ባህርዳርን ከአፍሪካ ምርጥ አንደኛ ከተማ የሚያደርገው ግዙፍ አስደማሚ ፕሮጀክት - Amazing Bahirdar city Project - HuluDaily

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 48

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 3 ปีที่แล้ว +8

    አገራችንን ሰላም ያድርግልን የአገራችን ጠላት ጁንታዎች ይውደሙ ባንዳዋች ይውደሙ አገራችን ይለምልም የቃል ኪዳን አገር ለምለም አገራችን ለምልሚልን ኢትዮጵያ እማማ በርቱ

  • @horiytehareaggaga9990
    @horiytehareaggaga9990 2 ปีที่แล้ว +3

    አገሬባህርዳር ሰላምሽን ያብዛው

  • @r6168
    @r6168 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ውብሀገር ሀገራችን መቼ አነስን ነበር ዘርኝነትና ጥላቻ ምቀኛ ጥላት መቀመጫ አሳጣንጂ

  • @andinetambelu3245
    @andinetambelu3245 3 ปีที่แล้ว +3

    This for me very important news, Bhairdar one of beautifull please in Ethiopia.

  • @نجاتمحمدآحمد
    @نجاتمحمدآحمد 3 ปีที่แล้ว +4

    ያረብ ቅርብ አድርገህ የአበሻን ተንሳኤ
    አሳየን ያአላህ ጁንታውንና ግብፅን ሱዳንና ጋላቢያቸው አሜሪካና አውሮፓ ለአበሻ የወገብ ቅማል ነቀርሳ ናቸውና አንተው በገዛ ሸር ሲራ ምቀኝነታቸው አስረህ እዛው ሀገራቸው አስቀርልን ሰላም ፍቅር ተድላ አንድነትና ብልፅግናዋን መልስላት ያአላህ አሚን።

    • @r6168
      @r6168 2 ปีที่แล้ว

      አሚንያርቢ ሀገራችንን ለማፍርስ የፈለጉት ለስበብነው

  • @jegnawoldiemenna5639
    @jegnawoldiemenna5639 ปีที่แล้ว

    ባሕር ዳር ምርጣችን ናት።ታሪካዊ መረጃ ሳይጠና መቅረብ የለበትም። አፄ ስርፄ ድንግል ባሕር ዳርን የሰየሙ መቼ እንደሆነ በግልጽ ቢነገር ጥሩ ይመስለኛል።

  • @Kebede-xr3zj
    @Kebede-xr3zj ปีที่แล้ว

    በ ባሕር ዳር ከተማ ዕድገትና ልማት ከፊታውራሪ ሀብተማርያም በቀር ብርቱ ተጋድሎ ያደረገ ልማታዊ ጀግና አልነበረም ያኔ ድፍረት ን ተላብሰው የነበረው ን እልህ አስጨራሽ ትግል ባያደርጉ የዛሬዋን ውበት ማየት ሕልም ይሆን ነበር

  • @badochnkelatlebadoyirotal6842
    @badochnkelatlebadoyirotal6842 3 ปีที่แล้ว +4

    እባካችሁ ባህርዳር አምራና ተዉባ ማየት እፈልጋለሁ

  • @lovepeople3769
    @lovepeople3769 3 ปีที่แล้ว +2

    መልካም ነው፡፡ ባህር ዳር ረባዳ በመሆኗ ጠመዝማዛ መንገድ ባይበዛባት ጥሩ ነው፡፡ ያልተጠቀሰ ቢኖር በአባይ ዳር ዙ ( Zoo ) የዱር እንስሳ መንቀሳቀሻ ያስፈልጋል ፣ የጣናና አባይ ባፈር ዞን ( Buffer Zoo ) መከበር ያስፈልጋል፣ ለመንገዱ የሚመጥኑ ሰፋፊ አደባባዮች ያስፈልጋል፡፡ የተባለው የወረቀት ነብር እንዳይሆን በተረፈ ጥሩ አካሄድ ነው፡፡

  • @sebledejene4184
    @sebledejene4184 2 ปีที่แล้ว +1

    thank you for your information l know Ethiopia is the Contery Bahir dar is region or county the federal state of ahmara beautiful city that's good idea 👍

  • @RwFad
    @RwFad หลายเดือนก่อน

    ዋው ደስ ይላል❤❤❤

  • @alemsisayaddise3660
    @alemsisayaddise3660 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዩ/ ውስጥ ነው? ወኔስታምር

  • @messya7125
    @messya7125 3 ปีที่แล้ว +1

    እስኪ ሰላም ይሁን በጀመሪያ ሰላም ነዉ የጠፋዉ ።

  • @kelemeworkabate7968
    @kelemeworkabate7968 3 ปีที่แล้ว +4

    በ1945 እና በ1949ዓ.ም ያልሽውን አስተካክሊው፡ አፄ አምደፅዮን በ20ኛ መ/ክ/ዘመን ነው እንዴ????

  • @ያረብያረብ-ዘ8በ
    @ያረብያረብ-ዘ8በ ปีที่แล้ว

    ያረብ አላህሰላሙን ያምጣልን

  • @mengistuhiletework8967
    @mengistuhiletework8967 2 ปีที่แล้ว +2

    ግን ስለ ባህር ዳር የሚባለው ጥሩ ጥሩ ነገር ሁሉ በሙሉ ትክክል ነው?
    ከወራት በፊት ባህር ዳር ነበርኩ። ደሴቶቹን ለመጎብኘት አስጎብኚ ባለ ጀልባዎችን ፍለጋ ወደሀይቁ ዳር ሄጄ ነበር። የደላላዎቹ ወከባ አይጣል ነበር። እሳ ለመብላት ደግሞ ውሃው ዳር እየጠብሱ የሚሄዱት ጋር ሄድኩ። የአሳው ጥብስ ጥራት ይጎድለዋል። በእካባቢውም ብዙ ቆሻሻ ተዝረክርኮ ይታያል።
    ከተማውም ውስጥ ከአስፋልቶቹ ጀርባ ውስጥ ውስጡን ያሉት ቤቶችና የመንገዴቹም ሁኔታ እንደ ማንኛውም ሌሎች ከተሞቻችን የተዳከሙ ናቸው።
    በእርግጥ ሀይቁ ዳር ዳር ቆንጆ ሆቴሎች አሉ። መስተንግዶውም ጥሩ ነው።

  • @Tariku-ht5ib
    @Tariku-ht5ib 7 หลายเดือนก่อน

    ጥንታዊቷን ቡሬ ከተማንስ እንዴት እንደ ባሕር ዳር ውብ ማድረግ እንደ ሚቻል
    ስራ ቢጀመር?

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ገ1አ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ገ1አ 2 ปีที่แล้ว +3

    እናቴ በአፍሪካ የምትይውን ቴይነ በኢትዮጵያ ውስጥ ብትይ ትንሽ ይቀልሽ ነበረ ኬፕ ቶን አሁን በአፍሪካ ይቅር እንኳን በአለም ልውደደር ይችላል

    • @tameratmitiku9732
      @tameratmitiku9732 2 ปีที่แล้ว +1

      አንተ አስተሳሰብ ትንሽ ናቹህ ለዛ ትልቅ አስተሳሰብ ይኑርህ

  • @GebreYitayih-l9p
    @GebreYitayih-l9p 2 หลายเดือนก่อน

    Green City

  • @josephelias3480
    @josephelias3480 ปีที่แล้ว

    Awassa bitiyi ayishalim

  • @tesfayeado2737
    @tesfayeado2737 3 ปีที่แล้ว

    Let 2014 new year be the year of peace and creativity IJN Amen

  • @ethel7303
    @ethel7303 ปีที่แล้ว

    1945ዓ.ም በአፄ አምደ ፅዬን ነው የተቆረቆረችው ያልሽውን አስተካክዬ

  • @bzyaafework7306
    @bzyaafework7306 2 ปีที่แล้ว

    Wudoche atishewdu binchel eirasachen binaleman kerehab binweta yishal nber

  • @alemtadesse-w5h
    @alemtadesse-w5h 4 หลายเดือนก่อน

    Anchi fogari nefin zembelesh

  • @tewodrosdesta9235
    @tewodrosdesta9235 2 ปีที่แล้ว

    በ1945 ዓ.ም በዐፄ አምደ ፂዮን ነው የተቆረቆረችው? ምን ለማለት አልገባኝም? ይስተካከል

  • @kiyazewdu
    @kiyazewdu 2 ปีที่แล้ว

    can you do elementary schools in bhr dar

  • @ur_leul
    @ur_leul ปีที่แล้ว

    Be1945 be atse amde tsion 😭 ere tey atzebarki

  • @lilpumpdave9751
    @lilpumpdave9751 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤😭😭

  • @mrkassaddewol
    @mrkassaddewol 8 หลายเดือนก่อน

    Kintram banda

  • @owenmatobobo7093
    @owenmatobobo7093 3 ปีที่แล้ว

    Waw yamiral

  • @MesseleDesalegn
    @MesseleDesalegn 6 หลายเดือนก่อน

    Ke Djibouti wedeb esike Bahir dar Express way mesirat yaltechale endet yihenin 10 billion dolar project tikedejaleshi kedada😂😂😂

  • @amansyum3478
    @amansyum3478 2 ปีที่แล้ว

    ህልም ከተባለ 3 አመት አደረገ ግን አልተጀመረም

  • @ethiopiaortodox983
    @ethiopiaortodox983 2 ปีที่แล้ว

    BD is buty

  • @hayalsewmoges1665
    @hayalsewmoges1665 2 ปีที่แล้ว

    Kedada.....tultula

  • @hailesemabeyene8017
    @hailesemabeyene8017 2 ปีที่แล้ว

    በ1945 በአጼ አምደ ጺዮን ዝም ብለሽ የማታቂውን አትዘባርቂ.

  • @shibefente937
    @shibefente937 2 ปีที่แล้ว

    it is not developed as its natural gift.

  • @snw8160
    @snw8160 3 ปีที่แล้ว

    Fok bidereder min waga yelewm
    Mejemeria Selam weten engba.be mamalel ager ayimeram

  • @aminabssinya9800
    @aminabssinya9800 3 ปีที่แล้ว +3

    አንቺ አሽቃባጭ ካየሮ ና ሳውዝአፍሪካን ማንበላቸው እማይመስል ወሬ ለምን ትነዝያለሽ ቱልቱላ🤯🤯🤯🤯ከአገር ውተሽ አላየሽምእንዴ የሰው አገር ምንእነደ ሚመስል ወይስ በእንቅልፍልብሽ ነው ምታወሪው

    • @badochnkelatlebadoyirotal6842
      @badochnkelatlebadoyirotal6842 3 ปีที่แล้ว +2

      ጁንታ አይንሽ ቀላ ካሁኑ በኋላ ሀገራችን ታድግ አለች እስካሁን ያላደገችዉ በቤሔረ የሰከሩ 27ዓመት ጥል መሪዎች ስለነበሩ ነው

    • @abrish338
      @abrish338 3 ปีที่แล้ว

      ጁንታ ጥፋ ከዚህ ከይሲዎች

  • @misganawmoges9777
    @misganawmoges9777 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ከአፍርካ አንደኛ??? ሀዋሳ ታስከነዳት የለም እንዴ??? ወደፊት ከሆነ ደግሞ እውነት የግብፅንም አዲሱን ከተማ በልጣ??? ኬፕታዎንንም በልጣ??? አንቺ በጥራቃ!!!!

    • @keepsmiling3209
      @keepsmiling3209 2 ปีที่แล้ว

      ena ahuns ke sheger lela man beltuat

  • @terefebelete2540
    @terefebelete2540 3 ปีที่แล้ว

    yemanesh kedada,,,tarik atabelashi,,,mejemeriya anbibi, teyiki,,,youtube birr lemesirat dimsin asamiro melefilef ena sew masasat min lireda....subscribe mechem,,,commentun gin enem lelochim eyesetush new, edit adirgiw weyim anshiw . asasach.