ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኔ ጀግኖች አንጀቴን በላችሁት። ሙሽሪት ጀግና ጀግናውን ውለጅው። አቦ።ማርየ ቀረርቶ ብቻ ሳይሆን ታሪክ ነው የጻፍከው ዋው። ኸረ እያያ!❤
አይ በለቅሶ አለኩ የኔ አባት የመጀመሪያውን ጃሎ ባይ ድምፁ ይመስላል ዘራችሁ ይባረክ ደምቸ😢❤❤❤❤
ጀግንነትን ከጨዋነት አጣምሮ የሰጠው ድንቅ ህዝብ❤ ክፉ አይንካችሁ!!
❤❤❤❤❤❤❤
Koh. Cpn
ፈጣሪ በጥበቡ ይጠብቃችሁ ውዶቸ ሠላማችሁ ይብዛ አድነታችሁ ይመለሥ ውድአማራዊያን
ኦፉ አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ሀገሬ ሰላምሺ ይብዛልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አማራ ያለበት ሁሉ ነገር ያምራል ይመቻችሁ ❤❤❤
❤ጥበበኛው አማራ ❤💕💕ከፈጣሪ በታች ክንድህን ተማመን 💪💪
Woy Amhara; an extraordinary gifted people from its innate. All sitting there have wonderful vocal, emotion... Pass gratitude for all there!!!
አማራየ ዴሞቸ አብሽሩ መቸም አይጠገብ የትገርናቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የምን አሰር ማብዛት የምን አሰስ ገሰስበልጆችህ ልብ ውስጥ አሳምነው ፅጌ አንተ ብቻ ንገስ አባቴ💔💔💙💙💙💪
አቤት ውበት አቤት ግርማ ሞግስ እንዴት እንደምታምሩ ❤❤❤❤❤
በእንባ ጨረስኩት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😢♥️♥️♥️♥️
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ልብ ይነካል አሳምነው ጸጌ ለሁሉም ቀን አለው እግዚአብሔር እውነት ነው እውነት ትወጣለች ተዳፍና አትቀርም😢
እንኳን ስደት ሁኘ ልጅ እያለሁ ቅረርቶ ስሰማ አለቅስ ነበረ እንኳን ቤተሰብ ዘመድ ያለስራቸው በጥይት ተቃጥለው አልቀው 😭😭😭😭😭የሚገርመው እንዲህም ሁነው አገራቸውን ኢትዮጵያን የምንወዳት ነገር ሰው በራሱ ወንድም እየሞተ ይገርማል አላህ አገራችን ሰላሟን ይመልስን
😭😭😭
🙏❤️😢😢 Te Amhara FANO 🤜🏾🤛🏿 Blessings ❤️🙏!!!
ይመቻችሁ አማራየ ኩራቴ ድምቀቴ
አላህ ይጠብቃቺሁ ደል ለአማራው ፍኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤💪💪💪💪
ይሄ አማራነትን ምን ያደርጉታል ፀጉር ያስቆማል ወንድነታቸሁ በጃሎታ💪💪
እዳ በል 💪💪💪💪ቅድብ ቅድቡን በለው አማራዬ ጀግና 💪💪💪💪
ወይደስ ስትሉኝ የዋጨውነርስ ዘመዶቸ ትዝታዎች እግዚአብሔር አምላክ። ይጠብቅአቹሁ ደጉህዝቤ አማርየ ሁሉም ነገር በናንተ ያምራ ይህን ብአል አይጥፉ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርጋት ሁሉም ሰላም ይሁን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔን የገረመኝ ሁሉም ደስ የሚል ድምፅ አላቸው ዋውውው ወኔ ቅስቃሽ
እኔን ወገኔ ቀን ያለፍል ሰው በገዛ ቀየው ነፃነቱን አጥቶ ብቻ ያማል ❤❤❤
አባቴ ነዉ ትዝ የሚለኝ 😭😭😭😭
የኔ እህት እኔም አርማጭሆ ላይ አባቴ ትዝ ይለኛል 😢😢😢😢😢
እፍፍፍፍፍ በእንባ ጨረስኩት አየድሌ😭😭😭😭😭😭አማራዬ ይሄም ቀን ያልፍ ይሆን ወይ የኔ ደግ ህዝብ😭ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የአማራዬ ልጆች🥰🥰
ወጣቱ ተደራጂ አይበገሬዉ አማራ ፋኖ❤❤❤❤
ዋውውውውው ደሞቼ ጠላታችሁ አይኑ ይፍሰስ ! ቢሊዮን ሁኑልኝ ልቀንስህ ያለውን ደራሽ ለዘር እንኳን ሳይተሮፍ ጎርፍ ይቀንሰው ።
አማራ ድንቅ እናታምራዊ ህዝብ
አሳም ነዉ አባየ ጀግነየ 😭😭😭
እዲበል ጅግኖቻችን አንሳል❤❤
አቦ ይመችህ በጣም ቀረርቶ እዉዳለሁ።from ገበሬዉ
ድንቅ እና የማንነት ከፍታ ያለው ኩሩ ህዝብ
አቅራሪዎች ደስ ይላሉ ዘራፍ የሚል ፎካሪ ግን መኖር ነበረበት
እግዚያብሄር ይመስገን አማራ በመሆኔ አይገሉን ምን ይሁኑ በሁሉም ስለምንበልጣቸው ነው እስኪ እነማን ክልል ነው ሽለላ ቀረርቶ አቤት ድምቀታችን የድንግል ማርያም ልጅ ሰላማችንን ይመልስልን ድል አማራው ፋኖ እባካችሁ በሸዋ ያሉትን ፋኖዎች አሰግድንና መከታውን አስታርቁልን መከታው እቢ ካለ ከማጀቴ ከተማ ይውጣልን የማጀቴ ህዝብ ለራሱ ያውቃል አሰግድን የምንጠላበት ምክንያት የለንም ጀግናችን አባታችን መሪያችን አሰግድ ነው እባካችሁ የማጀቴ ህዝብ ስንት ጠላት አሉብን ሸዋሮቢት ከተማ መከላከያ ከገባ አመት ሆነው ለምን አያሶጣም አሰግድ መከራውን አይቶ ነው ከማከቴ ያሶታው ና ሰላሙን ያገኘው እባካችሁ ገላግሉን
አይዞን አማራዬ ❤❤❤❤❤❤ ሊነጋጋ ሲል ትል የለ።
ድልለአማራ👏👏👏👏
ጀግናው❤❤❤
ሙሉውን ልቀቁልን አይ አገሬ 🎉
አቤት ወኔ❤❤❤❤❤❤❤
አሁን ይሄ ህዝብ ይጥፋ ይባላል 😢 አማራየ ቀን ይወጣል ❤❤❤
😢😢😢
ስለሚቀኑብን ወላሂ
ዋውው አማራየ ሠላምሽ ይመለሥ❤❤❤❤❤
ዉይ ድምጽ🎉🎉🎉🎉🎉❤
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ማነዉ እደእኔ የገጠር ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤ አንጀቴ ተላወሰ አሳምነዉ ፅጌ
የኔ ማር ጎጃም አለና ወደ ጎንደር ሄደ ወደ ወሎም ዘለቀ ሽዋንም አልረሳ አቦ ይመችህ ወንድም❤❤❤ ድምፀ መረዋዬ
አማራዬ ባለብዙ ባህል ለብቻህ ለራስህ የተሰጠህ ድንቅ ህዝብ🙏🏼🙏🏼🙏🏼
አማራ ይለምልም ደጉምስኪንህዝብ ሁሉም ነገር እኮ በአማራነው እሚያምር
❤❤❤❤❤❤ Waw ayi Wubet Amara!! Dink people God bless you more❤❤❤1
አይዋ ❤❤❤❤❤ አማራነቴ ኩራቴ ነዉሀ❤❤
ማር የሆነ ህዝብ❤❤❤❤❤
አማራነት ማለት ክብር ነዉ የሰዉ ክብር እሚያዉቅ አማራ ብቻ ነዉ :: ግን በአገሩ ለሚመጣ አይደራደርም ከኢትዮጵያ በፊት ያርገኝ ይላል አየ አማራ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሆዴየባባልእንዴዝህአይነትስስማ
አረ ሙዱ ተመቸኝ መጨረሻላይ ❤️
😢😢😢 አማራዬ አይዞን ቀን ያልፋል ሁሌ እደተገፋን አንኖርም
አቤት፡መታደል፡አማራ፡መሆን
አይ መታደል እንኳንም አማራ ሆንክ ተመስገን❤❤❤
Wuyyyy wud yagaray lij betam yewu yaslekeskegne hulun wegenochen stansa antem wendma ❤❤❤❤❤❤❤❤
አየ አማራ ከጀግንነት ለደግነት ወርቅ የሆነ ህዝብ እንኳንም ከዚህ መልካም ህዝብ ተወለድኩ
ሙሉ ይለቀቅ። እንስማዉ ይኸን ጀግና።
ደስ ስል እነዲነዉ ሰርግ የገሬ ባህል ወይኔ ደስሲል❤❤❤❤❤❤❤❤
ስንቴ አዳምጥሁት😭
እኔም ሱስ ሆነበኝ
ናፈቃችሁኝ የአገሬ ሰው
አይዞን ደሞቸ ያልፍል
ደስ ሢሉ❤❤❤❤❤
ተጠመዴአይፈታምየአማሀራውገበሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትዝታዬን ቀሰቀሳቹት በእንባ ነው የሰማሁት!
አየ አማራ ባህሉን ጠባቂ ደጉ አገር ❤❤❤
Endet endemnamr eko🎉🎉🎉🎉
ደሞቼ አይይይይይ❤❤❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖💖💖💖
እድል ለአማራየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንባየን እንዴት ላቁም ይሄ ጭዋ ጀግና ሩህሩህ ህዝብ
የጀግና ህመም አለብን😢😢😢
አማራ እኮ የሚገርም ህዝብ ነዉ በልጅነቴ ያጣሁትን አባቴን አስቤ በእንባ የሰማሁት ቀረርቶ😢
አይዟችሁ አማሬ ዉቸ።ሰሌማችሁ ይብዛ. ❤❤
የሄ ህዝብ ነው በየ አቅጣጫው እዲጠፋ የታወጀበት😢😢😢😢
ድል ላማራ ገበሬ ✊✊✊✊✊
😢😢😢😢😢😢😢😢 አማራየ እደመሸ አይቀርም
አሞኛል አማራየ ሲገፋ ሳይ አመመኘ 😢😢😢😢😢😢
በርታ የኔ ጀግና
ጀግና ነህ ወንድሜ
አይይይይይ አገራሰላምሽ ይመለስ ❤❤❤❤
ይገባሻል ፓፓጋንዲ ቀጥይበት
አስቻለው ሲል😢
ፈጣሪ ለየት አድርጎ የፈጠረዉ ህዝብ ፋኖ ያሸንፋል
የሚነዝረኝ ነገርስ 😊አማራ❤
አይዞን ደሞቼ!! ነገ የኛ ቀን ነው!!!
ኸረ ያገሬ ሠወች ❤❤❤❤
እንዲያ በል ጀግናየ
አይይይይይ አሳምነው ጀግናው አባቴ ህመሜ😢😢😢😢😢😢😢😢
Am very impressed on amhara culture
ተንቆ የሚከበር ተጠልቶ የሚፈራ ህዝብ አማራ !
ወይኔ ሆ ድ ሲበላ
እሒ ፍቅራችሁ ያስቀናል አይለያችሁ ወድሞቸ ❤❤❤❤❤❤
አላህይጠብቃችሁየኔወዶች
ወገኖቴ ደጉ የአገሬሰዉ እዉነት ዛሬ ነዉ የአማራ ሞት ሽረቱ የኦነግ ካድሪ አማራን ግዛት ነፃ በማድረግ የሁሉም አማራ ግንባር ቀደም በሰለፍ ግድ ነዉ ሆዳም አማራወችን አፁድአቸዉ
እመቤቴ ትከተላችሁ ❤❤❤❤❤ወገኖቼ ኑሩልን ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰
ማርየ ❤❤አብረን ጅባስራ ማርያም ስንማር የነበረዉ ድምፅ
የኔ ባትሁኔ እንዴት በቀናሁ!!!
ውይ ሆዴን ባሰኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ አማረነት ኩራትነው ያህያልጅሁላ መቀለጃ እደሆን አቀርም ወላሂ ትንሽ ነው የቀረን
😭😭😭ወይኔ ሐገሬ ሠላምሺ ይብዛ
የሚገርም ቀረርቶ ነው
wow, hero 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍
የኔ ጀግኖች አንጀቴን በላችሁት። ሙሽሪት ጀግና ጀግናውን ውለጅው። አቦ።ማርየ ቀረርቶ ብቻ ሳይሆን ታሪክ ነው የጻፍከው ዋው። ኸረ እያያ!❤
አይ በለቅሶ አለኩ የኔ አባት የመጀመሪያውን ጃሎ ባይ ድምፁ ይመስላል ዘራችሁ ይባረክ ደምቸ😢❤❤❤❤
ጀግንነትን ከጨዋነት አጣምሮ የሰጠው ድንቅ ህዝብ❤ ክፉ አይንካችሁ!!
❤❤❤❤❤❤❤
Koh. Cpn
ፈጣሪ በጥበቡ ይጠብቃችሁ ውዶቸ ሠላማችሁ ይብዛ አድነታችሁ ይመለሥ ውድአማራዊያን
ኦፉ አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ሀገሬ ሰላምሺ ይብዛልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አማራ ያለበት ሁሉ ነገር ያምራል ይመቻችሁ ❤❤❤
❤ጥበበኛው አማራ ❤💕💕
ከፈጣሪ በታች ክንድህን ተማመን 💪💪
Woy Amhara; an extraordinary gifted people from its innate. All sitting there have wonderful vocal, emotion... Pass gratitude for all there!!!
አማራየ ዴሞቸ አብሽሩ መቸም አይጠገብ የትገርናቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የምን አሰር ማብዛት የምን አሰስ ገሰስ
በልጆችህ ልብ ውስጥ አሳምነው ፅጌ አንተ ብቻ ንገስ
አባቴ💔💔💙💙💙💪
አቤት ውበት አቤት ግርማ ሞግስ እንዴት እንደምታምሩ ❤❤❤❤❤
በእንባ ጨረስኩት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😢♥️♥️♥️♥️
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ልብ ይነካል አሳምነው ጸጌ ለሁሉም ቀን አለው እግዚአብሔር እውነት ነው እውነት ትወጣለች ተዳፍና አትቀርም😢
እንኳን ስደት ሁኘ ልጅ እያለሁ ቅረርቶ ስሰማ አለቅስ ነበረ እንኳን ቤተሰብ ዘመድ ያለስራቸው በጥይት ተቃጥለው አልቀው 😭😭😭😭😭የሚገርመው እንዲህም ሁነው አገራቸውን ኢትዮጵያን የምንወዳት ነገር ሰው በራሱ ወንድም እየሞተ ይገርማል አላህ አገራችን ሰላሟን ይመልስን
😭😭😭
🙏❤️😢😢 Te Amhara FANO 🤜🏾🤛🏿 Blessings ❤️🙏!!!
ይመቻችሁ አማራየ ኩራቴ ድምቀቴ
አላህ ይጠብቃቺሁ ደል ለአማራው ፍኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤💪💪💪💪
ይሄ አማራነትን ምን ያደርጉታል ፀጉር ያስቆማል ወንድነታቸሁ በጃሎታ💪💪
እዳ በል 💪💪💪💪ቅድብ ቅድቡን በለው አማራዬ ጀግና 💪💪💪💪
ወይደስ ስትሉኝ የዋጨውነርስ ዘመዶቸ ትዝታዎች እግዚአብሔር አምላክ። ይጠብቅአቹሁ ደጉህዝቤ አማርየ ሁሉም ነገር በናንተ ያምራ ይህን ብአል አይጥፉ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርጋት ሁሉም ሰላም ይሁን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔን የገረመኝ ሁሉም ደስ የሚል ድምፅ አላቸው ዋውውው ወኔ ቅስቃሽ
እኔን ወገኔ ቀን ያለፍል ሰው በገዛ ቀየው ነፃነቱን አጥቶ ብቻ ያማል ❤❤❤
አባቴ ነዉ ትዝ የሚለኝ 😭😭😭😭
የኔ እህት እኔም አርማጭሆ ላይ አባቴ ትዝ ይለኛል 😢😢😢😢😢
እፍፍፍፍፍ በእንባ ጨረስኩት አየድሌ😭😭😭😭😭😭አማራዬ ይሄም ቀን ያልፍ ይሆን ወይ የኔ ደግ ህዝብ😭ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የአማራዬ ልጆች🥰🥰
ወጣቱ ተደራጂ አይበገሬዉ አማራ ፋኖ❤❤❤❤
ዋውውውውው ደሞቼ ጠላታችሁ አይኑ ይፍሰስ ! ቢሊዮን ሁኑልኝ ልቀንስህ ያለውን ደራሽ ለዘር እንኳን ሳይተሮፍ ጎርፍ ይቀንሰው ።
አማራ ድንቅ እናታምራዊ ህዝብ
አሳም ነዉ አባየ ጀግነየ 😭😭😭
እዲበል ጅግኖቻችን አንሳል❤❤
አቦ ይመችህ በጣም ቀረርቶ እዉዳለሁ።from ገበሬዉ
ድንቅ እና የማንነት ከፍታ ያለው ኩሩ ህዝብ
አቅራሪዎች ደስ ይላሉ ዘራፍ የሚል ፎካሪ ግን መኖር ነበረበት
እግዚያብሄር ይመስገን አማራ በመሆኔ አይገሉን ምን ይሁኑ በሁሉም ስለምንበልጣቸው ነው እስኪ እነማን ክልል ነው ሽለላ ቀረርቶ አቤት ድምቀታችን የድንግል ማርያም ልጅ ሰላማችንን ይመልስልን ድል አማራው ፋኖ እባካችሁ በሸዋ ያሉትን ፋኖዎች አሰግድንና መከታውን አስታርቁልን መከታው እቢ ካለ ከማጀቴ ከተማ ይውጣልን የማጀቴ ህዝብ ለራሱ ያውቃል አሰግድን የምንጠላበት ምክንያት የለንም ጀግናችን አባታችን መሪያችን አሰግድ ነው እባካችሁ የማጀቴ ህዝብ ስንት ጠላት አሉብን ሸዋሮቢት ከተማ መከላከያ ከገባ አመት ሆነው ለምን አያሶጣም አሰግድ መከራውን አይቶ ነው ከማከቴ ያሶታው ና ሰላሙን ያገኘው እባካችሁ ገላግሉን
አይዞን አማራዬ ❤❤❤❤❤❤ ሊነጋጋ ሲል ትል የለ።
ድልለአማራ👏👏👏👏
ጀግናው❤❤❤
ሙሉውን ልቀቁልን አይ አገሬ 🎉
አቤት ወኔ❤❤❤❤❤❤❤
አሁን ይሄ ህዝብ ይጥፋ ይባላል 😢 አማራየ ቀን ይወጣል ❤❤❤
😢😢😢
ስለሚቀኑብን ወላሂ
ዋውው አማራየ ሠላምሽ ይመለሥ❤❤❤❤❤
ዉይ ድምጽ🎉🎉🎉🎉🎉❤
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ማነዉ እደእኔ የገጠር ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤ አንጀቴ ተላወሰ አሳምነዉ ፅጌ
የኔ ማር ጎጃም አለና ወደ ጎንደር ሄደ ወደ ወሎም ዘለቀ ሽዋንም አልረሳ አቦ ይመችህ ወንድም❤❤❤ ድምፀ መረዋዬ
አማራዬ ባለብዙ ባህል ለብቻህ ለራስህ የተሰጠህ ድንቅ ህዝብ🙏🏼🙏🏼🙏🏼
አማራ ይለምልም ደጉምስኪንህዝብ ሁሉም ነገር እኮ በአማራነው እሚያምር
❤❤❤❤❤❤ Waw ayi Wubet Amara!! Dink people God bless you more❤❤❤1
አይዋ ❤❤❤❤❤ አማራነቴ ኩራቴ ነዉሀ❤❤
ማር የሆነ ህዝብ❤❤❤❤❤
አማራነት ማለት ክብር ነዉ የሰዉ ክብር እሚያዉቅ አማራ ብቻ ነዉ :: ግን በአገሩ ለሚመጣ አይደራደርም ከኢትዮጵያ በፊት ያርገኝ ይላል አየ አማራ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሆዴየባባልእንዴዝህአይነትስስማ
አረ ሙዱ ተመቸኝ መጨረሻላይ ❤️
😢😢😢 አማራዬ አይዞን ቀን ያልፋል ሁሌ እደተገፋን አንኖርም
አቤት፡መታደል፡አማራ፡መሆን
አይ መታደል እንኳንም አማራ ሆንክ ተመስገን❤❤❤
Wuyyyy wud yagaray lij betam yewu yaslekeskegne hulun wegenochen stansa antem wendma ❤❤❤❤❤❤❤❤
አየ አማራ ከጀግንነት ለደግነት ወርቅ የሆነ ህዝብ እንኳንም ከዚህ መልካም ህዝብ ተወለድኩ
ሙሉ ይለቀቅ። እንስማዉ ይኸን ጀግና።
ደስ ስል እነዲነዉ ሰርግ የገሬ ባህል ወይኔ ደስሲል❤❤❤❤❤❤❤❤
ስንቴ አዳምጥሁት😭
እኔም ሱስ ሆነበኝ
ናፈቃችሁኝ የአገሬ ሰው
አይዞን ደሞቸ ያልፍል
ደስ ሢሉ❤❤❤❤❤
ተጠመዴአይፈታምየአማሀራውገበሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትዝታዬን ቀሰቀሳቹት በእንባ ነው የሰማሁት!
አየ አማራ ባህሉን ጠባቂ ደጉ አገር ❤❤❤
Endet endemnamr eko🎉🎉🎉🎉
ደሞቼ አይይይይይ❤❤❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖💖💖💖
እድል ለአማራየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንባየን እንዴት ላቁም ይሄ ጭዋ ጀግና ሩህሩህ ህዝብ
የጀግና ህመም አለብን😢😢😢
አማራ እኮ የሚገርም ህዝብ ነዉ በልጅነቴ ያጣሁትን አባቴን አስቤ በእንባ የሰማሁት ቀረርቶ😢
አይዟችሁ አማሬ ዉቸ።ሰሌማችሁ ይብዛ. ❤❤
የሄ ህዝብ ነው በየ አቅጣጫው እዲጠፋ የታወጀበት😢😢😢😢
ድል ላማራ ገበሬ ✊✊✊✊✊
😢😢😢😢😢😢😢😢 አማራየ እደመሸ አይቀርም
አሞኛል አማራየ ሲገፋ ሳይ አመመኘ 😢😢😢😢😢😢
በርታ የኔ ጀግና
ጀግና ነህ ወንድሜ
አይይይይይ አገራሰላምሽ ይመለስ ❤❤❤❤
ይገባሻል ፓፓጋንዲ ቀጥይበት
አስቻለው ሲል😢
ፈጣሪ ለየት አድርጎ የፈጠረዉ ህዝብ ፋኖ ያሸንፋል
የሚነዝረኝ ነገርስ 😊
አማራ❤