ታላቅ እህቴ እናቴ ሆና ተገኘች! Ethiopia | EthioInfo.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024
  • Follow us also on
    Subscribe @EthioInfo
    Telegram: t.me/EtInf
    Facebook: / ethioinfo2020
    EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #EthioInfo

ความคิดเห็น • 104

  • @hannahanna7304
    @hannahanna7304 ปีที่แล้ว +8

    ኤላዬ አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው አቤት ትህትናህ አቦ ዘር ይውጣልህ ተባረክ ወንድምዬ አንተንም እመቤቴ ሀሳብህን ታሳካልህ ፍቅር ሰላም ስኬት ለምድራችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወገኔ 💚💛❤️😭😭😭😭😭🙏

  • @gjhtdgtu5131
    @gjhtdgtu5131 ปีที่แล้ว +8

    ጋዜጤኞው ስውደው ስነምግባሩ ስነስርአቱ በጣም ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባለ ታርካችን ግን ግራ የገባው ታርክ ነው የሚያውራው በትክክል ነገሮችን አጣረቶ እየተናገር አይደለም ክፈል ሁሉት እንጠብቃለን ።

    • @fikermamolema508
      @fikermamolema508 ปีที่แล้ว

      ልክ ነዉ ልጁ ወሸት እያወራ ስለ ሆነ ነው
      እኛ አንድለይ ያደግን አነቀዋለን እርግጥ አባትየዉ እንደማንኛዉም ሰዉ ሞቷል መፈለግ የሱ ፋንታነዉ እናቱን ከልጅነቱ ጀምሮ ያቃታል ወሸት ስለሆነ ነው አስተካክሎ ማዉራት ያቃተዉ

    • @lovewin1582
      @lovewin1582 ปีที่แล้ว

      @@fikermamolema508 ውሸት ካወራ አሁን አንቺ ያልሽውን እናቱን ከልጁነቱ ያውቃታል ውሸቱን ነው ብለው የቀሩት እህቶቹ መተው ምላሽ ይስጡ ያኔ እናምናለን እነሱ መተው ውሸት ነው ካላሉ ግን እሱን አምነን እንቀጥላለን። ታሪኩ ከሰው የተገረውን ስለሆነና ከተለያየ ሰው ስለተነገረው ነው ግራ የገባው የመሰለው እንጂ እኔ በበኩሌ በደንብ ገብቶኛል የተናገረው።

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ ปีที่แล้ว +13

    አይዞህ የአባትህን ቤተሰብ ታገኛለህ እኔም አድ ልጄን እህትህ ናት እያለች አሳድጋ ዛሬም እህቴነሽ ይለኛል እዳልነግረው ሰው አገር ነኝ እዳተው ግራ ተጋብቻለው አባቱንም አያቅም ልጄ

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 ปีที่แล้ว +2

      ከባድ ነው ሀገር ስትገቢ እውነቱን ንገሪው እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም ስለዚህ ቢቆይም ብሎ ብሎ ይሰማል

    • @እዛውዋርካውስርነኝ
      @እዛውዋርካውስርነኝ ปีที่แล้ว

      @@mosebtube1027 ትክክል የኔማር አዳዴ ለምድነው ወላጆቻችን ውሸትና ድብቅ ነገር ይወዳሉ

  • @sabagautschi5363
    @sabagautschi5363 ปีที่แล้ว +10

    እንዴት የሚያሳዝን ታሪክ ነው ። ኡፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ያሰብከውን ያድርግልህ ይሙላልህ ።

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 ปีที่แล้ว +4

    ሰዉ እዉነትን ደብቆ እንዴት ይኖራል እግዚአብሔር ከያባትህ ዘመድ ወዳጅ ያገናኝህ ወድሜ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 ปีที่แล้ว +12

    አይዞህ ወድሜ ልብ የሚሰብር ታሪክነው እግዚያብሄር ከቤተሰብህጋ ያገናኝህ ክፍል 2እጠብቃለን አይዞህ ታገኛለህ።

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነወ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 ปีที่แล้ว +4

    ታላቅ እህት የእናት ምትክ ብትሆንም መደበቃቸው በጭራሽ ትልቅ ስህተት ነው እውነቱን አወቅህ ብቻህን አይደለህም ውስብስብ አድርገውት ውሉ እንደማይገኝ አድረገው ያልፋሉ እግዚአብሔር ዘመዶችህን ያገናኝህ ይቅር በላቸው የሞተ አይከሰስ ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን !

  • @በየኑታደሰ
    @በየኑታደሰ ปีที่แล้ว

    ግርምሽ እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ አሳዛኝ ታሪክ ነው

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 ปีที่แล้ว +1

    የአባትህን ዘመዶች ፈጣሪ ያገናኝህ አብሽር

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 ปีที่แล้ว

    ሁሉ ፡ ነገር ፡ ፡ ድብቅ ፡ አይ ፡ ዘመን ፡ በጣም ፡ ነዉ ፡ የሚያሳዝን ፡ ታሪክ ፡

  • @workneshnesh8252
    @workneshnesh8252 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ጌታ ማተበህ ሲያምር እመብቴ ትጠብቅህ አይዞህ

    • @muluhilu
      @muluhilu ปีที่แล้ว

      እውነት እውነት ነው

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 ปีที่แล้ว

      Ewnate new

  • @zemzemhussein7208
    @zemzemhussein7208 ปีที่แล้ว

    Yarrbii hageran Ethiopia selamewan meleselen🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼❤️❤️

  • @derejenegussie9988
    @derejenegussie9988 ปีที่แล้ว +2

    እንዲህ አይነት ታሪክ ብዙም አዲስ አይደለም የብዙ ሰው ታሪክ ነው በድለው ስለማያሳድጉት አያስከፋም

    • @lovewin1582
      @lovewin1582 ปีที่แล้ว +1

      እንደዛ ማለት እንኳ ይከብዳል። ሰው ተበደለ አልተበደለ የማንነት ጥያቄ ከባድ ነው። የደረሰበት ብቻ ነው ሚያውቀው ህመሙን። የደረሰበት ብቻ!!!!

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ 👏👏👏

  • @bizuneshnune6519
    @bizuneshnune6519 ปีที่แล้ว +3

    ስንት ጉድ አለ በጣም ይገርማል

  • @melkamsew4082
    @melkamsew4082 ปีที่แล้ว +1

    👉አይዞህ እግዚአብሄር የአባትህን ቤተሰቦች ያገናኝሀል፣ ተስፋ አትቁረጥ። ማንነትን ማወቅ ጥሩ ነው።
    👉አያትህ ከእውነተኛው ቦታ ሄደዋል ፍርዳቸውን እዛው ያገኛሉ። የደበቁበት ግን ከፍተኛ የሆነ የሰሩት አስቀያሚ ድርጊት ይኖራል ብዬ አምናለሁ።
    👉የኔ በ15 ቀኗ ጀምረው አሳድገው አስተምረው እስካሁንም *ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ* በእኔ እናትና አባት ስም ነው የምትጠራው።
    👉ከልጅነቷ ጀምረው እናቷ እንደሆንኩ ነው ነግረው ያሳደጓት። እንዲያውም ስታዬኝ ወደ ወላጆቼ ቤት ስሄድም እንደሌሎቹ እህቶቼ ደስ ብሏት አትቀበለኝም ነበር።
    👉በእጄ እየሰራሁ የምትለብሳቸው ሹራቦችና ቀሚሶች በሙሉ ልዩ ነበሩ። ግን እኔ ስሄድ ከወላጆቼ ጉኛ ነበር የምትደበቅ፣ አትፈልገኝም ነበር።
    👉አሁንም እንደ ትልቅ እህቷ እንጅ በፍጹም እንደ እናት አታዬኝም። ከወንድሞቿና ከእህቷ ጋር ግን ሲገናኙ ደስ ይላሉ ይተሳሰባሉ።
    👉ለልጇ አያትህ ናት ስትለው፣ አያቶቼ ሞተው የለ ሲላት፣ እነሱ እኔን ከ0 እድሜ ጀምረው ያሳደጉኝ ስለሆኑ እናቴ አላሳደገችኝም። ለአንተ ግን አያትህ ናት ብላው በጣም ነው የምንዋደደው።
    ♦በአጭሩ እያሳደጉህም እናትህን ቢነግሩህ መልካም ነበር፣ እንዲህ ለፍተው አሳድገው በባለጌ የጎረቤት ልጆች ስድብ *ሀቅ ታፍኖ አይቀርም* እሳቸው ጋርም እንዲህ ቅሬታ ገብቶት አይቀርም ነበር።

  • @Sosinayirgu
    @Sosinayirgu ปีที่แล้ว

    የሚያሳዝን ታሪክ ነው ቤተሰቦች ግን ለልጆቻቸው ማንነታቸውን መደበቅ አይገባም መብታቸውም ጭምር ነው

  • @naimarayali7977
    @naimarayali7977 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ጉድ ባጣም ያሚየስዝን ታርክ ነው አላህ ይርደህ ወንድሜ

  • @tarikua2939
    @tarikua2939 ปีที่แล้ว +1

    Amazing story

  • @amalamal9260
    @amalamal9260 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ያገናኝህ

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 ปีที่แล้ว

    _እግዚአብሔር አምላክ ያገናኝህ_

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 ปีที่แล้ว

    አቤት እረ ስንቱን እንስማዉ ወይ ሀገሬ
    ፍትህ በኦለጋ ለሚታረዱ አማራ ህዝቦች

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ምን ዐይነት ዘመን ላይ ደረስን ኡፍፍ ግን መቼ ነው የሚያስደስትን ነገር የምናየው የምንሰማው ??

  • @alemhailehaile8871
    @alemhailehaile8871 ปีที่แล้ว +4

    ሠላም ሠላም ለሀገራችን ሠላም ለወገኖቻችን ፈጣሪ ይሥጥልን 🙏🙏🙏 በጣም የሚያሣዝንና ውሥብሥብ የሆነ ታሪክ ነው ምናለ በዛኑ ጊዜ ያለውን ነገር ነግረው ቢያሣድጉት ዛሬ ላይ የእግር እሣት ሆኖበት የማንነት ጥያቄውን እንቆቅልሽ አረጉበት

    • @lovewin1582
      @lovewin1582 ปีที่แล้ว

      @@fikermamolema508 ውሸቱን አደባባይ ፍለጋ ይወጣል?!?! አደባባይ/ሚዲያ ላይ መውጣት ቤተሰብ ከማፈላለግ በላይ ከባድ ነው በዚህ ዘመን። ገንዘብ ወይ ወርቅ አልጠየቀም ማንነቱን ነው ማወቅ የፈለገው እናም በሰው ቁስል እንጨት መስደድ ጥሩ አይደለም።

  • @kidistasrat5254
    @kidistasrat5254 ปีที่แล้ว +1

    ተመስገን

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪያገናኛቹዉባለመስቀል

  • @hyathyat9071
    @hyathyat9071 ปีที่แล้ว +4

    ይገባው ያሰረዳኝ ታላቅ እህቴ እናቴ ሆነች. ልሰማው እሰኪ

    • @messirahmania3391
      @messirahmania3391 ปีที่แล้ว

      እኔም አልገባኝም እህቱ እንዴት እናቱ ትሆናለች ግራ ያጋባል

    • @ኢትዮፍቅር-ሠ4ቈ
      @ኢትዮፍቅር-ሠ4ቈ ปีที่แล้ว +10

      እኔ ስረዳው እናቱ ታላቅ እህትህ ናት ተብሎ ነው ያደገው እሱ እደህቱ ሚያያት እናቱ ሆና ተገኘች

    • @messirahmania3391
      @messirahmania3391 ปีที่แล้ว

      @@ኢትዮፍቅር-ሠ4ቈ ነው እንደዚያ ሊሆን ይቻላል ታላቅ እህቴ እናቴ ሁና ተገኘች ሲል እርሱ ነው

    • @ኢትዮፍቅር-ሠ4ቈ
      @ኢትዮፍቅር-ሠ4ቈ ปีที่แล้ว

      አው መጨረሻውም ድረስ ስሰማው እደገመትኩት ነው

    • @haregfasil2703
      @haregfasil2703 ปีที่แล้ว +9

      እንዴ ታሪኩን እስከመጨረሻ ካልተከታተሉ እንዴት መረዳት ይቻላል ነገርን አዳምጦ እህልን አላምጦ ይላሉ አባቶቻችን

  • @lovewin1582
    @lovewin1582 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ወንድም በጣም ነው ያሳዘንከኝ:እግዚአብሔር እውነቱን ይግለጥልህ ከምትፈልጋቸው ቤተሰቦችህያገናኝህ!
    ግን በጣም የዋህ ከመሆንህ የተነሳ :ላንተ ብለው ሚስጥር ሲነግሩህ እከሌ እንዲህ አለችኝ:አለኝ ብለህ ስማቸውን ሳይቀር ለቤተሰቦችህ ስትነግር: እነዛን ሰወች አስጠቆርካቸው። በነሱ ቦታሆኜ እራሴን አሰብኩት።

    • @girmateshome6335
      @girmateshome6335 ปีที่แล้ว

      በእውነቱ ለማስጦቆር አስበበት አይደለም የናተንም ቤተሰቦችም ላስከፋቸው ፈልገም አይደለም ትንሽ ስመታዊ ሆኘነው በጣም ይቅርታ በዝ የተነሳ ከእናተጋር እና ከለሎቹም ጋር ክፉኛ ፀብ ላይ ገብቻለሁ !!

    • @lovewin1582
      @lovewin1582 ปีที่แล้ว

      @@girmateshome6335 ወንድሜ እኔ ተመልካች ነኝ:ፕሮግራሙን ስመለከት የተሰማኝን አስተያየት ነው የፃፍኩት። ስፅፍም ከየዋህነትህ የተነሳ ስማቸውንም ለአያትህና ለእህትህ ነገርክ ነው ያልኩህ። የዋህነትህ እኮ ነው። በነጋሪዎቹ ቦታ ሆነን ስናስበው በጣም ከባድ ችግር ነው የመጣባቸው ለማለት ነው ። ከተናገሩት ቤተሰብ ሳልሆን አንድ ተመልካች ነኝ። እግዚያብሔር ሚስጥሩን እንዲገልፅልህና አምሮህ እንዲያርፍ ፀሎቴ ነው አይዞህ!

  • @እንጉዳይYouTubeቻናል
    @እንጉዳይYouTubeቻናል ปีที่แล้ว +3

    ስላም የኢትዮጵያ ልጆች በስዴት ያላችሁ ስላማችሁ ይብዛ በስላም ለሀገራችሁ ይብቃችሁ ወቶ መቅርት ይጠብቀን. አሚን በሉ

    • @Genet800
      @Genet800 ปีที่แล้ว +1

      Amiin🙏🙏🙏

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 ปีที่แล้ว +3

    አይ ቤተሰብ ወልደዉ አንደገና አንቆቅልሽ.!!!

  • @yemsrachmisir8927
    @yemsrachmisir8927 ปีที่แล้ว

    የእውነት አሳዘነኝ ወይ ስቃይ ድብቅነት በጣም ከባድ ነው

  • @tigistadane9092
    @tigistadane9092 ปีที่แล้ว

    ያማል ይህ የብዙ ሰው ታሪክ ነው

  • @stopamharagenocide5027
    @stopamharagenocide5027 ปีที่แล้ว +1

    አረ እዳነች እባቤን ወደ በረቷ አስገብቶ አዛባዋን ትዛቅ ያለቦታዋ የተጫነች ግም 🐍🐍🐍

    • @Zety-476
      @Zety-476 ปีที่แล้ว

      ግምስ አንተ እንኩቶ

  • @tsion5088
    @tsion5088 ปีที่แล้ว +2

    ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን ።እግዚአብሔር ይርዳህ እህት የሚባሉ እናቶች ብዙ አሉ እኔም የማውቃት ሴት አለች።💚💛❤🙏

    • @lovewin1582
      @lovewin1582 ปีที่แล้ว

      ትልቅ ስህተት ነው። የልጁን ሕይወት መዝረፍ ነው። ያሳዝናል ለስማቸው ለክብራቸው ሚጠነቀቁ ሰወች ሚሰሩት ስራ ነው።

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚያሳዝን ታርክነው

  • @መድናmedina
    @መድናmedina ปีที่แล้ว +2

    ልብ የሚነካ ታሪክ ነው አላህ ያስገኝልህ ያረብ😢

  • @bezaitalemtesema4830
    @bezaitalemtesema4830 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድማችን በጣም ያሳዝናል ብቻ ቀን አለዉ እዉነት እምትወጣበት

  • @mazidebesay9066
    @mazidebesay9066 ปีที่แล้ว

    ግርምሽ ይገርማል ታሪክህ

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 ปีที่แล้ว

    ከደረትህ ያለው መስቀል በአራቱ አቅጣጫ የፈለካቸውን ቤተሰቦች ይሰብስብልህ ግርማዬ

  • @PakPak-vu6wt
    @PakPak-vu6wt ปีที่แล้ว +5

    ኤሄ፡ሰዊዬ ሀሰቡን በትክክል መግላፅ፡አይችልም ይዳናባባራል

    • @fennybrukfennybrukfenny914
      @fennybrukfennybrukfenny914 ปีที่แล้ว

      Manejachnm cameraly defrt yelnem leza yehunal

    • @rute8262
      @rute8262 ปีที่แล้ว +4

      Kanche or kante merdat yehonal enje gelsotal malstelalfe yeflgewn

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 ปีที่แล้ว

      Oromignia NW yemichilw meselegn

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 ปีที่แล้ว +8

      ከዚህ በላይ እንዴት ይግለፅ? የአንተ /የአንቺ ያለመረዳት ችሎታ ይሆናል።

    • @mesibrhane78
      @mesibrhane78 ปีที่แล้ว +4

      ምን ሆኖ ተደነባበረ በምን አይን እና ጆሮ ብትመለከችዉ ነው እህታለሜ

  • @mimiroth403
    @mimiroth403 ปีที่แล้ว +1

    ይሚሳዝነው ውሳዳጊዎች ለምን ወላጅን ተዌወቅክ ወኡም ለምን ጠየክህ የወለዱህን እያሉ ፅብ የሚነሱ ቤት ይቁጠረው::
    እንድልጅ የወለዱትን ወላጆች የማወቅ መብቱንቀስደው እንደባርያ ጠፍተኝነት እንዲሰማው እንድም ማግለል ቤገት
    ራችን
    የተለመደ መሆኑ ያሳዝናል:;
    እድ ልጅ ለምን የተፈጥሮ ወላጀን
    ለማወቅ የምደረገውን ጥረት እንደውንጅል እሳዲዳጊዎች ለምንደድነው የሚቆጥሩት
    እነደሜገናቸት እንፍንታ
    ለሜለዬየት የማሰርው ሽኩቻ
    በጤም ልብ ይሰራል
    እሳዳግዎች ልብ እግዚአብሔር ይስጤችሁ

  • @bettygettu9702
    @bettygettu9702 ปีที่แล้ว +1

    የሰው መጀመሪያ ነኝ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 ปีที่แล้ว +3

    Ere ibakachuh inat ihitoh nat teblo madeg yetelemede new satageba kewoledech, lije lemalet tafralech.litageba sitil degmo bezaw mistir indehone yinoral. Inat bewustua indazenech tinoralech. Behuala lebalua lij alegn bitilew yifetal. Bizu yebeteseb yehiywot miskilkil yiketilal malet new. Kifu inat hona sayhon bedersebat yehiwot mejemeria ingi. Inatihin atzenbat. Bewustua bahil yametabat chana mikniat leizih hulu yaderesat. Ayzoh. Yih beante beteseb bicha aydelem.

    • @lovewin1582
      @lovewin1582 ปีที่แล้ว

      እና የሷን ሕይወት ለመጠበቅ የልጇ ሕይወት ይበጥበጥ??የሱስ የማንነት ጥያቄ?
      በየትኛውም ስሌት ውሸት ውሸት ነው እውነቱን ተናግሮ በንፁህ ትራስ(ህሊና) መተኛትን ያህል ነገር የለም።

    • @gangnamstyle6576
      @gangnamstyle6576 ปีที่แล้ว

      Ewnet bleshal mebratye. Tetelfa keweledej ema yesa tifat aydelem. Degmo aymrowa lemegenazeb underage sleneberech ykebdal. Ene lebatyo mnm pity yelegnm. Yebatu beteseb bagegn gn emegnalew. Yethiopia yetelefa bahl yebzu setoch hiwot abelashwal.

  • @merimaahmed6557
    @merimaahmed6557 ปีที่แล้ว

    Tut. A)tebahim. Wey

  • @FatumaAdem-i9q
    @FatumaAdem-i9q ปีที่แล้ว

    የሰው ክፋት ዳር የለውም የሰው ልጅ እውቀት ☝መፍራት ነው አንተም እነዚ ደስታህን ያጨለሙትን ራቃቸው ከሷ ጭምር ውሸታም ሁሉም ይዋሻል

  • @PakPak-vu6wt
    @PakPak-vu6wt ปีที่แล้ว

    ውይጉድ ይጋርማል

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 ปีที่แล้ว

    እናትህ ከምን አሥችሏቸው እንደህት ሆኑ ነው ወይሥ አያቁም ነበር

  • @riyaaktar1913
    @riyaaktar1913 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 ปีที่แล้ว

    Legudifecham lisetuh yichilu neber. Yan gib aladeregum. Ya berasu min yahil indemiwoduh yasayal..

    • @lovewin1582
      @lovewin1582 ปีที่แล้ว

      መውደድ አንድ ነገር ነው ግን ልጁ ጭምጭምታ ከሰማ በኋላ መደባበቁ እስከ አምሮ እብደት የሚወስድ ነገር ውሰጥ መክተት ነው። ልጅ የወላጆቹን ማንነት የማወቅ 100% መብት አለው።

  • @ሚሚያፍቅርሰውሚሚያፍቅርሰ
    @ሚሚያፍቅርሰውሚሚያፍቅርሰ ปีที่แล้ว +1

    Ena erasu ba26amte nw abtene yagyute gin lji honye sexayeki bmkina adaga motwale aluye kazane rascha adegku baytocha minmi saysamye eska 9tamarku kazane arebi agre aja 4amte ka6 wore sarcha agera gabcha safare buna eyaxaxu new bawre awre yasew agote ljochi timrte gobaze nachu selu samu kaza agotan malate yanten wudeme agote manu woyeme yabte wodeme manu sexayeki ezw safre salwona xarto aganyane kazanu abten yawokute simatu yadrsabate yawkale

    • @lovewin1582
      @lovewin1582 ปีที่แล้ว

      በጣም የሚገርም ታሪክ ነው። አንኳን አባትሽን በሕይወት ለማግኘት አበቃሽ!

  • @atsedebizuneh4818
    @atsedebizuneh4818 ปีที่แล้ว +2

    🙏ሰላም ወንድም አይዞህ ታሪኩ ያሳዝናል ጊዜው የቴክኖሎጅ ዘመን ነው ሚስጥሩን ቤተሰብ መናገር ባይፈልግ አንድ ቀን እውነቱ ይታወቃል DANA ምርመራ አድርግ ማን እናት ማን አባት እደሆነ የታወቃል በህይወት ካሉ ጥፍቱ ከሐያትህ ናቸው ሚስጥሩን እያወቁ ብቻ ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ይጠይቃቸዋል 🙏🙏

  • @hurutaa
    @hurutaa ปีที่แล้ว

    ሰለም1

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 ปีที่แล้ว

    በጣሚዪስዝናል

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 ปีที่แล้ว

    Atankurat! Yalat yibekatal! Ante sikeh izih idme dersenal! Isus gin irasua bitinagerew yishalal! Adapt bitidereg inkua ayiferedibatim! Beseatu yeneberew meftihe isu bicha new! Betilacha yemiwosen sayhon, yekere hiwotuan behazen litinor berasua lay ferda ingi! Bewetat idme, yawum kegabicha befit, tekebayinet yelelew bewustim bewuchim balew tetsiino wutet ingi! Inatihin yemitadinat kefelegih ante neh. Antem india sitadrrg kekuslih tidinaleh bite amnaloh.

  • @ማራኪየማዳምቅመም
    @ማራኪየማዳምቅመም ปีที่แล้ว

    ፋሎ አረጉኝ😭😭😭

  • @foziyatube4807
    @foziyatube4807 ปีที่แล้ว +2

    አሰለሙአሊኩም እህት ወድሞቸ ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቃችዉ ፎሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ እየሆኑ ኢስላማዉይ ጥያቄና መልስ ይከታተሉ

  • @hanna4751
    @hanna4751 ปีที่แล้ว

    ምንም ሊገባኝ አልቻልኩም

    • @ዕርግቧ
      @ዕርግቧ ปีที่แล้ว

      እኔም አልገባኝም ግን ደጋግሜ አየሁት

    • @sofiethiopia9369
      @sofiethiopia9369 ปีที่แล้ว +1

      @@ዕርግቧ እስከመጨረሻው ከሰማሽው ይገባሻል

    • @ጉናቲዩብ
      @ጉናቲዩብ ปีที่แล้ว +4

      መስማት ሳይሆን ማዳመጥ አስቀድሙ ከልቦችሁ
      ለነገሩ የወገኖቻችን እልቂት የሀገራችን ሁኔታ ከቀልባችን ጋር እንዳንሆን አድርጎናል🥺🥺🥺

    • @pupigirma9756
      @pupigirma9756 ปีที่แล้ว

      @@ጉናቲዩብ hours has to offer you can do is make it hhhhhhhhhhh

    • @mesibrhane78
      @mesibrhane78 ปีที่แล้ว

      ገና ሁለተኛዉ ፓርት ስለሚለቀቅ ይገባሻል እሽ

  • @-Ele
    @-Ele ปีที่แล้ว +2

    ሀገራችን ሰላም ያርግልኝ ኑ📚 የሙስሊም ልጆች እና ሴቶች ኑ የቁራኣን ተፍሲር እንማር 👉🏻ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌷🌺🌷🌸