People may raise thousand & thousands questions that seem to them proper in crude sense.What matter at this crucial moment is to bring to light for discussion or dialogue for deliberation .Peacefully managing or handling all forwarded questions to the Dialogue Commission must be respected until the final decisions reached & announced to public at the right time.Untimely criticism or biased opinions aren't constructive at this time.
Pls our political person's we always focus on races on individuals political figures on Ordinary race groups this is not help full we live together but we talk negatives repel one another we induced forms of problems can we get pure Amihara,or pure Oromo even.pure Tigray,etc pls we must becarefull while we talk on our Oromo natural masses even we hurt other races it is not good,but the paradox is that our grass roots are deep sea they the natural reflection print image of the natural land feature
What they raised is just agenda for discussion, may happen or may not. Every region and party can raise any issue. Because it's agenda to be discussed. The way you tried to criticize is just full of hate. You can't be fair. You are far from logic.
ለዚህ ነው ሁሉም የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች ይህንን ስግብግብ ሁሉን የእኔ ብቻ የሚል አገዛዝ ከፋኖ ጎን ቆመው ታግለው መጣል ያለባቸው!
አዲስአበባ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ናት የሁሉም ኢትዮጵያዊ ሀብት የፈሰሰባት
በእውቀት ላይ የተመሰረተ ድንቅ ትንታኔ thank you Doc❤
ህይወት አጭር ነች እኚህ ሙሁር ለመጪው ትውልድ በዛ ያለ መፀሀፈ አገረ ታሪክ የሚያስተምር ቢተዉልን ሀሳብ አለኝ አገር ወዳድ ኑት እናመሰግናለን❤❤
ሐረሪ ክልል ውስጥ ከህዝብ ብዛት በሁለት ኛ ደረጃ የአማራ ህዝብ ነዉ እነሱም መጠየቀ አለባቸው
Ethiopia hulum yegna's aydebiri, gin ethiopia belongs to all ethiopians!!
ጀግናው
እስክንድር የሚታገለው ለዝህ ነው አድስ እበባ የነዋሪወቾ ነው ነዋሪውን አፈናቀለ ኦሮሚያ ክልል ተረኛው ያዘው ለማንኛውም ፋኖ እየመጣ ነው ስለእውነት ሁሉንም በኩል በኢትዮጵያዊነት እውነተኛውን ፈጣሪን ይዘው ይመጣሉ I can’t wait ድል ለፋኖ ድል ለንፅሀን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪🏾💪🏾💪🏾
እኔ የጎጃም ተወላጅ ነኝ የኢትዮጵያ ባንዴራ አንድ አግድ እግሩ ባንዳዉ ሕዉሓት ያበላሸዉን እንደገና ይስተካከል ።
አዲስ አበባን የገገነባት መላዉ ኢትዮጵያዊ ነዉ የሑላችን ናት ። የኦሮሞ ክልል የሚለዉ
ጠብቁ የጊዜ ጉዳይ ነዉ ምድረ ባንዳ ፀረ ኢትዮጵያ
ይህንን እንነጋገርበት ማለት ምን ክፋት አለው? ይነሳ ለውሳኔው ህዝብ ይተዋል።
ኦሮሞ ቀሙልኝ ብሎ አያውቅም😮😮😮ሐገር አድርጉኘ ብሎ አያውቅምም😮😮😮ቅጥረኞቹ ግን እንደዘባረቁ ይሞታሉ😮😮😮😮
እኔ ጦርነት አልወድም ግን ይሄ ሀሳብ ሸልፍ ላይ የሚመጣ ከሆነ ለመዋጋት ዝግጁ ነኝ
እኛ፣ጉራጌ፣ደማችን፣ይፉሳል፣እጂ
ከአርሲ ዞን ተወክለው እንደመጡት ሁሉ ከጉራፈርዳ፣ ከጊዳ ጃርዴጋጃርቴ አካባቢ ያሉ ተወካይ መኖር አለባቸው። ከሌለ ግን የኮሚሽኑ ሥራ እንዳልተሟላ ይቆጠራል።
Amhara came from south Arabia around 1.4 AD. Habesha Kos@asha zorebl
ሰዉየዉ 80% ጥሩ ገልፆታል ።👍🫡👌
ጉራጌ በሁሉም የኢትዮጵያ ጠቅላይ ግዛቶች ውስጥ ይኖራል ስለዚህ ጉራጊኛ ቋንቋ የፌዴራል መንግስት የስራ ቋንቋ መሆን አለበት አብዛኛው ግብር ከፋይ ጉራጌ ነው
አይ ኢትዮጵያ ዘረኝነት የሰፈነበት ።ይሂችን ሀገር ኢኮኖሚዋ የሚዳብርበት ጥረት ቢደረግበት ፓለቲከኞች ኢኮኖሚው አላስጨነካቸውም ።ብቻ ሁሉም ኬኛ ብሎ መያዝና የማያውቀውን ቋንቁዋ ተገዶ ብሄራዊ ቌንቅዋ ኦሮምኛ እንዲሆን ማስገደድ ።ያሳዝናል።
አጀንዳዉ ችግር የለበትም ትክክል ነዉ!
የኦሮሞ መሪዎች ተምታቶባቸዋል ምክንያቱም ከህገ መንግስቱ ለእነርሱ የሚመቻቸውን ብቻ ነው የሚጠቅሱት እንደዚህ ከሆነ እንዴት ምክክር ሆነ ሁሉም የእኔ ከተባለ ያሳዝናል
በጣም የሚገርም የሕዝብ ተወካይ እንደለን እየታዬ ነው በማርየተለወሰ መርዝ በሕዝቦች መሐል መነስነሰ አደገኛ ነው
ዶኩተር ራያ
ይቅርታ , እነዚህ ሰዎች እኮ እንኳን አማራ ብቻ ሳይሆን ትግይይን እኮ የኛ ነው ቤለዋል የዛሬ ሁለት አመት እነ መቀለ , ዒዲግራት የመሳሰሉት እንዳለ ስማቸው ወደ ኦርምኛ ቀይረው እና ብዙ ሲተነትኑ ነበረ እና የኛ የኛ አባዜ ናህና ናህና ሕማም አዲርዎም አሎ 😢
ሰምተናል
አማርኛ በመላ ሀገሪቱ የተለመደ ቋንቋ ነው ፣በመሆኑም የኢትዮጵያ የሥራ ቋንቋ አማርኛ ነዉ ።የዓለም የሥራ ቋንቋስ እንግሊዝኛ የሆነው እንግሊዞች በአለም ስለበዙ ነው ወይ?ማንም የኢትዮጵያ ዜጋ ይህንን የፌዴራል የሥራ ቋንቋ ሮምኛ ይሁን ብሉት አይቀበልም ፣ለአፃፃፍም አይመችም ።
ኮሜት ሲፅፉ በእንግሊዝ ሲጥፉ aabboouuppbbuuqqttffiillzzxxccvvbbnnmm አስቸገረን እምልሽ የራሳቸው ፊደል የላቸውም ወይ ባፉቸው የተናገሩትን የሚፅፉበት የላቸውም ወይ። መልሽልኝ
People may raise thousand & thousands questions that seem to them proper in crude sense.What matter at this crucial moment is to bring to light for discussion or dialogue for deliberation .Peacefully managing or handling all forwarded questions to the Dialogue Commission must be respected until the final decisions reached & announced to public at the right time.Untimely criticism or biased opinions aren't constructive at this time.
እልጠግብ. ባይ. ሲተፋ. ያድራል. ምክር. ያስተምረዋል. እያገኚም. መጎምደት. የግል. ደንብ. ነው
የሸዋ ክ/ሀገር ዋና ከተማ ናዝሬት ነበር
ከዚህ ውስጥ ደስ የምትለዋ ጥያቄ የባዲረዋ ናት
የኦሮሞ ፈቃድ ካላገኘህ እዲስ አበባ መኖር አትችልም እያሉ ሲዝቱ ቀልድ መስሎህ ነበር???
በረራ ልበወለድ ነው።
Finfine is fiction go to madagascar and read your histotry
ሐረረ የፈደራል መንግሰትን ከመሠረቱ ክልሎች አንዱነው ወደኦሮሚያ ለማጠቃለል መጀመረያ ሕገመንግሰቱንማፈረሰ ይጠይቃል ሕገመንግሰቱየሚለው ፈደራል መንግሰትን የሚመሠረተው በክሊሎችይመሠረታ ሰለሚል
አንቀፅ 39 የሚወዱ ኦሮሞዎች ፍላጎታቸው መገንጠል ነው።አሁን ያለው ክልል አከላለል ማንም አይቀበለውም በተለይ አማራው አይቀበለውም።አማራ የሚያምነው አሁን ያለችው የኢትዮጵያ መሬት ከ2016 በፊት የአሜራ እንደ ነበረ ያምናል።የኦሮሞ ህዝብ ለም መሬት ፍለጋ አማራን እየወጋ ኦሮማይዝድ እያደረገ ከኬንያ ወደ ሰሜን በፍልሰት እንደ መጣ ታሪክ በማስረጃ ያቀርባል።የኦሮሞ ህዝብ በገዳ ስርዓት የተደራጀ እና ተዋጊ ስለነበረ በእውነትም ኦሮሞ ይህን አድርጓል።ይህ የሚያኮራ የኦሮሞ ጀግንነት ታሪክ ነው።ኦሮሞ ገዢ እንጂ ባሪያ ሆኖ አያውቁም።ኦሮሞ ባሪያ ሆኖ ነበር የሚሉ ኦነጎች ናቸው።ኦነግ ለምን ኦሮሞ ባሪያ ነበር ብሎ እንደሚዋሹ አልተዋጠልኝም።
ነገር ማመስ ምን ያደርጋል ።ሌሎች የራሳቸው አጀንዳ ያቅርብ
እንደው ቁጭ ብየ ስጀርበው አዲስ አበባ ወደ ሮሚያ ብትካለል ሳይሽል አይቀርም። ለምን ቢባል ማንም በእኮረፈ ቁጥር 4 ኪሎ መድርሻየ አዲስ አበባ ነው። ትግራይን ነጻ እናውጣ እሮጠው 27 ዓመት አዲስ አበባ አማራን ነጻ እንውጣ 4 ኪሎ ገቡ ገቡ ?ምን ማለት ነው 4 ኪሎ ለመግባት የኢትዮጵያን ሕዝብ ለመራት እንጅ ነጻ ለማውጣት አዲስ አበባ ምን ያረጋሉ ይቅርታ ይሄ 4 ኪሎ ወይ በኮሪደር ልማት እንድ ቢባል እንዴ ያሉበትን አገር እንደ አዲስ አበባ መስራት ይችሉ የለ ምን ጉድ ነው ለዚህ ለዚ ወዲ አፎም ቃሉን በተግባር የፈጸመ ጉድ እኮ ኑው ሁሉም አብጦ ሊተረር ነው እንግዲህ እርሶም ይሞክሩት የሚባል ነገር አለ በምርጫ ካልተስማሙ የሚሆነው ይሆናል አብቹ አባ መላ ፈጣሪ ይረዳዋል።
አዲስ አበባ ወደ ማደጋስካር ይከለል
የእራሳቸውን አጀንዳ አቅርቡ ከተባለ በቃ የህቡን ስሜት አቅርበዋል ። የአስተያየት አቅራቢውን ስም ጠርተው ለሚዲያ ማቅረብ ማሸማቅ ስለሆነ ነውር ነው።ይቅርታ ጠይቁ ።
በጣም የምታሳዝን ሀገር ናት
ጥያቄው ሄዶ ሄዶ ወደህዝበ ውሳኔ ይሄዳል ወይ? አሁን ያለው አማራ ወአአ እንዳይገባና ከከተማው የሚደረገው ማፈናቀልስ ምን ያክል ከዚህ ጋር ይዛመዳል?
እነዚህ ሰለ አዲስ አበባ ባለቤትነት የሚጠይቂ ሰዎቸ በአንድ የመሬት ለአራሹ አዋጅ ትልቅ ድለ ነው ይለላሉ። በሌላበከሐል ወደ ጥንቱ ባቸቤት ይላሉ።እንደዚህ ከሆነ ለምን የተወረሰው መረረተ ለጥንቱ ፈውዳል ይነለስ አይሉም⅑?
ምንድነው የምየው እነዝ ሰዎች ኦሮምየ መችነው ሀገር የሆነች እነዝእውረን አወቅዎች ወየኔ ሥለ የስጠቻቸው ከርተ የዘው የምከንፉት ኦሮምየ ኢትየጵየ ኢትዮ ጵየ አንተም ብረር ብረር የለም ኢትዮጵየ የሀር በር ወየኔ አሰጥተ እነንተ ኦሮምየን በረት የተዘገበት ከብቶች ልተደርጉትነው ከብቶች አማረ ኦሮሞ እውር ድንብሮች ትርክ ድግምእጥኑ
ቢዛሞ😂
ጃዝባ ኔህ ሀራር ሚንም ምያስዳናግጣት ናጋር ያላም ማቼም ቢሆን ያማይሆን ጫምላቃ ንግግርህን ስካርህ ስላቂህ አዳምጣው ያታናጋርቃውን
addis abeba hulum le gosawu(ብሄሩ) new michohewh...ኦሮሞውም ለራሱ መጮህ መወሰን መብት አለው..
አማራው:ጉራጌው ለንብረቱ ነው የሚጮኸው ... ሀገር የለም
የኦሮምኛ ቋንቋ የፌደራል የስራ ቋንቋ መሆን ያለበት ባማራጭነት ብቻ ነው። ማንም በቋንቋ መገደድ የለበትም። ግን ግን ጊዜና ጉልበት በሚበላው የግዕዝ የልጅልጅ በሆነው የተውሶ ላቲንኛ መሆን የለበትም። ግዕዝ እነኩዋንስ ከግማሽ ሚለኒያ በላይ ለኖረው ኦሮሞ ይቅርና ዛሬ ለሚወለድም ኦሮሞ ሐብቱም ጥበቡም ነው።
አያስፈልገዉም አባ!!መጣቹብን እንጂ አልመጣንባችሁም
Harari doesn't want your game. Oromo and Harari got history.
The solution is Ethiopia must be like Yugoslavia
ሞያሌ፣አዲስ አበባ፣ሀረር ለኦረሞ ይግባ??ማንን ፈቃድ ይጠይቃሉ ፣የፈለጉትን ማድረግ በእጃቸው አይደል፣በኡትዮጵያ ፍትሀዊ ሰው እስከሚፈጠር!!!!!
Harari and oromo fought against minilik.
Where did you get harari history? Oromo and harari are still together.
በረራ ወየዉ ጉድ።
ለምን ቤተመንግስቶቻችሁ ሰሜን ብቻ ቀሩ?
Addis Ababa means new comers
ወልቃይት ኬኛ፣ በረራ ኬኛ፣ ወለጋ ኬኛ፣ መቼ ይሆን የምትጠረቁት!
አንቀጽ 39 መንካት አይቻልም?
Even don't know easy and west harerge.but talk about Israel and plastain
በጣም ነገረኛ ሰው ነህ:: ተንታኝ ሳትሆን ፈንጅ ቀባሪ ነህ::ስለ ራያእና ወልቃይት አውራ ብትባል ግን ........
ለመሞት ስንት ዓመት ብቀር ነው አሁን አንተ እንዲህ ያለ የኦሮሞ ጥላቻ?
Galawch.tegebu.Addis.Abeba..YEthiopia.wana.ketema.nat
ቆማጦች ሸዋ ውስጥ የለም።
Abiy is finished! Oromo is not joking anymore
Why this person not in prison
Cheloenko is the biggest example how they fight against gobena! Hadaraw learn history
እራሱ ኦሮሚያ የሚባል ክልል አይሰራም ሊሰራምም አይችልም
ኢትዮጵያ ለኢትዮጵያውያን ብቻና ብቻ ናት በብሄር በቃንቃ የሚብል ርእዩተ አለም የለም ቃንቃ መግባቢያ ነው የስው ልጅ እንሰሳ አይደለም ልእንሰሳነው በረት የሚሰራበት የኢትዮጵያ ሙሁራኖችነው ለሆዳቸውና ለጥቅማቸው ፀጉር የሚሰነጥቁት ለጥቅማችው ብቻናው የሚሰሩት ኢትዮጵያ ውስጥ ሰው በስውነቱ የሚኖርባት አገር ናት አሁንም ለወደፊትም የኢትዮጵያ መሬት የተፈጥሮ የእግዚአብሔር ነው የማንም በሄርተኝ የማንም በቃንቃ የሚያምን አገር አይደለችም በአንቀጽ 39 የሚተዳደር ህዝብ ኢትዮጵያ ውስጥ መኖር አይችልም
የጨፍላቂ ፡ ሁሉ። የሞተ ፡ አስተሳሰብ ፡
በትግላቸው ፡ ስለመጣ
ሚንሊክን በአህያ አምጥቶ እነጦጦ የስቀመጠ ጎበናደጬ አይደለም የተመርክ ሰዉ ትመስላለ
ወደድ ፡ ጠላህም ፡ አዲስ ፡ አበባ ፡ የኦሮሞ ፡ መሆኑን ፡ መቀበል ፡ ግድ ፡ ነው። 😂😂😂😂
Oromia is for all not pp cadres
Leave the people alone! No one said what you think
Sijemer tesatafiwochu Ethiopian aywokeleum ye zeregna ena ye abiy telalakiwochi nachewu
Oromo got enough of of abiy. Harari never said anything.
አድሰ አበባ ማለቲ ሞላ ኢትዮጵያ እብሪት ማለት ነው ምሥክን ኦሮሞ ሕዝብን እንደ ትግራይ ሕዝብ እንዳይ ያልቁ ፊራለው
Join fano and come to oromia
እኔን የሚገርመኝ በስራ ቁዋንቁዋ ዙሪያ ተገቢ እውቀቱ ያላቸው ምሁራን በተለይም አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ያሉ ምሁራን ዝምታ እጅግ ያሳዝናል ስንት አመት ለመኖር አቅጣጫ ማስያዝ ምን ይከብዳል። የምርምር ማእከሉስ ምን እየሰራ ነው።ለዚህ ቀን ያልሆናችሁ ለመቼ ልትሆኑ ነው። እውቀታችሁ ችሎታችሁ አቅማችሁ በአደባባይ ይውጣ ይገለጥ።
Hulun yetemegne andunim ayagegnim gize dagna.
እንደ አንተ ታረክ የሚየባላሹት ሰዎች ጋር የለመኖር አንቀፅ 39 የስፈልገል
Yemin atsefa new yemitlew?
የኦሮሞ ፖለቲከኞች እራሳቸውን እንደ አናሳ ይቆጥራሉና በዚህ አጋጣሚ መምከር እፈልጋለሁ ነው ያልከው? እንኳን እራሳቸውን ለእንዳንተ ዓይነቶቹም ተገቢውን ሰብዓዊ ክብርን የማይነፍጉ መሆናቸውን ልቦናህ ያውቀዋል... ወቅት ከትቢያ ያነሳችሁ 'ምሁራን'....
Moyale yegn
Abiy will never be a gobena! Hadaraw oromo got enough of feudal Ethiopia
ሲሳይ መንግሥቴ እድሜ ልኩን በኦሮሞ ጠልነቱ አንጀቱ እየቆሰለ ወደ ካንሰር ሳይቀየር አይቀርም ።እየከሳ ነው ።አሁን የኬኒያ ሞያሌና የኦሮሚያ ሞያሌን ምን አገናኝቶ ነው ?
ፊንፊኔ በረራ ነበረች የአማራ መሪዎች መቀመጫ ነበረች ይላል።
እስኪ በማስረጃ ተከራከረው:: ያንተን ተረተረት በእውቀት የተቸን ሰው ሁሉ ለምን የኦሮሞ ጥላቻ አለበት ትላለህ? ባንተ አስተሳሰብ ኦሮሞ አዲስ አበባ ከመኖሩ በፊት ማን የሚባል ህዝብ ነበረባት!!!???
Finfine is oromia, if you don't like it leave oromo alone
Abiy agent already started his business
This guy is Oromo, but feudal son
ኦሮሞ ገና ጉድ ያሰሙናል ፋኖ እየመጣ ነው ለነገሩ ችግር የለውም ።
Pls our political person's we always focus on races on individuals political figures on Ordinary race groups this is not help full we live together but we talk negatives repel one another we induced forms of problems can we get pure Amihara,or pure Oromo even.pure Tigray,etc pls we must becarefull while we talk on our Oromo natural masses even we hurt other races it is not good,but the paradox is that our grass roots are deep sea they the natural reflection print image of the natural land feature
እንዴ አማራ ሆዳም ሁሉም የነ ባይ በአለም ላይ የለም አናትህ ይብረር ባለ በረራ
Wayyeni finnfinnee gafi tokko male oromiya jalti galuu qabdi
ስለ ሀረር እማታዉቅ ከሆነ መተዉ
ሀረር የምስራቅ ሀረርጌ ዞን ዋና ከተማና የኦሮሞ ሀብት ናት የአደሬዎችም መኖርያ ናት።እናንተን ምንም አያገባቹም።
ስለሞያሌም ለቦረና ተወዉ።የሚገርመዉ ከአዲስ አባዋ ፊንፊኔ ጋር ድንበር የላችሁም
ለጎጃም ይሰጥ ከደንበጫ መጥታችሁ ወራዶች😂😂😂😂😂😂😂
ያህልም እንጃራ አይካፋም harar ማቼም ቢሆን ኦሮሚያ ስር ትሆናላች ብላችሁ አታስቡ ላምን አይሆንማ ሀራር እኮ ብርቂዬ ታዋዳ ታካባብራ ባፍቂር ሁላ አቃፊ ክልል አላም ያሳካራው ናዉ እና እንዴት ኦሮሚያ ስር ትሆናለች ጃዝባ ሁላ ይሄን ያሳባ ሑሉ
Don't try to fool oromo! Amara and oromo are one and the problem is abiy and you
The ones who are fooling Oromo are the extremist Oromo politicians including Abiy not this guy who exposes their unfounded claims.
አድስ አቤባ የኦሮምያ ዋና ከቴማ የኦሮሞ መሬት ናት አቶ ስሳይ እርሶ ባህርዳር የሁሉምነው ብሎ ያውቃሉ ምነው አድሳባ ስኔሳ ያንጨሬጭራቹዓል ተቀቤላቹ አልተቀቤላቹ አድሳባ የኦሮምያ ዋና ከቴማና የኦሮምያ እምብርት ናት ዋጡት
Komata amara adis aba aba be shanta naw ke gond3r tesgekeno ye ameta,?
የወረድህ፠ወራዳ ነህ፠
Ere kededa😂
የጋላ ጥያቄ የሆላቀርነት እና የስግብግብነት ጥያቄ ነው። ታሪክም ቅርስም የሌለው ጋላ በበታችነት የሚሰቃይ እይናችሁን ጨፍኑ ላሞኛችሁ ነው
ቂቂቂቂቂቂቂ አይ ኮቴ ዱዳ....
ግን ጤነኛ ናቸው
Harari? Kkkkkk don't play games
An’dand Sewoch Yasgerimal Min Indemilut :: Professoru Rasu ‘’’ WELQAYT ‘’’ Ye’AMHARA ‘’’ New Sil Yenebere ??? Zare’demo ADDIS ABEBA Ye Hulu ETHIOPIA’wi Nat Y’lal ???
Yemigerm’new Mikniatum ADDIS ABEBA Ye’OROMO MERET’new Wedideh Telteh ::
Abyi midya
What they raised is just agenda for discussion, may happen or may not. Every region and party can raise any issue. Because it's agenda to be discussed. The way you tried to criticize is just full of hate. You can't be fair. You are far from logic.