Seifu on EBS: የእኔ ትኩሳትም ብዬ ብዘፍን የእኔ አይዲያ ያድጋል | ድንግል አድማሱ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025
- ጥበብ ወደ እኔ መጥቶ አሳድገኝ ሲለኝ አሳደኩት .... "Tolo Tolo Ney | ቶሎ ቶሎ ነይ | የኔ ቢጫ ወባ" እና "ይመቻል" ብሎ ስለ አርቲስቶች የዘፈነው በዩቲዩብ ታዋቂነትን ያገኘው አድማሱ ዋና ወይም ድንግል አድማሱ ከሰይፉ ፋንታሁን ሾው ጋር ያደረገው አዝናኝ ቆይታ
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS
እንደዚህ አይነት የዋህ ልጅ እግዚአብሔር በኢትዮጵያ ምድር ያብዛልን
ለአርቲስቶች እንደዚህ ልጅ ክብር ያለዉ የለም እዉነት
ደስ ስል ሰይፉዬ እናመሰግናለን የኔ ቢጫ ዎባ❤❤
በሰራተ ገብርኤል ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድረግልን የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ😍😍😘😘
አሜን
እደዘንድሮ ጥበብ ጠራችን የሚለው ቃላ የረከስበት ጊዜ
ቅዱስ ገብርኤል
በክንፎ ጥላ ይሰውራችሁ
በወርቅ መስቀሉ
ይባርካችሁ
Amen amen amen
Amene Amene
አሜን
አሜን አሜን አንቺንም ይጠብቅሽ
አሜን አሜን አሜን
ለመኖር መፈተን ግድ ነው ከፈተናው ለማለፍ #ትግስት ግድ ነው
❤ሰናይ ቀን ይሁንላቹ❤
ጎበዝ በራስ መተማመኑን ሳላደንቅ አላልፍም
Aw enem endezaw neng betam beras metemamen alew!
ሰፍሻ ምርጥ ሰው ልጁ ምስኪን ነገር ነው ይመቺክ በሳቅ ceresiken
የኔ ሚስኪ ንፁህ ልብ ማለት ይህ ነው ያሰብከው ያሳካልህ ወንድሜ
የኔ ሚስኪን ወላሂ በጣም የዋህ እኮ ነው ግን እኛ ችግራችኝ እንደዚህ አይነት ስው ስናገኝ እናሾፋለን ግን አደንቀሀለሁ ድፋርትህን
እነም ሜልካምኔቱን እወዲሌታለሁ
እረ እባክሽ ወላሂ ብለሽ የምታወሪው ሰውየው ማነው ??
አንቺም ቅን የ ሴት አንጀት አለሽ ከምር ምትወልጃቸው ይባረካሉ
እረ ሰይፉ ግን ነፍስህ አይማርም እረ በዛ አንተ የሰው ክብር ጠብቀህ የጋበዝከው ታማኝን ብቻ ነው።
ሁሉንም ሰው አክብር።
የኔ ቢጫ ወባ😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አሳከኝ
እግዛብሄር ምረቱን ያምጣልን
ሰይፉ ባለጌ የአመለካከት ድንግል ውይይይይይ ገደልከኝ በሳቅ
Kkk
አድማሱን በኮመዲውም በዘፈኑም አንደኛ
ይሄ ሰውየ ግን እየቀለደ መሆን አለበት ደሞ ዘፈኑን አላውቀውም የኔቢጫ ወባ ክክክክክክ
😂😂😂😂ተይ ግን ጥበብ እኔንም ጥሪኝ ሴፋሽ አተ አዝግ የኔ ሸለምጥማጥ አለ 😂😂😂😂
ዋው! ያምራል👌
እውነት አንተን የጠራክ ጥበብ ወይስ ችግር ......ሰላም ውላችሁ ግቡ አቦ
Best guest ever🔥
ስይፍ ነፍስህ አይማርም kkkkkkkkkkkkk
I swear to god i can't stop laughing yimechal yimechal ✌😂😂😂
ትክክል አሁን የምሰራው ነገር እራሱ ጥበብ ነው ጎበዝ
How i can get his account?
አይ ሰይፉ ፈጣሪ የጅህን ይስጥህ ክብር አልባ ነው ያደረከው የምር ቀለድክበት ዘፋኝ ነኝ ብሎ አምኖ መቶ እንደዚ ክብር አልባ ማድረጉ ትክክል አይደለም ድሮም ሀበሻ የተለየ ነገር ሲያይ ማንቋሸሽ እንጂ መደገፍ ማበረታታት አያውቅም ዘፋኙን ኮሜድያን ነው ያደረከው በወሬህ
ድጋሜ ነው ሰይፉዬ ምርጥ ኮሜድያን ነው
የኛሀገር ጥበብ ስንቱን ጠርተሽ እኔን ተዉሽ
😂ማነበር የኔጤናዳም የኔ ነጭሽኩርት ብሎየዘፈነው
Aye yehe seweye
ክክክክክክክ
እደው ምኑን ጠጥተህ ምኑን ብትቅመው ነው
ክክክክክክክክ
ምንድነው በሰው ግዜ መቀለድ
በራስመተማመኑጎበዝነው
ሙድትዝአለህመላጣ
ዳግምእኮነው
ሰይፋኮ የኛንሰፈር አንድት ሴት አለች አሽሟጣጭ ቆይ ወደክፍለሀገር ዘመድአለህ እንደ እህትህ ከሆነች kkkk አስተያየትህ አተራረብህ የሴት ሀሜተኛ ኑርልን ለማንኛውም ታዝናናኛለህ
ፐፐፐፐፐአብረውኝ ፎቶይነሳሉ 😂😂😂😂😂😂😂😂አረበሳቅ በጣምነውየሚስቅ አረወደዛ
የዚህ ሰው ግማሽ ድፍረት ቢኖረኝ
ተመችቶናል
Goood job confidensu bech yebekale
ወይኔ በሳቅ ፍርስ😂😂😂😂
እውነትም ድንግል ድፍን ነገር ጥበብ ቅማ ነው ወደአንተ የመጣችው መቼም ስትነቃ ኡኡ ብላለች
የመቼን ነው ሰይፉ የምታቀርበው
አዲስ እያደረክ ታቀርባለህ
ገቢ ቀንሶበት ነው
ሰይፋ ጉረኛ በኪሴ ነህ አተ ሁሌየም ተዋቄ ነዉ የምታመጣዉ እደኔ ሸቃሌት ማን ነገሬ ብሏት እራሰ ድህና ይሁን አለቺ ቅማል መዳም ድህና ትሁን አቀረብከኝ አላቀረብከኝቱ አለይክ
Era seifu
Wend neh ere confidence,confidence titelaleh!!!bravo keep it up beketay yene atet emil entebka
አቦ ይመችህ ሰይፍሻ
ይሄነገር ቁምነገር ነው ወይስ ለመሳቅ ኖ
ይሄሁሉ ሰውሚሰቀዉ
Belew seyfes ante setawera tew
Esu demo tew alem lay alteseram😎😎😎😎
😄😄😄😄😄አይሴፉ የሥራክንይሥጥክ ያለፕሮግም አሳከኝ
ወይ በራስ መተተማመኑ ዋውውውውው
ክክክክክክክክ መችይሁን ጥባብ እኔ ምትጠራኛ
ነገረች ጥበብ 😂😂😂😂
ጥበብ ጉዲፈቻ ጠይቆ ነዉ የኔ ቢጫ ወባ
አቦ ይመችህ በአሁን ጊዜ እንዳንተ አይነት ልቡ ንፁህ የሆነ ሠው የለም
M እህቴ ካላስቸገርኩሽ ሰብስክራይብ ብታረጊኝ ቅር ይልሻል🙏
@@LijMiki27 እሺ
ደስ ስትል የእኔ ውሻ
😀😀ስይፉ ግን የቆየ ነገር ማቅረብ ጀመርክ????? 😀😀
ወጪ በዝቶበት ነው
@@አስኒየድንግልማርያምልጅድ 😁😁😁
አቤት ጥበብ እኔም ለመዳሜ እዘፍናለሁ ሰይፍሻ እንድታቀርበኝ ለህዝቤ ምስጋና አቀርባለሁ
🤣🤣😂😂በቃ አልቻልኩም
እኔ የሚስቀኝ. ከጎንያሉት እሱአድነገርሲል የሚስቁት😃😃😂😂😂😂😂ወይ የኔቢጫወባ ዘፈንእደዝህነው
ክክክክ በጣም አሳቄኝ ወይ ጥበብ ሸለመጥማጥ ሆነሽ ትቀሪ
R.I.P
ተው ሠይፉ የኔ ሸለመጥማጥ አትበል
ሀሀሀሀሀ ወይ ሰይፍሻ በሳቅ ነው የሞትኩት
Meseret እህቴ ካላስቸገርኩሽ ሰብስክራይብ ብታረጊኝ ቅር ይልሻል🙏
Sefiye yimachek yene bicha wuba 💛🤔🤔
Wow
ሰይፉሸ ከebs የምትገዘው የአየር ሰአት አልበቀ ብሎሕ ከአመት በፈት የተለቀቀውን መልቀቅ ጀመርክ።
የዋህነቱ ደስ ይላል ሚስኪን
ሰይፉ ካንተ አድማሱ ይሻላል እንዳንተ አይነት ድንጋይ ሰው አይቼ አላውቅም መድረክ ላይ ሰው ጋብዞ በሰው ማሾፍ በጣም ያስጠላል ለነገሩ ካንተ ከዚህ የተሻለ ነገር አይጠበቅም
gobez beras metmamenhn adekew alehu
እዬ የመቼ ነው መድገም ክቻልክ የእነ ኤፍሬምን ድገመው
emush እህቴ ካላስቸገርኩሽ ሰብስክራይብ ብታረጊኝ ቅር ይልሻል🙏
የአመለካከት ድንግልና 😜 አረ ሰይፍሻ ይደብራል 😂😂
አረ ሰይፉ ምነው አዲስ ነገር አታቀርብም አንዴ የቆየ ምትለቅልን
Enen enen እህቴ ካላስቸገርኩሽ ሰብስክራይብ ብታረጊኝ ቅር ይልሻል🙏
Zeneghia eko yehe lege benbe atekurachu eyute
Yene shuuqaaaa
የኔ ቢጫ ወባ የኔ ሽኩርት 😂😂😂
menaw Engeda Ateh Way..
ጥሎብኝ ጥርሱንስወድለት kkkkkkkkkk
ሰሚራ እህቴ ካላስቸገርኩሽ ሰብስክራይብ ብታረጊኝ ቅር ይልሻል🙏
@@LijMiki27 ቅርአይለኝም እህቴ
ክክክክክ
ሁሉን ኮሜንቶች እንብቢያለሁ አንድ የሚጥም ኮመንት የለም አይሰው
Yne yewah
እኔ ያልገባኝ አሊ ሙህዲን አርቲስት ነውዴ 😁😁😁😁
ብጫ ወባስ ?ሰው ሆኖያውቃል ወይስ ዘፈን? 😊
ሰይፉ ለዩቱብ ብር ብሎ ነው ደጋግሞ ምለቀው !
Hiwi
ወይ ዘንድሮ ደሞ ጥበብ ጠርቶይ ነዉ ይላል ደፋር ለማንም ሰይፉዉን ምወደዉ ሰዉ አይንቅም እስኪ ብዙ ድምፅ መረዋ አሉ ግን ታዋቂ ያልሆኑ እስኪ እነሱንም አቅርባቸዉ ሰዉ ይወቃቸዉ
Yante wene lenational teamachen bnoren noro yalem wancha enbela neber
ምነው ሰይፍሻ ድጋሚ ደገምከው ከዛ በፊት እኮ ለቀኸው ነበር
ውድሽ ከመጣች ቢረግጡሽ አይካፍ ነው እና ጥበብ ከጠረች እርገጣት
Kkk
ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅ አሜን፡፡ like
የሰይፉ ቤተሰብ ኑ ወደኔ
ሰይፉ ሙድ ያዘበት
Min aynet gimel yemesele sewye new benatachu
kkkkkk😁በሳቅ ገደለአኝ
አረ ይመቸው የኔ ብጫ ወባ
በሡ ቤትኮ ከልቡ እያወራ ነዉ 😂አይ ጥበብ ጥባጥቤ ሆንሽ
Wowv
Liju tinshe keyeb Yale new.
I used to love sefu, no more,I hate those underestimate the power of common people (man,women). Ur Eritrea 🇪🇷fan
* sefu be moral
*fun
Afer bla erashn ende artist new yemtayew
Musica R.I.P
ሰይፉ የፈጣሪ ያለህ ታበረታታለህ እንዴ ዝም ብለህ ሆይይይ
Yante cofidenese benoregn misten ehete elaat nbr
Seifu are so funny 😂
አየ ቢጫ ወባ