This is a truly powerful and anointed song that beautifully exalts the presence of the Holy Spirit. The atmosphere of deep worship, combined with stunning melody is simply breathtaking. It’s an incredible blessing to listen to! God bless you abundantly Teddishoye ✊
I did listen many many times yet I am not still find it hard to quench…when song comes from holy spirit it is the true food to soul..brings lots of joy to saved ones. Teddy be blessed…you are a true blessing to the body of Christ!
Amen ya Jesus my Lord. Amen and Amen please God. You are God. Lord God is thy name. Thank God you gave us different languages to praise and worship you. You are great. Pastor and your Christians, thank you for so much for singing the songs to praise God. I am from Papua New Guinea, a Pacific island nation. I don't know the language but I am blessed by your songs. Thank you
The music/camera, lighting, editing, color grading, stage, background, overall, it's a wonderful work. May your time be blessed. It's a wonderful message.
አቅም የለኝም ........ ( አንተን ብቻ ) ነው ልቤ የሚያምነው ...... ብቻ የምትለው ቃል መንፈስ ቅዱስን ከማነፃፀር አውጥታ ብቸኛ መታመኛችን አድርጎታል ። you are blessing sir 🎉🎉🎉🎉
You are blessed 😇
@PastorTeddyTadesseOFFICIAL sir🙏
Tediye min endemilih alawkim beka wedhalew
Ameni yen geta ate matsanagnae neh😭😭😭😭😭😭🥹🥹🥹🙏🙏🙏🙏🙏🗣️🗣️🗣️🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌😢
አሜን
ምን አይነት ድንቅ መዝሙር ነው በእምባ 😢 ነው የሰማሁት እውነት ነው ማን አለ እንደጌታ ልጆቹን የሚወድ ከወንድም ይልቅ የሚጠጋጋ ተባረክ ቴዶ
Josiye tebarek ewedhalehu 🙏🏾
ደስ ስትሉ ዘላለማችሁ ይባረክ ❤❤ ፓስተር ቴዲ ሌላ ቅኔ ይጨመርልህ ጌታ
ጆስዬ🎉🎉❤❤
Awio ababa tabrikelge
tebarekuw❤❤❤❤😢
ቴዲዬ ሁልጊዜም ዘምር :ለእግዚአብሄርና ለተጠራህለት አገልግሎት ክብር እንዳለህ አውቃለሁ❤
ሄንዬ ወንድሜ ተባረክልኝ እወድሀለሁ🙏🏾
ይሄ መዝሙር ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ያለኝን የልብ ቆንቋ ይገልፅልኛል 😭አባ koo ሰስቼ ነው የምወድክ My pastor 🙏
Tebarek Absha ewedhalehu 🙏🏾
❤❤❤ ሰው እንዴት ያለ አምልኮ ይኖራል ግን ... ምን አይነት ድንቅ አመት ነው
ማን አለ የዉስጥን ምራዳ
ማን አለ ቀን አይቶ ማይከዳ.... ብቻ ስለዚህ መዝሙር ብዙ ምላው አለኝ.... የልብ ወዳጅ ዉስጣችንን ሰርስሮ ሚያውቅ አንድ እሱ ብቻ ነው🥹♥️tedaye ለምልምልን❤️🙏🏻
የሄ መዝሙር ዛሬ አደለም ከተለቀቀ ጀምሮ ምፅናናበት አቅምም ማገኝበት ነዉ😭 መንፈስቅዱስ🔥🔥ቲዲ ፀጋ በዝቶልአል
Anchim yetebareksh nesh❤❤❤
አሜንንን አሜንንን ተድሻ ተባረክልኝ 🥹🥹🥹🥹🥹በጣም የምወደው መዝሙር ነው 😍😍😍😍😍😍🥹🥹
አሜን ።ውስጥ ለሰው ማላወራው ነገር እንደለ ሳስብ ፈልጌ አድምጨ ተባረኩ ስለ አንተ ተድዬ እግዚአብሔር ይባረክ በረከተ ነህ❤❤❤❤
❤ በሰማይ እንዴት ይሁን ምናመልከው ቀናው ማምለክ ...መንፈስ ቅዱስ አንተ የኔነህ❤
Teddy የእውነት ነው የምልህ ይህን መዝሙር ስሰማ ውስጤ ያነባል😢😢❤❤❤
ብዙ ወዳጆች ያሉት ሰው ይጠፋል፤ ነገር ግን ከወንድም አብልጦ የሚጠጋጋ ወዳጅ አለ።
ምሳሌ 18:24
የእውነት የሁላችንም ህመም ነው የተቃኘህው (የዘመርከውና የቃሉ ሃይል )እጂግ ልብ ይነካል በእንባ ነው የሰማሁት የእግዚአብሔር መንፈስ ለዘላለም ይክበር ።
ፓስተር ቴዲ ጌታ እየሱስ ከዚህ በላይ በእጥፍ ይባርክህ ደግሞም ጌታ ባርኮሃል የአንተ መዝሙሮች ሁሉም በጣም ድንቅ ናቸው ተባረክልን።
😇😇😇❤❤❤🙏🙏🙏
ቴዲ ዘመንህ ሁሉ የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ይሁንልህ
ታባረክ ሁሌም ዎድሃሎ ❤❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
This is a truly powerful and anointed song that beautifully exalts the presence of the Holy Spirit. The atmosphere of deep worship, combined with stunning melody is simply breathtaking. It’s an incredible blessing to listen to! God bless you abundantly Teddishoye ✊
አሜን ተባረክ❤❤❤
ለእኔ ትልቅ መልእክት ነው
ስሰማው ከብቸኝነት ስሜት ያወጣኛል ፓ/ር ቴዲ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤
ዋው አምላኬ ስሙ ብሩክ ይሁን በእንዲህ ዓይነት አገልግሎት መባረክ ምንኛ መታደል ነው ቀደም ስል የነበረውን የህብረት መንፈስ ኢያየን ስለሆነ ደስ ብሎኛል በድጋሚ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ።❤❤❤❤❤❤
Blessed one our brother Tedy, God bless you!!❤❤❤❤❤❤
This song is mine 😭 Am so happy to serve the loard with you tedsha ❤❤❤
እሜን አሜን እውነት ነው ጌታየሱሰ እውነተኛ ወዳጅ አፍቃሪ ሚስጥር ጠባቂ እሱ ብቻ ነው ቴድዬ ጌታየሱሰ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜንንን ተባረክ ዘመን ይባረክ ፀጋ ያብዛልክ ጌታ በደሙ ይሽፍንክ 🙌🥰💗
አሜን አሜን ምን አይነት መንፈስ ያለው መዝሙር ነው ቴዲሻ ተባረክልኝ ፀጋ ያውዛለህ 💞😇😇😇
ቀኔን የባረከው ስረሰርስበት ስዘምረው የዋልኩት ድንቅ መዝሙር ነው ተባረክልኝ
የኔ ፡ ጌታ ምን ልሁንል😢😢😢 መጽናኛዬ 😢😢😢😢 ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ዘመን ይባርክ ተባረክ ወንድሜ 🙏🙏🙏🤗🤗🤗🤗❤️❤️
ቴዲሻዬ አንተ ዝም ብለህ ዘምር እሔን መዝሙር መዘመር አልችልም በእንባ ጀምሬ በእንባ ነው የምጨርሰው አሁንም ፀጋ ይብዛልህ ብርክ በል
ቴድሻ የምታወቀው ባንተ መዝሙር ነው የማልጠግበው እያንዳንዱ ለኔ እስኪመስለኝ ድረስ ዘመንህ ይባረክ 🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏
ኢየሱስ እውነተኛ ወዳድ🥺❤❤
በእንባ ጀምሬው በእንባ ጨረስኩት የውስጤን አንተ በዜማ ስላቀረብክልኝ
🙇🏼ልዑል እግዚአብሔር አምላክ የመዝሙርህ ቃሎች ሁሉ በፊቱ የጣፈጡ ይሁንልህ 🫶
What amazing song beyesusimmmm ahun yalehubetin wediyaw asresagn tedishaa tebarekilign ye ewunet nw touch yaderegegn
Tedisha የእውነት ተባርከሀል🔥🔥, እግዚአብሔር እንኳን በዚህ ልክ ረዳህ,,
የነገም ሞገስህ የሆነው ኢየሱስ ይባረክ🙏
ኢየሱስ ❤😭😭😭 አንተን ያጣች ነፍስ በምን ትካሳለች
ቴዲ በጣም አስገራሚ ስራ ነው
እግዚአብሔርን ማገልገል እንዴት መታደል ነው!
100%Baxxami naafakagni😢😢
አሜንንንን፣አሜንንን፣አሜንን
ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ስምህ ይባርክ
ቴዲዬ ዘመንህ ይባርክ ፀጋ ይብዛልህ
ኡፉፉፉፉ በጣምህ በእንባ የሚያዳምጥ መዝሙር 🥰🥰🥰🤲🤲🥰🥰🥰
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ቴዲ❤
መንፈስቅዱስ ይባረክ
Be IYESUS sem!
tamagn neh Geta lebe wedohal.
Zemenh yebarek Teda.
Teddy, you are one of my favorites,
Tebarek. Betam new mezmurochihin yemademitachew. I have got encouragement listening to them.
ከሃዘኔ በረታሁብህ 😢መጽናኛዬ ማስረሻዬ ምልህ መንፈስ ቅድስ አንተ የኔ ነህ 😴😴😴ተባረክ ❤
መንፈስ ቅዱስ አንተ የኔ ነህ
አሜንንንንንንንንንን
አሜንንንንንንንንን
ጌታ ይበርክ
ዘመንህክ ይበርክ
ፓስተር 𝕠𝕣 ዘማሪ ቴድ ለኛ በረከታችን ነህ❤
❤❤❤❤❤❤❤🍇
አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኔ እንዴአንቴ ዘማሪ መሆን እፈልጋለው ጌታ ይረዴናል አሜን❤❤❤❤❤❤❤
መዝሙሩ /ካሜራ, ላይቲንግ ,ኤዲቲንግ,ከለር ግሬድ,ስቴጅ, ሳወንድ background በአጠቃላይ በጣም ድንቅ ስራ ነው ሁላችሁም ዘመናችሁ ይባረክ ድንቅ መልዕክት ነው
ቴድ በመዝሙሮች ነፍሴ ትራሠርሠሌች ❤ ተባራክ ኡፍፍፍፍፍፍፍ እኮ ማን አለ 😭
Wow keber lemenfs kedeus yehen tebarak pastor teddy amazing song ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤ከልቤ ነዉ ምወድህ የእዉነት ከልቤ ኢየሱስ❤❤❤ መፅናኛዬ አንተ የኔ ነህ ኢየሱስ😍😘
ተባረክ ቴዲሻ😍
መንፈስ ቅዳሴ አንተ የኔ ነህ መጽናኛዬ ኡኡኡኡ🥲🥲😭
ቴዲሾ ዘመንህ ይባርክ ተባረክልኝ በብዙ ፀጋ❤️🙏🙏
ቴዴ ፍቅር ሰው በስማይ በምድር ቴባርክ
Great psalm and melody , we are blessed by it, God bless you in Jesus name , be strong in him .
አሜን እግዚአብሔር ማን አለ ከአንተ ውጭ አምልክ በኢየሱስም 😭😭😭ተባረክ በእውነት የኢየሱስ ምግንት ነው ደታችን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🎉🎉🎉🎉🎉
I was there, at the concert. I have no words we love you😊
ኡኡፍፍ 😭😭😭😭መንፈስ ቅዱስ የጌታ መንፈስ የእውነት መንፈስ ወደ እውነቱ የምትመራ የሚታናና ኢየሱስ የምትገልጥ ክብር ይሁንልህ
የዕድሜ ልኬ መዝሙሬ ነው ወደጌታ እስክ ይሔድ 😭😭😭😭😭
Unforgettable day ❤ with beautiful song lyrics 😊
ቴዲዬዬዬዬዬዬ የእኔ ወንድም ጌታ ዘመንህን በክብር የስጨርስህ
Abatee ማን አለ የዉስጥን ምራዳ
ማን አለ ቀን አይቶ ማይከዳ.😇🥺🥺🥺🥺🙌🙌🙌🙌🙌🙌
ጌታ ይባርካችሁ
ማ አለ የውስጥ የሚረዳ
ማን አለ ቀን አይቶ የማይከዳ
ማን አለ እውነተኛ ወዳጅ
ማን አለ የሚቆም ከደጅ
የኛ ጌታ ግን የማይተው የማይጥል ሁሉ ትቶ ሲሄድ ትቶ የማይሄድ በቁስሌ ላይ ዘይት ቀብቶ የሚፈውስ ኧረ ስንቱ አባ ስሙ ይባረክ
ዘመን ዘላለም ይባረክ በኢየሱስም ተባረክ
ዛሬ በእንባ እየሰማ የወልኩት መዝሙር ነው
የእግዚአብሔር መንፈስ የለበት መዝሙር ነው
ፓስተር ቴዲ እግዚአብሔር ይበረክ❤❤
What a kind of song! I can't stop listening it God bless you a lot
ጌታዬ እና አምላኬ እየሱስ እወድሀለው
❤❤❤❤አሜን አሜን ተባረክ 👍👌🙏🙏🙏
I did listen many many times yet I am not still find it hard to quench…when song comes from holy spirit it is the true food to soul..brings lots of joy to saved ones. Teddy be blessed…you are a true blessing to the body of Christ!
geta eyesus abizitoo yibark teddyyee lik inde dawit lehiwot zamire eshi tabarikenal tabarek
Wow wow wow haleluya amen menfes kidus ante yene ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለካስ እንደዚህም ይዘመራል ዘመንህ ይለምልም ቴዲዬ
ኢየሱስ ብቻ ኢየሱስ ብቻ❤❤❤
ይህን መዝሙር ሲስማ ህዎቴ ሙሉ ይሆናል ታበርክልኝ teddy❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Amen ya Jesus my Lord. Amen and Amen please God. You are God. Lord God is thy name.
Thank God you gave us different languages to praise and worship you. You are great.
Pastor and your Christians, thank you for so much for singing the songs to praise God.
I am from Papua New Guinea, a Pacific island nation. I don't know the language but I am blessed by your songs. Thank you
Wode eyesus yemiastega mezmur tebarek papapa❤❤❤
በረከታችን ስጦታችን ዘመንህ ይባረክ ጸጋ ይብዛልህ እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤
I’ve been waiting for this song to be released… what a song 🫶🏾🫶🏾🫶🏾🫶🏾
አሜን አሜን ዘመን ይባረክ ክብር ሁሉ ለእግዛብሔር ይህን 🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️
It’s so uplifting and full of hope 🥹🥹🙌🏾
ቃላት የለኝም ቴድዬ😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
So much Blessings and Lovely mezmur❤🎉 God bless you Teddy🤗😍
Beqa laxena nbr Alchalkum ahun ehen eyesemahu madare nw 😢😢❤❤
ይህን ወንድም ጌታ ፀጋውን አብስቶ ይስጥ😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏
The music/camera, lighting, editing, color grading, stage, background, overall, it's a wonderful work. May your time be blessed. It's a wonderful message.
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ቴዲዬ ዘላለም ተባርከህ ቅር እወድሃለሁ 🫶🏻
ቴዲ በእውነት እግ/ር ይባርክህ እድሜ ልክ የሚሰማ መዝሙር ነው ተባረክ♥️
Amen❤❤😭😭😭😭😭 ዘመንህ ይባረክ ቴዲዬ!!!!
How I’ve been comforted by this song,😢❤❤ May God bless you more teddy
My life these songs pastor teddy blesseyou more
@@gedionaschalewofficial1921 Gediye ewedhalehu tebarek 🙏🏾
Wowowowow😢😢❤❤❤❤❤ Amen Amen 🙏🙌🙌 #::I Love you Jesus 🙏💓💓♥️ Thanks you Jesus 💓🙏❣️😭😭😭♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
ጌታ ይባርክክ በርታ ጌታን ማምለክ መታደል ነው ይህን ከታደሉት መሀል በመሆንክ ደስ ይበልክ . እስከመጨረሻው በአምልኮክ እድትጨርስ ጌታ ኢየሱስ ይርዳክ
So amazing song bless you more
አሜንንን ጌታ ይባረክ 😢😢🙏🏻
ታባረኩ እግዚአብሔር ዛማናችሁን ይባረክ ❤️❤️🥰ባላ ሁላታዬ 😢😢🔥🔥🙌🙏🎸
አሜንንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን
ታበራክ ጌታ ፀጋ ያብዛልክ በቭዙ ታባራክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አንተን ብቻ ነው ውስጤ የሚያምነው 😢 ❤❤❤🎉
Uffff mindno getahoy desi yilali tedye❤❤❤❤
የሆንክ የልብ አድርስ ነህ ቴድያችን በአንቸላይ ስላሌው ፀጋ እግዚአብሔር ይክበር
❤❤❤❤ ቃል የለኝም
Ufff mn aynet mezmur new ❤ tebark tedye
ጌታ እየሱስ እውነተኛ ወዳጅ ❤️1
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
Bala Wuletaye Bala Wuletaye Eysusi Getaye ❤❤Amen Amen
ቴዲ ጌታ ይባርክ ዘመንን ሁሉ
Holy spirit my leader ❤❤❤❤
ቴዶ የተወደድክ ነህ ድንቅ መዝሙር ነዉ🔥
ቴዲዬ ብሩክ የአባቴ ልጅ: እንደባረከን ዘመንህ ይባረክ::
Tebarklgn pastor teddaaa ye zemara meflkiya argohal Gena bebezu keber enetebkhalne lemlemllen