How about respect, being caring to humanity and nature, Love to all, selfishness, abusing kids(all kinda way), abusing a country, not talking care of self(junk food, concern about your own body so no one need to take care of it, etc), how about being dependent...how about not respecting others or their hard work....and more and more... With due respect...one love
Let me ask a basic question. How did we still using a backward farming system? Answer this question before extremely complicated staff? This doesn’t me you’re wrong, though. But, it’s sad how we skip the basic questions?
Disrespectful comment!...🤔 Search your own soul..😥..Lost soul😳...Does that matter?....Not everyone should be acting....🥱🥱 He need to be himself.... Learn to respect....don't place others in a narrow thinking box....
የመምህሩ ለዛ ደስ ሲል። ከምንጩ ሲቀዳ ነፍስያን በሃሴት ይሞላል።
commentikm yamral🙏
Make this show televised pleased! More Ethiopians, especially within, should benefit from this. Great job Dr Endalegeta.
ደራሲ መምህር መአበል ፈጠነ እጅጉነ አብዝተን እናከብርሐለን " ሐ ሽ ማ ል " ክፍል ሁለትን እንጠብቃለብ፤ ብዙ ብል ደስ ባለኝ •••
ወይኔ መምህር ማዕበል ፈጠነ ስላየኋቸው ደስ ብሎኛል በጣም የምወዳቸው የቤተክርስቲያናችን መምህር😍
እባክሽ እህቴ ድንቁን ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበን እንዲያቀርቡት እንጎትጉት
እኔም መፅሓፉም አንብቤዋለሁ ድንቅ ነው
Great job Thanks
👍👍👍👍👍👍👍👍
ዝግጅታችሁ ላይ ታዳጌዎች ብትጋብዙዋችው ዝግጅቱላይ የማየው አዋቂዎችንወጣቶችን ነው
የማየው ታዳጊዎች ይጋበዙ የማንበብ የመጻፍ የማዳመጥ ፍቅራችውን ያሳድጋል የስነጽሁፍ ገበታን ጋብዙልኝ:: በርቱ ✍️
መጽሐፍን በተደጎሱ መፅሐፍት ውስጥ ሲነገር ደስ ይላል ግና ታዳሚውን በሚመጥን መልኩ ለማናገር መምህር ሲቸገር አያለሁ፤ የተከደኑ የበዙ ጥበባት እመቤት ቤተ ክርስቲያን እፁብ ናት!
ረጅም ዕድሜና ጤና ለመምህራችን
ደራሲ መምህር ምአበል ፈጠነ ሐሽማል እና ከርታታ ኮክብ እጅግ ግሩም ድንቅ መፅሐፍ ነው አበረታቱልን እባካችሁ
እግዚአብሔር ይባርቦት ይጠብቆት መምህር ማዕበል
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
The fiction looks awesome and it will have great impact more than it is thought
ስልጣኔ ዘመኑን መምሰል።
ጥበብ ግን ዘመኑን መቅደም።በእውነት ድንቅ ውይይት ነበርተምረንበታል በእውነት እናመሰግን አለን እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏
ማእበል
ተባረክ ።ሌላ ምንም አልልህ።
በርታ ።
ከጎፋ ገብርኤል ነኝ።በላቸው
ድንቅ ዕፁብ እና ዘመኑን የዋጀ ኢትዮጵያዊ ትዕይንት
መምህር ፈጣሪይጠብቅህ አዘጋጁንም እናመሠግናለን
ወንድም መአበል በጣም ጎበዝ ነዉ::
መምህር ረጅም ዕድሜ እና ጤና ያድልልን
What I like is ever Hashimal. Thank you, bro
Thank you for this great show.
መምህር ቃለህ ህይወት ያሠማልን
ክብር ይስጥልን። ብዙ ብል ደስስ ይለኝ ነበር!!
ቆንጆ ዝግጅት ነው እናመሰግናለን🙏
ይህን መጻህፍ ልገዛና ላነበው የቻልኩት በአማራ ቴሌቪዠን ላይ በነበረው ቃለመጠይቅ ነው ፡፡ የሚመስጥ ትረካ ነው….ደራሴው ሊበረታታ በቀጣይ ሌላ መጻህፍትን እንደሚያስነብበን ነው የምንጠብቀው፡፡
በውነቱ ሀገሬ ስውርና ሚስጥርነትን በመጸሀፉ ገልጸከዋል1ኛ ነው❤❤❤
በርቱልን እናመሰግናለን
መጋቤ እረጅም እድሜን ተመኘሁ
Proud Abatoche korahubachihu. Yihe zemenawi tmihirt ema ayenew eko ayy agere
አዋቂ ያብዛልን
ለዚህ ፕሮግራም መዘጋጀት እንዳለጌታ ከበደን እናመሠግናለን ። ማይካችሁን ብታስተካክሉ ለማድመጥ ይመቻል።
በፈጣሪ እጅግ ድንቅ መፅሃፍ እኮ ነው
Wow
መምህሩ ሲያምሩ !!!
መምሕር እርስዎ ብዙ ጊዜ ጥበብ እያሉ ሲናገሩ ብዙዎቹ ሙዚቃ ድራማ ነው የሚመስላቸው አይገባቸውም በሚገኙበት አጋጣሚ ግንዛቤ ቢያስጨብጡ መልካም ነው
abezagnawe wetate new metsehafu demo tenekere yale new aletebekume yehan yakel wetate kebede yale mestehafe anebbeo giza seto yegegnal beya ... 10Q ዋልያ መጻሕፍት
ትትናው ደስይላል
ድጋሚ በከርታታ ኮከቦች መፅሐፍ እንጠብቃለን
ግሩም ነው
ውው መምህር ።
መምህር ብላችሁ ጻፉት!
ከተጠያቂው በጣም ወሬ የሚያበዛው ጠያቂው ነው ወንድሜ ያንተ እወቀት ወይም ያነበብከው መፀሀፍ እዚህ ብዙ ባታወራውና ጥያቄህን አጠር አድርገህ ለአቀረብከው ሙህር እድሉን ብትሰጣቸው የተሻለ ነበር:: ከይቀርታ ጋር ነው አመሠግናለሁ.
TV!!! TV!!!!!
ኃይለ ኢየሱስ ዋቅጅራ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሀገር ባለውለታ ናት
Dr endalegeta great job.Bt there is a sound problem please fix it.
?....
Adis Alemayehu, Abeye Mengistu lemma, Asfaw Damte, Kebede Michael ... Derasi aydelum enda? Hulunem antu new yemnelachew
D.r alemayehu wassien amtuln
ስፈልግው ከነበረው ቤት አሁን ገና ደረስኩ:: ዋልያ መፅሐፍ እባካችሁ ወደ ቴሌቪዥን ጣቢያ በአየር ሰዓት ብቅ በሉ:: ደንበኛ መረቅ ይወጣችኃል:: አመሰግናለሁ::
ከሥላሴዎችና ከአቡዬ በስተቀር ሁሉም መላእክት እንደዚሁም እግዚአብሔርና ክርስቶስ አንተ ነው የሚባሉት።
ደራሲ አንቱ አይባልም ማለት በቂ ነበር። የማይነጻጸሩትን ማነጻጸር ተገቢ አይደለም።
እብድ በጨረቃ ህመሙ ይነሳበታል ኒውተን ምስጢሩን ጽፎታል፡፡ በጨረቃ ማዕበል ስለሚነሳ ትንንሽ ጀልባዎች አይንቀሳቀሱም፡፡ ጨረቃ ሙሉ ስትሆን ሶስት አራተኛው ሰውነታችን ፈሳሽ ስለሆነ ይነቃቃል ልክ እንደ ማዕበል፡፡ ሳይንስ ይህን የተፈጥሮ ምስጢር ለመረዳት ይሞክራል፡፡ መጽሐፉም ይህንን እውነት ይናገራል፡፡ ሌላው ቀርቶ ሙሉጨረቃ ሲሆን የግድያ ወንጀል ከፍ ይላል፡፡ የጨረቃ ስበት ማዕበሉን ያገነፍለዋል፤ የእኛም ሰውነት እንደዚሁ ይሆንና ሰው በፍትወት ወይም በጠብ ይታወካል ማለት ነው፡፡
በሂወቴ ባነበው ባነበው የማልሰለቸው መፃፈ ነው
How we can attend this program face to face ??
የቤተክርስቲያን ውስጥ ያለፈ ሁሉ ጥሩ ደራሲ፣ኪነጥበብ ወዘተ.. ይዋጣለታል፤፤
Sheyitanu Sheyitan Mehonun Sayak Sheyitan Yetebalebet Idilochi Woyis Yemayitekemubetin Sitotawochin Meshelem
የኢትዮጵያ ስልጣኔ አልቦህዝብ ነው በማስመሠል የበለጸገ ሕዝብ ነው።።።
ሀሽማልንና ከርታታ ኮከቦችን አሜሪካ ሀገር እንዴት እናገፕዋለን?
ወይ ጉድ እኔ ያለሁበት ሀገር ልጆች ጨረቃ ሙሉ ስትሆን ይረብሻሉ። እና ትምህርት ቤት ስሰራ ተማሪዎች ረብሻ ካበዙ እና ከተቅበዘበዙ Full moon ነው ወይ ብለው ይጠይቃሉ። አሁን እንግዲህ ቅኔውን ማን በፈታልን።
እንዴት ነው ዝግጅታቹ ላይ መታደም የምችለው እንዱ ?
ፕሮግራማቹሁ እወደዋለው የድምፅ ጥራት የለውም
OK እኔም ጥያቄ አለኝ 4 አይና የሚባሉት የት አሉ ስነሱ በግልፅ ቋንቋ ቢገለጽ እጅግ ጥሩ ነው ።።።
4 ዓይን ያላቸው ማለት በዚህ በኛ ትውልድ pHD ማለት። ነው።
ሊቀ ሊቃውንት የኔታ እዝራ ሃዲስ አራት አይና ናቸው
ሄሽማል ምን ማሐት ነው?
Memher ke betkerstain yeteste yetekebr ma'erg nw. Le zih sibal antu melt yegeba neber.
ለመሆኑ 4 አይና ብዙ እሰማለሁ አነማናቸዉ 4 ወንጌልን ያወቀው ማለት ነው?? ለሀገር የሚጠቅም ምን ማድረግ አለበት የችላሉ!!???
አይደለም ወንድሜ! 4 አይና ማለት
1ኛ መጽሐፈ ብሉያትን
2ኛ መጽሐፈ ሐዲሳትን (4ቱ ወንጌላትን ጨምሮ 27ቱ መጽሐፍት)
3ኛ መጽሐፈ ሊቃውንት (የእነ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ፣ ቅዱስ ኤፍሬም፣ ቅዱስ ያዕቆብ ዘስሩግ፣ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ... መጽሐፍ)
4ኛ መጽሐፈ መነኮሳት በደንብ አድርጎ የሚያውቅና የሚያስተምር ማለት ነው።
ልብ ብላችሁ ስሙአቸውማ ሊቃውንትን የሚያመሳስላቸው የድምጸት ቃና አለ እናም ሊቀሊቃውንት ስምአኮነን መሰለኝ እስኪ በጆሮክ ብቻ ልብ ብለህ ስማ
ግን እኮ ስልጣኔም እንደ ፈቺው የሚለያይ ይመስለኛል ለምንድነው ሁሌ ስልጣኔ ከልብስ በውጪ በምናረጋቸው ነገሮች መተርጎም ያለበት?
How about respect, being caring to humanity and nature, Love to all, selfishness, abusing kids(all kinda way), abusing a country, not talking care of self(junk food, concern about your own body so no one need to take care of it, etc), how about being dependent...how about not respecting others or their hard work....and more and more...
With due respect...one love
ይሕችን የጠፋች ጥበብ ለማግኘት እውነት የዘመኑ ጠቢባን ወይም ሊቃውንት ፍላጎት አላቸውን ?
እኔ ለጥበብ ልዩ ፍቅር አለኝ
እረ አዲስ አበባም ሸረሪት ሸናቡኝ ይባል ነበር በኔ ልጅነት
Let me ask a basic question. How did we still using a backward farming system? Answer this question before extremely complicated staff? This doesn’t me you’re wrong, though. But, it’s sad how we skip the basic questions?
ahunm mestehafu bzum aygegnem lngru wd ngr by botaW AYGEGNEM
YEWNT KBRET YSTLEN
ፈረንጆቹ በጀርመንና በካናዳ ዩኒሸርቲ ውስጥ የግዕዝ ቋንቋ ጥናታዊ ተቋም አላቸው ይሄን በምን እሳቦ እንደደሚያደርጉት ብዙዎቻችን አናውቀውም ።
Mene Alle Engeda simeta bedegg belehh betekebel, yeh Ethiopiawi bahelachen neew
ሰይጣን እንደ ተረገጠ እሬሳ በሚያዩት ሁሉ ፊት ዓመድ ነው የእሳት ባህር ይጠብቀዋል። ኢሳያስ 14:19 ሕዝቄል 28:18 አንብብ
መፅሐፉን በpdf yemagegnibetin group tekumugn
wey tehetena des mil sewu
ሀሽማል
መምህር ለምን ረጋ ብለው አይቀመጡም፣ የመድረክ ልምድ ይጎድላቸዋል? መጽሐፉን ደስ ብሎኝ ያነበብኩት ነው፣ እናመስገናለን
Disrespectful comment!...🤔
Search your own soul..😥..Lost soul😳...Does that matter?....Not everyone should be acting....🥱🥱
He need to be himself....
Learn to respect....don't place others in a narrow thinking box....
ምን አይነት አባባል ነው? ወንበሩ መመቸቱንስ ታውቃለህ? መቀመጥ የማያዘወትር ሰው ከሆነስ ብለህ አስበሐል? ረጋ ማለት ስትል ይህንን መፀሐፍ ለመፃፍ ሲነሱ መረጋጋት ይጎድላቸዋል ብለህ ማሰብህ በራሱ የራስህን ድክመት ያመለክታል።
አይ ጭንቅላትህ? አይ አስተውሎህ? እንዴት ምሁር አዋቂ ነህና ባክህ??? 😂😂😂 ስንት አስተያየት የሚሰጥበት ጉዳይ ጠፍቶ
የተዋረሰው መንፈስ ባህሪ ነው። ኣንዳንዴም የጻፈውን እንኳ ያስረሰዋል።
ደንቆሮወች ሠነፍ ትውልድ ሀሳቡን ሰምተኸው ቢሆን ይሄንን አስተያየት አትሰጥም ስልብ ትውልድ
እንደ ማር የጣፈጠ ነው የምታወራው ቋንቋህ አፈ የሚያስከፉት ነው ::
መምህር እሱማ መላእክትም አይባልም 🤔
ዝቅ ካለው ለማወዳድር መሰለኝ እንጂ እሱማ እግዚአብሔርም አንቱ አይባልም።
ጋዜጠኛው ብቻ እኮ ነው ሚያወራው!!
?...
ሀሽማል