ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

የመግባባት ክህሎቴን እንዴት ላሳድግ { ክፍል አንድ }

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ต.ค. 2023

ความคิดเห็น • 64

  • @Mesismart21
    @Mesismart21 10 หลายเดือนก่อน +10

    Thanks netsi.እኔ ልብዙ አመት በይሉናታ ነው የኖሮኩት noማለት አልችልም"ስሜን እንኳን ሲጠሩኝ እሺ ይሉኝ ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ያላመንኩበትን ነገር አላድርግም።

  • @hananEbrahim-mi7gq
    @hananEbrahim-mi7gq 10 หลายเดือนก่อน +2

    የመግባባት ክህሎት:-
    መልካም ግንኙነት ማለት ምን ማለት ነው? አንድ ሰው ከሌላ ሰው ጋር መረጃ ሲለዋወጥ ግንኙነት አደረገ እንላለን።ምርጥ ተግባቢ መሆን አለብን። የፈራ ሰው ጥሩ ግንኙነት ሊኖረው አይችልም።ፍራሃትን ማሶገድ አለብን።ተናድጄ በምናገረው ምክንያት ምድነው እማተርፈው? ምድነው እማገኘው? ወይም በማኩረፌ ምን አገኛለሁ? መልሱም ምንም ማግኘት አይቻልም እንደውም የበለጥ ነገሩን አባብሶ ምፈልገውን ያሳጣኛል።እናም ተናዶ በማናገር፣ በመሳደብ፣ በማኮረፍ፣ጥሩ ግንኙነት አገኛለሁ ተብሎ አይጠበቅም። በግንኙነት ግዜ የምናወራው ስሜታችንን መሆን የለበትም ።ስሜትን የመቆጣጠር ብቃት መላመድ አለብን መገንባት አለብን። በዩልይታ መኖር የለብንም። ማንፈልገውን ነገር አልፈልግም ማለት መቻል አለብን። ግንኙነት ላይ የራሳችንንም በትክክል ማድረስ የነሱንም በትክክል መቀበል መቻል አለብን፣ መግባባት መደማመጥ መቻል አለብን።አንድን ሰው ጓደኛ ብለን ከሰየምን ቡኃላ በግንኙነታችን መሀከል ችግር ሊኖር ይችላል።በግንኙነታችን መሀከል ጥፋት፣ የሀሳብ፣ የተግባር ልዩነት ሊኖር ይችላል።የተግባር ልዩነት አለ ማለት እኔ ትክክል ነኝ እሱ ስህተት አለበት ማለት አይደለም። እሱ ጋር ያለውን ጥሩ ነገር ይዛለሁ እሱም ከኔ በኩል ያለውን ጥሩ ነገር ይይዛል። ደካማ ጎናችንን በጥሩ ጎኖችን በማየት ማካካስ አለብን።መደጋገፍ ማለት ነው።

  • @hellenabi4224
    @hellenabi4224 10 หลายเดือนก่อน +1

    New subscriber.... love your humor and content. I am glad that you have your own platform to share your deep thoughts and knowledge . Thankyou and I wish you all the best 👌

  • @selamtadesse5552
    @selamtadesse5552 5 หลายเดือนก่อน

    ብጣዕሚ እየ ዘመስግነካ ነፂየይ ብጣዕሚ ደስ ዝብል ትምህርቲ ኢካ ህብካኒ ❤

  • @fasikatilahun
    @fasikatilahun 10 หลายเดือนก่อน +5

    እናመሰግናለን

  • @YABSERA.EENGEDA
    @YABSERA.EENGEDA 5 วันที่ผ่านมา

    wow

  • @lizaddisberhe7234
    @lizaddisberhe7234 4 หลายเดือนก่อน

    Nitshnet you help me a lot May God bless you more and more

  • @AMHAMediaTube
    @AMHAMediaTube 6 หลายเดือนก่อน

    Great! As we humans are social beings, communication skill is critical to be improved and if possible to be mastered. thank you

  • @tarikuasfaw3802
    @tarikuasfaw3802 10 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you this is my Big Problem .So how can Develop best Communication With other people.

  • @yummyenglish4540
    @yummyenglish4540 10 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Leader. A very helpful message this is. My action plan from this training is building a relationship. Thanks again ❤

  • @mintedawagegn
    @mintedawagegn 3 หลายเดือนก่อน

    thanks our teacher or our boss

  • @dagemamha8953
    @dagemamha8953 2 หลายเดือนก่อน

    ጉዞ እየጀመርኩ ነው አመሰግናለሁ አምሮየ ላይ ጥሩ ነገር እየመጣ ነው

  • @hananEbrahim-mi7gq
    @hananEbrahim-mi7gq 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን!!! እኔ ያስቸገረኝ ራሴን መግዛት አለምቻሌና፣ አቋም የማጣት ችግር አለብኝ። በማንኛውም ዙርያ ላይ አቋም የለኝም። ሀሳቤ ይቀያየራል። ሁሌም አዲስ ነገር እፈልጋለሁ። ስራም እንኳን ቢሆን አንድን ስራ ደጋግሞ መስራት አሎድም።

  • @genetgeni3628
    @genetgeni3628 10 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ቡዙ ጊዜ በጣም ዩልንታ ነበረብኝ በተለይ የማልፈልገዉ ህይወት ዉስጥ ነበርኩ ከዛ ወሴኜ አሁን ተመስገን

  • @RoudaRr
    @RoudaRr 6 หลายเดือนก่อน

    Weyiiiiiiiii lenea bcha new yemeselegn betam dinek tmehret new nesiyeeee betam ewedhelehu nerlgn

  • @GenetJabir-bv8qk
    @GenetJabir-bv8qk 10 หลายเดือนก่อน +1

    Ok

  • @liduk1285
    @liduk1285 10 หลายเดือนก่อน +1

    Good job keep it up

  • @tracetsehaye434
    @tracetsehaye434 6 หลายเดือนก่อน

    Thank's god bless u

  • @NBI3
    @NBI3 10 หลายเดือนก่อน +2

    Netsi thanks a lot!!!

  • @hayimanothayime8169
    @hayimanothayime8169 10 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you ene gin betam betam sibeza ye communication chigr alebign
    Enaniten bisemam mekeyer alichalikum min ladirg 😢

    • @fikirtemelkamu1813
      @fikirtemelkamu1813 10 หลายเดือนก่อน

      Selam enam kesewoch gar yemegbabat chgr neberebgn ahun betam ashashyalew MN albat yemekeyer flagot kaleh/sh mawrat enchlalen

  • @a.k.2052
    @a.k.2052 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ❤

  • @wonde5298
    @wonde5298 10 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you so much ❤❤❤❤❤

  • @aminabintdegu6079
    @aminabintdegu6079 4 หลายเดือนก่อน

    New subscriber🎉

  • @yodetdejene6440
    @yodetdejene6440 10 หลายเดือนก่อน +1

    Netsiyeee kberilgn

  • @FfEw-ob2hk
    @FfEw-ob2hk 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን❤❤

  • @shtomedya5622
    @shtomedya5622 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለን❤❤❤

  • @Salemgetu
    @Salemgetu 8 หลายเดือนก่อน

    Thanks. That helps a lot

  • @abinetmuluken42
    @abinetmuluken42 4 หลายเดือนก่อน

    ከልብ አመሰግን አለው ነፂ እይታየን አስተካክለህልኛል

  • @entisarmu4910
    @entisarmu4910 10 หลายเดือนก่อน +2

    Thank u netsi this was the best

  • @user-pb7un2ck6y
    @user-pb7un2ck6y 10 หลายเดือนก่อน +1

    Redu magna ye dze fert

  • @yodetdejene6440
    @yodetdejene6440 10 หลายเดือนก่อน +1

    Thank u❤

  • @Menbereab
    @Menbereab 4 หลายเดือนก่อน

    Lk neh wendme ene befit lay bexam ylugntam neberkugn ahun 18 amete new be 16 17 amete bexam feri class wsx erasu memhr xyake sixeykegn melsun eyawekugn memeles bexam efera neber frhat erasu new demo ylugnta yemiyamexaw ena erasachnn mehon new yalebn frhatnm masoged endalebn ahun bedenb temrialew

  • @siragemohammed
    @siragemohammed 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግን ኣለን

  • @geremewasrate7069
    @geremewasrate7069 3 หลายเดือนก่อน

    lemezegeb felgiy neber gen butachewn alekwm adress lakwlegi

  • @FatumaMuhammed-pc2eh
    @FatumaMuhammed-pc2eh 10 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ደሞ ማውራት መጨዋት እፈልግና
    አንድ ሚስጥር ይሁን ጨዋት አይገባኝም ለእራሴም ድብልቅልቅ አድርጌ ማውራት ከዛ ካለፈ ቡሗላ ለምን አወራሁ ፀፀት ቁጭት
    እንደው ከዚህ ጉድ እንደት እንደምወጣ አላውቅም

    • @netsanetzenebeworku
      @netsanetzenebeworku  10 หลายเดือนก่อน +1

      እናመሰግናለን:: በለቲዩብ ላይ ሀሳብን ስለመግራት ስልጠና ሲኖረን ይከታተሉ

    • @FatumaMuhammed-pc2eh
      @FatumaMuhammed-pc2eh 10 หลายเดือนก่อน

      @@netsanetzenebeworku እሺ እናመስግናለን

  • @dagmarosg
    @dagmarosg 10 หลายเดือนก่อน +1

    ክበርልኝ 🙏

  • @YonasYilma-r8o
    @YonasYilma-r8o หลายเดือนก่อน

    ለመግባት እየጣርኩ ነው አምሮየን በጣም ማርኮኛል

  • @FtanegesKidane
    @FtanegesKidane 3 หลายเดือนก่อน

    ሃይማኖትካ እንታይ እዩ

  • @user-qn3ln3fl1v
    @user-qn3ln3fl1v 10 หลายเดือนก่อน +2

    ኢኔም በጠም ነው ምፈረው መፍትሄው ምድነው

  • @AminamussaUmutekia-xq8yr
    @AminamussaUmutekia-xq8yr 10 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ እድሜዬን በዚህ ነው ያለሁት,ግን በጣም እከፋለሁ

  • @zewdiw8406
    @zewdiw8406 10 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you so much ❤❤❤❤❤

  • @abinetmuluken42
    @abinetmuluken42 4 หลายเดือนก่อน

    ከልብ አመሰግን አለው ነፂ እይታየን አስተካክለህልኛል