🛑 በፓሊስ ቁጥጥር ይያዙ ! የአበዱት ወጣቶች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 42

  • @nsiebho
    @nsiebho  27 วันที่ผ่านมา +4

    አዲሱ ቻናላችን ደጀ ሰላም ሚዲያ ሰብስክራይብ አድርጉት🙏👇
    www.youtube.com/@DejeSelamMedia1

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 23 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ክብር ምስገና ይሁን ለእየሱስ ክርስቶስና ነእናቱ ለድንግል ማርያም እግዚአብሔር ላከበራቸውም ለቅዱሳኑ ለመላእክቱ ክብር ምስጋና ይድረሳቸው አሜን

  • @DubaiUae-ls6bv
    @DubaiUae-ls6bv 22 วันที่ผ่านมา

    Wadiii mamirnochaichin❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Igzhber edme inaa. Xenaa yisaxachwoo ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mimokh9491
    @mimokh9491 27 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን ቃለህይ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን //4

  • @tadia7796
    @tadia7796 27 วันที่ผ่านมา +5

    ወድማችን እንደምን ዋልክ እኔ ለመንቀፍ አይደለም አንድ የተሰማኝ ነገር ቢኖር መናፍቃንእንዲህ አሉ እንዲህ አደረጉ እያላችሁ የነሱን ስታሳዩን የነሱን በተዘዋዋሩ መንገድ ማስተዋወቅና በዛውም እነሱን እይታ የምናይላቸው ለምንድነው እባካችሁ አንተም ሆንክ ሌሎችም ባታስተላልፉን ደስ ይለኛል የምለው የገባህ ይመስለኛል

    • @zewdiecheru7264
      @zewdiecheru7264 25 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ይስጥልን እውነት ነው

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 27 วันที่ผ่านมา +3

    ሰላም ሰላም ሰላም እንኩዋን በደና መጣልኝ ወንድሜ ተመስገን እግዚአብሔር ይጠብክህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የይኛ እንቁ ዉድ አባታችን አባ ገብረ ክንዳን ፈጣሪ ልባና ይስጣቸዉ በኡወነት በጣም ያሳዝናል አራ ምኞ ንቁው መናፍቃን 😢😢😢😢😢😢😢

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 26 วันที่ผ่านมา

    አባታችን አባገብረኪዳን ቃለህይወት ያሰማልን የእውነት ትምህርታቸው በጣም ልብን ያረሰርሳል❤❤❤

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 26 วันที่ผ่านมา

    3 ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @eyu_1234
    @eyu_1234 26 วันที่ผ่านมา

    ለአባታችን አባ ገብረ ኪዳን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @سيتالمهريه
    @سيتالمهريه 27 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen kalehy yasmaln wendmachn❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 26 วันที่ผ่านมา

    መምህር ዘበነ እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት በጎሥራነው

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 26 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ተመስገን ‼‼‼ አመሰግንሃለሁ እኔ እየተማርኩበት ነውና በርታ 👏👏👏👏 በተለይ 5 ኛውን መልስ የተብራራበት ጥሩ ትምህርት ሰጪ ነው👏👏👏👏 አመሰግናለሁ 3/5 መልሻለሁ 👏👏👏
    አባ ገብረኪዳን ሁሌ የሚያስተምሩ ት ከልቤ ነው የምወደው ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏 ተጠንቅቀን ስለ መኖር የተነገረን በጣም አስፈፈላጊ ነገር ነው 🙏🙏🙏 ሰው ንፁህ ከሆነ የሚሰራው ሁሉ ይባረክለታል 🙏🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር አብሮት እንዳለ ይረዳል አሜን ፫
    19/2/17

  • @AsefaWeloye
    @AsefaWeloye 26 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ቃለይህወት ያሰማልን

  • @emebetdessie-hz4ec
    @emebetdessie-hz4ec 26 วันที่ผ่านมา

    3 መልሻለህ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @MekdesMengesha-l1t
    @MekdesMengesha-l1t 27 วันที่ผ่านมา +3

    በእግዚአብሔር ስም በጣም ይቅርታ አድርጉልኝ!!!
    ለመታወቅና ይሳቅልኛል እያሉ በወንድም በሴትም በኩል ከባህል ብሎም ከሃይማኖት ክብረት ዉጭ የሆኑ ጋጠወጦች ብሎም አሳዳጊ ያነሳቸዉ ወላጅ አሰዳቢዎች እየበዙ ነዉና ክቡር በሆነዉ አስከሬን ላይ እንዲህ አይነት ድርጊት መፈፀሙ በእዉነት በህግ አግባብ ሊቀጡ ይገባል ለሌላዉም እኔን ያየ ይቀጣ የሚል ስርዓት መታየት በአገራችን መታየት ይኖርበታል እላለሁ፡፡

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 26 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወትያሰማልን

  • @junefirst500
    @junefirst500 27 วันที่ผ่านมา

    3፡ ትክክል፡ በርታ፡ ተመስገን።

  • @junefirst500
    @junefirst500 27 วันที่ผ่านมา +1

    እንዲህ፡ መረን፡ መልቀቅ! ዲያቢሎስ፡ ወስውሶታልና፡ መቀጣጫ፡ ይደረግ!!!

  • @solomonsawalsawalsolomon1717
    @solomonsawalsawalsolomon1717 27 วันที่ผ่านมา +4

    ይህን ሳይ አንድ ነገር ትዝ አለኚ ዘ ግሬብ ዳንስር እሚል ፊልም አይቸ ነበር ፊልሙ በእውነተኛ ታሪክ የተመሰረተ ነው እና እዛ መቃብር ላይ ሂደው ሲጨፍሩ አምሽተው ወደቤት ሄዱ ከዛ በኋላ ግን የተፈጠረው ጥሩ አልነበርም በሂወታቸው ምስቅልቅል ነው ያለው እና እነዚህም ልጆች እኔ ፈረቸላቸዋለሁ ከምር ጥሩ አደለም

  • @ababutsega9232
    @ababutsega9232 26 วันที่ผ่านมา

    nice

  • @junefirst500
    @junefirst500 27 วันที่ผ่านมา

    ወጣቱ፡ ትክክለኛ፡ መምህር፡ ነው! እኛ፡ ልባችንን፡ ንፁህ፡ አርገን፡ የሱ፡ ቤተ፡ መቅደስ፡ አርገን፡ ሁሌም፡ ማቅረብ፡ ነው!

  • @MdMd-l4n
    @MdMd-l4n 26 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤😢😢

  • @AdanechiiWmaryam
    @AdanechiiWmaryam 27 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 24 วันที่ผ่านมา

    5/4

  • @HopeRight-x7n
    @HopeRight-x7n 27 วันที่ผ่านมา

    3/5❤❤❤

  • @dminalu9
    @dminalu9 27 วันที่ผ่านมา

    ቤተ ክርስትያን የምንለው በሁለተኛ ስሙ ነው እንጂ ቀዳሚ ስሙ ቤተ እግዚአብሔር ነው፡፡ እኔ ልጅ ሳለሁ ታላላቅ አባቶች ያስተማሩን ቤተክርስትያን ከሚለው ስም በሰፋ መንገድ የእመቤታችን፣ የመላዕክት፣ የቅዱሳን መታሰቢያ የሆኑትን ሁሉ ጠቅልለው ቤተ መቅደስ፣ ቤተ እግዚአብሔር እያሉ ነው፡፡ ወደ ቤተእግዚአብሔር እንሂድ፣ ቤተመቅደስ ነው የዋልኩት፣ ወዘተ. ይባላል፡፡ የማን እንደሆነ የሚታወቀው የት ወይም የትኛው ብለን ስንጠይቅ ነው፡፡ ቤተክርስትያን እያሉ መጠሪያ በመጠቀማችን የዶግማ ስህተት እስኪመስል ድረስ መናፍቃን የአረዳድ ችግር የገጠማቸው ይመስለኛል፡፡

  • @DubaiUae-ls6bv
    @DubaiUae-ls6bv 22 วันที่ผ่านมา

    Arra ,, iyuu ,😳😳😳😳😳😳😳😳

  • @ስስቴነሽድንግል
    @ስስቴነሽድንግል 27 วันที่ผ่านมา +1

    ይልቅ እነሱ ከሚነቅፍት ይልቅ እናንተ የምታስተላልፉላቸው ናችሁ በጣም በጣም እይታን እየሰጠናቸው ለምን?

  • @heleneshete6919
    @heleneshete6919 27 วันที่ผ่านมา +1

    እንዴት እንርዳ የቤተክርስቲያኗ ሙሉ ስም

    • @nsiebho
      @nsiebho  27 วันที่ผ่านมา

      ሳዶቅ አንባ ማርያም አንድነት ገዳም
      ንግድ ባንክ
      1000508679778
      ህብረት ባንክ
      2060114702108010

    • @nsiebho
      @nsiebho  27 วันที่ผ่านมา +1

      ሳዴቅ አንባ ማሪያም አንድነት ገዳም
      ንግድ ባንክ
      1000508679778
      ህብረት ባንክ
      2060114702108010

  • @meskeremgirma2507
    @meskeremgirma2507 26 วันที่ผ่านมา

    ውይ ጤነኛነው ብላችሁ ነው ወይዘንድሮ አለማወቅ።

  • @BertakanDesalegn
    @BertakanDesalegn 27 วันที่ผ่านมา

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 27 วันที่ผ่านมา

    ይኼሰው ቅዤታም ነው አሁንለርሱእንድሴግዱ ያስቴምራል ለአምላክ አናት ስግዴት አያሰፌልግም አያሌ የኖሬው ዛሬ ያስፌልጋል ስል ገሬመኝ እንድ ይመልስህ እኛም ለድንግልማርያም ለቅዱሳ መላዕት ለቅዱሳን ለአክብሮት ስግዴት እነሴግዳሌን አልቴሣሳትንም ገና ይመሴክራልሥራችን ያቤራል አግዝአቤሔር ይመስገን

  • @junefirst500
    @junefirst500 27 วันที่ผ่านมา

    ማንም፡ የሚለቀውን፡ አንቀበልም፡ ቃሉን፡ ውስጣችን፡ አናምቃለን! ልባችን፡ የመንፈስ፡ ቅዱስ፡ ማደርያ፡ ነው!!!

  • @junefirst500
    @junefirst500 27 วันที่ผ่านมา

    በአጠገቤ፡ በሕይወት፡ ያሉ፡ ታላቆቼን፤ መምህር፡አባቶች፡ ጸልዩልኝ፡ እልላለሁ! በሕይወት፡ የሌሉትን፡ ቅዱሳን፡ ማናገር አይቻልም፡ አይሰሙም! እግዚአብሔር፡ ብቻ፡ ነው፡ የማይተኛ፤ የማያንቀላፋ!

  • @junefirst500
    @junefirst500 27 วันที่ผ่านมา

    እኔ፡ ክርስትያን፡ ነኝ! የቤ/ስም፡ አያድን/ ቅዱሳንም፡ አያድኑም! ክርስትያኖችን፡ በቃሉ፡ እመዝናቸዋለሁ! እዩ፡ ጩፋ፡ያለው፡ ተከባብረን፡ በጋራ፡ እንስራ፡ ነው!

    • @natichernet3935
      @natichernet3935 27 วันที่ผ่านมา +2

      የ ኢዩ ጩፋ ቅባት ግን ያድናል አይደል😂😂