ሰለሞን የተወደደበት ሚስጥር (ሁለት አዳሞች) Apostle Hneshm Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 9

  • @mussiehabte8975
    @mussiehabte8975 ปีที่แล้ว +1

    Apostle you are soo amazing

  • @ShangoThe
    @ShangoThe 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ሰለሞንን አብዝቶ የባረከው ከበረከት ይልቅ ጥበብና ማሰተዋልን ስለለመነ እንጂ ህዝቡ ብዙ ነው ስላለ አይደለም።
    ሲጀመርም እስራኤል የተበተነው ሰለሞን በመንግስቱ መጨረሻ አካባቢ ባእድ ማምለክ ሲጀምር እግዚአብሔር ለኢዮርብአም ቆርጦ መንግስቱን ሰጥቶት ነው።
    1ኛ ነገሥት 3
    9፤ ስለዚህም በሕዝብህ ላይ መፍረድ ይችል ዘንድ፥ መልካሙንና ክፉውንም ይለይ ዘንድ ለባሪያህ አስተዋይ ልቡና ስጠው፤ አለዚያማ በዚህ በታላቅ ሕዝብህ ላይ ይፈድ ዘንድ ማን ይችላል?
    10፤ ሰሎሞንም ይህን ነገር ስለ ለመነ፥ ነገሩ እግዚአብሔርን ደስ አሰኘው።
    11፤ እግዚአብሔርም አለው፦ ፍርድን ትለይ ዘንድ ለራስህ ማስተዋልን ለመንህ እንጂ ለራስህ ብዙ ዘመናትን ባለጠግነትንም የጠላቶችህንም ነፍስ ሳትለምን ይህን ነገር ለምነሃልና እነሆ፥
    12፤ እኔ እንደ ቃል አድርጌልሃለሁ፤ እነሆ፥ ማንም የሚመስልህ ከአንተ በፊት እንደሌለ ከአንተም በኋላ እንዳይነሣ አድርጌ ጥበበኛና አስተዋይ ልቡና ሰጥቼሃለሁ።
    አንድ ነገር ለጆሮ አሪፍ ስለሚመስል ብቻ አይሰበክም። ይሄ ክፍል ምንም መተርጎም አያስፈልገውም፣ ቃሉ በራሱ ሁሉን ያማከለ ነው።

  • @heavenabrhamblessed5949
    @heavenabrhamblessed5949 2 ปีที่แล้ว +2

    Bulux nay amlak seb Apostle Hineshim bereketina eka 💯❤️💯💯❤️💯💯

  • @lwamtec7900
    @lwamtec7900 ปีที่แล้ว

    Waw kibri niamlak nay Amlak seb memeliska tegelexi ni Alem ni meftihi bi kibru yesus yitekemelka zemen hiwetka Agelglotka hadarka yibarek

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 2 ปีที่แล้ว +1

    Praise to the Lord, I am glad to see Apostle Hneshem 🤝

  • @helenheli410
    @helenheli410 2 ปีที่แล้ว +1

    Gbu apostl ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hp1qd3be4n
    @user-hp1qd3be4n 2 ปีที่แล้ว +1

    Apostle hneshem zemenk ybarek

  • @godislove4988
    @godislove4988 ปีที่แล้ว

    🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕💕💕