Memehir Girma Wondimu Video 399.ምስክርነት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 350

  • @ddd1993d
    @ddd1993d 2 ปีที่แล้ว +71

    እንኳን ደና መጡ አባታችን እኔስ የመዳን ቀኔ ቅርብ አድርግልኝ ጌታየ ጌታሆይ ለሀገሬ መግቢያ መንገዱን አመቻችልኝ

    • @freleme522
      @freleme522 2 ปีที่แล้ว

      Amen yesakal ayzon

    • @mihretsisay9347
      @mihretsisay9347 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @helendejene4237
      @helendejene4237 2 ปีที่แล้ว

      Ehete cheger west negn ebakesh erejign ye fitachin kedame wede Ethiopia egebalew ende sele mariyam aswekign

    • @yeamanuellej2721
      @yeamanuellej2721 2 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እግዚአብሔር አንድ ቀን ለህገራችን ያባቅናል ✝️

    • @world12384
      @world12384 2 ปีที่แล้ว

      Amen

  • @MaryamenataKrstosabata-hn9sm
    @MaryamenataKrstosabata-hn9sm ปีที่แล้ว +4

    አባታቺን ኑሩልን ሁላቺንንም እያሰቃየንነው ፀልዩልን አባ ትምህርተው ቀስ ብለው ሲያስተምሩ ልብ ይገባል ፀልዩልኝ ገ ስላሴነኝ

  • @postegnochutube
    @postegnochutube 2 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው ለሱ የሚሳነው ነገር የለም መምህር በእርሶ ትምህርት ተለውጠናል በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 2 ปีที่แล้ว

      Amean Amean Amean Amean

    • @kumeewtiyasus9416
      @kumeewtiyasus9416 2 ปีที่แล้ว

      AMEEÉN AMEEÉN AMEEÉN
      🙏🙏🙏♥️♥️👏👏🤲🤲🤲

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 ปีที่แล้ว +26

    አባታችን , መላከ መንክራት መምህር ግርማ
    የኛ ዉድ ስጦታ ❤❤❤ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ተአምር ይሰራል በርስዎ አድሮ , ድንግል ከፊትዎ ትቅደም አባ 🤲
    ለዘላለም ኑሩልን ! 🤲🤲🤲

  • @sewentmeazameaza3076
    @sewentmeazameaza3076 2 ปีที่แล้ว +3

    እንደው በምን ቃል ልናገር ስለእርሶ የፃድቃን ሰማእታት በረከት አሁንም እርሶ ጋር ይሁን

  • @wayenshtwubwayeniwube1994
    @wayenshtwubwayeniwube1994 2 ปีที่แล้ว +34

    እግዚአብሔር አባታችንን በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም በያለንበት ይድረስልን አሜን አሜን አሜን።

    • @zeritualemu8784
      @zeritualemu8784 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን!!!

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን

    • @wayenshtwubwayeniwube1994
      @wayenshtwubwayeniwube1994 2 ปีที่แล้ว

      @@zerfnshhylgebrl8876 አሜን አሜን አሜን

    • @ejigayehuwoldeyesus6808
      @ejigayehuwoldeyesus6808 2 ปีที่แล้ว

      አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን🙏

    • @makdanigusse8736
      @makdanigusse8736 2 ปีที่แล้ว

      ሰው አትከተሉ ክርስቶስን ተከተሉ

  • @szazlzazm9647
    @szazlzazm9647 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰለ ሁልም ነገር እግዛብሄር ይመስገን አባታችን እግዛብሄር እድሜ እና ጠና ይስጦት 🤲🙏🙏🙏

  • @Tugg-pz2xz
    @Tugg-pz2xz 6 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን እድሜዎን ያርዝምልን እኛንም በስደት ያለንውን ከክፉ መንፈስ የምንፈወስበትን ቀን አምጣልን አቤቱ ጌታየ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ ወቶ ከመቅረት ሰውረን😢😢❤❤❤

    • @AbNt-i8c
      @AbNt-i8c หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @YeshiAbebe-m1g
    @YeshiAbebe-m1g ปีที่แล้ว +4

    አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥል እኛንም ኢትዮጵያ ያለነው ጎብኙን❤ ❤❤

  • @asde301
    @asde301 2 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር ይመሥገን🙏🙏🙏 አባ በረከትዎ ይደርብን😥🙏እንኳን ለአጋዝነተ አለም ሥላሤ ወርሃዊ በአል በሠላም አደረሣችሁ7️⃣🙏🙏🙏

  • @ኤልሻዳይነውጌታ
    @ኤልሻዳይነውጌታ 2 ปีที่แล้ว +13

    ጌታችንን መድኃኒታችን #ኢየሱስ #ክርስቶስ ሆይ ለአባታችን እድሜ ከጤና ጋራ አብዝቶ ይሰጥልን በረከታቸው ይደርብን🙏

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 ปีที่แล้ว

      ፕሮፋይሌን በመንካት ቤተሰብ ሁኑ

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 2 ปีที่แล้ว +9

    አባታችን የኛ እንቁ አባት ፀጋወትን ያብዛለወት

  • @KidusYared12
    @KidusYared12 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ስንቱ ዳነ ስንቱ ዐሉ በተባሉ ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ የማይገኝ ለስጋም ለነፍስም የሚጠቅም ድንቅ ትምህርት ከመምህር ግርማ ተማረ። እግዚአብሔር ዕረጅም ዕድሜ ጤና ፀጋ ዕና በረከቱን ሁሉ ያብዛሎት መምህር በጣም ነው የምወዶት መንፈሳዊ አባቴ።

  • @ሁሉበርሱሆነ-ዀ4ጠ
    @ሁሉበርሱሆነ-ዀ4ጠ 2 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሪ መላይክትን ያሰማልን እግዚአብሔር የፀፋነው ሁላችን አይነ ልቦናችንን ያብራልን

  • @gir9108
    @gir9108 2 ปีที่แล้ว +45

    የኛንም መዳን አቅርብልን እግዚአብሔር አምላካችን !

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +11

    አቤቱ መዳኔን አቅርበው የኔ መድኃንያለም 😢🙇🏿‍♀️እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን 🙇🏿‍♀️

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @sarass2644
      @sarass2644 2 ปีที่แล้ว

      አሜን እህቴ ከይቅርታ ጋር ቁጥራቸውን ብትሰጭኝ ደስ ይለኛል

  • @Mነኝየተዋህዶልጅ
    @Mነኝየተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว +7

    እንኳንስ ደና መጡልን አባታችን እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን በእውነት እናንተን የሠጠን በእድሜ በፀጋው ያቆይልን እኛም ለምሥክርነት ያብቃን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን ለውድ እህታችን ለውድ ወንድማችን የደርስው ለእኛንም እግዚአብሔር ይደርስልን

  • @mulubekele1525
    @mulubekele1525 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጦት ገና በተሰጦዎ ጥበብ አለምን ነጻ ያወጣሉ ጠላትዎ ሁልጊዜ ይፈር

  • @ዮርዳኖስገብረትንሣኤ
    @ዮርዳኖስገብረትንሣኤ 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኻን ደና መጡልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋው ያበዛልን መድሃኔአለም አሜን እድሜያቸው ያርዝምልን መድሀኒአለም አሜን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን መድሃኔአለም አሜን አሜን አሜን 🌍🇪🇷🇪🇷🇪🇷⛪️⛪️⛪️🌹🌹🌹🌻🌻🌻

  • @መሳይእህተገብርኤል
    @መሳይእህተገብርኤል 2 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን እድሜ እና ጤና ያድሎት ችግር ያለባችው ናቸው እርሶን የምጠሉት ጌታዬ ሆይ እኔንም ማረኝ ከአጋንንት እስራት ፈታኝ እህታ ገብርኤል ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ

  • @tersteabera6453
    @tersteabera6453 2 ปีที่แล้ว +5

    አባታችን ምሰክርነቱ ደስ ሲለል አለም መስክሮል አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልኘ

  • @birtukanhaileamenamenamen9938
    @birtukanhaileamenamenamen9938 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስግና አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያስማልን አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ለብይስጣችው አባቴችንፈጣሪ አምላክ ጤናዎን ያበዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 2 ปีที่แล้ว +6

    ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለአባታችን ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን ያሉት ትክክል ነው ለምሳሌ ማታ ዉዳሴ ማርያም ፀልዬ እማቤቴ ሆይ በዚ ሰዓት ቀስቂሽኝ ስላት ብዛ ስዓት እባንናለው በህይወት ዉስጤ ያየዉት ነው እሄ ✝️

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ክቡር ኣባታችን ብእድሜ ና በጤና ይጠብቅልን

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว +3

    _ዘማሪ ቸርነት የመላእክትን ዝማሬ ጥዑም ዜማን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት_

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 2 ปีที่แล้ว +3

    እርሶን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን እድሜ ከጤናው አብዝቶ ይስጥልኝ እሄን ቀን እናፍቃለው እባቴ ኑሩልኝ ስደተኛዋልጆትነኝ ወለተማርያም ነኝ ከነቤተሰቤ አስቡኝ ኑሩልኝ

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow 2 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን መላከ ምክራት፣ " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ ፈጣሪ ሥራዎትን በዓለም ከፍ ከፍ ይበሉን!!!አሜን!!!

  • @zeritualemu8784
    @zeritualemu8784 2 ปีที่แล้ว +8

    አባታችን እንኳን ወደ ሀገራችን ኢትዮጵያ በሰላም መጡልን።እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን። አባታችን የአገልግሎት ቀንዎን በጉጉት በመጠባበቅ ላይ ነን መንፈስ ሊለቅ ቸኩሎአል። አባቴ በረከትዎት አይለየን። በፀሎት አስቡኝ። አስካለ ማርያም።

    • @aronhabtie8545
      @aronhabtie8545 2 ปีที่แล้ว

      አባ መጡልን እንዴ?

    • @zeritualemu8784
      @zeritualemu8784 2 ปีที่แล้ว

      @@aronhabtie8545 አዎን አገልግሎት አልጀመሩም እንጂ መጥተዋል።

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 2 ปีที่แล้ว

      አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም ገብ በፀሎታቸው አስብኝ ወለተ ስላሴ እኔ ደካማ ነኝ

    • @shaunalem4810
      @shaunalem4810 2 ปีที่แล้ว

      @@zeritualemu8784 eyet magnt edmichl erjign mare.

  • @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
    @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በድሜ በጤና ያኑሩልን
    በፀለት አይርሱን አባታችን

  • @fireselamfireselam3221
    @fireselamfireselam3221 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ውድ አባት እግዛብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የኔ አባት

  • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት
    @የጌታየእናትለኔምእናቴናት 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በዘመናችን እርስዎን የሰጠን
    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከተዎት ይደርብን

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 2 ปีที่แล้ว +2

    የአባታችንን ዋጋ ፈጣሪ በሰማይ ይክፈላቸዉ እጂ እድሜ ይስጥልን

  • @tamagnbemnet3305
    @tamagnbemnet3305 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናውን ጸጋውን ያብዛልን

  • @መቅዲ-ኀ6ደ
    @መቅዲ-ኀ6ደ 2 ปีที่แล้ว

    ቅዱስ ገብረኤል አባቴ። አተ ታዉቃለሕ አባ በፀሎትሁ አስቡኝ

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 2 ปีที่แล้ว +3

    ፊጣሪ እድሜወትን ያርዝምልን አባታችን እርሰወን የሰጠንን እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @የመምህሬተስፈይኣበራፍሬነ
    @የመምህሬተስፈይኣበራፍሬነ 2 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን እግዚአብሔር ኣምላክ ብእደሜ በጠና በፀጋ ያቆይልን✝️💒👏👏👏

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🤲egzabher Abbatachin rejim ermana Tena yisxacho ba selam weda kidist hagerachin yi melisachu 🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አባታችን እድሜ እና ጤንነት ፀጋውን ያብዛሎት
    የኛ ሀገር ኦርቶዶክስ እያንቀላፋ ሌላው ሀገር እየተባረከባቸው ነው አባ በረከቶ ይደርብን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 ปีที่แล้ว

    ስላም ውድ አባ አባታችን እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ በርክታችው ያስቡኝ ውድ አባ አባታችን

  • @AbNt-i8c
    @AbNt-i8c หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አባታችን በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም በያለንበት ይድረስልን አሜን 🤲🤲🤲

  • @mareyaamienatee7157
    @mareyaamienatee7157 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen elelelelelele elelelelelele elelelelelele egizihbere yemasegen 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰⛪⛪⛪⛪⛪🌺🌺🌺🌺💯💯💯👏👏💯💯

  • @zaiduae5217
    @zaiduae5217 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሚያስተምሩትትምህርት በጣም ደስ ያሰኘኛል እኔ ያለሁት ዱባይ ነው የካንስር ኪኒኒ እወስዳለሁ ማንም የሚቀሰቅሰኝ የለኝም ዐሎት አርግ ስተኛ ህልም አስመስሎ ይቀሰቅሰኛል

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ ወንድማችን መምህር ችርነት እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን

  • @alexjijo9080
    @alexjijo9080 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።እድሜኦት ያርዝምልን

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ 2 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን

  • @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
    @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን ሽ አመት ኑሩልን

  • @birtukanhaileamenamenamen9938
    @birtukanhaileamenamenamen9938 2 ปีที่แล้ว +2

    እወነት ነው እልልልልል
    ሌልልልልልል አሜን አሜን አሜን

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህራችን እግዚአብሔር ፅጋውን ያዛሉት አሜን አሜን አሜን 👏👏👏

  • @filmon16
    @filmon16 2 ปีที่แล้ว

    ቅድስት ሀገረ እግዚአብሔር ኢትዮዽያ ያፈራቻቸው ታላቁ አባታችን ብፁዕ ወቅዱስ መልአከ መንክራት ቀሲስ መምህር ግርማ ወንድሙ" የጻድቃንን ሞት እኔ ልሙት፥ ፍጻሜዬም እንደ እርሱ ፍጻሜ ትሁን" በርስዎ ዘመን መፈጠሬ እግዚአብሔርን አመሰግናለው

  • @sarass2644
    @sarass2644 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት ፀጋውን ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን 😘🙏

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ዝማሬ መላአክት ያሠማልን

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአቡሔር ሰለሁሉም የተመሰገነ ይሁን እድሜና ጤናን ይስኘልን መምህር

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 2 ปีที่แล้ว +1

    ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @yordanos874
    @yordanos874 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አባትዬ ሺ አመት ኑሩልን

  • @ehtamariam2207
    @ehtamariam2207 2 ปีที่แล้ว +2

    እባክሆ መምህር ለንደን (ዩኬ) ኑልን
    እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይስጥልን🙏👏🏽🙏

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን አባታችን በረከትዎ ይደርብን በፀሎትዎ ያስቡኝ ወለተ ተንሳኤ ብላችሁ

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 2 ปีที่แล้ว

    አቢታችኔ በእውነት እረዥም ዕድሜ ይስጥልን የዘመኑ ሀዋሬያ

    • @merinehmichael4196
      @merinehmichael4196 2 ปีที่แล้ว

      መምህር መቼ ነዉ ወደ ኢትዮጵያ ሚመጡት

  • @እግዚአብሔርይመስገንወለተ
    @እግዚአብሔርይመስገንወለተ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜንእልልልልል

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว +2

    _አባዬ እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጣችሁ ድንግል ማርያም ትጠብቅልን በፀጋ በጤና ያቆይልን አባቴ ይኖርልን የኛ አባት🤲💚💛❤🕊_

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 2 ปีที่แล้ว

    እኛ ሀገር መላአክ ከሰማይ ቢወርድ አይከበርም የኛ የቤተክርስቲያን ወገኖች ሲያስዷቸዉ ከላይ የተሰጠ መሆኑን እንግዲህ እግዚአብሔር በአህዛቦች እንኳን ያስመሰግነዋል እግዚአብሔርን ከዉስጥ በእዉነት የያዘ ማንም አይነካወዉም ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @fnzn6868
    @fnzn6868 2 ปีที่แล้ว

    አባታችንን አምላክ ይጠብቅልን፡፡ እባካችሁ አባታችን ኢትዮጵያ ውስጥ የትኛው ቤተክርስቲያን አገልግሎት እንደሚሰጡ እና ፕሮግራማቸውን አሳውቁን፡፡

  • @aronelias2407
    @aronelias2407 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen egziabher ymesgen memhirn sleseten

  • @tifit589
    @tifit589 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜንአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 👏👏👏

  • @Eyob797
    @Eyob797 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @ወለተሰንበትየቅዱስገብርኤ
    @ወለተሰንበትየቅዱስገብርኤ 2 ปีที่แล้ว

    ሰለ ማይነገር ስጦታው ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን✝️ 🙏🙏🙏

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 2 ปีที่แล้ว

    ደግ አባታችን እድሜ ይስጥልን አምላካችን ፀጋውን ይጨምርልዎት ይኑሩልን ቦዙ ተማርን ደከመኝ ሳይሉ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፫ እግዚአብሔር ስም የተመስገን ይሁን

  • @reethareetha2319
    @reethareetha2319 2 ปีที่แล้ว +2

    ፀጋውን. ያብዛሎት. አባቴ

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ቸርነት ጥኡም ዝማሬ

  • @yordanosmengstabe7909
    @yordanosmengstabe7909 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen abatacin ezigaabuher xeguu yebizihalikum fetari ❤️🌹🌹❤️💞🙏

  • @Helene-wq8bu
    @Helene-wq8bu 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @birtukanhaileamenamenamen9938
    @birtukanhaileamenamenamen9938 2 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @desetabekele8963
    @desetabekele8963 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen qalaa hiwotii yasamalin mamirachii 🤲🤲🤲🇪🇹💒💒💒

  • @MrFreshman-ei8hc
    @MrFreshman-ei8hc 2 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን። እግዚአብሔር በመልካም ያገናኘን።

  • @taralema6070
    @taralema6070 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ አባት የኔን እድሜ ለእርስዎ ይስጥልኝ እግርዎን ለመሳም ያብቃኝ🙏🥰⛪️

  • @ተጂነኝየሩቅለውናፋቂ
    @ተጂነኝየሩቅለውናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +2

    አባታችንን የሰጠን የእማፍቅርልጂ ክብርምስጋናይግባው ሺሺሺሺሺአመት ያኑርልን

  • @aronhabtie8545
    @aronhabtie8545 2 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ የእውነት በጣም ነው የሳቅኩት ይገርማል እድሜ ይስጥልን

  • @Embete-
    @Embete- 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከታችን እግዚአብሔር የሰጠን ትምህርት ቤታችን። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ቸርነት በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን።

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 ปีที่แล้ว

      በደግነት ደምሩኝ

  • @tadelumeresu9689
    @tadelumeresu9689 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣባታችን እድሜ ና ጤና ይስጠውት ኣባየ በፀለታቸው ያስቡኝ

  • @birtukanhaileamenamenamen9938
    @birtukanhaileamenamenamen9938 2 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልል
    ልልልልልልቃል ህይውት ያስማልን

  • @mblessing3641
    @mblessing3641 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያከበረውን ማን ሊያዋርደው ይችላል አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት እረጅም እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጦት

  • @mulu5487
    @mulu5487 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን የተዋህዶ አንቁ አድሜና ጤና ይስጥልን ለነሱ የደረሰ ለኛም ይድረስልን

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht9975 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልል

  • @destayemeriyamlijj8786
    @destayemeriyamlijj8786 2 ปีที่แล้ว +2

    AMEN AMEN AMEN WAQAYYOON SAGALEE JIREENYAA SIIN HAA DHAGEESSISUU💒💓💒

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 2 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን.በድሜ.በፀጋ.ኑሩልን.ለኔም.እግዚያብሔር.አምላክ.ፍቃዱ.ይሑንልኝ.በእዉነት

  • @lemalmlemalm729
    @lemalmlemalm729 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾♥️♥️♥️

  • @ውለትስላሴ
    @ውለትስላሴ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገአባታችን እድሜከጤና ጋር ይስጥልን

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን በእውነት ጠምጣሚዎች ከመጠምጠም ውጪ ሌላ ምንም አይታያቸውም ደም እኮ አሁንም አለማፈራችን ነው የሚገርመው

  • @uaesharjah
    @uaesharjah 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባዬኤ የማቶሳላ እድሚዬ ይሰጣልን በእውነት ኑሩልን እንዎዳታልን በረክቶት ይድርብን የኔዬ አባት

  • @የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ
    @የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ 2 ปีที่แล้ว

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት ኑሩልን ሺ አመት የኛ የመዳናችን ምክንያት ሆናችሁናል ጠላትዎትን ከምድረ ገፅ ያጥፋልዎት ዘማሬ ቸርነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Muluneshkitchen
    @Muluneshkitchen 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልል ክብር ለቤተክርስትያናችንና ለአባታችን ክብር ይስጥልን

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሄር ይማረን እንጅ ሁላችን ታመናል

  • @munazs4bm
    @munazs4bm 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥት አባታችን 🙏

  • @kulenuradis4859
    @kulenuradis4859 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ አባታችንን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን🙏👏❤

  • @alphaomega6974
    @alphaomega6974 2 ปีที่แล้ว +1

    የድንግል ማርያም ልጅ የሰላም አምላክ ነው!!!

  • @muluethio3513
    @muluethio3513 2 ปีที่แล้ว

    አበታችን እረጅም እድሜና ጤና ከነ ቤተሰቦዎ ቸሩ መደሀኒያለም አብዝቶ ይስጥልን በረከቶዎ ይደርብን

  • @aberaalemu8209
    @aberaalemu8209 2 ปีที่แล้ว

    እንኩዋን ደህና መጡልን ውዱ አባታችን እግዜአብሔር ያቆይልን