መንታ ልጆች በትንቢት [PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2021

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • የኢየሱስ ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያን
    Jesus Prophetic Spirit Church
    👉 የኢየሱስ መንፈስ የትንቢት መንፈስ ነውና
    ራዕ 19 ÷ 10
    የፕሮግራም ቀናቶች
    እሁድ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
    ( የአምልኮ,የቃል እና የትንቢት ጊዜ )
    ሰኞ ምሽት ከ10:00 ጀምሮ
    ( ልዩ የአምልኮ እና ትንቢታዊ ምሽት )
    አርብ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
    ( ልዩ የትንቢት,የፈውስ ና የነፃ መውጣት ጊዜ )
    አድራሻ :- ከቦሌ ሩዋንዳ ወደ ሚካኤል በሚወስደው መንገድ ከጎልደን ኮፊ ቀጥሎ በስተግራ ባለው ሁለተኛው መታጠፊያ ያገኙናል
    በእነዚህ ቀናት ይምጡ ና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ !!!
    ለበለጠ መረጃ :-
    +251 9 39 34 35 35
    +251 9 39 53 35 35
    011 8 23 28 30 ይደውሉ
    ሌሎችም አገልግሎቶች እንዲደርስዎ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ...
    እናመሰግናለን

ความคิดเห็น • 344

  • @prophethenokgirmajpstvworl8083
    @prophethenokgirmajpstvworl8083  3 ปีที่แล้ว +25

    #Support_JPS_Tv_on #Gofundme👇
    #የነቢይ_ሔኖክ_ግርማን_አገልግሎት_በጐፈንድሚ_መደገፍ_ለምትፈልጉ_ሊንኩን_ይጭኑ👇
    gofund.me/b00feec5
    gofund.me/1e8aef46

    • @user-xr9jo6ip6h
      @user-xr9jo6ip6h 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን እኔም መንታ ሴቶች ልጆች እፈልጋለሁ😍

    • @healingtube9082
      @healingtube9082 3 ปีที่แล้ว +1

      It doesn’t respond! Is the link real or scam? I tried , but 400 error

    • @shamaparveen8117
      @shamaparveen8117 3 ปีที่แล้ว

      Ameen AmeenTebarki getaa sauw

    • @yordanosembaye9401
      @yordanosembaye9401 3 ปีที่แล้ว

      Amen l receved it be geta sem 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @yordanosembaye9401
      @yordanosembaye9401 3 ปีที่แล้ว

      Amen l receved it be geta sem 🙏♥️🙏

  • @turu1920
    @turu1920 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ጌታ ሆይ ለኔም መንታ ልጆችን ይስጥኝ ጌታ ይባርክህ ነብይ ሄኖክ

  • @tezetawa
    @tezetawa 3 ปีที่แล้ว +3

    እንደዉ ምን ይባላል ይሄ ጌታ!!!! 😭😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️አቤት መልካምነቱ! አቤት ቸርነቱ! አቤት ድንቅ አሠራሩ!!! አቤት ተዓምራቱ!!! ጠላት እያየ እየሰማ፣ ሥራዉን ገለበጠዉ!!!እንደ እርሱ ያለ ማንም የለም!!! Uffff!!! ልቤ ሐሴት ታደርጋለች! ለእኔም ይደርስልኛል መድኃኒቴ!!! ስሙ ለዘለዓለም ይክበር!!! ዘመንህ ይባረክ የእ/ር ሰዉ ነብይ ሄኒ!

  • @user-dn9lz6cp1z
    @user-dn9lz6cp1z 3 ปีที่แล้ว +21

    ላንቺ የራራ ጌታ ለእኔና ለጓደኛዬ ጌታ ይስጠን መንታ

    • @menenkitchen
      @menenkitchen 3 ปีที่แล้ว +2

      Amen 🙏🏽

    • @tasefaneshergudo573
      @tasefaneshergudo573 3 ปีที่แล้ว +1

      Yihunileshi be geta be Eyesus sim

    • @ainidaddy3619
      @ainidaddy3619 3 ปีที่แล้ว +1

      የችላል

    • @addisalemfeleke6454
      @addisalemfeleke6454 3 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @hagerehagere7843
      @hagerehagere7843 3 ปีที่แล้ว +1

      አንቺ እህቴ እግዚአብሔር የለመንሽውን ሰማ። ጉዋደኛሽን ባሰብሽ ጊዜ አምላካችን እግዚአብሔር ደስ ይለዋል።
      ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ያስደንቃችሁዋል።
      የምስራቹን እንድንሰማ ይሁን።
      ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም።

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +24

    ዋው ይሄ የእኔም ምኞት ነው መንታ ወንድ ልጆች እንዲሰጠኝ

  • @mekdeshailu4549
    @mekdeshailu4549 3 ปีที่แล้ว +23

    ላቼ የደረሰ ጌታ ለኔ እና ለቤተሰቦቼ ይድረስ

  • @zufanabrha8573
    @zufanabrha8573 3 ปีที่แล้ว +10

    ለኔም እግዚአብሔር በመንታ ልጆች ይባርከኝ 😍😇💗

  • @elleni4658
    @elleni4658 2 ปีที่แล้ว

    ያሳቀሽ ኢየሱስ ይባረክ ነብይ ሄኖክ ዘመንህ ይባረክ እህቴ ደስታችሁ ፍፁም ይሁነ እልልልልልልልልልልልል

  • @user-ke1bx6zp6k
    @user-ke1bx6zp6k 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ክብር ክብር ለጌታ ይሆን ገታኮ ነዉ 🙇‍♀️🎤🎤🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🎤👏👏👏

  • @tamiruhame6333
    @tamiruhame6333 3 ปีที่แล้ว +2

    አረ አሜን አሜን አንቺ ብርቱና ጀግና ሴት ነሽ የአንቺ አምላክ የእኔም አምላክ ነው ለኔም አሜን መልካም ይሁንልኝ ተስፋ የቆረጥኩ ሴት ነኝ ቅዱሳን ነብይ ሄኖክ ፀልይልኝ እባክህ

  • @karizmakarizma4964
    @karizmakarizma4964 18 วันที่ผ่านมา

    ኡኡኡኡኡኡኡፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈ ጌታ ኢየሱስ እወድሃለሁ ክብር ለአንተ ይሁን 🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😥😥😥

  • @asibe2ayegeta745
    @asibe2ayegeta745 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሰጥን ና ሴጤናን ስካላክሉ ሮሆቦትን ይሳጣል እግዚአብሔር ምን ታስኖት ስሙ ይክበር ታባረክ የ እግዚአብሔር ሣው

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 ปีที่แล้ว

    ልታማኝ ጌታ ለእግዚአብሔር ክብር ይስፋው ሄኖዬ ጌታ እየሱስ ይባርክህ 😍😍😍😍

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu4920 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር እኮ ትልቅ ነው ያውቃል የልብን ነብይ ሄኒ ዘመንህ ይባረክ

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 3 ปีที่แล้ว +7

    ጌታ ሕዝብን ለማላገጫ አይሰጥም ይዋጋለታል ስሙ ይባረክ ጌታ ቸር ነው

  • @destadesta5130
    @destadesta5130 2 ปีที่แล้ว

    እሰይ እኩን ደስ ኣለሸ ነቢይ ሄንክ ተባረክ wawww jesus i love u

  • @tegegnmathewoswomago7721
    @tegegnmathewoswomago7721 2 ปีที่แล้ว +2

    የጌቶች ጌታ ክብርን ይወስድ አሜንንንን🙇👨‍👩‍👦‍👦🙌🙏

  • @martamarta3631
    @martamarta3631 3 ปีที่แล้ว +5

    ጌታን ይባረክ ስለሆነልሽ ነገር ነብ አኒ ፀልይልኝ እግዚአብሔር እንዲረዳኝ ከግብፅ ባርነት እዲወጣኝ

  • @user-bt1bc6se1z
    @user-bt1bc6se1z 3 หลายเดือนก่อน

    Amen amenn amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @bellabella4670
    @bellabella4670 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Eyesus Yadnal Lezelalem Hale Luya God bless u Wesedku Tefetseme Amen

  • @tewabechuae9502
    @tewabechuae9502 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን የሚያስተምር ምስክርነት ነው እኔም እግዚአብሔር ይርዳን ከባድ ሀዘን ውስጥ ነው ያለሁት ግን ጌታ መልካም በረትቻለሁ ደግሞ አመሰክራለሁ

  • @fedesahirpa8166
    @fedesahirpa8166 3 ปีที่แล้ว +5

    የምር በጣም በ እንባ ነዉ ያየዉት ጌታ ይባረክ

  • @ainidaddy3619
    @ainidaddy3619 3 ปีที่แล้ว +3

    ድንቅ ምስክርንት በደሰታ በማልቀስ በመሳቅ ያየውት ለኔም ይሁንልኝ አሜን

  • @meazayemane4572
    @meazayemane4572 3 ปีที่แล้ว +1

    ነብይ ሔኖክ ቅንና ትሁት የጌታ ባሪያ ነው እንደ ልቤ የለው ነው ጌተ ተባረክ።

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 ปีที่แล้ว +5

    ምን አይነት አስደናቂ እና አስገራሚ እምነት ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ፡፡

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe 3 ปีที่แล้ว +12

    ጌታ ስሙ ይባረክ ክብሩን ጌታ ይውሰድ በጣም የሚገርም ተአምር ነው ሄንዬ አሁንም እግዚያብሄር ከአፍህ ቃል ጋር ለዘለአለም ይስራ በእንባ ነው ይሄን ምስክርነት ያየሁት ሁሉን ጌታ እንዳንቺ ያሳርፈው

    • @EndOfDays0808
      @EndOfDays0808 3 ปีที่แล้ว

      Subscribe beteseb yihunu th-cam.com/video/fugslmSzl3E/w-d-xo.html

    • @AbCd-lf2df
      @AbCd-lf2df 3 ปีที่แล้ว

      አለሉሎሎያየኔመጠጊያልጂሰጠኝከአንተሠድለመምጠትተሠፋአለኘፀልእልኝሠውሁኝአተፋትለመምጠትተሰፋአለኝ

  • @Salam-yz3im
    @Salam-yz3im 3 ปีที่แล้ว

    woww tanagiro Emadarig geta simu yibarek min yisanoli

  • @jrhehehhehhjfjgishdheh1984
    @jrhehehhehhjfjgishdheh1984 3 ปีที่แล้ว +1

    ክብሩን ጌታ ይውሰድ እየሱስ ጌታነው ነብይ ሆኖክ በጣም ነው ምወድክ ባገኝክ ደስ ይለኝ ነበር እኔ ያለውት ሀረብ ሀገር ነኝ ያንተን አገልግሎት እያየው ነው የተባረኩት ዘመንክ ይባረክ እንድትፀሎይልኝ እፈልጋለው ነገሬበአንተ በኩል እንደሚፈታ አምናለው ጌታ አብዝቶ ይባርክ ሀገሬ እንድመለስ ፀልይልኝ ኮረና ይዞኝ በዚ ሳምንት ነው የተፈወስኩት በአንተ ቻናል ሳልታከም በሚገርም ሁኔታ ነው የዳንኩት ጌታ ክብሩን ይውሰድ ጌታ ይባረክ አሜንአሜን

  • @aminashinawi-im5wk
    @aminashinawi-im5wk หลายเดือนก่อน

    አሜን ክብር ለ ጌታ ይሁን ❤❤❤❤

  • @andyt3046
    @andyt3046 3 ปีที่แล้ว +5

    ክብር ለጌታ ይሁን:: እግዚአብሔር መልካም አምላክ ነው:: ነብይ ሄኖክ ተባረክ

  • @tigistalemayehu5780
    @tigistalemayehu5780 3 ปีที่แล้ว +4

    ያከበሩትን የሚያከብር ጌታ የሚወዱትን የሚወድ አምላክ ተባረኩ

  • @osabofathima9785
    @osabofathima9785 3 ปีที่แล้ว +3

    ፀጋ ይጨመረልክ ተባረክ አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜተባሰክ😭😭❤❤❤❤❤❤

  • @tasayitasayi4393
    @tasayitasayi4393 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ስሙ ይባረክ ክብር ሁሉ ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን👏👏👏👏👏❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @mulujesus9592
    @mulujesus9592 3 ปีที่แล้ว +4

    ክብር ለኢየሱስ ዉርደት ለዳቢሎስ ከፍታ ስኬት በረከት ለኛ ይሁን አሜን

  • @berekettadesse2316
    @berekettadesse2316 3 ปีที่แล้ว

    እየሱስዬ ለኔም መንታ ልጅ ስጠኝ

  • @belayzeleketube440
    @belayzeleketube440 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውውው እግዚአብሔር ትልቅ ነው ክብር ለስሙ ይሁን ይሁን አለ ሆና

  • @AlemzewedKokobe
    @AlemzewedKokobe หลายเดือนก่อน

    ላንቺ የደረሰ አምላክ ለኔም ይድረስ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @demekcharaga3797
    @demekcharaga3797 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @kassechwgdajo5286
    @kassechwgdajo5286 3 ปีที่แล้ว +4

    ክብር ለእየሱስ ይሁን

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu4920 ปีที่แล้ว

    ተባረክ የእግዚአብሔር ሠው

  • @saraberkte8440
    @saraberkte8440 18 วันที่ผ่านมา

    አሜንንን አሜንንን ታባረክ 🙏🙏🙏❤️❤️

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 ปีที่แล้ว +5

    ፐ ታድለሽ ፈጣሪ ያሳድግልሽ መንታ ልጅ በጣም ጓጓለው ግን መውለዱን ፈራለው እንጂ ብቻ ከስደት መልስ ጌታ የፈቀደውን ይስጠኝ

  • @Mihretu559
    @Mihretu559 3 ปีที่แล้ว +1

    ሄንዬ ተባረክ

  • @Endale-g8w
    @Endale-g8w 9 วันที่ผ่านมา

    አሜን ለኔም ሦሥት መንታ!!!

  • @genetygeta7396
    @genetygeta7396 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔም ብዙ ሰምቼአለሁ ትንቢቶችን ግን ስለዘገየ ደከመኝ

    • @emmatube9648
      @emmatube9648 3 ปีที่แล้ว +1

      Ayezoshe Egzabehar Kane Alaw

  • @amenenbakom1874
    @amenenbakom1874 3 ปีที่แล้ว +6

    እልልልልልልልልል ነብይ ሄኖክ ጌታ ለዚህ ትውልድ ስላስነሳህ የቀባህ ስሙ ይክበር

    • @hewth1879
      @hewth1879 3 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen amen amen

  • @marethiopiawi6663
    @marethiopiawi6663 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ላንቺ የሆነው ይሁንልኝ ዘሬ ይብዛ

  • @tigistlemma3135
    @tigistlemma3135 3 ปีที่แล้ว +3

    ክብሩን ጌታ ይውሰድ እንኳን ደስ አለሽ። ነብይ ሄኖክ አሁንም አብዝቶ ፀጋውን ይጨምርብህ።

  • @abebaabeba9947
    @abebaabeba9947 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @yordisoliyordisoli602
    @yordisoliyordisoli602 3 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባረክ።በቀጣይ እኔ ነኝ መንታ ወንድና ሴት ጌታ የሚሠጠኝ።

    • @yordisoliyordisoli602
      @yordisoliyordisoli602 3 ปีที่แล้ว

      ቴዲም: ጠላቴም: ሠምተሀል።መንታ ነው ምንወልደው።ሠምተሀል ቴዲ።

    • @merytube9234
      @merytube9234 3 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ ይስጥሽ

  • @elsagetachew1172
    @elsagetachew1172 3 ปีที่แล้ว +2

    Hallelujah bezgyme berget ymetale God is good God bless neby heni 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @raheldalecha9455
    @raheldalecha9455 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen amen geta abizito yibarki man of God

  • @tagessechkebede3775
    @tagessechkebede3775 3 ปีที่แล้ว

    ይችላል የኔ ጌታ ሃሌሉያያያ እሳይ ጌታ ይባርካችሁ👋👋👋👋👋

  • @ልደትየበለውልጅ
    @ልደትየበለውልጅ 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ክብሩን እሱ ይውሰድ አሜን አስለቀሽኝ ይሁን አለ ሆነ

  • @frehiwotwondemagagnhu1645
    @frehiwotwondemagagnhu1645 3 ปีที่แล้ว +2

    ነብይ ሄኔ መጥቼ ፀጋህን እስክካፈል እናፍቃለሁ፡፡
    ተባረክ እንኳን ተቀባህልን፡፡

  • @fevigalyesus5545
    @fevigalyesus5545 2 ปีที่แล้ว

    ሁሌም የጸሌኩት ኖው ሄኒየ ጸልይልኝ እባክ ማንታ ኖው ሚፈልግ 1ኣልፈልግም

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 3 ปีที่แล้ว +3

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ እኔንም አስበኝና ለምስክርነት አብቃኝ።

  • @wogayehuemanuel3597
    @wogayehuemanuel3597 3 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ እኮ ነዉ

  • @muzitmichael3476
    @muzitmichael3476 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @zewdebezalem9088
    @zewdebezalem9088 3 ปีที่แล้ว +1

    ይሰጠንጌታይመሰገን

    • @zewdebezalem9088
      @zewdebezalem9088 3 ปีที่แล้ว +1

      እግዛብሔርሰጪነውይሰጠኛልጌታእንደሰውአይደለምይሰጠኛልአልጠራጠርምያደርግልኛሌጸልዩልኝ

  • @medhanitkelboro2204
    @medhanitkelboro2204 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት እንኳን ደስ አላቹ!!!

  • @tigstabushaabyo9528
    @tigstabushaabyo9528 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen lelelelele
    Haleluyaaaaaa esssssyyyyy
    Kibire kiberi kebire la geta yhun
    Geta yhoye tabarkii ate iko ye qalkidani akbarnki simi yetabaraka yhun ye ezgaber. Sawu. Porpeti nabye henkiye tabarkii. Wude etachine inkani dasi alshi enkani dasi alachuu tabarkuuuuuuu

  • @user-cn8lj6sn5u
    @user-cn8lj6sn5u 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏❤❤

  • @yoditmekuria7433
    @yoditmekuria7433 3 ปีที่แล้ว +1

    ላንች የደረሰ ጌታ ለኔና ለቤተሰቦቸ ይድረስ እኔም ምስክርነት ልስጥ ለጌታ የሚሳነው ነገር የለም 10 ዓመት ጸሎት

  • @samrawittube9195
    @samrawittube9195 3 ปีที่แล้ว +2

    ይሁን አለ ሆነ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ዋው በጣም ደስ ይምል ነገር ነው የጌታ ሥራ እንኳን ደስ አላችሁ ተባረክ ነብይ አንቴም ተባረክ

  • @user-ic2sk9mp2p
    @user-ic2sk9mp2p 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እንካን ጌታ ረዳሺ የኔ እህት ሄንዬ ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ አንቺን ያጎበኘ ጌታ ለኔም መታ ልጅ እድሰጠኝ ምኞተም ፀሎተም ነው ደግሞም ይሰጠኛል አምናለው ይሁን አለ ሆነ አሜን አሜን አሜን

  • @user-ti7cy9ju9i
    @user-ti7cy9ju9i 3 ปีที่แล้ว +1

    prophetጌታእየሱስ አብዝቶይባረክሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😥😥😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @diborab7820
    @diborab7820 3 ปีที่แล้ว +6

    ጌታ ይባረክ 👏👏👏

  • @missestomases7729
    @missestomases7729 2 ปีที่แล้ว

    Weyyyy Geta semeh yebarekk nebiy Heniyee sewedehh berekkk bell

  • @user-cv8qh8to8s
    @user-cv8qh8to8s 3 ปีที่แล้ว

    የእኔም ነገር በእግዚአብሔር እንጂ ነው የለው

  • @senaittilahun6331
    @senaittilahun6331 3 ปีที่แล้ว +1

    ለኔም መንታ ልጅ እየሱሴ ስለምሰጠኝ አመሰግናለሁ.

  • @masaratjumbo942
    @masaratjumbo942 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜንአሜንአሜንክብርለጌታይሁን

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ጌታ ስሙ ይባረክ እግዚአብሔር መልካም አባት ነው እህቴ እንኩዋን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር በጥበቡ እና በሞጎሱ በቤቱ ያስድግላችሁ ተባርኩ ክፉ አይንካችሁ 🙏🙏
    Prophet ሄንዬ እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርከው ከዚህ የበለጠ የእግዚአብሔር መንፈስ በላይ ይጨመርልህ ተባረክ 🙏❤️❤️

  • @richrich6758
    @richrich6758 3 ปีที่แล้ว +1

    እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ አባ እባክህ እኔንም እየኝ ትችላለህ

  • @Pwetyy_gurll
    @Pwetyy_gurll 2 ปีที่แล้ว +1

    Geta Le kalu tamginwu🙏🙏🙏

  • @Qamar-vk9dp
    @Qamar-vk9dp หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @lalooyoutube881
    @lalooyoutube881 3 ปีที่แล้ว

    Wowowow wowowow wowowow Geta yiberaki tebarekiiiiiiiiiiiiiii Heniyee

  • @genetygeta7396
    @genetygeta7396 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባረክ እንደተናገረው ስላደረገላችሁ። ጌታ ይባርክህ ነብይ ሄኖክ

  • @edlovfikir560
    @edlovfikir560 3 ปีที่แล้ว +4

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen God bless you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 3 ปีที่แล้ว +2

    እሰይ ጌታ ይባረክ እወዳቹዋለሁ

  • @fonezone4208
    @fonezone4208 3 ปีที่แล้ว

    eeeeelllllllliiii God is Lord congratulations 🤲🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @amenamen3762
    @amenamen3762 29 วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen amen amen amen amen

  • @eamenamenamen2528
    @eamenamenamen2528 2 ปีที่แล้ว

    Amen God bless you

  • @mahdereeprame110
    @mahdereeprame110 3 ปีที่แล้ว +1

    ቅን የግዚአብሄር ሰው ሰው ተባረክ

  • @Hana-df9hb
    @Hana-df9hb 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen prophet Henok. Egzabher zemen yibarek👏👏👏be gete be eyessuus. Sim.Tebarek💝💝💝💝💝💝💝💝tebarek egzabher yibarek❤❤❤❤❤💪💪💪begete sim tebarek❤❤❤

  • @alama3212
    @alama3212 3 ปีที่แล้ว

    Waqayyoo galata ke ebbifami raajjii

  • @mazamaza5313
    @mazamaza5313 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን ጌታ ይባረክ

  • @tinaysuloro4144
    @tinaysuloro4144 3 ปีที่แล้ว

    Woooooooow woooooooow Ufffffffffffff Ameeeeeeeeeen ameeeeeeeeeen ameeeeeeeeeen ameeeeeeeeeen geta yibaarak inkwan dasi alachiw betam astamarina atsinagni miskirinat nw tebaraki 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏

  • @user-lh9kp5ix2t
    @user-lh9kp5ix2t 3 ปีที่แล้ว +1

    ይችላል እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @amsalehabte9171
    @amsalehabte9171 3 ปีที่แล้ว +1

    Halelujaa elelelelelelelelele

  • @jesusislordjesusislord5865
    @jesusislordjesusislord5865 3 ปีที่แล้ว

    Wowowowow geta iko ye getochii geta new bezee charech yalii kibire hayili tsaga liyuu new ye egezabehare sawe zemaniki hulu yibareki l love you

  • @meselech3703
    @meselech3703 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @salamfiqirrethiopian7221
    @salamfiqirrethiopian7221 3 ปีที่แล้ว +3

    wowow.Ameeen.Ameeen🤲🌹🌹🌹👏🙏🤲🌹🌹🙏🤲❤️❤️👏

  • @mercysabir8424
    @mercysabir8424 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ስሙ ይባረክ!! ጌታ ምን ይሳነዋል እንኳን ደስ አላቹ❤

  • @tsigetsige3860
    @tsigetsige3860 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ስሙ ይባርክ ነብይ ዘመንህን ይባርክ

  • @saraaga7191
    @saraaga7191 3 ปีที่แล้ว

    Amen haleluya yichilal eyesus prophet henok wendime geta abezeto abezeto yibarek endew anten sayi endet destegna endemehon suse honehal

  • @senaitgebremedhin4533
    @senaitgebremedhin4533 3 ปีที่แล้ว +3

    God is good all the time congratulations Men of God bless you more

  • @linaibra8089
    @linaibra8089 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 3 ปีที่แล้ว

    Amennnn Amennnnn eyesus geta new simu yibarek enem hule tselote menta lij geta,yichilal heniyee tebarek