ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ከ2ቱ በሽታዎች ተጠንቀቅ |EP-02 ሳይኮ-ኢስላም | ሼኽ ሙሐመድ አል-አንሲ |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 มิ.ย. 2024
  • "ከ2ቱ በሽታዎች ተጠንቀቅ!" በሚል ርዕስ ወደናንተ የቀረበ ሲሆን በሼኽ ሙሐመድ አል-አንሲ የቪዲዮ ዝግጅት በጥልቀት "ነገር አዋሳጅነት እና የገንዘብ ተያያዥ "ነገሮችን በእያንዳንዱ የእለት ከዕለት የህይወት መስተጋብር ጋር የውስጣችንን በሽታ ከገንዘብ ጋር በማያያዝ የሚዳስሱበት ሳይኮ-ኢስላም ዳዕዋ ሲሆን ይህ ዝግጅት ሁለተኛው ክፍል ነው።የትኛውም የሙስሊም ማህበረሰብ ቢያደምጠው እጅጉን ተጠቃሚ መሆኑ ጥርጥር አይኖረውም። በዝግጅቱ ቪዲዮ አቀራረፅ ላይት ባለመኖሩ ቪዲዮ ኢንሀንስመት በመጠቀም የተስተካከለ ሲሆን አልፎ አልፎ ለሚታየው የቪዲዮ ጥራት ጉድለት ከግንዛቤ እንድታስገብሉን ቤተሰቦችን ልናሳውቅ እንወዳለን። ይሄንን ቪዲዮ በተቻለ መጠን ሼር ማድረጎዎን እርግጠኛ ይሁኑ።ምክንያቱም ከአላህ ትመነዱበታላችሁ ኢንሻአላህ! ሰብስክራይብ በማድረግ በቀላሉ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ። እንዲሁም ላይክ በማድረግ ቪዲዮው ብዙ እይታ እንዲያገኝ አሻራዎን ያሳርፉ። ይህ ቪዲዮ በኦፊሻል ቲክቶክ ቻናላችን በአጭር ደቂቃዎች ተዘጋጅቶ የቀረበ ነው። ኦፊሻል የሶሻል ሚዲያዎቻችንን ከታች ባለው ሊንካችን ማግኘት ይችላሉ። ከዚህ ሊንክ ዉጪ የሚለቀቁ የኛ ቪዲዮዎች ባጠቃላይ የኛ ስራ አለመሆኑን ልናሳውቅ እንወዳለን።
    የሼክ ሙሐመድ አንሲ ትምህርቶች
    ➔ "ራስህን ጠይቅ ;- • ራስህን ጠይቅ | ሼኽ_ሙሐመድ_አንሲ...
    ➔"የደስታህ ምንጭ ;- • የደስታህ ምንጭ/ ሼኽ ሙሐመድ አል-...
    ➔ " የቱን ነው የለበስከው?!" ;- • "የቱን ነው የለበስከው? | ሳይኮ-...
    ➔" ዱዓ ስታደርግ..." ;- • ዱዓ ስታደርግ..| ሳይኮ-ዳዕዋ | ...
    ➔ " ማንን ነው የምትለምነው?!" ;- • ማንን ነው ምትለምነው? | #ሼኽ_ሙ...
    ➔ "አረዳድህ እንዳይጭበረበር" ;- • አረዳድህ እንዳይጭበረበር | #ሼኽ_...
    ➔ " ኢስላም አየጠቀመህ ነውን!?" ;-
    • ኢስላም እየጠቀመህ ነውን?| EP-...
    ሌሎችም በቻናላችን ይገኛሉ። በplaylist ስብስባችን ያገኙታል።
    የሶሻል ሚያዎቻችን ሊንክ
    ➔ / @islamethiopia
    ➔ tiktok.com/@islamindset
    ➔ telegram (t.me/@mind_islam)
    @islamindset-ETHIOPIA
    ➔ instagram.com/@nurahusu
    @nurahusu
    ------------------------------------------------------------------------
    #ethiopia
    #habesha
    #ethiopiahabesha
    #amharic
    #ethiopiadaewa
    #addisabeba
    #addisababa
    #viral
    #ethio_daewa
    #instagram
    #remedan
    #ethio_remedan
    #challenge
    #ethio_challenge
    #inspiration
    #motivation
    #ethio_daewa
    #ethiobeauty
    #ethio_beauty
    #culture
    #home
    #duet
    #fyp
    #fun
    #funnyvideo
    #funny_video
    #funny
    #united_state
    #canada
    #uk
    #united_kingdom
    #ukraine
    #europe
    #eu
    #leobnan
    #romania
    #eraq
    #eran
    #saudi_arebia
    #riayd
    #jidah
    #Dubai
    #UAE
    #areb
    #viralvideo
    #viral_video
    #china
    #russia
    #austria
    #australia
    #sydney
    #antartica
    #islam
    #Worldwide
    #world_wide
    #worldwideislam
    #worldwide_islam
    #islam_inspiaration
    #islam_motivation
    #islam_
    #subscribe
    #live
    #share
    #like
    #foryou
    #foryoupage
    #for_you_page
    #for_you

ความคิดเห็น • 8

  • @user-et1cb2te1d
    @user-et1cb2te1d 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያአላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ❤

  • @AminahAminah-zq3nf
    @AminahAminah-zq3nf 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጀዛኩሙሏህ

  • @monamohammed5046
    @monamohammed5046 2 หลายเดือนก่อน +2

    Allah besemane yemntekem yaregen

  • @monamohammed5046
    @monamohammed5046 2 หลายเดือนก่อน +2

    Ustaze allah hayatiten yarezmelen

  • @mohammedsurur5053
    @mohammedsurur5053 2 หลายเดือนก่อน +4

    ጀዛከላህ ፣ግን ባትቆራርጠው ጥሩ ነው ቢያንስ ግማሽ ሰአት አድርገው

    • @islamethiopia
      @islamethiopia  2 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን!...ኢንሻአላህ ቀስ በቀስ እየረዘመ ይመጣል።አሁን ላይ ግን መሰላቸትን ይፈጥራል።በቂ ነው!...ጀዛከላህ ወይረን!