Isayas Afeworki, to normalize his relation with Ethiopia 🇪🇹, shall unconditionally do: -Return Assab Port to its motherland Ethiopia. -Apologize the Ethiopian people for destorting and lying about our history in order to recruit the Eritrean people in endess military. And, for your alliance with the historical enemies of Ethiopia to distablize the Horn of Africa. -Apologize to the heroic Ethiopian Defense Forces: 1) Provide the whereabouts of the Ethiopian hero Colonel Bezabeh Petros 2) Cease and desist of any systematic propaganda against ENDF in Eritrea. -Pay compensation to the Ethiopian businesses for the cargo shipements looted from the Assab Port before 1993. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
Assab Port - My Port! Port of the Ethiopian people. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
አብቾ በርተ እኛም ጡራተኞች ሰንቃር እንጣራ ጥሩን አሰብ የራሰችን ነው የከርተ አከለል እራሱ ስተት ነውአንድ አፋር እንጂ ሁለት አፋር ያለንም
አሰብ የኛ ናት ድርድር የለውም ወይ በፍቅር ፣ ወይ በድርድር ሰጥቶ በመቀበል መርህ የኛ ትሆናለች ኢሶ አሁን ብልጥ መሆን ይሻለዋል ሞትማ አይቀሬ እጣ ፋንታ ነው ።የአሁኑ ትውልድ ፍፁም ለዚህ ዝግጁ መሆን አለበት የምን ማስተላለፍ ነው ?
አሰብ የእኛው ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!
ይህቺ ዜና አንባቢ "ምርጥ-ቅመም ናት":: ሁኝበት👌🏾❤️
በአሰብ ጉዳይ አይደለም ወጣቱ እኔም የ70 አመቱ ሽማግሌ ለአፈጻፀሙ ዝግጁ ነኝ።
በጉልበት ነዉ የተቀማነዉ በጉልበት እናሥመልሣለን።በቃ ይሄዉ ነዉ መፍትሄዉ ወይ በድፕሎማሢ።
በርቱ እነ አብይ
Aseb is Ethiopia
Ethiopia is Aseb!!
Meles nachew Asabin yasatun😢😢
በህልም የሚኖር ለ 80 ኣመት ብ እትዮፕያ ብቻ ነው፣የሚገርም በእሳት የሚጋር የእትዮፕያ የ ድሃ ሎጆጅ ናቸው፣
We shall fight
ጥንትም የአሰብ ወደብ የኢትዮጵያ ስለሆነ ኢሳያስ አፈወርቅን ጆሮ ጠምዝዞ መቀበል ነዉ አማራጩ።
ወደበለኢትዮጵያለኢሳያሰምትለኤርትርያህዝብነፃነት❤
Aseb ye Ethiopia new beselam weyane new yesetachew egnan wedebe aleba aderegon ye Ethiopia amelak yeferedebachew!!!
Betarikim Aden ye Ethiopia wedeb neew abivhu berta berta
Isayas Afeworki, to normalize his relation with Ethiopia 🇪🇹, shall unconditionally do:
-Return Assab Port to its motherland Ethiopia.
-Apologize the Ethiopian people for destorting and lying about our history in order to recruit the Eritrean people in endess military. And, for your alliance with the historical enemies of Ethiopia to distablize the Horn of Africa.
-Apologize to the heroic Ethiopian Defense Forces: 1) Provide the whereabouts of the Ethiopian hero Colonel Bezabeh Petros 2) Cease and desist of any systematic propaganda against ENDF in Eritrea.
-Pay compensation to the Ethiopian businesses for the cargo shipements looted from the Assab Port before 1993.
ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
አታንዣዝው መረጃሽን
The best reporter
ኢትዮጵያን ውደብ፡አልባ፡አድርጎ፡መኖር፡አይቻልም ፡ የሚቀጥለው፡ትውልድ፡መጠየቁ አይቀርም።
የምን የሚቀጥለው ትውልድነው የአሁኑ ትውልድ ምን አባቱ ይሰራል የምን ማስተላለፍ ነው ።
ያለ ደም መፋሰስ ከአብይ /አላሳድ መገርሰስ በኋላ የኢትዮጵያ ህዝብ በህግ እና በሰላማዊ ድርድር እናስመልሰማለን አትጨነቁ ይልቅ አትግደሉን አታስርቡን አታፈናቅሉን ያለ ፍትህ እስር ቤት አታጉሩን ብልፅግና ሉዓላዊ ነገሮችን ለማሰብም ሆነ ለመተግበር አቅሚ አይፈቅድለትም ይልቅ ያላቅማችሁ እየነካካችሁ ነገአችን ሁሉ አታበላሹብን ዲፕሎማሲያችን እንደ አብይ አፈር ድሜ ያስበላን የለም
Kanagoonaanaan abiyyi yoo bahri ertiryaa nuuf fuudhe✅✅✅
Ani 🌹 Doktor abiyyi Ahmed dhugaatti biyyattiif dhaabbatees dhaabbataa jiras ✅✅✅✅✅
❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ኢትዮጵያ ካፈ telalache
ባሕር ይቅርባቹ ኣይታሰብም።
እናንተ ከየጫካ አስተሳሰብ ሳትወጡ ሀግራቹ ኢትዮጵያ ከእጃቹ ተንሸራትታ-አምልጣ እየፈራረሰች ነው ።
የአህያ አስተሰብ ድሮም ለአባቶቻቹን አልጠቀማቸውን የጅብ አሞራ እራት ከመሆን አላመለጡም።
ክክክክክክ😅😅😅😅
አሰብና ምፅዋ ወደብን የገነባው የኢ/ያ ህዝብ መሆኑን ማንም የማይክደው ሃቅ ነው ። ይህን ብቻ ሳይሆን ኤርትራና ኤርትራውያን በኢሰያስ ግትር አቋም በድህነት ከሚሟቅቁ በሪፈረንደም ወደ ጥንቷ ታላቋ ሀገራቸው እንዲዋሀዱ ለማድረግ መስራት ይኖርብናል ።
Ask yewelo kiflehager gizat neew
ሞት፡የጠላው፡አጁዛ፡፡
ኣታፍሩም እንዴ ዘላለም ህልም
አሁን ማን ባዳ እደሆነ ይለያል ተነስ ሀበሻ
አሰብና ምፅዋ ወደብን የገነባው የኢ/ያ ህዝብ መሆኑን ማንም የማይክደው ሃቅ ነው ። ይህን ብቻ ሳይሆን ኤርትራና ኤርትራውያን በኢሰያስ ግትር አቋም በድህነት ከሚሟቅቁ በሪፈረንደም ወደ ጥንቷ ታላቋ ሀገራቸው እንዲዋሀዱ ለማድረግ መስራት ይኖርብናል ።