ከተስፋሁን ከበደ (ፍራሽ አዳሽ) ጋር- ክፍል 1- ጦቢያ ግጥምን በጃዝ [Arts TV World]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ต.ค. 2024
  • ልዩ የትንሣኤ በዓል ዝግጅት - ክፍል 1 [Arts TV World]
    ተስፋሁን ከበደ (ፍራሽ አዳሽ)
    tasfahun kebed (frash adash)
    TobiyaPoeticJazz #ጦቢያግጥምንበጃዝ

ความคิดเห็น • 181

  • @sigmam6557
    @sigmam6557 4 ปีที่แล้ว +57

    ደስ ትላላችሁ. 👍ፍራሽ አዳሽ የጥበብ ሰው ብቻ ሳትሆን እንደተራ ሰውም በቡና ስሀት ጨዋታ ትችላለህ, ታዝናናለህ, ታስቃለህ, እርጋታ ና ቁምነገር አለህ, ማስተማር ታውቃለህ, ጥሩ ኢትዮጵያዊ አርቲስት ነህ. ሁላችንም እናመሰግናለን.

    • @entertainmentmeqirez729
      @entertainmentmeqirez729 4 ปีที่แล้ว

      መሯችሁ ምነው በገደልከኝ ለምትሉ ይሄ ቪዲዮ ለሁላችሁም መልስ ሰቷል።ክርስቲያኖች ቻናሉን subscribe እንድታደርጉ በጌታ ፍቅር ይሁን። ተባረኩ።👇👇👇
      th-cam.com/video/D9V_r3_hMgg/w-d-xo.html

  • @tamratbirmeka4757
    @tamratbirmeka4757 4 ปีที่แล้ว +37

    በተለይ ሁለቱ እንስቶች ያብዛልን ለብዙ እንስቶች ሁሌም ከአለባበስ ....... አርአያ በመሆናችሁ፡፡

  • @asetesfamariam3437
    @asetesfamariam3437 4 ปีที่แล้ว +17

    I am an Eritrean but I appreciate the way you present Frash Adash keep it up .

  • @danielteklemariam4108
    @danielteklemariam4108 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጎበዝ አስተናጋጅ ስትናገር ለአፍታ እንኩዋን ክንፍ ሳትል ለረጅም ደቀቃዎች እጅግ ቁምነገር ብቻ መናገር ድንቅ ነው ለቦታው በልኩ ነው ያለችው ። መልካም በአል

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss 4 ปีที่แล้ว +23

    What a wonderful program this is. All 5 of you guys are well articulated people. I can listen/watch program like this all day long with no discomfort.
    Keep it up 👍.
    Thank you @Arts TV World for such amazing platform

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 4 ปีที่แล้ว +16

    እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሰን አደረሳችሁ ምስራቅ በጣም ነው የምወድሽ ይታወቅልኝ ሌሎቹን ጠልቻቸው ሳይሆን አንቺን ግን ሳይ ራሴን የማይ ይመስለኛል

    • @binicode4221
      @binicode4221 4 ปีที่แล้ว +1

      I agree 100 % whenever i see her, i become calm and relax.

  • @betheldawit1993
    @betheldawit1993 4 ปีที่แล้ว +19

    Frash Adash, He is My favorite!

  • @habtemichaelaleme6959
    @habtemichaelaleme6959 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ! ከዝግጅቱ ባሻገር
    እጅግ የማከብራችሁና የመውዳችሁ አዘጋጆች ከአቶ ምንተስኖት፣ ምስራቅ ክብሬ፣ተስፍሽ፣አስቴ፣ በዚህ ዕለት ለማየት በመታደሌ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁን ያብዛው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!👏🙏

  • @askme7620
    @askme7620 4 ปีที่แล้ว +10

    ስቱዲዮው እራሱ አርት ነው በጣም ያምራል ። እንኳን ለፋሲካ በዓል በሠላም እና በጤና አደረሳችሁ ። ፍራሽ አዳሽ ነፍሱ አንተን ማዳመጥ አይሰለቸኝም ። Peace & love 💚 💛 ❤ ✊
    *ሌላው እኛ በደሥታ የትንሳኤን በዐል ስናከብር የተነዘጋውና የተረሳ ነገር ቢኖር ታፍነው የተወሰዱት እህቶቻችንን የደረሱበትን ሁኔታ የሚዘግብ ሜዲያ አለመኖሩ በጣም ያሳዝናል ! ወገን ሆይ ቤተሠቦቻቸው በተለይ ዛሬ እንዴት በዐሉን እንደሚያከብሩት አስባችሁታል ? ? ?* እረ እባካችሁን ሜዲያዎች ስራችሁን በአግባቡ ተወጡ ።

  • @seyoumgebremariam4767
    @seyoumgebremariam4767 2 ปีที่แล้ว

    ተስፋሁን በጣም አድናቂህ ነኝ ሁልጊዜ የምመኝልህ ግን እነዚህን አባላት ይዘህ ተከታታይነት ያለው የማህበራዊ ፊልም ብትሰራው ብዙ የበለጠ ያስተምራል ይመስለኛል።

  • @ayshadayshad1057
    @ayshadayshad1057 4 ปีที่แล้ว

    Kebere ere betam new emewedesh techiyalesh gazitegnoche temaru kesa

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን የኛ ውዶች እስካሁን ደርሰናል ከዚህም በኋላ እምላክ ያውቃል መልካም በአል ይሁንላችሁ

  • @endedendale6968
    @endedendale6968 4 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በአል ይሁንልን ጦቢያዎች ስለምታቀርቡልን ዝግጅቶች በሙሉ ምስጋናዬ ከልብ ነው።

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ያምራል ለመጭው ከጎረቤቶቻችን ጋር ለማክበር ያብቃን እውነት ይህ ቀን ያልፋል እግ\ር ታማኝ ነው በፀሎት እንበርታ

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว

    ተወዳጆች ተስፍሽ ምርጥ ኢትዮጵያ ስወድልህ ዝግጅትህን አቀራረብህን አለባበስህ ምርጥ ተዋናይ ነህ እድሜ ይስጥህ

  • @alemthyemangste714
    @alemthyemangste714 4 ปีที่แล้ว +15

    ፍራሽ አዳሽ ለካ እንዲ ታምራለህ ሁሌ እምስልህ መጀመርያ ያየዉህ ቀን ነዉ ጠጆ😁 እንኳን አደረሳቹ

  • @agbalcha912
    @agbalcha912 4 ปีที่แล้ว +2

    Thank you betam tamralachu des yilal fetari yitebikachu

  • @ashenafigetacchew6301
    @ashenafigetacchew6301 ปีที่แล้ว

    ክብር እንካን አደረሰን ጎረቤቴ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ለትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ ጥሁም ልሳን ፣ ፍራሽ አዳሽ የጥበብ ሰው ከዱቄት የፀዳ ፊት በማየታችን ተመስገን በጣም ታምራላችው የኔ ቆንጆዎች በርቲ ለሌሎቹም አርአያ ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @teddyabebewelde9787
    @teddyabebewelde9787 4 ปีที่แล้ว

    ፍራሽ ኣዳሽ በጣም የምወደውና የማደንቀው
    ዋው ዋው

  • @workenehtafesse9953
    @workenehtafesse9953 4 ปีที่แล้ว +5

    Thank you for the program. All wonderful and beautiful Ethiopians with great entertainment.

  • @abeltesfaye1754
    @abeltesfaye1754 4 ปีที่แล้ว +12

    አርትስ ቲቪ እውነተኛ የጥበብ ቤት ነው እናመሰግናለን።

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 4 ปีที่แล้ว

    ተስፋዬ ከበደ ምርጥ ሰው እንወድሀለን በጌታ ፍቅር🙏🙏🙏

  • @senilove1590
    @senilove1590 4 ปีที่แล้ว +5

    ፍራሽ አዳሽ(ተስፋሁን ከበደ) የአደማ ኩራት
    መልካም በአል💚💛❤

  • @Blacklion258
    @Blacklion258 4 ปีที่แล้ว +6

    Arts tv. Absolutely ethiopians🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 4 ปีที่แล้ว +1

    ARTS T.V ሁሉ ነገራች ሀገራዊ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ሁሊም ማህበረሰቡን የሚያንፅ ትክክለኛ ሀይማኖታዊ ና ባህላዊ ይዘት ይዛቹ ለምታደርጉት ዝግጅት በጣም ድንቅ ነው።

  • @genetyilam1791
    @genetyilam1791 4 ปีที่แล้ว +2

    ተስፋሁን የኔ ቆንጆ ስታምር እኮ ምነው ልጄ በሆነልኛ እልና አንደ አንድ ትልቅ ሰው የኢትዮጵያ ወርቅዬ ልጅ ልጄ የመንፈስ ልጄ የአንተ ያልከው መንፈስ ሳይሆን የእግዚአብሔር ስጦታዬ ልጄ መሆንህን ሳስብ እኮራለሁ

  • @emebetdebele2908
    @emebetdebele2908 4 ปีที่แล้ว

    ትንሳኤው የድህነታችን የፈውሳችን ተስፋ ነው አይዞአችሁ ማመን ነው ድህነናን

  • @rebka5068
    @rebka5068 4 ปีที่แล้ว +6

    ደስ ስትይ እህቲ አነጋገርሽ ለዛሽ በውነት
    በደንብ አቅረብሽዋል በደንብም ትችይበታለሽ ሁላችሁም ደስ ስትሉ የሀገሪ
    ልጆች እንኮን አደረሳችሁ ይህን አስፈሪ
    በሽታ ከሀግራችን ያጥፋልን ።

  • @salam1297
    @salam1297 4 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን አብሮ አደረሰና

  • @endalshtomato3247
    @endalshtomato3247 4 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ደስ ይላል

  • @yideneku5063
    @yideneku5063 4 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @alexbihon6080
    @alexbihon6080 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሳችሁ! ከቁምነገራችሁና ከባህላዊ አለባበሳችሁ ሁሉ ጋር በጣም ታምራላችሁ!

  • @kiresetosefekernaw4643
    @kiresetosefekernaw4643 4 ปีที่แล้ว

    ዎገኖቼ ...ሆ
    ዎገኖቼ...ሆ
    እንኳን አደረሣቹ እግዚአብሔር በምህረቱ ያሥበን

  • @እግዚአብሔርይቅርባይነው
    @እግዚአብሔርይቅርባይነው 4 ปีที่แล้ว +8

    እንኩዋን አደረሳችሁ የተወደዳችሁ። ሁላችሁንም እወዳችሁዋለሁ።
    ክብሬ በጣም ጎበዝ ነሽ። አንቺ ሆስት ስለሆንሽ ፣ የመናገሩን እድል ለእንግዶችሽ ብትሰጪ ጥሩ ነው ብየ አስባለሁ።
    መልካም ፋሲካ

  • @nohayonas7510
    @nohayonas7510 4 ปีที่แล้ว +18

    Even though I’m Muslim Ethiopian man. I don’t understand I do no why so people dislike this . In this difficult time if you dislike this 💯 % these people have a mental illness!! One love Ethiopia 🇪🇹!!!

    • @eshetuwoldeyohannes7881
      @eshetuwoldeyohannes7881 4 ปีที่แล้ว +2

      Please forget it which negative opinion, just enjoy the show.

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 4 ปีที่แล้ว

      Did you know, there is Christianity in Islam ? Check out this one verse ;
      - We sent Jesus, the son of Mary to confirm the Torah and Gospel (Bible). Let the people of the Gospel (Christians) judge by what 'Allah ' has revealed in the Gospel.
      (Quran: Chapter 5 [al-maidah] ; Verses 46-47 ).
      👉📖
      Therefore, Christianity has been confirmed to be a righteous religion even by the contradictory Quran.

  • @ethio8774
    @ethio8774 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሳችሁ!!🙏💐

  • @selamgebremsikel654
    @selamgebremsikel654 4 ปีที่แล้ว

    አቤት ድምፅ እዴት ያምራል

  • @እግዚአብሔርኢትዮጲያንጠብ
    @እግዚአብሔርኢትዮጲያንጠብ 4 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን አደረሳቹህ ምርጥ ፕሮግራም ነው

  • @tsigegizaw7024
    @tsigegizaw7024 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @emawayshchane436
    @emawayshchane436 4 ปีที่แล้ว +1

    ተስፋሁን/ፍራሽ አዳሽ/ የጥበብ ባለቤት እግዚአብሄር ይህን ችሎታ ስለ ሰጠህ አመስግነው አርትስ ቲቪ ጦቢያ ግጥምን ቀጥሉበት

  • @sahilebiresa518
    @sahilebiresa518 4 ปีที่แล้ว +5

    አንቺ ቃለመጠይቅ የምትጠይቂ ቆንጂዬ ተባረኪ ልልሽ ወደድኩ

  • @alexbihon6080
    @alexbihon6080 4 ปีที่แล้ว +5

    ዱቄት ልታስፈጭ የሚለው እህል ልታስፈጭ ተብሎ ቢስተካከል ደስ ይለኛል። በርታ ቆንጆ ድምጽ ነው ያለህ በርታ ወንድሜ።

  • @enkuyeyizengaw9094
    @enkuyeyizengaw9094 4 ปีที่แล้ว +1

    All of you journalists and artists are wonderful, colourful. I appreciate you from the bottom of my heart.

  • @ናሆምየአርሴማልጅነኝ
    @ናሆምየአርሴማልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว

    ሀገሬን ማየት ስፈልግ አርትስ ቲቪ ትዝ ይለኛል ሁሉ ነገራቹ ውድድ የሚደረግ ነው ያክብርልን

  • @tamaa4107
    @tamaa4107 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አደረሳችሁ ለሁላችሁም መልካም ወደፊትን ለአገራችን ኢትዮጵያም ያምጣልን

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen2112 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ጌታ ጎልደን ቮይስ ዋው

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 4 ปีที่แล้ว +1

    Egziabher erejim edme yistachihu mirt Ethiopiawian nachihu! 👍🙏💚💛❤️👌🙏

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 4 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።📝📝📝

  • @ermwor8524
    @ermwor8524 4 ปีที่แล้ว +2

    ""ኩራቶች ፤ ባህሎች"" ። ልባዊ ፡ ምስጋና ።

  • @rita4819
    @rita4819 4 ปีที่แล้ว +1

    ጋዜጠኛ ክብሬ ድምፅሽ ውስጤ ነው

  • @EthioH76
    @EthioH76 4 ปีที่แล้ว +1

    This guy is wonderful !

  • @rahelhussen6957
    @rahelhussen6957 4 ปีที่แล้ว

    Keberiy yene konjo selam hugnlgn

  • @dagemawitesfaye5625
    @dagemawitesfaye5625 4 ปีที่แล้ว

    wonderful program kebryee all arts Tobiay

  • @wondiyeayele9509
    @wondiyeayele9509 4 ปีที่แล้ว

    ክብሬ ተስፋዬ በጣም ጠፍተሸ ነበር ግን ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል... መልካም በዓል !!

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว +1

    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

    • @daniyemane7543
      @daniyemane7543 4 ปีที่แล้ว +2

      Enkun aderesachu bewunet betamnew yewededkuachu anditm englizigna alawerachuhum Ethiopiawi new ameseginachuhalew Dani negn ke Canada

    • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
      @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว

      @@daniyemane7543 imsue

  • @abrahampeace8372
    @abrahampeace8372 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ለከርሞ በሰላም ይድርሰን:: እግዚአብሔር ስራችሁን ይባርክ::

  • @abeltesfaye1754
    @abeltesfaye1754 4 ปีที่แล้ว +2

    ጦቢያ💞💚💛❤️💞

  • @endrisalhabeshy9952
    @endrisalhabeshy9952 4 ปีที่แล้ว

    ተስፍሸ የጥበብ ሰው አድናቂህ ነኝ በርታ

  • @lebegonew8477
    @lebegonew8477 4 ปีที่แล้ว +1

    ፍራሽ አዳሽ በውነት የጥበብ ሰው ነህ ውድድድ

  • @semung2513
    @semung2513 4 ปีที่แล้ว

    Abet ye doro ayen yemsele tela yetmekchiw ejua yebark.
    Dabowem betan yamral.
    Melkam tensae tebareku yagere lejoch

  • @mulukenasratie3865
    @mulukenasratie3865 4 ปีที่แล้ว

    ፍራሽ አዳሽ በእውነት ደስ ምትል ሰው ነህ

  • @629ization
    @629ization 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ወገኖቼ
    ኧረ ፍራሽ አዳሽ የት ትተህ ነው እማማ ልጫጭን አና መንፈስን
    ጎበዝ ገጣሚ ነህ አስቼ ጥሩ ተጫዋች ነህ

  • @dagialax
    @dagialax 4 ปีที่แล้ว +1

    የአርት ፕሮግራም አዘጋጆች በጣም ነው እማ ደንቃቹ 👌👌

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 4 ปีที่แล้ว

    wow ሐገር በቀል ዳቦ ሲያምር

  • @michaeltesfay6964
    @michaeltesfay6964 4 ปีที่แล้ว

    Ayifrash adashu esky ye corona mefesin asewetalin

  • @drbtesfaye5446
    @drbtesfaye5446 4 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ ከአመቱ ያድርሳችሁ

  • @alemsani5007
    @alemsani5007 4 ปีที่แล้ว +2

    ተስፍሽ
    እረ ፍራሾቹ እንዳይበዙብህ።
    በኔ በኩል በጣም ናፍቄሀለሁ ።ይህ ችግር አልፎ እስከምናይህ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ።
    በተጨማሪም ለፕሮግራሙ መሪወችም ።

  • @Eyobina
    @Eyobina 4 ปีที่แล้ว

    Program amerar lay demo betam gobez nachu

  • @kidistworku4481
    @kidistworku4481 4 ปีที่แล้ว

    Enkwan Leberhane Tensayew Beselam aderessachu........Programu Betam yameral Beteley Anchi Setemeriwe yameral Betam Gobez Leseraw Keber Yaleshena Bedeneb Tezegajeteshe Yemetekerbi Temelekache Akebari Andebeteshe Yemitafet mar Sewedeshe Berchi

  • @AliAli-kx2ff
    @AliAli-kx2ff 4 ปีที่แล้ว

    መልካም በሀአል 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💒💒💒💒

  • @hanatefera9235
    @hanatefera9235 4 ปีที่แล้ว

    Such beautiful people !

  • @rita4819
    @rita4819 4 ปีที่แล้ว +1

    ፍራሽ አዳሹ እንዲህ ቆንጆ ነህ ጨዋታም ትችላለህ ወደድኩህ

  • @wondwossen109
    @wondwossen109 4 ปีที่แล้ว

    ጥበብ ልኮን አገኘች :: የጥበብ የፍቅር አምላክ ይባርካቹ ሁላችሁንም የአርት ቲቪ ባለቤት ኖህ ሳሞራን ጨምሮ::

  • @millions6766
    @millions6766 4 ปีที่แล้ว

    Mentesenot mamo you are brilliant and nice person not naw when you are elementary school i know you my brother God bless you and all the family !!!

  • @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ
    @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ 4 ปีที่แล้ว +3

    እርግጠኛነኝ ኮሮና ብዙነገር ያሥተምረናል

  • @Eyobina
    @Eyobina 4 ปีที่แล้ว

    I love your team guys

  • @enkuyeyizengaw9094
    @enkuyeyizengaw9094 4 ปีที่แล้ว

    አርትስ ቲቪ ሁለት ተጻራሪ ገጽታዎችን ስታሳዩ በዕውነት ታናድዱኛላችሁ፡፡
    ከምታቀርቧቸው አስተማሪና ጥበባዊ ፕሮግራሞች ያገኘሁት ፍሬ ተለቅሞ አያልቅም፡፡ የፕሮግራሞቻችሁ ይዘት፣ ለዛ፣ የቋንቋ አጠቃቀማችሁ ወዘተ በጣም ደስ የሚል ነው፡፡
    ነገር ግን ቴሌቪዥን ላይ የምትጋብዟቸው በርካታ ሙዚቃዎች የእናንተን ቀለም የማይወክሉ፣ደረጃችሁን የማይመጥኑ፣ ከባህላችን እጅግ ያፈነገጡ እና ኪነታዊ ለዛ የጎደላቸው ናቸውና እዚህ ላይ ብታስቡበት መልካም ነው፡፡

  • @Hanna-on7yu
    @Hanna-on7yu 4 ปีที่แล้ว

    Beautiful!! Thank you so much!! ክራር የተጫወተው በጣም ደስ የሚል ነው:: ኣንድ የተለመደ ኣባባል ኣለ ግራ የሚገባ ያም ዳግማ ትንሳይ :: ጌታ ሁለቴ ሞቶ ሁለቴ ኣልተነሳም :: ኣንዱም ከባድ ስቃይ ነበር:: ይህ በቤተክርስቲያን ደረጃ ቢታረም ጥሩ ነው::

    • @meskeremfekadu2429
      @meskeremfekadu2429 3 ปีที่แล้ว

      በመጀመሪያ እራስህ /ሽ ታረሚ ቤተክርስቲያን አይደለም ዳግም ትንሣኤ ማለት ጌታን ኢየሱስ ከሙታን ከተነሳ በኋላ ሀዋሪያ ቶማስ በእጁ የነካበት ጊዜ የሚታወስ

    • @Hanna-on7yu
      @Hanna-on7yu 3 ปีที่แล้ว

      @@meskeremfekadu2429 የቶማስ መረዳት ከትንሳኤ ጋር ኣይገናኝም ብዬ ነው:: ይቅርታ

  • @tamamhomsi6633
    @tamamhomsi6633 4 ปีที่แล้ว

    Ferash adash eregetew milewen getem betam new mewedelet

  • @mimia6063
    @mimia6063 4 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂 ስወዳችሁ እንኩአን አደረሳችሁ ያገሬ ልጆች በተለይ የኔ አንደኛ ብርሌ😂😂

  • @abrahamalemayehu3516
    @abrahamalemayehu3516 4 ปีที่แล้ว +1

    አስቹ#1

  • @yonashailu7022
    @yonashailu7022 4 ปีที่แล้ว

    Kibre gin yet teftesh neew...taytun endatreshiw pls betam arif program neew

  • @getachewzerie9022
    @getachewzerie9022 3 ปีที่แล้ว

    Be continue my idea we appriciate

  • @besemay
    @besemay 4 ปีที่แล้ว

    Our stars of truth speakers.

  • @አበራአቾ
    @አበራአቾ 4 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @ethd8561
    @ethd8561 4 ปีที่แล้ว

    Wow አስቻለው ካሳ ተሰማን ትተካለህ

  • @ገብርኤልወዳጄነህ
    @ገብርኤልወዳጄነህ 4 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ እውነትኛው በአል መሰለ የሴቶች አለባብሳቹ ሲያምር ባለ ክራርሩ ድምፅህን እባክህ በመዝሙር ቀይርው

  • @ivataiwan2068
    @ivataiwan2068 4 ปีที่แล้ว +9

    ክብሬ አትፏርሽም ማውራት ብቻ

    • @ambaryeju3891
      @ambaryeju3891 4 ปีที่แล้ว

      Ermias Endale 🤣🤣🤣🤣

  • @mohammedousman779
    @mohammedousman779 4 ปีที่แล้ว +6

    Astemari and aznagn new tamralachu.

  • @EthioCinema9966
    @EthioCinema9966 4 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ቆይታ ነበር፡፡

  • @tinalove7727
    @tinalove7727 4 ปีที่แล้ว +1

    ክብሬ በጣም ጎበዝ እኔ እናድንቺ ልናገር ብል አልችልም!

  • @yonashailemichael1511
    @yonashailemichael1511 4 ปีที่แล้ว +4

    ሚደንቅ ነው ፣
    (Ethiopian story)
    አርባ ጡሞ ጡሞ ፋሲካ ሲደርስ
    ባፈር ገደፈ አሉ ያበሻው ንጉስ

    • @achumatirunew8510
      @achumatirunew8510 4 ปีที่แล้ว +2

      Yonas Hailemichael , you got it brother. Ethiopian history is so rich, I even remember crying when taking Ethiopian history at AAU, but the last 20 plus years, few group of people worked hard to destroy it, so sickening to see all of this evil work.

  • @Praise-k1u
    @Praise-k1u 4 ปีที่แล้ว

    ቡና ምታፈይው እህታችን ሰፊ አየር ትይዠያለሽ ቀነስ አድርጊው ምን ያውሩ .... እንግዶቹ ይሄ ይስተካከል ሁሉም ግን ደስ ይላሉ በርቱ ስለ ጀግናው ቴዎድርስ ያነሳው ወንድማችን ከነ ግጥምህ እግዚአብሔር ያክብርህ ::

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 4 ปีที่แล้ว

    ዋው በተስፋሁን ምክንያት ተከታታይ ሁኛለሁ ለሁላችሁም ክብር አለኝ ኑሩልኝ መልካም በአል

  • @jahbless7818
    @jahbless7818 4 ปีที่แล้ว

    ገራሚ ድምፅ

  • @abrahamalemayehu3516
    @abrahamalemayehu3516 4 ปีที่แล้ว

    ስወድሽ ጋዜጠኛዋ

  • @chagnifm4912
    @chagnifm4912 4 ปีที่แล้ว

    የአርዲው ቆሌ አስቻለ ፍየሌን ነብር በላት ያምራል

  • @bizuneshayele6281
    @bizuneshayele6281 4 ปีที่แล้ว

    "አጣፈጥከው" ብሏል ልጀ ጣፈጣችሁኝ የኔ ጣፋጮች!!!

  • @ritaa6260
    @ritaa6260 4 ปีที่แล้ว

    "Kemayereba gulbet yeshalal beheg amlak malet". This statement reminded me of my childhood. Long time ago if a victim calls "beheg Amlak", the attacker would leave him alone.

  • @Eyobina
    @Eyobina 4 ปีที่แล้ว

    What a voice