በሱዳን የስደት ጓዴ የልጄ አባት የት ነህ!Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 121

  • @rozag6033
    @rozag6033 2 ปีที่แล้ว +18

    አንቺ እድለኛ ነሽ ልጅሽን የሚጠብቅልሽ ቤተሰብ አለሽ ።
    ስለ ልጅሽ አባት ማሰቡን ትተሽ እግዘሔቤርን እያመሰገንሽ ኑሪ
    እሱ ደህና ከሆነ አንድ ቀን መምጣቱ አይቀርም እግዘሐብር ልጅሽን ይባርክልሽ

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 2 ปีที่แล้ว +39

    የልጆችን ስነ ልቦና ላለመጉዳት በእነ እሱ ፊት ከበድ ያለ ነገር ባይወራ ጥሩ ነው ገና ለማልቀስ ስትሞክር እራሱ እንዴት ነው ቀና ብሎ ያያት ምስኪን ልጅ እራሱ ሚካሄል ይርዳክ የእኔ ውድ

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 ปีที่แล้ว +12

    አይ ይሄ ማጣት ባይኖር የሰው ልጅ መቼ ይሰደድ ነበር የኔ ማር አይዞህ እግዝአብሄር ከአባትህ ጋር ያገናኝህ እህቴ ቸሩ መድሃኒአለም ቸር ያሰማሽ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 ปีที่แล้ว +19

    አይዞህ ብዙ ልጆች አሉ ብቻህን አይደለህም ነገር ግን እግዚአብሔር እናትም አባትም ሆኖ ያሳድጋል እግዚአብሔር ትልቅ ነው ! ፀሎትን ወደሚሰማ ፈጣሪ አጥብቀህ ፀልይ አባትህን በህይወት ያገናኝሃል እግዚአብሔር ይችላል !

    • @betterideas8479
      @betterideas8479 2 ปีที่แล้ว +2

      በልጆች ፊት እንደዚህ ስለአባቱ መፈለግ መነጋገር የልጆችን ስነልቦና በጣም ይጎዳል።ድሮ እኛ ትልቅ ሰው ንግግር ቤት ውስጥ ሲያደርግ ልጆች ውጡና ተጫወቱ ነበር የምንባለው። አሁን አሁን ወላጆች ለምን እንደዛ አያደርጉም? በተለይ ልጆቻቸው ከ18 አመት ለሆኑ እንዴት እንዲህ ከባድ ነገር በልጆቻቸው ፊት ይናገራሉ? ሌላውይሄ ለዩቱብም ተብሎ ሪፖርት ሊደረግም ይችላል።

    • @MelkamsewAyal
      @MelkamsewAyal ปีที่แล้ว

      @@betterideas8479ትክክል ነሽ እህቴ። በጋዜጠኝነትና በሚዲያ ደንብ፣ ህግና ስነ ስርአት መሰረት ይህንን ይህን የመሰሉ ጉዳዮች ላይ ከ-18አመት በታች የሆኑ ልጆች ፊታቸው በግልጽ እየታዬ እንዲቀርቡ ህጉ ያግዳል።
      ምክንያቱም ልጆቹ ላይ በአካባቢ ጓደኞቻቸውም ሆነ ትምህርት/ቤት በልጁ ላይ የስነ ልቦና ተጽእኖ ያሳድራል። ልጆቹ በጨዋታ መልክም እየጎነተሉ በበታችነት ተጽእኖ እንዲያድግ ያደርገዋል።
      ስለዚህም መሲን በጣም ብወዳትም፣ እንደዚህ አይነት ነገሮችን ብዙ ትኩረት ስለማትሰጥባቸው አዝናለሁ።
      የተደፈሩ ልጆችን ባይሆንም፣ ወላጆችን ማሳዬት፣ በመጥፎ በሽታ፣ እራስን ስተው የነበሩን ሁሉ ትልቆች ቢሆኑም፣ ከህመማቸው ካገገሙ በኋላ ፊታቸውን ሳይሸፍኑ መጠየቅም፣ ወደ ማህበረሰቡ ሲቀላቀሉ ከፍተኛ ተጽእኖ አለው።
      ምክንያቱም ህብረተሰባችን ገና ብዙ የሰብአዊነት ስሜት እውቀት ጉድለት አለበትና።

  • @tgabebetube4392
    @tgabebetube4392 2 ปีที่แล้ว +12

    የኔ እህት እልጁ ፊት አትዘኒ አታልቅሽ ህፃኖች አደዬ የሰሙትን አይረሱም የስ ልቦና ጉዳት ይደርስባቸዋል ጥንቃቄ አድርጊ እህቴ የሚካኤልን አባት ቅዱስ ሚካኤል ድምፁን ያሰማችሁ

  • @ቢታኒያየናቷልጅ
    @ቢታኒያየናቷልጅ 2 ปีที่แล้ว +12

    የኔ እናት አታልቅሺ መዳኒያለም አለ ልጅን የሚሰጥም የሚያሳድግ እሱ ነው የሰማዩ ንጉስ ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ አባቱንም አግኝቶ ደስተኛ ሆኖ እንደምናየው ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ

  • @ashanetse
    @ashanetse 2 ปีที่แล้ว +16

    ❤ሲያምር ልጁ እግዚአብሔር ያሳድግህ❤

  • @አርሴማ-ኈ6ፐ
    @አርሴማ-ኈ6ፐ 2 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር በሰላም ጠብቆት ይኑር እጂ የሱዳን ወንዶችስ እንኳን ተለይታቸው ለቆየች እሴት ቀርቶ አብራቸው ላለችው እንኳን አይታመኑም ደሞም አሁን ላይ አገሪቱ ከጥቅም ውጭ ስለሆነች ከዛ ላይኖር ይችላል ብዙዎቹም ወደግብፅ ከቀናቸውም ወደ አውሮፖ አገራት ገብተዋል ቤቢየ ኤግዚአብሔር ያሳድግህ አባትህንም አግኝተህ ብድጋሜ ለማየት ያብቃን

    • @leyaleya4383
      @leyaleya4383 2 ปีที่แล้ว +2

      ኧረ ሱዳናዊ አይደለም ኢትዮጵያዊነው ብቻ ከባድነው እግዚአብሔር ይርዳትና ለመተያየት ያብቃው

    • @አርሴማ-ኈ6ፐ
      @አርሴማ-ኈ6ፐ 2 ปีที่แล้ว +4

      @@leyaleya4383 ኢትዮጵያዊ እድሆን ገብቶኛል ሱዳን የሚኖሩ እሚኖሩ ለማለት ነው

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል ወደፊት መግዋዝ ነው ያለባት ማንኛውንም ስራ የሰራች ድሪም ያለው ከሆነ ብገኘው መንገድ ማምለጥ ነው!!!!!

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 2 ปีที่แล้ว +3

    ብዙ ህልም ካለው አንቺን አይፈልግሽም የወለደውም በድንገት ነው!! ስለዚህየኔ ቆንጆ እራስሽን አሳምኝና ስራ ስሪ ልጅሽን እሳድጊ አይዞሽ ሌላ ኑሮ ከገጠመሽ አንቺን ብቻ ሳይሆን ልጅሽንም እሚወድ መሆን አለበት ለመኖር ብለሽ ግን ግን ግን ልጅሽን ጥለሽ ሌላ ወንድ ጋ እንዳትገቢ ልጅሽ ትልቅ ፀጋሽ ነውእኔ ልንገርሽ ልጅሽንም አሳምኝው ከመጣ ደህና ሆኖ መጣ ምን ገጥሞት እንደሆን እይታወቅም እንዳልሹ ህልሙ ተሳክቶ ሌላ ሀገር ወጥቶ ኑሮ መስርቶ እየኖረ ይሆናል አይታወቅም ከአንቺ እሚጠበቀው ጠንክረሽ እየሰራሽ ልጅሽን አስተምሪ ወጣት ነሽ የማንንም እጅ አትይ ኢትዮጵያ ስራ አለ ሌላው ቢቀር ሰው ሰራተኛ በጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣም ተቸግርዋል:: አረብ ሀገር ሄዶ ከመሰቃየት በሀገር ክህገር ልጅ ጋር መስራት ይመረጣም እህት አለም እየሰራሽማታ ተማሪ ይሄ ነው ምክሬ!!!

  • @romi-qc2fp
    @romi-qc2fp 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ያሳዝናል አምላክ ይርዳሽ
    ሰደት ክፍ አይዞሽ ልጅ ሰላለ
    ይመጣል ምንይዤ እያለነው አይዞሽ
    ፈጣሪይርዳቹ

  • @senaitbekele4769
    @senaitbekele4769 2 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር በሰላም በጤና ያገናኛችሁ

  • @wolansamekonen8243
    @wolansamekonen8243 2 ปีที่แล้ว +5

    አምላክ በሰላ በጤና ያገናኛችሁ የኔ እህት አይዞሽ ይገኛል ፅናትሽ እንዴት ደስ ይላል የፍቅር አምላክ አለ አይዞአችሁ ተባረኩ

  • @yayeshminal6219
    @yayeshminal6219 2 ปีที่แล้ว +3

    አብየ የኔ አባት አባትክን በሰላም ያገናኝክ እህትቴ አታልቅሽ

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 2 ปีที่แล้ว +2

    ያመሰገንከው አምላክ የዘመርክለት አምላክ ይጠብቅህ የናትህ ያባትህ ቆጆ👌👌👌👌💐💐💐💐💐

  • @mustfamustfa8763
    @mustfamustfa8763 2 ปีที่แล้ว +11

    ሱዳን ብዙ ሀባሻ አላ ይጋኛል

  • @arditube5698
    @arditube5698 2 ปีที่แล้ว +5

    ኦፍፍፍፍ የኔ ፍቅርርርርር አይዞህ ሁሉም ያልፍል🙏

  • @rahelhirut3347
    @rahelhirut3347 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ጌታ ተባረክ እግዚአብሔር ከአባትጋር ያገናኝ እሺ እድግ በል

  • @moonmoonlove8108
    @moonmoonlove8108 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና እናት ሁኝ ልጂሺ መንፈሱ ዳይጎዳ ለምን አጠብቂም ለምን ከፈቱ ታለቅሻለሺ ደሞ አባት ከሌለ ትላለች ስንት የሴት ጀግና አለ እኳን አንዲ ሁለት ሦስት ሚያሣዲጉ አለሁልህ በይ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ያገናኛችሁ 🤲

  • @corneliatesfaye2989
    @corneliatesfaye2989 2 ปีที่แล้ว +1

    Mesert endit belij fit endzih taweralachu betam asafari nachu lij fit yemiwerawun ewku eshi

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እናቴ አይዞሽ

  • @Mercy1916
    @Mercy1916 2 ปีที่แล้ว +11

    ሌንጮ ማለት አንበሳ ማለት ነው ፈጣሪ ያገናኛቹ ምኞቴ ነው 🙏🙏

    • @fisoneden7750
      @fisoneden7750 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ

    • @Mercy1916
      @Mercy1916 2 ปีที่แล้ว

      @@fisoneden7750 ምን አሳቀሽ

    • @fisoneden7750
      @fisoneden7750 2 ปีที่แล้ว +1

      እሳ እየፈለገች ያለችው ባላን እጂ የስምን ትርጋሜ እዳልሆነ ስረዳ

    • @Mercy1916
      @Mercy1916 2 ปีที่แล้ว

      @@fisoneden7750 haha ውይ እኔ ደሞ ስም መስሎኝ ነበር

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @haiedyonis6674
    @haiedyonis6674 2 ปีที่แล้ว +2

    እስቲ ፎቶውን አሳይን እኔም እዛው ነው ያለሁት እዳፈላልግልሽ

  • @maki4428
    @maki4428 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔጌታ እመብረሀን ታሳድግህ በሰላም ከባትህጋር ያገናኝህ

  • @bezuayehubekele7174
    @bezuayehubekele7174 2 ปีที่แล้ว

    መሲዋ ሰላም! አምላክ ያገናኛችሁ!!

  • @ווסיהברון
    @ווסיהברון 2 ปีที่แล้ว +1

    አየ ሰደት የሰው ልጅ ምን ይዥ ወደ ሀገሬ ልመለሰ በማለት የሰው ልጅ እንደ ወጣ ሳይመለሰ ይቀራል በጣም መጥፎ ነው ሰደት የሰንቱን ቤት በተንከው ማሙሸ እግዚአብሔር ያሳድግህ ከአባትህ ጋር ለመገናኘትና ዓይን ለዓይን ለመተያየት ያብቃህ ወንድም እግዚአብሔር ይርዳችሁ አሜን

  • @sadaahmed8197
    @sadaahmed8197 2 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ልጅ ተጨነቀ አላህ ያገናኛችሁ

  • @mg-kb9cr
    @mg-kb9cr 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ፈጣሪ ከአባትህ ያጋናንህ ልጄ ጠፋጭ

  • @sawsanabdulkadir1641
    @sawsanabdulkadir1641 2 ปีที่แล้ว +14

    Are you looking for his father or want to break the child's spirit. once you introduce the child, you should have removed him and talk to the mother alone

    • @oumahmed965
      @oumahmed965 2 ปีที่แล้ว +1

      that should be the mothers responsible not the journalist

    • @sawsanabdulkadir1641
      @sawsanabdulkadir1641 2 ปีที่แล้ว +1

      @@oumahmed965 I would have agreed with you if the mother wasn't desperate to get help. Besides, they are the professionals hence, have some kind of ethics

    • @eritreanerena7332
      @eritreanerena7332 2 ปีที่แล้ว

      Even though she is the a single parent, it is the child who raises the question of the father I don't think there is any problem if he sits and listens plus a child have a right to know his father

  • @ווסיהברון
    @ווסיהברון 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም መሰረት በዙ ሰላምሸ ይብዛልሸ እህት አይዞሸ አታልቅሸ እግዚአብሔር ያለው ይበልጣል እና ከልጂሸ አባትሸ ጋር ለመገናኘት ዓይን ለዓይን ለመተያየት ልጂሺም ከአባቱ ጋር ለመገናኘት ዓይን ለዓይት ለመተያየት ያብቃችሁ ነው የምለው እህት

  • @alemoalmaz2311
    @alemoalmaz2311 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን አንቺ ከአጠገቡ አለሽህ በሁለት እንዳይ ጎዳ አይዞሽ የኔ ልጅ ሁለቱንም አታለች በሰው እጂ ኤነም በሰው ሀገር ቀራሁ 😢

  • @sarahhisense5874
    @sarahhisense5874 2 ปีที่แล้ว

    Mesye emnsh yelemlem mekye geta yerdachu ayzok abatk yemetale

  • @zmare2357
    @zmare2357 2 ปีที่แล้ว +2

    አይሴት ደግ ደጉን ነዉምታስበዉ ስልኩ ጠፍቶ ይሆናል ትላለች

  • @melshealem6630
    @melshealem6630 2 ปีที่แล้ว

    የልጅነት አምላክ ይርዳቹክ፣ የልጁ ጥያቄ ከባድ ነው።

  • @newethiopian7277
    @newethiopian7277 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይምሰግን የሱዳን መፍርሰ የኢትዮጵያ ስደት መፍርሰ ሰው የኢትዮጵያ ህዝብ የግፃታ ያበለሽ አሁንም ግብፅ ይሄዳሉ

  • @adgddfdsaa4479
    @adgddfdsaa4479 2 ปีที่แล้ว

    መሲየ እወድሻለሁ የኔም ችግር የዚህ አይነት ነው የአንዳንድ ወንዶች ተግባር ይገርማል።

  • @tube6571
    @tube6571 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይረዳሽ እህቴ የሊጅ ጥያቄ እረፍት ነው የሚነሳ

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 2 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ ቤተሰቦቹን ተዋውቀሻል አያቶቹ አጎቶች አሉት አንድቀን አንቺን ቢያጣ ከቤተሰቦቹ ጋር በህይወት ካለ መገናኘት አይቀርም ሚካኤል ንቁ ልጅ ነው በርትተሽ አሳድጊው በሰላም ለመገናኘት ያብቃችሁ ጊዜው ከባድ ቢሆንም በያለንበት ሠላምና ጤና ይሁንልን

  • @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
    @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ጎበዝ ተባረክ ይመጣል አባትህ አይዞህ

  • @corneliatesfaye2989
    @corneliatesfaye2989 2 ปีที่แล้ว

    Sijmer lijsh eka aydelm askmtesh yemtemchiew ke lij gar sera ayemchim kalesh man welji alesh? Eras wedad nesh

  • @brighttube4me
    @brighttube4me 2 ปีที่แล้ว

    በልጆች ፊት እንደዚህ ስለአባቱ መፈለግ መነጋገር የልጆችን ስነልቦና በጣም ይጎዳል። ድሮ እኛ ትልቅ ሰው ንግግር ቤት ውስጥ ሲያደርግ "ልጆች ውጡና ተጫወቱ ' ነበር የምንባለው። አሁን አሁን ወላጆች ለምን እንደዛ አያደርጉም? በተለይ ልጆቻቸው ከ18 አመት ለሆኑ እንዴት እንዲህ ከባድ ነገር በልጆቻቸው ፊት ይናገራሉ? ሌላውይሄ ለዩቱብም child abuse ተብሎ ሪፖርት ሊደረግም ይችላል።

  • @freykahsay8738
    @freykahsay8738 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት አታልቅሺ መዳኒያለም አለ

  • @AsAs-wu6ls
    @AsAs-wu6ls 2 ปีที่แล้ว

    አግብታሽዉለጂ::ኢድሜሽን:አትጫርሺ

  • @hannagetaneh7759
    @hannagetaneh7759 2 ปีที่แล้ว

    እደግ የኔቆንጆ እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ

  • @zebenaygruendling8224
    @zebenaygruendling8224 2 ปีที่แล้ว +2

    ሱዳንየምትኖሩ በእግዚአብሔር ስም የናትን ናፍቆት የምትአውቁ በሙሉ ዚነት አብዱ የምትባል ካውቃችሁ አሳውቁኝ የናትናይልጅ ናፍቆት የደረሰው ያውቀዋል

    • @habeshawit790
      @habeshawit790 2 ปีที่แล้ว

      Ene awikatalhu gin koyetali ahuni anigenagnm

    • @zebenaygruendling8224
      @zebenaygruendling8224 2 ปีที่แล้ว

      ወይም ስልክ ቁጥር ካለሽ ስጭኝ

    • @zebenaygruendling8224
      @zebenaygruendling8224 2 ปีที่แล้ว

      @@habeshawit790 እናቷ በጣም ተጨቃለች በናትሽ ተባበሪኝ

    • @habeshawit790
      @habeshawit790 2 ปีที่แล้ว

      Gin eko ahuni anigenagnim eske lelaswe teyike enegrshalhu

    • @zebenaygruendling8224
      @zebenaygruendling8224 2 ปีที่แล้ว

      @@habeshawit790 ሰላም ነሽ እህት ከይቅታ ጋር ካለስቸገርኩሽ ቁጥርሽን ላኪልኝና በውስጥ እናውራ

  • @ትግስት-ጠ3አ
    @ትግስት-ጠ3አ 2 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ

  • @explorewithme70
    @explorewithme70 2 ปีที่แล้ว

    Ere tenkresh lijun Aberthaw, ,, lekso lijoch fit , lelju teru aydelem

  • @mekdesdek6474
    @mekdesdek6474 2 ปีที่แล้ว +1

    Ayzosh ehte atalqishi fexari ale sudan yalu wendochi enkuwan aytamenum bicha yelijish amlak yagenagnachu

  • @ahlutube8472
    @ahlutube8472 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ያሥገኚላችሁ😓

  • @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና
    @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህያሰገኝልህ አብሸር ወዶችልጅአትተወ በቅርብአላህያሰገኝልህ

  • @romi2171
    @romi2171 2 ปีที่แล้ว

    ቤቢዬ ደሞ ቆንጆ ነው🥰

  • @AsAs-wu6ls
    @AsAs-wu6ls 2 ปีที่แล้ว

    ጣንካር:ብለሽ:ልጅሽንአሳድጊሂ:ቢፋልግሽ:በምንም:ሁኔታቢሆን:ይደዉልልሽነበር

  • @imortele
    @imortele 2 ปีที่แล้ว

    ebakachu le lijochi eyimiro enitenkek

  • @qatarqatar6642
    @qatarqatar6642 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣአሪ አባአትክን ያአገናአኝክ

  • @wanoffee5795
    @wanoffee5795 2 ปีที่แล้ว +1

    ሌንጮ እንደ ስሙ ይሁንልሽ :: ጀግና አንበሳ ማለት ነው::

  • @t.l.m.o.a2675
    @t.l.m.o.a2675 2 ปีที่แล้ว

    እውንት ነው ሰደት ክፉ ምን ይዤ ብለን ሰንቶቻችን ነን ቀልጠን የቀረን እኔም ቀልጬ ቀረሁ አወይ እሰከነእርሜ ተቃጠዬ ልሞት ነው

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር አለ ፀልይ ነገሮችሽ ይፈቱ መንገዱን ይክፈትልሽ በሰው ሀገር አትቅሪ ለራስሽ አትንገሪው ተስፋ ይኑርሽ አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ

  • @tselatleyew2693
    @tselatleyew2693 2 ปีที่แล้ว

    Yeny konjo ayezoshe geta yasadegelsh

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 2 ปีที่แล้ว

    እግዛቤር ያገናኛቹ

  • @jesusking7000
    @jesusking7000 2 ปีที่แล้ว

    Des yemil liji ayzoshe berchi tenkri Egzabhar amlak demo yagenagnuchuhal

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አሁን ያለውን የያዙትን የባለጊዜዎች ፓለቲከኞች እረ ቆም ብለው ያሰቡ ልቦና ይሰጣቸው።ቀደም ሲል በአንዲት ሀገር የምንኖር በኢትዬጵያዊነት ሰም የምንተሳሰብ እንጂ እንዳሁኑ በዘረኝነት አንተሳሰስብም ነበር እኮ።የአሁኑ ትውልዶችም ልብ ግዙ ለጊዚያዊ የሰልጣን ጥመኞች ፓለቲከኞች የተፈበረከ ሀገራችንንና ህዝባችንን በሚበታትንን የአውሮፓውያንና የአሜሪካን የቂም በቀል ፓለቲካ አጎንባሸ ከሆኑ የጊዜው ፓለቲከኞች ጋር ለነሱም ሆድ አደር አጎንባሾችን በቃችሁን በሏቸው።SAY NO NO NO MORE!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @ibrahimomer1708
    @ibrahimomer1708 2 ปีที่แล้ว

    አይዞሸ በርቺይ ይገኛል እህቴ

  • @Sara-hl6ft
    @Sara-hl6ft 2 ปีที่แล้ว

    Wyeee leju endate yasazenale afue erasu endate yertafetale ehgezhabger yeshaleale sele wye edege abatekenem yagenaguke kedeetet selasea enatea!!!

  • @hiruttsegaye272
    @hiruttsegaye272 2 ปีที่แล้ว

    Ayzosh emebete terdash🙏🙏🙏

  • @hayate4909
    @hayate4909 2 ปีที่แล้ว

    ስልኳን እባክሽ

    • @tube-sn3gl
      @tube-sn3gl 2 ปีที่แล้ว

      አለዉ እዚዉ

  • @makedatefera1617
    @makedatefera1617 2 ปีที่แล้ว +1

    Lejun asekmtu endzi teru adlem lelju teru adlm

  • @RGChannel520
    @RGChannel520 2 ปีที่แล้ว

    Egezabehar be selam yagenagniachu amen 🙏

  • @sebleyedessiwo8567
    @sebleyedessiwo8567 2 ปีที่แล้ว

    Yen abat ayzoh egzabher yerdachihu

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 2 ปีที่แล้ว

    EGZABHER YERDACHEWE 🙏

  • @mubarakmustafa6669
    @mubarakmustafa6669 2 ปีที่แล้ว

    Ewunetm airplane ✈️ aberary yemeslal demom tehonaleh.

  • @weletemedin5627
    @weletemedin5627 2 ปีที่แล้ว

    Selam mesi minw atimelshm

  • @zaynabmohammed8417
    @zaynabmohammed8417 2 ปีที่แล้ว

    Uuuuuuffffffff yane qonjo siyamar damo egziabher yardah.yanantan xayaqe lamamalas naw inji iwnat abat tabayaw saymachaw qarto kahona eziabher hulun nagar yamachachalat and and abatoch alu fankach yamaylu lelam hiwat jamaro ashashe gadame yalal inat gan lajen lela abat alasayam bala makarawan tayalach.kahulum balay yalakafaya mulu xenanya lij salasaxash igziabher yamasgan🙏🙏🙏basalam yagananyachu malkam manyote naw.

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv 2 ปีที่แล้ว +1

    ላይክ አድርጉ ጎበዝ 🤔

  • @anwarmohamed7095
    @anwarmohamed7095 2 ปีที่แล้ว

    ልጅ ማሳደግ ከባድ ነው !

  • @ፀሐይyoutube
    @ፀሐይyoutube 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ሠላም🙏🙏

  • @abebe7532
    @abebe7532 2 ปีที่แล้ว

    chrash Dembidolo ??!!!!!

  • @melaku6462
    @melaku6462 2 ปีที่แล้ว

    TEBARAKE Mese

  • @martasebray8953
    @martasebray8953 2 ปีที่แล้ว

    Birhea kirtwe yihunal eihet tiye chigerw yihunal

  • @RGChannel520
    @RGChannel520 2 ปีที่แล้ว

    Egezabehar yasadegh yene wede 🥰

  • @martasebray8953
    @martasebray8953 2 ปีที่แล้ว

    Lila hiywet liy yihunal or adigea dirsebte yihunal

  • @yadituluu4574
    @yadituluu4574 2 ปีที่แล้ว

    Messiya feker metashilegne

  • @senaywegahta6718
    @senaywegahta6718 2 ปีที่แล้ว +1

    ጃብራ ካራባ ይባላል

  • @fahizaawel7075
    @fahizaawel7075 2 ปีที่แล้ว

    አይ ወንዶች ሱዳን ያለ ወንድ

  • @fahizaawel7075
    @fahizaawel7075 2 ปีที่แล้ว

    ቢፈልግ ያገኛቹ ነበር

  • @etyety7760
    @etyety7760 2 ปีที่แล้ว

    አደኛነኝ

  • @AsAs-wu6ls
    @AsAs-wu6ls 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @belayche4050
    @belayche4050 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏💕

  • @nimonaetisa1331
    @nimonaetisa1331 2 ปีที่แล้ว

    Egezeyabeher yeredachew

  • @missababa1635
    @missababa1635 2 ปีที่แล้ว

    😍😘

  • @የኔየንጉሴ
    @የኔየንጉሴ 2 ปีที่แล้ว

    Yene wud

  • @hannatesfuy8614
    @hannatesfuy8614 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭

  • @AhmadAhmad-se6kz
    @AhmadAhmad-se6kz 2 ปีที่แล้ว

    Andaga nage

  • @abrshhaile7578
    @abrshhaile7578 2 ปีที่แล้ว

    Ayzoschi sedte sede new

  • @riyaaktar1913
    @riyaaktar1913 2 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷🌷🌷🌷

  • @kidlove8454
    @kidlove8454 2 ปีที่แล้ว

    Eigzber yerdachw

  • @rozaloverozalove2969
    @rozaloverozalove2969 2 ปีที่แล้ว

    Ayezoshe eheta egezabhare beselam yagenagachu ayezoshe

  • @3starfoodmart509
    @3starfoodmart509 2 ปีที่แล้ว

    I'm here in the United States waiting for you, so you can call me whenever you want

    • @queenzuzu710
      @queenzuzu710 2 ปีที่แล้ว

      are u sure ?

    • @bekelutesfa6124
      @bekelutesfa6124 2 ปีที่แล้ว

      She hasnot your telefon number how kan she col to you?

    • @sophijarso9929
      @sophijarso9929 2 ปีที่แล้ว

      ቀልድክን ባልሆነ።ከሆነ ብሽቅ ነው የምትባለው

  • @chefgeni7700
    @chefgeni7700 2 ปีที่แล้ว

    Lencho bleshi triw bloshi neber liju yasaznale