Memehir Girma Wondimu Video 400 በካናዳ ካልጋሪና ሀሊፋክስ የተሠራ እድሜና ጊዜያችንን የሚጨልሙ ክፉ መናፍቶች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
  • "ንቁ፥ በሃይማኖት ቁሙ፥ ጎልምሱ ጠንክሩ። በእናንተ ዘንድ ሁሉ በፍቅር ይሁን፡፡"
    Subescribe , Share, Like, እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት

ความคิดเห็น • 337

  • @BriBrhane-uc2vw
    @BriBrhane-uc2vw 5 หลายเดือนก่อน +2

    የእኔ ኣባት እድሜና ጤና ይስጦት ፈጣሪ ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 2 ปีที่แล้ว +2

    ✝️እንኳን ለሊቀ መልእክት ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በዓል አደረሰን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️
    የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል
    የክብር ስግደት✝
    🌼🌻🌼🏵️🌸🌺🌿🥀🌾💐🌹
    🍁😇🙏🤲🙏🎋😇🌹🌼🌻💐🌸
    የመልአክት አለቃ ሆይ ወደኔ ና 3X
    መልአከ ኃይል ሆይ ወደኔ ና 3X

    እሰግድ ለሚካኤል 3X
    ምስጋና ይሁን ለሚካኤል 3X
    ስብሐት ይሁን ለሚካኤል 3X
    ክብር ይሁን ለሚካኤል 3X
    ውዳሴ ይገባል ለሚካኤል 3X

    አለቃ ሚካኤል የሠራዊት አለቃ
    አለቃ ሚካኤል የምሕረት መልአክ
    አለቃ ሚካኤል የሰላም መልአክ
    አለቃ ሚካኤል ጠባቂ መልአክ
    አለቃ ሚካኤል ትጉህ መልአክ
    አለቃ ሚካኤል ሩኅሩኅ መልአክ
    አለቃ ሚካኤል ተራዳኢ መልአክ
    አለቃ ሚካኤል ለጋስ መልአክ
    አለቃ ሚካኤል ፈጥኖ ደራሽ
    አለቃ ሚካኤል ልዩ መልዕክተኛ
    አለቃ ሚካኤል ጽኑ ረዳት
    ኦ ሊቀ መልአክት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ፤ ክብርና ምስጋና ይሁን ላንተ ዛሬም ዘወትር ለዘላለም
    th-cam.com/video/hclSDDNbG7/w-d-xo.html

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +86

    ውይይይ ፈጣሪየ አባታችን አግኝቼ ተባርኬ ንስሐ ገብቼ ወደ ፅድቅ ሥራ እንድሄድ ፍቀድልኝ አሜን 😢😢🙏🏿ኑሩልኝ አባቴ ጠላቶት ይብዛ ረዥም እድሜ እንዲቆዩልን 🙇🏿‍♀️

    • @الماظبازي
      @الماظبازي 2 ปีที่แล้ว +3

      አሜን ግን ጠላቶት ይብዛ ስትይ አልገባኝ

    • @janetmascake6727
      @janetmascake6727 2 ปีที่แล้ว +1

      አስተካክለን እንስማት ይጥፋ ለማለት ፈልጋ ነው

    • @ፅጌማርያም-21
      @ፅጌማርያም-21 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን የሁላችንም ምኞት ነው

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +2

      @@الماظبازي መገፋት ሲበዛ ከእድሜው ይቆዩልናል ብዬ ነው 🙇🏿‍♀️

    • @tadelechdega6743
      @tadelechdega6743 2 ปีที่แล้ว

      0000000000000000000000

  • @taddeselema1646
    @taddeselema1646 2 ปีที่แล้ว +7

    የዘመናችን እውነተኛ ሐዋርያ!!!በእርሶ ዘመን በመፈጠሬ ኮራሁ።የዲያቢሎስን ክፉ ስራ ሚስጢሮች እንዳውቅ ያስተማሩኝ። ባለውለታዬ፣የእለት ተእለት ስግደትን፣የየእለት ፀሎትን፣አስራት በኩራትን፣በበረከት ስራ መሳተፍን ያስተማሩኝ ባለውለታዬ አባቴ፣የስይጣን መድሀኒት
    ቅዱስ እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ከጤና ጋራ
    ይስጦት!!!በረከቶ ይደርብን።ሺ አመት ኑሩልን!!!

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 2 ปีที่แล้ว +2

    Zegawane yabzalwate amen amen amen kelhewate yasamalean😀😀🏅.

  • @reethareetha2319
    @reethareetha2319 2 ปีที่แล้ว +18

    የቃልክዳና. እመቤት. ክዳነምርት. የኔንም. የልቼንም የመዳን. ቀን. አቅርብልን

  • @taddeselema1646
    @taddeselema1646 2 ปีที่แล้ว +33

    ከቅዱስ እግዚአብሔር እርሶን ለሀገራችን ስለፈጠረልን ተመስገን!!!በረከቶ ለሀገራችን እና
    ለህዝቦቿ ይድረስ።አሜን!!!

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @abdulazizadem2154
      @abdulazizadem2154 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ አምላክ እረጅሞ እድሜ ይስጥልን

  • @mariemyebachaye7920
    @mariemyebachaye7920 2 ปีที่แล้ว +36

    ይህን አምናለሁ ያባቴ ልጂ ።እኔ በሳቼዉ Canada እከዳንኩት ዉሰጥ አንዷ ነኝ። የሳቼዉን በረከት አግኝቼ በሳቼዉ በረከት ( በሳቼዉ ፀሎት ) አሰተምሮ ሒወቴን ለማራመድ የምሞክርና እግዚአብሔር እንደወደደ የሚረዳኝ ሰዉ ነኝ። ሰላባታችን ሳሰብ አለቅሳለሁ ለዚህ ሁሉ ዉለታ ዋጋቼዉ በሰማይ ቢሆንም ላደረጉልን ነገር የሰጠናቼዉ ነገር ሳይሮር ሰዉን በተሰጣቼዉ ፀጋ ረመርዳት ሲሞክሩ ይህ ሁሉ ፈተና ሲመጣ እጂግ በጣም ቃላት የማይገልፀዉ ሀዘን አዝኛለሁ ።ግን ደግሞ ክብራቼዉን ሳየዉ አለምን የሚያነቃንቅ ሰራ ሰርተዉ በዚህ ሁሉ ሰዉ በተለይ በቤተክርሰቲያን ሰዎች ላይ ይሔን ያህል ተፀእኖ እንደፈጠሩ ሳይ ደፍሬና ኮርቼ የሳቼዉ ተማሪ መሆኔን ከሳቼዉ እጅ በረከት ማግኜቴን በሳቼዉ ላይ ያደረ የእግዚአብሔር ሀይል እንዳዳነኝና እንቆቅልሼ እንደተፈታ , አለም የማይሰጠዉን ሰላም ማግኜቴን, መምበርከክ መማሬን ,የ መ ህግጋትን መማሬን, በመሰጠት ማግኜት ,እረሰንቱን ልናገር ይህን ሁሉ ሰናገርና ሰመሰክር በኩራት ነዉ። ጄግና አባት ሰላለኝ ሳላፍርና ሳልፈራ ያየሁትንና የተደረገልኝን እመሰክራለሁ በኩራት። በኔ ዘመን እኒህን የመሰሉ ታላቅ አባት በማየቴ ከእጃቼዉ በረከትን ማግኜትን እግዚአብሔር መፍቀዱን ሳስብ እግዚአብሔር ን አመሰግነዋለሁ። በአንፃሩ ለሚተቹትና እርግማንን ለሚሸምቱት እግዚአብሔር በዚህ ዘመን አይሰራም ብለዉ ለሚያምኑት ደግሞ እግዚአብሔር ልብ እዲሰጣቼዉ እፀልያለሁ በእዉነት። ማዉራት አቁመዉ የፀሞና ጊዜ , የማሰብ የመምበርከኪያ ጊዜ እንዲያገኙ ከ ዩቱዮብና ከቴሌቪዥን እሰክሪን ላይ ዘወር ብለዉ ይሔን የሚያሰብበት አርምሞ የሚያደርጉበት ጊዜና ዘመን እዲሰጣቼዉ እፀልያለሁ ።ሀጢያተኛ እንደሆንኩ አዉቃለሁ ነገር ግን የእግዚአብሔርን ምህረት ደግሞ አምናለሁ ።ሁላችንንም እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናን ማሰተዋልን ይሰጠን። ገና ከዚህ በላይ እግዚአብሔር በሳቼዉ ላይ እንደሚሰራ አምናለሁ ።የኔ ጄግና አባት እግዚአብሔር በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርለዎት እኔና ቤተሰቤ እንዎደዎታለን እናከብረዎታለን። ይበርቱ። እንወደዎታለን

    • @paolodariogadaleta4421
      @paolodariogadaleta4421 2 ปีที่แล้ว +3

      የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህቴ በሽታች የምናውቀው እኛ ነን ለምን ምእመን ዳነ ብለው የቤተክርስቲያን ሰዎች ህዝቡን ያዎክቡታል ይገርማል እውነት ብለሻል በዚህ ዘመን የተሰጡን አባት ናቸው ብዙ ልንጠቀምባቸው ስንችል ፈተና ሆንባቸው። ብቻ በፀሎት እናስባቸው እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ለሳቸው የተሰጣቸውን ፀጋ ማንም አይወስድባቸውም ያልገባው ተጎዳ።

    • @asterweldegibrial1625
      @asterweldegibrial1625 2 ปีที่แล้ว +1

      እድለኛ ነሽ በእውነት እግዚአብሔር መረጠሽ ለመዳንሽም ፈቃዱ ሆነ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን ከክፉ መንፈስ ይሰውርሽ እኽቴ የተደረገለትን የሚመሰክር የተባረከ ነው ተባረኪ ያሰብሽው ነገር ሁላ የሙላልሽ የተደበቀውን የሚያቅ አምላክ ምሕረቱን ይላክልሽ

    • @alexjijo9080
      @alexjijo9080 2 ปีที่แล้ว +4

      እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን

    • @abebaalle6516
      @abebaalle6516 2 ปีที่แล้ว +1

      ለምን የዊኒፔግ ቤተ ክርስቲያን አባቶች እንደማይጋብዞቸው አይገባኝም?እድሉን በረከቱን ማግኘት አልቻልንም

    • @emuyeyemaryam
      @emuyeyemaryam 2 ปีที่แล้ว

      እባክህ ወንድሜ የት ነው እማገኛቸው የት ሀገር ነው ያሉት

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว +36

    _#የድንግል__ ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒአለም ሆይ ለህዝብህ ምህረቱን ቸርነቱን ላክልን ያንተ ምህረት በምድራችን ላይ ይብዛልን_

  • @tesfalemali1981
    @tesfalemali1981 2 ปีที่แล้ว +32

    አባታችንን ፈጣሪ አምላክ በጭንቅህመም፣በድግምት፣በመተት፣በሰይጣን መንፈስ ለሚሰቃዩ ሠዎች ሲል ያቆያቸው እድሜ አና ፀጋን አብዝቶ ይስጣቸው አሜን።እ/ሔር አምላክ ዛሬም ነገም ዘወትርም እስከ ዘለዓለም ድረስ የተባረከ እና የተመሠገነ ይሁንልን አሜን።

  • @kisanetgebremariam8555
    @kisanetgebremariam8555 2 ปีที่แล้ว +3

    ኣቦዋይ ማረይ ♥️♥️♥️ናይ አቦታትና ትኣምር እቲ ብታሪኽ ንፈልጦ ብዓይንና ርኢናዮ እግዝሓብሄር ይመስገን 💕💕💕

  • @saratsegay6969
    @saratsegay6969 2 ปีที่แล้ว +12

    ውዶች መምህር ላይ የተነሳ ተቀውሞ ግርም ድንቅ ይለኛል ።መምህራን እድሜ እና ጤና ይስጦት።

    • @alexjijo9080
      @alexjijo9080 2 ปีที่แล้ว

      ለበረከት ነው የሚሰራ ሰው ምቀኛ ይበዛበታል

    • @elizabethtesfatsion4596
      @elizabethtesfatsion4596 2 ปีที่แล้ว

      ለበረከት የሚሰራ ምቀኛው ብዙ ነው ረጅም እድሜ አባታችን ምሕረት ክነቤተሰቦቻችን ያተዳረውን,
      ጤና የሌለውን ጤናይስጥልን
      አሜን

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht9975 2 ปีที่แล้ว +17

    አባታችን እኮን ደናመጡ የኛ ውድ አባት ሺ አመት ኑሩልን አባታችን

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw 2 ปีที่แล้ว +10

    ውዱ አባታችን እግዚአብሔር ያቆይልን🥀

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 2 ปีที่แล้ว

      Amean Amean Amean Amean Amean

    • @mamefikrr8752
      @mamefikrr8752 2 ปีที่แล้ว

      ከነአን ወንድሜ እባክህን የአባታችን ቁጥር ስጠጭ በኪዳነ ምህረት በቅርቡ እገባለሁ ሀገር

    • @FasikaAragaw
      @FasikaAragaw 2 ปีที่แล้ว

      @@mamefikrr8752 በስልክ አይገኙም በአካል ብቻነው ሚገኙት ፈfb ተከታተይ ቀኑን ያሳውቃሉ

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow 2 ปีที่แล้ว +6

    አባታችን መላከ ምክራት፣ " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ ጸጋ በጸጋ ያብዛሎት።አሜን!!!

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +12

    እንኳን በደህና መጡ ውድ አባታችን እግዚአብሔር ከኔ ጨምሮ ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 2 ปีที่แล้ว

      Amean Amean Amean Amean

    • @bizualememiru7017
      @bizualememiru7017 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም መምህር ተመልስዋል እባክሽ? የትናቸው?

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 2 ปีที่แล้ว

      @@bizualememiru7017 Aweain Alwoeati keandeai nheawoq Eheat

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጡ ኣባታችን እግዚአብሔር እድሜዎት ያስረዝምልን ኣባ

  • @21Maryam2
    @21Maryam2 2 ปีที่แล้ว +8

    አባዬ እድሜ ይስጥዎት ራሳችንን የምናይቦት መንፈሳዊ መስታወታችን ኖት. ከጠላት አሰራር አምላከ አበወኒ ይጠብቀን በአምልኮት ሕይወት ያኑረን

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 2 ปีที่แล้ว +8

    Temesgen GOD bless you our beloved melak memhir girma long life with all your family. AMEN 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @asde301
    @asde301 2 ปีที่แล้ว +5

    አባ በረከትዎ ይደርብን😭😭😭 ሥደት ላይ ያለን እህት ወንድሞቼ በሠላም አገራችን ገብተን ለመፈወሥ ያብቃን😭አባ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥወት🙏

  • @Embete-
    @Embete- 2 ปีที่แล้ว +14

    እርሶ ሲያድኑ በስቃያቸው ሀዘን እየገባን ምናለቅስ ስንቶቻችን ነን ሲድኑ በደስታ እንባ የምናፈስ ምን ያህሎቻችን ነን። ተመስገን የአለም ንጉስ እግዚአብሔር አምላክ።

    • @fouzfouz8624
      @fouzfouz8624 2 ปีที่แล้ว

      የት ነዉ ያሉት

  • @zakenigu6647
    @zakenigu6647 2 ปีที่แล้ว +8

    💚💛❤እድሜ ከጤና አስማምቶ ይስጦት 💚💛❤ ✞✞✞✞✞✞ አባታችን ✞✞✞✞✞

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 2 ปีที่แล้ว +4

    ወለተማርያም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ንመስገን የአብርሃም የይሐቅ የያዕቆብ አምላክ ዛሬም ዘውትርም የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫🤲🤲

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 2 ปีที่แล้ว +8

    ፈጣሪ እድሜወትን ያርዝምልን አባታችን ፀጋውን ይስጥልን ፀሎተወት አይለየ ን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wayenshtwubwayeniwube1994
    @wayenshtwubwayeniwube1994 2 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር አባታችንን በእድሜ በጤና ያኑርልን ለናተ የደረስ አምላክ ለኛም በያለንበት ይድረስልን አሜን አሜን አሜን አብዬ በሰደት ላለነው በሙሉ በፀሎቶት አስብን አደራ።

  • @አለምጌታነህ-ተ2ዘ
    @አለምጌታነህ-ተ2ዘ 2 ปีที่แล้ว +7

    አባቴ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ፀጋ በረከቱን ያብዛለዎት 🙏🙏🙏😍

  • @hana967
    @hana967 2 ปีที่แล้ว +6

    ስለ እማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫✝️

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን በአካል ስላገኝዎት ደስ ብሎኛል💕💕💕💕

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว +14

    _#አባታችን__ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ የኔ ውድ አባት እመብርሃን ረዥም እድሜና ሙሉ ጤና ትስጥልን ከዚህም በላይ ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አባዬ ይኖርልን እግዚአብሔር ያቆይልን_

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ አባት በእውነት እሜን ፀጋም ሁሉን ነገር ያብዛሎት በረከቶ ይድረሰን ባለንበት አሜን አሜን አሜን➕🕯

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 2 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይሰጥልን እመብረሀን ትጠብቅልን

  • @tilahunbiru
    @tilahunbiru 2 ปีที่แล้ว +8

    ቃለ ሕይወት ያሰማለን እድሜ እና ጸጋ ይስጥልን። እባካቹህን ወንድሞች መርሃ ግብሩን አሳውቁን ነገ እሁድም ካለ

    • @fouzfouz8624
      @fouzfouz8624 2 ปีที่แล้ว

      የት ነዉ እሚኖሩት

    • @tilahunbiru
      @tilahunbiru 2 ปีที่แล้ว

      @@fouzfouz8624 እኔ አሁን አዲስ አበባ ነው የመጣውት አባን ለማግኘት ትልቅ ጉጉት ነበርኝ ግን ከመጣው አንስቶ ምንም እባክህን ወንድሜ ለንፍስህ እሆናለው መርሃ-ግብሩ በፌስቡክ እንድሚለቀቅ ስምቻለው ግን እራሴን ከፊስቡክ ስላገለልኩ መመልስ አልችል ም/ም የቁ ግዝት በራሴ ስለግባው ነው ይቅርታ ወንድሜ አስበኝ!

    • @fouzfouz8624
      @fouzfouz8624 2 ปีที่แล้ว

      @@tilahunbiru እኔ እኮ የት እደሚኖሩ አላቅም

  • @alexjijo9080
    @alexjijo9080 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አምላክ ምን ይሳነዋል መስጠት ይችላል ለሚገባው ። ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ የተሰጣቸው ፀጋ በነፃ እየሰጡ አባት እድሜ ከጤና ከመላው ቤተሰቦች ያድልልን ።በረከቶት ይደርብን

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @yibeltolayonow6734
    @yibeltolayonow6734 2 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜዎትን የርዝምልን !!!

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጥልን ለአባታችን ።ይህን አይቱ የሚፌዝ ሰው ልዕልና እግዚአብሔር አይነ ልቦና ይክፈትለት።

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 2 ปีที่แล้ว +8

    ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ

  • @Tewahido567
    @Tewahido567 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አባታችን ፅጋና ሞገስን ያድልንን::

  • @andinetlema4422
    @andinetlema4422 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔስ የምድነው መች ይሆን እግዚአብሄር እስራቴን ይፍታልኝ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ5ኘ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ5ኘ 2 ปีที่แล้ว +3

    አባየ እኳን ደሕና መጡልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን 👏👏👏💒💒🕊💒

  • @Eyob797
    @Eyob797 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር።

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ 2 ปีที่แล้ว +1

    አባ እግዚአብሔር በእጆ ለመባረክ ያብቃኝ እድሜ እና ፀጋውን ከጤንነት ጋር ያድልልን የኛ ትሁት አባት

  • @MesseretMazengia
    @MesseretMazengia 2 หลายเดือนก่อน

    አባታችን አዳኛችን ለኛ ብለው ይስደባሉ ይስቃያሉ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት አሜን አሜን አሜን

  • @reethareetha2319
    @reethareetha2319 2 ปีที่แล้ว +3

    ፀጋውን. ያብዛሎት. አባቴ. እድሜ. እና. ጤና. ይስጦት

  • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
    @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 2 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን አምላክ ያቆይልን በጤና በእድሜ!!

  • @ወለተስላሴ-ሰ5መ
    @ወለተስላሴ-ሰ5መ 2 ปีที่แล้ว +5

    አባታችን በእድሜና በፀጋ በጤና ያኑርልን ልዑል እግዚአብሔር

  • @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
    @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ 2 ปีที่แล้ว +1

    ውድ አባታችን ንቁ ብለው እንድንነቃ ስላደረጉን በእውነት እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ክፉ አይንካዎት ኑሩልን የሚስኪኖች አባት ኖት ድንግል ማርያም ትጠብቅኦት።

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እናንተን ለሰጠን 🤲🏿🤲🏿🙇🏿‍♀️

  • @ssontssonn4100
    @ssontssonn4100 2 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሊቀ መዘምራን ቸርነት ሰናይን ሲያይ ደስ ያለው እንደእኔ ማነው🥰

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህወት ያሰማልን አባታችን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ትሁት አባት በዘመናችን ጌታ እስርሶን ስለሰጠን እናመሰግነዋለን ስሙ ይክበር ይመስገን እግዚአብሔር

  • @عمرعمر-ل2غ3غ
    @عمرعمر-ل2غ3غ 2 ปีที่แล้ว +2

    አባ በረከቶ ይደርብን 🙏

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 2 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን በረከቶት ይድረሰን አባታችን ኑሩልን❤❤❤

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💚💛❤🙏🙏🙏

  • @yegebriellij1832
    @yegebriellij1832 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዛብሔር አምላክ እድሜና ጸጋ ያብዛሎት አባታችን እኔም የመዳን ቀን ይአቅርብልኝ ፍቃዱ ይሁንልን

    • @wondwosengetachew3933
      @wondwosengetachew3933 2 ปีที่แล้ว

      አባታችን እንኳን በደህና ተመለሱልን! ኧረ አጋር ውስጥም ፕሮግራም አዘጋጁልን!! እግዚአብሔር ይርዳዎትም ይጠብቆትም!!

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 2 ปีที่แล้ว

    ከተጠቀምንበት ኦርቶዶክስ የእምነት ንጉስ ነው ።አባታችን እድሜ ይስጥልን ሚስጥሩን እግዚያብሄር በእርሶ ተጠቅም እውነቷን አሳዩን

  • @alemtekle506
    @alemtekle506 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልኝ ።

    • @fouzfouz8624
      @fouzfouz8624 2 ปีที่แล้ว

      የት ነዉ እሚኖሩት እኒህ አባት

    • @alemtekle506
      @alemtekle506 2 ปีที่แล้ว

      @@fouzfouz8624 አዲስ አበባ ነዋ የት ሊሆን ይችላል ፣

    • @fouzfouz8624
      @fouzfouz8624 2 ปีที่แล้ว

      @@alemtekle506 እርግጠኞ ናችሁ

    • @alemtekle506
      @alemtekle506 2 ปีที่แล้ว

      @@fouzfouz8624 ቆይ ግን ይህ ጥያቄ ለምን አስፈለገ ??? አልገባኝም ???

    • @fouzfouz8624
      @fouzfouz8624 2 ปีที่แล้ว

      @@alemtekle506 ዉይ እኔ ፈልጌ ነዉ ባልተቤቴን ለመላክ እኔ ዉጭ ነኝ ያልገባንን መጠየቅምችግር አለዉ

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 2 ปีที่แล้ว

    የእኛ አባት በረከተው ይደርብን አምላክ ቅዱሳን እድሜ ከጤና ይሰጥልን እንኳን ተፈታችሁ ወገኖቻችን ለእናንተ የደረሰ የአባቶቻችን አምላክ ለሁላችንም ይድረሰልን

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛሉት አባታችን አሜን 🤲🤲🤲

  • @kechomimo2358
    @kechomimo2358 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ከእስራታችን ይፍታን ለአባታችን እረጅም እድሚን ይስጥልን አሚን

  • @saraT22
    @saraT22 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️

    • @alexjijo9080
      @alexjijo9080 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ለእናተ የፈወስ ለኛም ይፈውስን አሜን
    አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን

  • @abebabedir4392
    @abebabedir4392 2 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን እድሜ ከጤና ያድልን ፈጣሪ🙏❤❤

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 2 ปีที่แล้ว +1

    ቸሩ አባቴ መድሀኒአለም ሆይ እባክህን ሰው አድርገኝ እህህህህ 😭አባታችንን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እኛንም የበረከት ተካፋይ ያድርገን አሜን🌾💚💛❤️

  • @ድንግልማርያምእናቴድረሽል
    @ድንግልማርያምእናቴድረሽል 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን በእድሜ በፀጋ ቸሩ መድሃኒአለም ይጠብቅዎት

  • @frtunamelese1605
    @frtunamelese1605 2 ปีที่แล้ว +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እኳን ደናመጡልን 🙏

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 ปีที่แล้ว

    አባየ አለማወቅ ነው እግዚአብሔር ልቦናና ማስተዋሉ ይስጠን ለሁላችን

  • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት
    @የጌታየእናትለኔምእናቴናት 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በእርስዎ ላይ አድሮ ልጆቹን የጎበኘ
    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከተዎት ይደርብን።

  • @zeritualemu8784
    @zeritualemu8784 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን የአለማት ሁሉ ፈጣሪ ቸሩ የአለም መድሀኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። የእርሶን ትምህርትና የፈዉስ አገልግሎት በመከታተል ሊወጣ በፈለገ መንፈስ ዛቻና ማስፈራራት ተጨንቀናልና አባታችን አገልግሎት የሚጀምሩበትን ጊዜ በጉጉት እየተጠባበቅን እንገኛለን። ስለሁሉም እግዚአብሔር ይርዳን።አሜን አሜን አሜን!!

  • @solomongoshe1733
    @solomongoshe1733 2 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ ታማብኛለች እና ፈጣሪ ይማርልህ በሉልኝ የአባታችን አድራሻ ምታቁም ፃፍልኝ በፈጣሪ ሰም እለምናቹሀለው እህቴን በሰው ውሎሸ ላጣት ነው

  • @aynalemkebede2272
    @aynalemkebede2272 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እድሜና ፀጋውን በጤና ጋር ይሰጥዎት ኑሩልን

  • @ugyugyytgty9690
    @ugyugyytgty9690 2 ปีที่แล้ว

    ሰለ ማይ ነገር ሰጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ለኛም አምላከ ቅዱሳን ይደረሰለን

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh8328 2 ปีที่แล้ว

    ቅዱስ እግዚአብሔር ስራ ታላቅ ነው በእዉነት ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @MdwnwEtdt-cx4yt
    @MdwnwEtdt-cx4yt 4 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ እግዚአብሔርሆይ የምህረትህ የመረከትህ ተካፍይእንሆንዘድፍቃድህበሁላችንምላይይደርአሜን🙏🙏

  • @ሳምሪነኝሰደተኛዋ
    @ሳምሪነኝሰደተኛዋ ปีที่แล้ว

    አሜን እረ በፀሎት አሰቦኝ ወለተ ሰላሴ በላቸው ቤተሰቦችንም አሰቦልኝ

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ በረዶው ውይ ብርዱን ቁሩን ተቋቁመው ነው እንዲህ የሚያገለግሉት እድሜ ይስጥልን አባታችን

  • @aberaalemu8209
    @aberaalemu8209 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጡልን! ውዱ አባታችን እግዜአብሔር ያቆይልን የቅዱሳን በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @ኦርቶዶክስየኔ
    @ኦርቶዶክስየኔ 2 ปีที่แล้ว

    #አባታችን መላዐከ መክህራት መምህር ግርማ ወንድሙ እድሜና ጤና በረከት እና ፀጋዎትን ያብዛልዎ ሌላ ምን እላለው

  • @شايتياحمد
    @شايتياحمد 2 ปีที่แล้ว +2

    ሠላም..አባታችን..እድሜና..ጤና..ያድሎት

  • @danimehari9714
    @danimehari9714 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥልን ፀጋዎን ያብዛልን ይፍቱኝ አባ

  • @MdIbrahim-jn7fn
    @MdIbrahim-jn7fn 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ሁሉም ነገር አምላኬ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለረሱ ይሁን አሜን እኔም ክፉ መንፈስ ያላደረገኝ የለም ተዳሬም አፋታኝ እድሌም አባክኖታል አሁን ግን ደስስስስስስስ ብሎኛል ጠላቴ ሰለ አወቅሁት ተመስገን ለባታችንም ረጅም እድሜ ከጤና ይሰጠልን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሉት አባ የኛ መልካም የኛ እንቁ

  • @እሴተገብርኤል
    @እሴተገብርኤል ปีที่แล้ว

    አባቴ እድሜዎትን ያርዝምልን ሌላ ምን እላለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @danboy2425
    @danboy2425 2 ปีที่แล้ว

    ኣባታችን እግዚአብሔር የእርሶን መስቀል ለመሳለም ያብቃን

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 2 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ እደምን ከረሙ ስላየዎት ደስ ብሎኛል በእርሶ እጅ የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገኖ

  • @ድንግልእመቤቴመሰላልለሰማ
    @ድንግልእመቤቴመሰላልለሰማ 2 ปีที่แล้ว

    መድሀንያአለም ረጅምእድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጠዎት አባታችን
    በእርኩስመንፈስ የታሰርነውን ደካማዎቹን እንድንድን በፀጋዎትንላይ ፀጋውን ይጨምርልዎት አሜን ተስፋችን ያጨለመው መንፈስ በምእርዎአምላክ በምታምኑት በአጋዕዝተአለም ስላሴ የታሰረ ይሁን አሜን

  • @ኦርቶዶክስየኔ
    @ኦርቶዶክስየኔ 2 ปีที่แล้ว

    #አባታችን እኛ ግብዞቹ ወገኖችዎ ስናማዎት #የሀይማኖት #አባቶች ሳይቀሩ #ሲሳድድዎት እርሶ ግን ኢሄንን ሁሉ #የጥላቻ አድማ ተሸክመው #ሳይጠሉን ሳይሰለቹ በሀገር ውስጥ #በውጭ ሀገር #ሙቀት #በረዶ #ውርጭ ሳይበግርዎ ከእግዚአብሄር በተሰጦት ፀጋ እኛን #የማንረባ #ሀሜተኛ #ወገኖን ለማገልገል ሲንከራተቱ በጣም ያሳዝናሉ #አባታችን መላዕከ መክራት ግርማ ወንድሙ #ፀጋዎትን እድሜዎት ጤናዎን ያብዛልዎት

  • @MuluBelay-e1p
    @MuluBelay-e1p 2 หลายเดือนก่อน

    አቦይ መዓረይ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም

  • @kirosbereketgebremedhin6058
    @kirosbereketgebremedhin6058 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ረጀም እድሜና ጤና ይስጣቹ መድሓሚአለም የሁሉ በረዶ ሳትሉ ሙቀቱ ሳትሉ ከሓገር ወደ ሓገር ስትንከራተቱ ለኛ ስትሉ ብቻ ቃላት የለኝም እግዛአብሄር ምሉ ጤና ይስጣቹ 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @hymanotyirga6477
    @hymanotyirga6477 2 ปีที่แล้ว

    እድሜወትን ያርዝምልን የኔ አባት በፀሎት አሰቡኝ አባ እህተ ጊወርጊሰ

  • @raeecell6431
    @raeecell6431 2 ปีที่แล้ว

    አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት

  • @eyayouestifanos9746
    @eyayouestifanos9746 2 ปีที่แล้ว

    አባ እድሜና ጤና ይስልን። እኔንም በፀሎት አስቡኝ ቡዙ ጥረት እያረኩኝ ነው እርሷ ጋር ለመድረስ እየሞከርኩኝ ነው። እባኳትን ለኛ ሲሉ አሜሪካ ኑልን ስለ እግዚአብሔር ???
    አመሰግናለሁኝ።

  • @genetbelete6614
    @genetbelete6614 2 ปีที่แล้ว +1

    Bagaa nagaan dhuftaan Abbaa keenyaa eebbii keessaan nuraa olee Haa buluu waqqaayyoo baraa tajijaalaa kessaan isaanif Haa dhersuu

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 2 ปีที่แล้ว

    ክብር ምስጋና ለአለም መድሀኒት ለክርስቶስ እየሱስ ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ማንም ቢያድን ከአምላካችን በተሰጠው ፀጋ ነው ስለዚህ ክብርና ምስጋና ለአማኑኤል ይሁን

  • @beleteasegidewhuketu9950
    @beleteasegidewhuketu9950 ปีที่แล้ว

    አባታቺን እዲሜወትን ያርዝምልን ለልጂልጆቻቺንሁላ ይዲረሱ የማቱሳላ እዲሜ ይስጠወት አሜን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 ปีที่แล้ว

    ስላም የኔ መልካም አባቴ እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ በርክታችው ይደርብን ውድ አባ አባታችን

  • @helengheb4287
    @helengheb4287 2 ปีที่แล้ว

    Yene Wud Abate Egzeabher ye Matusala edmen tinan ystilin hzbachin kesratu yfeta Amen.

  • @tesfshetesfaye628
    @tesfshetesfaye628 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ጰጋዉን ያብዛልወት እድሜ ከጤናጋር ይሰጥልን

  • @ወለተኪሮስ
    @ወለተኪሮስ 2 ปีที่แล้ว

    ክብር ለሀያሉ ልኡል እግዚያብሄር ይሁን ወይ መታደል

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን እድሜና ጤና ይሥጥልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅኩሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ሀጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ጎርጎርዪሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ላሊበላሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ዪሥጦወሥ ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዉሊ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዱሥ ሙሤ ሥለ ቅዱሥ አሮን ሥለ አባ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ማቲወሥ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወልደ ነጎድጒድ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ዪሥቱና ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ አናጉሥጢሥ ሥለ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ሥለ ንፁሀን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን