrsewn yetetalu weys laytetum yemichlubet agatami ale mlketuns eske sent gize mayet yechalal?

  • @oumetelseid7186
    @oumetelseid7186 ปีที่แล้ว

    SELam dr zeleketawi cheger yametal ende menager alemechal yeaemero besheta etc?thank u

  • @MehamedAbdrkadr-fz7km
    @MehamedAbdrkadr-fz7km ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር የእንሽርት ውሀ ጠጥቶ ነበር አሁን ግን 1አመት ከ4ወር ሆኖታል በራሡ ጊዜ ተነስቶ አይቀመጥም ዳዴ አላለም እና ወደ ሀኪም ቤት ወስጄው ከሣንባ የተያያዘ ነገር አለ ብሎን 5መርፌ አዘዘለት

  • @HabliHailu-i9v
    @HabliHailu-i9v 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር አባክህ መለስ ስጠኝ ልጄ ሁለት አመት ነው ግን በጣም ተገደተዋል አና ስልክ ሰጠኝ ደዉለን ማናገሬ ፈልገን ነበር

  • @GenetAlemu-lx6tl
    @GenetAlemu-lx6tl 5 หลายเดือนก่อน

    አሁን አንዳንድ ችግሮ እያየሁባት ነው ለምሳሌ አልፎ አልፎ ትንፋሽ ማጠር እና ስቅታ ናቸው ምን ላድርግ???

  • @genetberhanu626
    @genetberhanu626 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ አጋጥሞኝ ነበር ይሄ ችግር ግን ነርሶቹ ይሄ ችግር እንደተከሰተ እያወቁ አፋጣኝ እርዳታ ለህፃኑ አልተደረገለትም ነበር። በዛ ላይ የወለድኩበት ሆስፒታል ማዋለድ ላይ እንጅ ህፃናት ላይ እንዲህ አይነት ችግር ሲደርስ የሚመረምርበት ማሽን የለውም እና ህፃኑ አብሮኝ ውሎ መውጫዬ ሰዓት ላይ የተቀየረው ዶ/ር ቼክ ሲያደርግ ይሄ ህፃን ትክክል አይደለም ከንፈር እና ጣቶቹ ጥቁረት ያሳያል ብሎ ሙቀት ክፍል ለረጅም ሰዓት ገባ ከዛ ደግሞ ወደ ሌላ ሆስፒታል ሲወሰድ pneumonia ተባልን። አስቀድሞ ህፃኑ ደክሞ ነበር እና መትረፍ አልቻለም። እና ምን ልል ፈልጌ ነው አንዳንድ ሆስፒታሎች ቸልተኛ ባይሆኑ ዶ/ር እንዳልከው ልጄ ይተርፍ ነበር

    • @AdanetefaraAdane
      @AdanetefaraAdane 4 หลายเดือนก่อน

      ayizoshi yene enat 😢😢

    • @HabliHailu-i9v
      @HabliHailu-i9v 2 หลายเดือนก่อน

      የኔ እናት እኔ 2ሁለት አመት ነው ግን ምንም መፈትሔ የለውም እና ምን ማድረግ እንደሚችል ለራሱ ግራ ገብትኛል በየቀኑ ነው ሆስፒታል የሚመላለሰው

  • @yoftahechala4719
    @yoftahechala4719 2 ปีที่แล้ว

    ሀይ ዶ/ር ልጄ ከተወለደች 96hr naw lk endtewoldech ye enshert wuha tetetalech teblo be oxygen naw metnfesewu ye kegn kefel sanbawa beziwu guday tegodtuwal alugn mejemriya be ampiciline nbr metetakemewu ahun tekyerolat cepime eyewosdech naw ahun tenesh lewut alat ena eskemche likoy yichelal hekemenawu

  • @GenetAlemu-lx6tl
    @GenetAlemu-lx6tl 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ ከወለድ ኩኝ 1ወር ሆኖኛል ልጄ የእንሽርት ውሃ ጠጥታ ነበር ውስጥ ያለውን ጠርገውላታ ል መድሃኒት አልስጡ ንም