ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
"የጭንቀት ቀን ሳይመጣ በጕብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ፤ ደስ አያሰኙም የምትላቸውም ዓመታት ሳይደርሱ፤"
❤❤
ኤደን ሽመልስ እርጋታሽ ደስ ሲል ።
ክርስቶስ ተፈቅዶልናል ብላችሁ ሁሉንም አትብሉ ይላል ቃሉ በብዛት የማይበሉ ነገሮች አሉና ካልተፈቀዱልን ነገር አንዱ ቅንቡርስ ነው እር እያስተዋልን እጂ
ኤዱዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሁሌም ድምቅ ፍክት በይልኝ ውበትሽ እየጨመረ ነው ሚስጥሩ ምንድነው?😂😂❤
አይ ማስተዋል ስም ብቻ ነሸ ተግባር የለም
😂😂😂😂😂
ማስተዋል እንደስምሽ እያስተዋልሽ !!!🤔🤔🤔
ዘንድሮ አማርኛ እንደ ሰማይ ራቀ ማለት ነው I don’t know 🤷♀️ yes , I mean, ቋንቋ ማወቁ የሚደገፍ ቢሆንም ብሄራዊ ቴሌቭዥንላይከመስመር አንውጣ
@@Addis-ig2inበተዋናይነት ፣ በበይነመረብ ንግድ እና በ [ጂፕሰም] ስራዎች ላይ ተሰማርታ እራሷን ማስተዳደሯ ፡ አስተዋይነቷን ያረጋግጣሉ። 🤔
Min aregechachu
ኤደን የኔ ቆንጆ ስርአትሽ ስወድሽ ማስተዋል በጣም ታስጠያለሽ መጀመሪያ አማርኛን አጥኝ
ማስተዋል ተብዬዋ ባንቺ ቤት አሪፍ መሆንሽ ነው የሰይጣን ተላላኪ እዛው ጥግሽን ያዢ ሲጀመሪ ሰው እኛ አይልም ለነገሩ ሰይጣን ቅድሚያ ለራሱ ነው
ማስተዋል ለካ ማሰተዋል እሚባል ነገር የለብሽ ሞልቃቃ😂😂
ayibalem
የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ መጮው ዓመት የሰላም የፍቅር የደስታ የእድገት ይሁንልን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Amen
ጠመኔ ምናልባት በድሮ ዘመን የሚጠቀሙበት ነው
ፅጌ ውይ እንዴት እንደምታናድጂ እኮ😂😂😂
ማስተዋል ደስ ስትል
ኢቢኤስ ቴሌቪዥን እንደአለማስተዋል ያለ ስብዕናው የወረደ ሰው እያቀረበ የሚዲያውን ክላስ ባያወርድ እንደ ግል ደስ ይለኛል።
የባለ ሃብቱን ከጠባችለት ብኋላ ታዋቂ የሆነችው በዚህ ነው
ኤዱ ደናነሽ?ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
ሰላም ላገራችን ሰላም ይሁን በፍቅር የምንኖርባት ምድር ትሁን ማስተዋል ፈጣሪ ልቦና የኢየሱስ ጥንስ ከዳቢሎስ ሁለት መንገድ ቆም ብለሽ ብታስብ መልካም ነው ቤተሰብ ያስተውሉ ጥሩን ያለው ነገር ጠልፎ ይጥላልና መጠንቀቅ አስፈላጊና
ቀንዷሟ ልጅ አውሮፖ ተወልደው ያደጉ ልጆች እንኳን እንዳንቺ አይቀማጠሉም ከንደዚ አይነት አግድም አደጓችጋ ተደምረን ነው 110 ሚሊየን የሞላነው ዘመናዊነት እንዲ አይደለም መሰልጠን እንደዚ ነው እንዴ
ውነት ነው
Exactly
ኧረ መዝናኛ ነው bro be positive
@@robs5120ሂድ ወደዛ። በሰይጣን መዝናናት።።ምኑ ነው የሚያዝናናው
ትክክል
ማስተዋል ፀጉሯ የሪማ የሰይጣኑ ደጋፊና አፍቀሪ ናት እንደነዚ አይነት ሀይማኖት የለሾችና የሰው ማንነት የማይገባቸው ናቸው የሰይጣን ተላላኪ ፈረሶች
አይ ማስተዋል ስጋ አልበላም ብለሽ ቅቅል ከግሮሰሪ የምታስመጪው ሻወር ልትወስጂበት ነው ታዲያ🙄😊
እንደ ቤተሰብ የላትም??? አይሰው እንከን ፍለጋ
ያችስ ከፋ ቱ😂😂
@@yabatwa 😄😄 ምን ላርግ ግራ ብታጋባኝ እኮ ነው 🤗🤗
@@mominaabdula4614 ምነው ቅቅሉን ለእኔ ነው የምታስመጣው አልሽሳ😄😄
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችው እሚገርመው ግን ባአልባአል አልመሰለኝም ስሜት የለኝም
ይችን ልጅ ስም ብቻ የሆነችውን ማስተዋል ተብዬዋ ተዋቂ አርቲስት ናት ብላችው የምታቀርቧት ሚዲያዎች ናችው አምታችው እንድትለፋደድብን የምታረጉቡን ይቺ ጋጠዎጥ የመንገድላይ ሴቶች ናት ኤዱ ምርጥ ኢትዬጵያዊ ሴት ስዎድሽ በምክንያት ነው
ሠላም ለእናት ሀገራችን እና ለህዝቦቿ ፍቅር ጤና ይስጠን አሜን ❤አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን 🙏🙏🙏
ወይ ወ/ሮ ፅጌ አባተ ስላየሆት ደስ ብሎኛል
ሰው ቀንድ ማብቀል ጀመረ እንዴ😂😂😂😂😂።EBSእባካችሁ ለሚዲያው የማይመጥን ሰው አታቅርቡ።
እኔ አማዉቀዉ ቀንድ የእንሰሳ ነዉ ለነገሩ እሷም ከስሳ አትሻልም
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂
የዚህ አመት መጨርሻ ነው በማስተዋል ተቃጠሉ ብላችሁ ነው ይቺን ይዛችሁልን የመጣችሁት አጅትሽ ይቃጠል አቦ😅
ይሄንን ፕሮግራም ስመለከት እኔ ብቻ ነው የሚያናድዱኝ ወይስ ሌሎቻችሁም እንደኔ ያበሳጫችሁኋል??😂😂😂
ጠመኔ ራስ😂😂😂
ጠመኔ ራስ ወየዉ ሆደ ቆሠለ😂😂😂😂😂
ሞዛዛ
አይ ማስተዋል ወይ አታምሪ ወይ አታፍሪ ምን ይሻልሻል
ለሚያስተውል ሰው ፡ የሃያ ሺ ወርቅ ይበልጣል ከየሺ ወርቅ ፤ አይደለም እንዴ ፧ 🤔
ምነዉ ማስተዋል ሀበሻ አይደለሁም አልሽ
ከግሮሰሪ ማስመጣው ቅቅል 😎ከዛን ስጋ አልበላም 🤣🤣🤣ኧረ ማስተዋል ምነው ብታስተውይ ግን 🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂 ትክክል
አሜን ለሁላችንም
ቾክ ከመቸ ወድህ ነዉ ጠመኔ የተባለዉ እኔምአላቀዉ 😂
Yagerchyhun konkwa satku lala setnafeku endyhi nwe
እኔም አላቅም😅😅
Inem alewkim
ከኤደን ጋር ያለችው ልጅ በጤናዋ ነው?
Abo Yechin lije betam degagemachuwat ,, Chinkilat yelat
አለባበስ ያስከብራል ኤዴኖ ❤❤❤❤❤❤
ሳራአችንያወፈረዉነገርምድነዉእሥኪለኛምንገሪን
እቺ ሞልፋጣ Mastewal we r Ethiopians እኮ ምንም ሚያሞላፍጥ ነገር የለም
ማስተዋል ሪማ በውነት ዘ ሀበሻ ስላንቺ ነቀፉ የሰራ ጊዜ ሁላችን አዘንን ልጅ ነች ምን አለ ቢተው ብለን ግን እውን አንቺ አሳዘንሽን በመንፈስ ቅዱስ የሚመራ ሲኖዶስ ያወገዘውን መስቀል ገልብጦ የሚፎክረውን ዘፉኝ ከነስምሽ ከነጸጉርሽ መስለሽ መምጣትሽ መቼም አጋጣሚ አትይም በመጥፎ ነገር ዝና አገኛለው ብለሽ አትውደቂ ለእውቀት ትጊ ጋዜጠኛው የጠየቀሽን እንክዋን መመለስ አልቻልሽም በቂ ነው እኮ ትወናው ብታስተውይ አስተውይ አስተውይ ሀ.
🥰Mastwal🤦🏾♀️ Rima belshal gudesh fela nege yekerta teyki ያጦዙሻል😂😂😂
Mastewal siga albelam bila kikil kegrosery yemasmetaw alalechim 😂😂😂😂😂
ኤዱዬ ሰላምሽ ይብዛ እርጋታሽ ሰላም አለው
የሀገር ቤቱን ጠመኔ የማያቅ ሰው ከሃገር ተሻግሮ ሪማ ማለት ያሳዝናል!!! ሰው ለካ ላዩን ሲያዩት ሰው መስሎ ውስጡ መርዝ ነው !!! ለሁላችንም አዕምሮ ልቦና ይስጠን!!!
Eneme alaqeme neber zare newe yawekut alemaweqe haxeyat adeleme
አለማወቅ ጥፋትየለውም እኔም ክፍለሀገርተወልጄ ባድግም ጠመኔ አላቅም ዛሬነው የሰመውት ቾክነው የማውቀው ጥፋት የለባትም
እኔም አላዉቅም ቾክ እደሆነ ብቻ ነዉ
ማስተዋያ የለሽ በነጭ ባህል የጠፋሽ ማንነትሽን የዘነጋሽ አረ እንደው ስታስጠዪ! ከዚህ የተማርኩት ትውልድ እንደመከነ ነው!
ጠመኔ እኔ እራሱ አላቀዉም ነበር
ደስሲሉ 😂😂😂😂😂😂😂😂
ስም ሌላ አእምሮሌላ 😂😂😂😂 እቤት ስንገባ የምንወጣው ስትላል መሰላል አላለችም 😂😂😂 ቆጥ ላይ ነው እንዴ የምትኖሪው 😂😂😂
ክክክ ምን የሄ ብቻ ታክሲ ያለቺዉ ነገርስ
Kikil ke siga new ke atikilt new yemiseraw? Asreduna abo
ልብ በሉ ጠመኔ ምን እንደሆነ የማታውቀው ማስተዋል ሪማ የሚባለውን የስልጣን ፈረስ የፀጉር አሰራር እስታይል ነው ተሰርታ የገባችሁ የሴይጣኑ ፈረስ ወደሀገራችን ሊመጣ የነበረው በዚህ የፀጉር እስር ይል ነበር ይህ ሰው ሀገራችን እንዳይገባ በተለይ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ናቸው የአንበሳውን ድርሻ የሚወስዱት ሌሎቹ ሲቃወመት አላየውም አድናቂሽ ነኝ እውደሻለው የምትሉ ክርስትና እምነት ተከታዮች ልጅታ ሪማ ባይመጣም ከፀጉር አሰራሩን እኔ ተሰርቼ በኢቢ ኤስ እቀርባለሁ ብላ ክእነርሱ ጋር ተመሳጥራ ነው ልትቀርብ የቻለችው እነርሱ የገርመኝ እራሄል ሚባል ስም ፈልጋ ከማስተዋል ጋር እንዲገጥም ከዚያ መነጋገሪያ ለመሆና የባለፈው የስድብ ቅሌቷን በዚህ ለማካካስ ይመስላል ebs ያው የታውቁ ናቸው ለማንኛውም ማስተዋል ማስተዋልን ይስጥሽ
ሰንት የትቸገረ እያለ እናት ለጠጋበኛ ትሸለማላችሁ እሂም ጥያቂ ሁኑ
ኢድን እርጋታዋ👌👌ማሰተዋል🙄💉
ሃያ ሺህ ብሮችን ለመብላት ማስተዋልን እንጂ ፡ ክትባት 💉አያስፈልግም። ኤዱን 🥩 ሪችን ደግሞ 🍰 ጋብዢልኝ ፦ ✌️
እደዚህ ከተረፈዉ እያማረጡ ለሚበሉ ከሚሸልም ጎዳናላይ ያሉትን አይረዳም ማታ በልተዉ ጧት እማያገኙአሉ ምሣ በልተዉ እራትም ቁርሥሞ የማያገኙ አሉ እዳዉ ልቦናይሥጠዉ
እግዚአብሔር ምስክሬ ለምን እንደህነ አላቅም ማስተዋልን በጣም ነው የምወዳት ስላሸነፍሽ ደስ ብልኛል የኔ ቀበጥ❤❤😂😂😂 ሚስኪኖቹ ላይ ዘናነው የምታደርጊኝ መስቲዬ❤❤
እኔም ዳስ ትለኛልች በታለይ አመትና መረት ስያስቁ ክክክክክክክክክክ
Minalbat sirash endesa yihonal adibesh balishin bitiyiziw yishalal yehulum metedaja kemitihogni
@@LailaLaila-k9i በጣም ያዝናናሉ አዎ አማትና ምራት ደሞ ጥሎብኝ ሶስቱንም እወዳችኋለሁ አርቲስት ወለላ አሹ ብልሹ ማስተዋል ይመቹኛል 🙏🙌❤😂
Are besaq gedelu mastewal sewdesh eko❤❤❤
Luv mastewal keep shinning girl
ቅቅል ግን ስጋ አይደለም እንዴ ነው ወይስ የዱባ ቅቅል ነው እነሹሮ አንበላምንም እንደዚህ አዋርድልን
Enem gra gebtognal
የሰዎችን የምግብ ምርጫ ማክበር የስልጣኔ ምልክት ሲሆን ፡ የራስን መብትና ነፃነትን ማስጠበቅም ጭምር ነው። 🤔
@@konjokedir9120ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
Happy new year to all the people of Ethiopia
ማስተዋል አትመቸኝም ሌሎቹ አሪፍ ናቸው
አንዱ ሪማ ቀረና ከኢትዮጵያ ሁለተኛይቱ ሪማ የኢትዮጵያ ልጅ አቤት ህዝቤ 😢😢😢😢
😢😢😢
ወሬ 😂😂😂
አዲስ አበባ ነው የትውለድሸው ውይሰ ውጭ ነው እንዴት ጠመኔ አታውቄም ሞልቃቃ።
Masti i love love you ❤❤❤❤😅😅😅😅😂😂😂😂des sitiyi
ማስተዋል ተብየዋ ማስተዋል ይስጥሽ
😂😂😂😂😂ማስተዋል ቅርንቡስ😂😂
ምንድነው ጠመኔ ጠኔ አትብይና😂😂😂😂😂😂😂😂
እኔም ጠመኔ አላውቅ እማውቀው ቾክ ነው
ኧረ ማስተዋል ግን እፈሪ! ስጋ ተመጋቢ አይደለሁም ብለሽ ባለቀ ሰዓት ቅቅል ስጋ ከግሮሰሪ እያስመጣሁ እበላለሁ ትያለሽ?😂 ትንሽ ሰከን ብትይኮ የገዛ ውሸትሽን ባላጋለጥሽ ነበር። ኤዱዬ የሴት እመቤት! የኔ ደርባባ!❤
Eko 😅😅😂
በጣም ቀጣፊ ውሸታም ናት ቅዳሜ ከሳት ላይ እድሜዋ ዋሽታ አልተዋረደችም😂😂
@@ametu-i7c ስለማትረጋጋኮ ነው ችግሩ። ትንሽ ብትረጋጋ ቢያንስ ቅጥፈቷን ላለማጋለጥ እንኳ በረዳት ነበር። አብሮ የኖረ ጸባይ በቀላሉ ለማረም ከባድ ነው።
መረቁን ነው የምጠጣው😂😂😂😂
የማስተዋል ፀጉር 😂😂😂😂 አድገሽ ጨርሰሻል እኮ ሚጡ😂😂😂
21 ናት
አይ 10 ናት
ስለማስተዋል ፀጉር ደይ ሰቨንን ጠይቂው ከነማብራሪያው ይነግርሻል
የልጂቱስ ጡት በፈጣሪ እዳው ሸም የለምደ😢😢
@@Tube-xi6yhበጡት እይታ የሚሸማቀቁት ፡ በሕጻንነት እድሜያቸው ፡ የዱቄት ወተት ብቻ እየጠጡ ያደጉት መሆን አለባቸው ፧ 🤗
አንች ኤደን እንዴት ነሽ ስትባይ እግዚአብሔር ይመስገን ይባላል ለነገሩ ክርስትናን የለበሳችሁ ተኩላወች ናችሁ። ማስተዎል attention seeker...እግዚአብሔር ማስተዎል ይስጥሽ ።።። ebs የደናቁርት የሰይጣን ፈረሶች እግዚአብሔር በዚህ አዲስ አመት እናንተን ይጋርድልን።።። ለልጆቻችን የማትመጥኑ ናችሁ።
ምንድነው ማስተዋል
ማስተዋል ማስርዳት ላይ ጎብዝ ነሽ ሹርሚ ግን ስትይ ቋቅ አለኝ ሮቢያን 😅😂
እኔ😂😂😂😂😂ም ማርያምን ኢትዮጵያዊ የሚበላው አይመስለኝም ነበር
ኸረ ዱርዬ ብቻ አይደለም ድንጋይ ላይ የሚቀመጠዉ። እናንተ ሁለት ህፃናት እደጉ እስቲ ከህይወት ተማሩ ከአፋቹ በሚወጣዉ ቃል እኮ አድናቂዎቻቹን ልታጡ ትችላላቹ። ጠመኔ አታቂም? ምንም አለማወቅ እኮ ደነዝነታቹን ነዉ የሚያሳየን
አይ ማስቲ ስፔሊንግ በደንብ ሳይፅፉ pescatarian vegan... ምናምን እያሉ ይፈላሰፉብናል ከ ግሮሰሪ ቅቅል እያዘዝሽ vegeterian wef😢😢😢😢😢
bro got no chills
Hhh eko enam gra gbagn weys ye asa kekel ale
Happy Ethiopia new year!!!!!!
ማስተዋል የተሳናት፣ ስሟ ማስተዋል ነው ቢባል ማን ያምናል፣ ? ወይኔ ነፃነት ወርቅነህ ቢሆን ኖሮ ፣ ቀስ አድርጎ ልኳን ይነግራት ነበር ።
ማስተዋል😂😂😂
ጠመኔ ቾክ ነው ዊይ አላቅም ነበር😂
እኔም አላውቅም
ጠመኔ ይግባብሽ አቦ የሚያሳዝነው አለማወቅሽ ሳይሆን እንግሊዘኛ ማወቅ መሰልጠን የሚመስላችው እልፍ አእላፍ ብኩን ሴቶች ስላሉ ነው። መሰልጠን ማለት ማንነትን ከማወቅ ይጀምራል
ሃሣብህ ትክክል ቢሆንም ባትሣደብ ጥሩ ነበር
@@selamawitberhanu4816min melat new gin temane
ማሥተዋል ምሆነች ኤደን ደሥይላሉ ግን ማሥተዋል ምድነዉ ፀጉሯ እዴ ጡጦእምጠባመሠለችኝኮ
ለምን ከዚህ ሀገር አታስወጡልንም ኢትዮጵያ አትመጥናትም።
ካልተማርሸ ጠመኔ እንዴት ታዉቂያለሽ
ይች እከካም ምን እያደረገች ነው ማስተዋል የምትባል ማስተዋል የተነሳት ከንቱ
ማስተዋልምነዉፈረጅነኝኣለች😅
Mastewal gin tegeta tadralech bezeh tsegur😮
ማስተዋል ምነው አሜሪካዊ ነገ አልሸ
አይ የውጭ ህፃናትን አይታ መሆን አለበት የኛወቹ እንደዚህ አያስሩም 😎😎😎 አይ አለመታደል
እኔም አሜሪካ ተወልጀ እንደዚህ ወልጋዳ ማንነት የለኝም።።ሆሆ ማስተዎል ስምሽ እርቆሻል እግዚአብሔር ያስብሽ።።ምስኪን ማንነትን መቀማት በሽታ ነው
ግን ለምንድነው ልጅቷጋ የምትወርዱባት ኦኦ ምን አደረገቻችሁ ደስ የምትል ልጅ ነች ማስተዋል❤
መብቷ መ ነው መቅበትጥ ቤተሠቧ ይጨነቁ ሰው አይገርምም ሆ እኔም ደስስስ ትለኛለች ደሞ ማሠረዳት ጎበዝ ናት
ኮሜታተሮች አታሽቃብጡ። አለማወቅ መብቷ ነው ማስተዋሉን ይስጣት ይስጠን ሆ ለማንኛው መልካም አዲስ አመት እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ❤
ሪማ አላለችም አንቺማ አላማሽ ሌላ ነው የ ፀጉር ስታይልሽ እራሱ ይናገራል
Eko yasezinal 😢
መብቶ ነው ወፊት 😂😂
ሁላችሁም ምርጦች። ኤዱና ማስቲ ውድድድድድ
ኤደን ❤❤❤❤❤ጓደኛዋ👍
ማስተዋል ግን ሰዉ ሲቦጭቅሽ ይወድልሻል መሰለኝ😂😂
ሪማ ዘፋኙ መሆኑ ነው ይቺ ስሟን ነጥቆ ለሚያስተውል መስጠት ነው
እኔም ገርሞኛል
ሪችና ማስተዋል አለች አይደል ምንድነዉ እኛ እናዉቃለንማለት😂😂
ወየው በሳቅ
እስከመቼ ነው፣ እራስን አለማወቅና ፣ ማንነትን መናቅና ፣ ንፁህ ደደብ ሰው ሆኖ መታየትን እንደኩራት እየቆጠርን የምንኖረው ፣ ???
አየ ማስተዋል ማስተዋል ተስኖሽ ቀረ ስታሳዝኚ
እባብ ያየሽ እኮነው ምትመስይው what the min አላለችም የሆንሽ ኮተት😂😂
😢😢😢😢😢 yemastewal tegur esitayil yasakaw
ይችን ማስተዋል የምትባል scammer 🤮
በፈጣሪ ቅንቡርስ እበላለሁ ነው ያለችው ???ካልተሳሳ ቅንቡርስ በአረበኛ ( ርብያን )የምንለዉ ነው አደል እኔኮ ምዬ እኛ ኢትዮጵያዊ ነን አንበላም ማለትስ
ዱርየ ብቻ ነው እዴ ድንጋይ ላይ ሚቀመጠው ኧር ጉድ ሰለጠን እያላቹሁ ጭራሸ ድንጋይን ተቀምጨ አላቅምአላቹሁ
እቺ ናስቲ መሰልጠን መሰላት እራስሽን ሁኚ መጀመሪያ ሰው ላይ ከመንጠልጠልሽ በፊት ስልጣኔ ያ ነው ድንጋይ እራስ
"የጭንቀት ቀን ሳይመጣ በጕብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ፤ ደስ አያሰኙም የምትላቸውም ዓመታት ሳይደርሱ፤"
❤❤
ኤደን ሽመልስ እርጋታሽ ደስ ሲል ።
ክርስቶስ ተፈቅዶልናል ብላችሁ ሁሉንም አትብሉ ይላል ቃሉ በብዛት የማይበሉ ነገሮች አሉና ካልተፈቀዱልን ነገር አንዱ ቅንቡርስ ነው እር እያስተዋልን እጂ
ኤዱዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሁሌም ድምቅ ፍክት በይልኝ ውበትሽ እየጨመረ ነው ሚስጥሩ ምንድነው?😂😂❤
አይ ማስተዋል ስም ብቻ ነሸ ተግባር የለም
😂😂😂😂😂
ማስተዋል እንደስምሽ እያስተዋልሽ !!!🤔🤔🤔
ዘንድሮ አማርኛ እንደ ሰማይ ራቀ ማለት ነው I don’t know 🤷♀️ yes , I mean, ቋንቋ ማወቁ የሚደገፍ ቢሆንም ብሄራዊ ቴሌቭዥንላይከመስመር አንውጣ
@@Addis-ig2in
በተዋናይነት ፣ በበይነመረብ ንግድ እና በ [ጂፕሰም] ስራዎች ላይ ተሰማርታ እራሷን ማስተዳደሯ ፡ አስተዋይነቷን ያረጋግጣሉ። 🤔
Min aregechachu
ኤደን የኔ ቆንጆ ስርአትሽ ስወድሽ
ማስተዋል በጣም ታስጠያለሽ መጀመሪያ አማርኛን አጥኝ
ማስተዋል ተብዬዋ ባንቺ ቤት አሪፍ መሆንሽ ነው የሰይጣን ተላላኪ እዛው ጥግሽን ያዢ ሲጀመሪ ሰው እኛ አይልም ለነገሩ ሰይጣን ቅድሚያ ለራሱ ነው
ማስተዋል ለካ ማሰተዋል እሚባል ነገር የለብሽ ሞልቃቃ😂😂
ayibalem
የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ መጮው ዓመት የሰላም የፍቅር የደስታ የእድገት ይሁንልን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Amen
ጠመኔ ምናልባት በድሮ ዘመን የሚጠቀሙበት ነው
ፅጌ ውይ እንዴት እንደምታናድጂ እኮ😂😂😂
ማስተዋል ደስ ስትል
ኢቢኤስ ቴሌቪዥን እንደአለማስተዋል ያለ ስብዕናው የወረደ ሰው እያቀረበ የሚዲያውን ክላስ ባያወርድ እንደ ግል ደስ ይለኛል።
የባለ ሃብቱን ከጠባችለት ብኋላ ታዋቂ የሆነችው በዚህ ነው
ኤዱ ደናነሽ?ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
ሰላም ላገራችን ሰላም ይሁን በፍቅር የምንኖርባት ምድር ትሁን ማስተዋል ፈጣሪ ልቦና የኢየሱስ ጥንስ ከዳቢሎስ ሁለት መንገድ ቆም ብለሽ ብታስብ መልካም ነው ቤተሰብ ያስተውሉ ጥሩን ያለው ነገር ጠልፎ ይጥላልና መጠንቀቅ አስፈላጊና
ቀንዷሟ ልጅ አውሮፖ ተወልደው ያደጉ ልጆች እንኳን እንዳንቺ አይቀማጠሉም ከንደዚ አይነት አግድም አደጓችጋ ተደምረን ነው 110 ሚሊየን የሞላነው ዘመናዊነት እንዲ አይደለም መሰልጠን እንደዚ ነው እንዴ
ውነት ነው
Exactly
ኧረ መዝናኛ ነው bro be positive
@@robs5120ሂድ ወደዛ። በሰይጣን መዝናናት።።ምኑ ነው የሚያዝናናው
ትክክል
ማስተዋል ፀጉሯ የሪማ የሰይጣኑ ደጋፊና አፍቀሪ ናት እንደነዚ አይነት ሀይማኖት የለሾችና የሰው ማንነት የማይገባቸው ናቸው የሰይጣን ተላላኪ ፈረሶች
አይ ማስተዋል ስጋ አልበላም ብለሽ ቅቅል ከግሮሰሪ የምታስመጪው ሻወር ልትወስጂበት ነው ታዲያ🙄😊
እንደ ቤተሰብ የላትም??? አይሰው እንከን ፍለጋ
ያችስ ከፋ ቱ😂😂
@@yabatwa 😄😄 ምን ላርግ ግራ ብታጋባኝ እኮ ነው 🤗🤗
@@mominaabdula4614 ምነው ቅቅሉን ለእኔ ነው የምታስመጣው አልሽሳ😄😄
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችው እሚገርመው ግን ባአልባአል አልመሰለኝም ስሜት የለኝም
ይችን ልጅ ስም ብቻ የሆነችውን ማስተዋል ተብዬዋ ተዋቂ አርቲስት ናት ብላችው የምታቀርቧት ሚዲያዎች ናችው አምታችው እንድትለፋደድብን የምታረጉቡን ይቺ ጋጠዎጥ የመንገድላይ ሴቶች ናት ኤዱ ምርጥ ኢትዬጵያዊ ሴት ስዎድሽ በምክንያት ነው
ሠላም ለእናት ሀገራችን እና ለህዝቦቿ ፍቅር ጤና ይስጠን አሜን ❤አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን 🙏🙏🙏
ወይ ወ/ሮ ፅጌ አባተ ስላየሆት ደስ ብሎኛል
ሰው ቀንድ ማብቀል ጀመረ እንዴ😂😂😂😂😂።EBSእባካችሁ ለሚዲያው የማይመጥን ሰው አታቅርቡ።
እኔ አማዉቀዉ ቀንድ የእንሰሳ ነዉ ለነገሩ እሷም ከስሳ አትሻልም
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂
የዚህ አመት መጨርሻ ነው በማስተዋል ተቃጠሉ ብላችሁ ነው ይቺን ይዛችሁልን የመጣችሁት አጅትሽ ይቃጠል አቦ😅
ይሄንን ፕሮግራም ስመለከት እኔ ብቻ ነው የሚያናድዱኝ ወይስ ሌሎቻችሁም እንደኔ ያበሳጫችሁኋል??😂😂😂
ጠመኔ ራስ😂😂😂
ጠመኔ ራስ ወየዉ ሆደ ቆሠለ😂😂😂😂😂
ሞዛዛ
አይ ማስተዋል ወይ አታምሪ ወይ አታፍሪ ምን ይሻልሻል
ለሚያስተውል ሰው ፡ የሃያ ሺ ወርቅ ይበልጣል ከየሺ ወርቅ ፤ አይደለም እንዴ ፧ 🤔
ምነዉ ማስተዋል ሀበሻ አይደለሁም አልሽ
ከግሮሰሪ ማስመጣው ቅቅል 😎ከዛን ስጋ አልበላም 🤣🤣🤣ኧረ ማስተዋል ምነው ብታስተውይ ግን 🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂 ትክክል
አሜን ለሁላችንም
ቾክ ከመቸ ወድህ ነዉ ጠመኔ የተባለዉ እኔምአላቀዉ 😂
Yagerchyhun konkwa satku lala setnafeku endyhi nwe
እኔም አላቅም😅😅
Inem alewkim
Inem alewkim
Inem alewkim
ከኤደን ጋር ያለችው ልጅ በጤናዋ ነው?
Abo Yechin lije betam degagemachuwat ,, Chinkilat yelat
አለባበስ ያስከብራል ኤዴኖ ❤❤❤❤❤❤
ሳራአችንያወፈረዉነገርምድነዉእሥኪለኛምንገሪን
እቺ ሞልፋጣ Mastewal we r Ethiopians እኮ ምንም ሚያሞላፍጥ ነገር የለም
ማስተዋል ሪማ በውነት ዘ ሀበሻ ስላንቺ ነቀፉ የሰራ ጊዜ ሁላችን አዘንን ልጅ ነች ምን አለ ቢተው ብለን ግን እውን አንቺ አሳዘንሽን በመንፈስ ቅዱስ የሚመራ ሲኖዶስ ያወገዘውን መስቀል ገልብጦ የሚፎክረውን ዘፉኝ ከነስምሽ ከነጸጉርሽ መስለሽ መምጣትሽ መቼም አጋጣሚ አትይም በመጥፎ ነገር ዝና አገኛለው ብለሽ አትውደቂ ለእውቀት ትጊ ጋዜጠኛው የጠየቀሽን እንክዋን መመለስ አልቻልሽም በቂ ነው እኮ ትወናው ብታስተውይ አስተውይ አስተውይ ሀ.
🥰Mastwal🤦🏾♀️ Rima belshal gudesh fela nege yekerta teyki ያጦዙሻል😂😂😂
Mastewal siga albelam bila kikil kegrosery yemasmetaw alalechim 😂😂😂😂😂
ኤዱዬ ሰላምሽ ይብዛ እርጋታሽ ሰላም አለው
የሀገር ቤቱን ጠመኔ የማያቅ ሰው ከሃገር ተሻግሮ ሪማ ማለት ያሳዝናል!!! ሰው ለካ ላዩን ሲያዩት ሰው መስሎ ውስጡ መርዝ ነው !!! ለሁላችንም አዕምሮ ልቦና ይስጠን!!!
Eneme alaqeme neber zare newe yawekut alemaweqe haxeyat adeleme
አለማወቅ ጥፋትየለውም እኔም ክፍለሀገርተወልጄ ባድግም ጠመኔ አላቅም ዛሬነው የሰመውት ቾክነው የማውቀው ጥፋት የለባትም
እኔም አላዉቅም ቾክ እደሆነ ብቻ ነዉ
❤❤
ማስተዋያ የለሽ በነጭ ባህል የጠፋሽ ማንነትሽን የዘነጋሽ አረ እንደው ስታስጠዪ! ከዚህ የተማርኩት ትውልድ እንደመከነ ነው!
ጠመኔ እኔ እራሱ አላቀዉም ነበር
ደስሲሉ 😂😂😂😂😂😂😂😂
ስም ሌላ አእምሮ
ሌላ 😂😂😂😂 እቤት ስንገባ የምንወጣው ስትላል መሰላል አላለችም 😂😂😂 ቆጥ ላይ ነው እንዴ የምትኖሪው 😂😂😂
😂😂😂😂😂
ክክክ ምን የሄ ብቻ ታክሲ ያለቺዉ ነገርስ
Kikil ke siga new ke atikilt new yemiseraw? Asreduna abo
ልብ በሉ ጠመኔ ምን እንደሆነ የማታውቀው ማስተዋል ሪማ የሚባለውን የስልጣን ፈረስ የፀጉር አሰራር እስታይል ነው ተሰርታ የገባችሁ የሴይጣኑ ፈረስ ወደሀገራችን ሊመጣ የነበረው በዚህ የፀጉር እስር ይል ነበር ይህ ሰው ሀገራችን እንዳይገባ በተለይ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ናቸው የአንበሳውን ድርሻ የሚወስዱት ሌሎቹ ሲቃወመት አላየውም አድናቂሽ ነኝ እውደሻለው የምትሉ ክርስትና እምነት ተከታዮች ልጅታ ሪማ ባይመጣም ከፀጉር አሰራሩን እኔ ተሰርቼ በኢቢ ኤስ እቀርባለሁ ብላ ክእነርሱ ጋር ተመሳጥራ ነው ልትቀርብ የቻለችው እነርሱ የገርመኝ እራሄል ሚባል ስም ፈልጋ ከማስተዋል ጋር እንዲገጥም ከዚያ መነጋገሪያ ለመሆና የባለፈው የስድብ ቅሌቷን በዚህ ለማካካስ ይመስላል ebs ያው የታውቁ ናቸው ለማንኛውም ማስተዋል ማስተዋልን ይስጥሽ
ሰንት የትቸገረ እያለ እናት ለጠጋበኛ ትሸለማላችሁ እሂም ጥያቂ ሁኑ
ኢድን እርጋታዋ👌👌ማሰተዋል🙄💉
ሃያ ሺህ ብሮችን ለመብላት ማስተዋልን እንጂ ፡ ክትባት 💉አያስፈልግም። ኤዱን 🥩 ሪችን ደግሞ 🍰 ጋብዢልኝ ፦ ✌️
እደዚህ ከተረፈዉ እያማረጡ ለሚበሉ ከሚሸልም ጎዳናላይ ያሉትን አይረዳም ማታ በልተዉ ጧት እማያገኙአሉ ምሣ በልተዉ እራትም ቁርሥሞ የማያገኙ አሉ እዳዉ ልቦናይሥጠዉ
እግዚአብሔር ምስክሬ ለምን እንደህነ አላቅም ማስተዋልን በጣም ነው የምወዳት ስላሸነፍሽ ደስ ብልኛል የኔ ቀበጥ❤❤😂😂😂 ሚስኪኖቹ ላይ ዘናነው የምታደርጊኝ መስቲዬ❤❤
እኔም ዳስ ትለኛልች በታለይ አመትና መረት ስያስቁ ክክክክክክክክክክ
Minalbat sirash endesa yihonal adibesh balishin bitiyiziw yishalal yehulum metedaja kemitihogni
@@LailaLaila-k9i በጣም ያዝናናሉ አዎ አማትና ምራት ደሞ ጥሎብኝ ሶስቱንም እወዳችኋለሁ አርቲስት ወለላ አሹ ብልሹ ማስተዋል ይመቹኛል 🙏🙌❤😂
Are besaq gedelu mastewal sewdesh eko❤❤❤
Luv mastewal keep shinning girl
ቅቅል ግን ስጋ አይደለም እንዴ ነው ወይስ የዱባ ቅቅል ነው እነሹሮ አንበላምንም እንደዚህ አዋርድልን
Enem gra gebtognal
የሰዎችን የምግብ ምርጫ ማክበር የስልጣኔ ምልክት ሲሆን ፡ የራስን መብትና ነፃነትን ማስጠበቅም ጭምር ነው። 🤔
@@konjokedir9120
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
Happy new year to all the people of Ethiopia
ማስተዋል አትመቸኝም ሌሎቹ አሪፍ ናቸው
አንዱ ሪማ ቀረና ከኢትዮጵያ ሁለተኛይቱ ሪማ የኢትዮጵያ ልጅ አቤት ህዝቤ 😢😢😢😢
😢😢😢
ወሬ 😂😂😂
አዲስ አበባ ነው የትውለድሸው ውይሰ ውጭ ነው እንዴት ጠመኔ አታውቄም ሞልቃቃ።
Masti i love love you ❤❤❤❤😅😅😅😅😂😂😂😂des sitiyi
ማስተዋል ተብየዋ ማስተዋል ይስጥሽ
😂😂😂😂😂ማስተዋል ቅርንቡስ😂😂
ምንድነው ጠመኔ ጠኔ አትብይና😂😂😂😂😂😂😂😂
እኔም ጠመኔ አላውቅ እማውቀው ቾክ ነው
ኧረ ማስተዋል ግን እፈሪ! ስጋ ተመጋቢ አይደለሁም ብለሽ ባለቀ ሰዓት ቅቅል ስጋ ከግሮሰሪ እያስመጣሁ እበላለሁ ትያለሽ?😂
ትንሽ ሰከን ብትይኮ የገዛ ውሸትሽን ባላጋለጥሽ ነበር።
ኤዱዬ የሴት እመቤት! የኔ ደርባባ!❤
Eko 😅😅😂
በጣም ቀጣፊ ውሸታም ናት ቅዳሜ ከሳት ላይ እድሜዋ ዋሽታ አልተዋረደችም😂😂
@@ametu-i7c ስለማትረጋጋኮ ነው ችግሩ። ትንሽ ብትረጋጋ ቢያንስ ቅጥፈቷን ላለማጋለጥ እንኳ በረዳት ነበር። አብሮ የኖረ ጸባይ በቀላሉ ለማረም ከባድ ነው።
መረቁን ነው የምጠጣው😂😂😂😂
የማስተዋል ፀጉር 😂😂😂😂 አድገሽ ጨርሰሻል እኮ ሚጡ😂😂😂
21 ናት
አይ 10 ናት
ስለማስተዋል ፀጉር ደይ ሰቨንን ጠይቂው ከነማብራሪያው ይነግርሻል
የልጂቱስ ጡት በፈጣሪ እዳው ሸም የለምደ😢😢
@@Tube-xi6yh
በጡት እይታ የሚሸማቀቁት ፡ በሕጻንነት እድሜያቸው ፡ የዱቄት ወተት ብቻ እየጠጡ ያደጉት መሆን አለባቸው ፧ 🤗
አንች ኤደን እንዴት ነሽ ስትባይ እግዚአብሔር ይመስገን ይባላል ለነገሩ ክርስትናን የለበሳችሁ ተኩላወች ናችሁ። ማስተዎል attention seeker...እግዚአብሔር ማስተዎል ይስጥሽ ።።። ebs የደናቁርት የሰይጣን ፈረሶች እግዚአብሔር በዚህ አዲስ አመት እናንተን ይጋርድልን።።። ለልጆቻችን የማትመጥኑ ናችሁ።
ምንድነው ማስተዋል
ማስተዋል ማስርዳት ላይ ጎብዝ ነሽ
ሹርሚ ግን ስትይ ቋቅ አለኝ ሮቢያን 😅😂
እኔ😂😂😂😂😂ም ማርያምን ኢትዮጵያዊ የሚበላው አይመስለኝም ነበር
ኸረ ዱርዬ ብቻ አይደለም ድንጋይ ላይ የሚቀመጠዉ። እናንተ ሁለት ህፃናት እደጉ እስቲ ከህይወት ተማሩ ከአፋቹ በሚወጣዉ ቃል እኮ አድናቂዎቻቹን ልታጡ ትችላላቹ። ጠመኔ አታቂም? ምንም አለማወቅ እኮ ደነዝነታቹን ነዉ የሚያሳየን
አይ ማስቲ ስፔሊንግ በደንብ ሳይፅፉ pescatarian vegan... ምናምን እያሉ ይፈላሰፉብናል ከ ግሮሰሪ ቅቅል እያዘዝሽ vegeterian wef😢😢😢😢😢
😂😂😂
bro got no chills
Hhh eko enam gra gbagn weys ye asa kekel ale
Happy Ethiopia new year!!!!!!
ማስተዋል የተሳናት፣ ስሟ ማስተዋል ነው ቢባል ማን ያምናል፣ ?
ወይኔ ነፃነት ወርቅነህ ቢሆን ኖሮ ፣ ቀስ አድርጎ ልኳን ይነግራት ነበር ።
ማስተዋል😂😂😂
ጠመኔ ቾክ ነው ዊይ አላቅም ነበር😂
እኔም አላውቅም
ጠመኔ ይግባብሽ አቦ የሚያሳዝነው አለማወቅሽ ሳይሆን እንግሊዘኛ ማወቅ መሰልጠን የሚመስላችው እልፍ አእላፍ ብኩን ሴቶች ስላሉ ነው። መሰልጠን ማለት ማንነትን ከማወቅ ይጀምራል
ሃሣብህ ትክክል ቢሆንም ባትሣደብ ጥሩ ነበር
@@selamawitberhanu4816min melat new gin temane
ማሥተዋል ምሆነች ኤደን ደሥይላሉ ግን ማሥተዋል ምድነዉ ፀጉሯ እዴ ጡጦእምጠባመሠለችኝኮ
ለምን ከዚህ ሀገር አታስወጡልንም ኢትዮጵያ አትመጥናትም።
ካልተማርሸ ጠመኔ እንዴት ታዉቂያለሽ
ይች እከካም ምን እያደረገች ነው ማስተዋል የምትባል ማስተዋል የተነሳት ከንቱ
ማስተዋልምነዉፈረጅነኝኣለች😅
Mastewal gin tegeta tadralech bezeh tsegur😮
ማስተዋል ምነው አሜሪካዊ ነገ አልሸ
አይ የውጭ ህፃናትን አይታ መሆን አለበት የኛወቹ እንደዚህ አያስሩም 😎😎😎 አይ አለመታደል
እኔም አሜሪካ ተወልጀ እንደዚህ ወልጋዳ ማንነት የለኝም።።ሆሆ ማስተዎል ስምሽ እርቆሻል እግዚአብሔር ያስብሽ።።ምስኪን ማንነትን መቀማት በሽታ ነው
ግን ለምንድነው ልጅቷጋ የምትወርዱባት ኦኦ ምን አደረገቻችሁ ደስ የምትል ልጅ ነች ማስተዋል❤
መብቷ መ ነው መቅበትጥ ቤተሠቧ ይጨነቁ ሰው አይገርምም ሆ እኔም ደስስስ ትለኛለች ደሞ ማሠረዳት ጎበዝ ናት
ኮሜታተሮች አታሽቃብጡ። አለማወቅ መብቷ ነው ማስተዋሉን ይስጣት ይስጠን ሆ ለማንኛው መልካም አዲስ አመት እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ❤
ሪማ አላለችም አንቺማ አላማሽ ሌላ ነው የ ፀጉር ስታይልሽ እራሱ ይናገራል
Eko yasezinal 😢
መብቶ ነው ወፊት 😂😂
ሁላችሁም ምርጦች። ኤዱና ማስቲ ውድድድድድ
ኤደን ❤❤❤❤❤ጓደኛዋ👍
ማስተዋል ግን ሰዉ ሲቦጭቅሽ ይወድልሻል መሰለኝ😂😂
ሪማ ዘፋኙ መሆኑ ነው ይቺ ስሟን ነጥቆ ለሚያስተውል መስጠት ነው
እኔም ገርሞኛል
ሪችና ማስተዋል አለች አይደል ምንድነዉ እኛ እናዉቃለንማለት😂😂
ወየው በሳቅ
እስከመቼ ነው፣ እራስን አለማወቅና ፣ ማንነትን መናቅና ፣ ንፁህ ደደብ ሰው ሆኖ መታየትን እንደኩራት እየቆጠርን የምንኖረው ፣ ???
አየ ማስተዋል ማስተዋል ተስኖሽ ቀረ ስታሳዝኚ
እባብ ያየሽ እኮነው ምትመስይው what the min አላለችም የሆንሽ ኮተት😂😂
😢😢😢😢😢 yemastewal tegur esitayil yasakaw
ይችን ማስተዋል የምትባል scammer 🤮
በፈጣሪ ቅንቡርስ እበላለሁ ነው ያለችው ???
ካልተሳሳ ቅንቡርስ በአረበኛ ( ርብያን )የምንለዉ ነው አደል
እኔኮ ምዬ እኛ ኢትዮጵያዊ ነን አንበላም ማለትስ