ብርሃኔ | BIRHANE | Pastor Teddy Tadesse | ፩ ምዕራፍ concert 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 236

  • @PastorTeddyTadesseOFFICIAL
    @PastorTeddyTadesseOFFICIAL  10 วันที่ผ่านมา +1

    ኧረ ቀን አለው ለካ ዘምበል የሚልበት
    የቆየ የዘገየ ጸሎት የሚመለስበት
    ጊዜው ሰዐቱ ደርሶ በክብር ሲመጣ
    ከሁኔታ በላይ ሰብሮ እንደሚወጣ
    አልጠራጠርም ሙሉነው ልቤ ልቤ
    ከንቱ አላወራም ስንፍና አስቤ
    ስንፍና አስቤ
    አማኝ ነኝ አምናለሁ
    ድሌን አያለሁ
    ♦️እግዚአብሔር ብርሃኔ መድሀኒቴ እኮ ነው
    ♦️የሚያስደነግጠኝ የሚያስፈራኝ ማነው
    ♦️የሚያስፈራኝ ማነው
    አዋቂ ነው ጌታ በኔ ጉዳይ በኔ ጉዳይ
    ግራ ቀኝ አልልም ምርጫም አላይ ምርጫም አላይ
    የማልመክረው ጉዳይ ከስጋ ደሜ ከስጋ ደሜ
    ምሪት ሳልቀበል እንዴት ቀድሜ ልውጣ ቀድሜ
    ፈቃድ ያለው በኔ ላይ ብቸኛ
    ማንነቴ የክብሬ መገኛ
    አንድ አለ አንድ አለ
    በልቤ ነግሶ የዋለ
    አንድ አለ አንድ አለ
    አለቃዬ ሁን የተባለ
    በለስ ባታፈራ በወይን ሀረግ ፍሬ ባይገኝ የሚበላ
    ከብቶችም በጋጣ ባይኖሩ ለእንቆቅልሹ ጠፍቶ መላ
    እኔ ግን በጌታ ሁሌ ደስ ይለኛል
    ሁሌ ደስ ይለኛል ሁሌ ደስ ይለኛል
    እኔ ግን በኢየሱስ ሁሌ ደስ ይለኛል
    ሁሌ ደስ ይለኛል ሁሌ ደስ ይለኛል
    ልጓም እንዳለው ፈረስ እንደተገራ
    ልገስግስ እንጂ ወደፊት ደሞ እንዴት ልፍራ
    አሀ እንዴት ብዬ ልፍራ
    ♦️አልፈራም አልፈራም አልፈራም
    ♦️እግዚአብሔር አለልኝ በፍጹም አልሰጋም
    ብርሃኔ ብርሃኔ ብርሃኔ
    ብርሃኔ ብርሃኔ ብርሃኔ
    ምድር ብትናወጥ ተራሮች ወደ ባህር ልብ ቢወሰዱ
    አምላክ እንደሌለው አልፈራም ወጀብ ቢነሳ በመንገዱ
    እኔ ግን በአምላኬ እተማመናለሁ
    እተማመናለሁ እተማመናለሁ
    እኔ ግን በኢየሱስ እተማመናለሁ
    እተማመናለሁ እተማመናለሁ

  • @marta-yy6qi
    @marta-yy6qi 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በእውነት ዘመን የተባርካ ይሁንልክ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ብዙ ሰዎችን
    በተስፋ መቁረጥ ውስጥ የሆኑትን ይጽናኑበተል በአንቴ ዝመሬዎች ❤❤
    ስወድክ ❤❤

  • @musamoseso8041
    @musamoseso8041 4 หลายเดือนก่อน +35

    Wow so beautifull song...... much love from Kenya 🇰🇪🇰🇪

    • @ashenafishigute3600
      @ashenafishigute3600 6 วันที่ผ่านมา +1

      how is easy to leasing Ethiopian language it’s Amazing

  • @PastorTeddyTadesseOFFICIAL
    @PastorTeddyTadesseOFFICIAL  4 หลายเดือนก่อน +81

    🌟አማኝ ነኝ አምናለሁ ‼️

    • @kalehehiwote
      @kalehehiwote 4 หลายเดือนก่อน +5

      tebarekelen

    • @Thesilentecho3832
      @Thesilentecho3832 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@kalehehiwote
      th-cam.com/video/O6Z9AqBxyCc/w-d-xo.htmlsi=1r4GnQzOcgByvH9u

    • @hopeimage1
      @hopeimage1 4 หลายเดือนก่อน +2

      ድሌን አያለው

    • @Home1794-mi1vr
      @Home1794-mi1vr 4 หลายเดือนก่อน +3

      አሜንንን፣አሜንንን፣አሜን፣አማኝ ነኝ አምናለሁ ድልን አያለሁ ❤❤❤❤❤

    • @SrourStore-nb3od
      @SrourStore-nb3od 4 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜንንን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼

  • @Derertu12-x3s
    @Derertu12-x3s 3 วันที่ผ่านมา

    አሜንንን አሜንንን ዎንድሜ ታባረክ እግዚአብሔር ፅጌ ያብዛል🙏🙏🙏🙏

  • @TinsaeIsreal
    @TinsaeIsreal 4 หลายเดือนก่อน +13

    Teddy እግዚአብሔር ይባረክህ እስካሁን ባወጣሄው አራቱም አልበም ተባርከናል ሁሉም በጣም ተመቺቶኛል ተባረክ ለወደፍትም በብዙ እንጠብቃለን ተባረክልን እንወዳሃለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @nurhabibi1046
      @nurhabibi1046 หลายเดือนก่อน

      @@TinsaeIsreal 😍

  • @misrakmilawuo
    @misrakmilawuo 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን!!!!!!!!!!።እልልልልልልልልል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!።

  • @temesgenlemma7145
    @temesgenlemma7145 16 วันที่ผ่านมา

    Teddy our blessing, Glory to be God for his grace up on you. Love you❤

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 วันที่ผ่านมา

    ዋው ልልልልል ዘማሪ ቴዲ ተባረክ አሜን❤❤❤❤❤

  • @Mercyjorgeofficial
    @Mercyjorgeofficial 4 หลายเดือนก่อน +11

    Elelelelele አማኝ ነኝ አምናለሁ ድሌን አያለሁ 💪🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

    • @Chuna-b5i
      @Chuna-b5i 4 หลายเดือนก่อน

      Ameeennn

  • @tarikunekr
    @tarikunekr 15 วันที่ผ่านมา

    አሜን ኢየሱስዬ ብርሀኔ ነው ❤🙏

  • @meseret5776
    @meseret5776 4 หลายเดือนก่อน +6

    ኢየሱሴ ክብር ይሁንል እልልልልልልልልልልል አማኝነኝ ድሌን አያለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selammatiwos1175
    @selammatiwos1175 19 วันที่ผ่านมา

    Stegahun yabzalihi ahunim tebarek yene wondim gobaz tebarkehalew eshi

  • @Saralema9859yourhandie
    @Saralema9859yourhandie 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏hallelja hallelja q🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 tebarkilgn ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @TegegnTadesse-n3n
    @TegegnTadesse-n3n หลายเดือนก่อน +1

    ቁርስ ምሳ እና እራትም የሆነልኝ መዝሙር teddisho belss u more❤

  • @finotaraga-qo7bg
    @finotaraga-qo7bg 4 หลายเดือนก่อน +5

    እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤ብርሃኔ ጌታ ኢየሱስ የሰላሜ ንጉስ እዎድሃለሁ

  • @AberaRibo-d4p
    @AberaRibo-d4p หลายเดือนก่อน

    GOD bless u more I wish for long life

  • @tirhashagos26
    @tirhashagos26 12 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልል እልልልልልሰ እእእልልልልልል❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @አቡዬTUBE
    @አቡዬTUBE หลายเดือนก่อน

    May the age be blessed when I am happy

  • @Adamsegedhabtemariam
    @Adamsegedhabtemariam หลายเดือนก่อน

    Geta yibarkh teda❤❤🎉❤🎉❤

  • @KerkuBassa
    @KerkuBassa 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ኢየሱስ በፀጋውአቡዝቶ ይባርክህ።

  • @MessiFan2023Official
    @MessiFan2023Official หลายเดือนก่อน

    የኢየሱስ አንበሤደር ተባረክ

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን እስይ እስይ እልልልልልል እልልልልልል ተባረክ ቴዲ ❤❤❤❤❤❤

  • @bereketalemayehu
    @bereketalemayehu 2 หลายเดือนก่อน +1

    Elelelelelelelel❤❤

  • @kidisttarekegnshegere
    @kidisttarekegnshegere 18 วันที่ผ่านมา

    Yene Widi Tediye Geta Abizito
    Mogesun Yabizaliki ❤❤❤

  • @Ezra-Bunaro
    @Ezra-Bunaro หลายเดือนก่อน +1

    ሁሌ አዲስ የሆነ መዝሙር
    ጧት ጧት አዳምጣለሁ
    ተባረክ ቴዳ

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 4 หลายเดือนก่อน

    AAMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN kibir legata yehun 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @bensonkabucho3025
    @bensonkabucho3025 หลายเดือนก่อน

    National Arnhem in heaven will be sang by Teddy Teddese or the Ethiopian Church. God bless You Teddy

  • @orange-rq5uq
    @orange-rq5uq หลายเดือนก่อน

    AWKNEW GETS BENE GUDAYE AMEN 🙏 🙌 👏 ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @afrikeayele
    @afrikeayele 4 หลายเดือนก่อน +3

    Amaygna negn dilen ayalew amennnnn ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @meheretutsige7
    @meheretutsige7 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing songs!!!

  • @Defafu
    @Defafu 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🎉🎉ታባረክ የ እግዚአብሔር ሶ 🎉🎉🎉✝️✝️✝️🙏🙏🙏

  • @freebythebloodofjesus8373
    @freebythebloodofjesus8373 4 หลายเดือนก่อน

    Glory be to the Lord Jesus Christ!!!
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MilliAddis
    @MilliAddis 2 หลายเดือนก่อน

    You are blessed tedo

  • @abenezerdeselegn1632
    @abenezerdeselegn1632 4 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen Glory to Jesus ❤🎷🎹🎤🎷🎷🎹🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸

  • @LisyonZion
    @LisyonZion 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wow what amazing song is it 🎉God have given you Great gift we love you ❤so much and pray for you all the time to hear this kind of spiritual songs 🎉❤❤

  • @funnyvi106
    @funnyvi106 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤ አሜን

  • @orange-rq5uq
    @orange-rq5uq หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😌😌😌BRHNE BRHANE GETAAA

  • @Qonjiit
    @Qonjiit 4 หลายเดือนก่อน +3

    AMEEN AMEEN AMEEN God bless and your family all

  • @nurhabibi1046
    @nurhabibi1046 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ጌታ ይባርካችሁ ❤❤❤

  • @ThayEndeshaw
    @ThayEndeshaw 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤እልልልልልልልልል አሜንንንንን

  • @abrahabebe-f4f
    @abrahabebe-f4f 17 วันที่ผ่านมา

    Amen❤❤❤❤❤

  • @SefuuTaresaa
    @SefuuTaresaa หลายเดือนก่อน +1

    Amne, zamni, ybrki♥️

  • @amanzghighebre365
    @amanzghighebre365 4 หลายเดือนก่อน +1

    Wow amazing tanks more geta yebarkh teddy yehen mezmur betame now menwdow ❤❤🎉🎉

  • @molalegngirma7321
    @molalegngirma7321 2 หลายเดือนก่อน

    የተባረክ ሰው አሁንም ሞገሱ የጨመርልክ! ዘመንህ እና ዘርህ ይባረክ!

  • @YelamMesela
    @YelamMesela 3 หลายเดือนก่อน

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተባረኪልኝ 🎼🎼☘️🍒🍇🍇🍇🙌🙌🙌🙌

  • @yordanosseboka8563
    @yordanosseboka8563 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks God for Everting ❤❤❤❤

  • @misganaerabo5133
    @misganaerabo5133 4 หลายเดือนก่อน +2

    Overflowing grace and glory, wow!

    • @Thesilentecho3832
      @Thesilentecho3832 4 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራሙን ተመልከተው እና አትርፍበት
      th-cam.com/video/O6Z9AqBxyCc/w-d-xo.htmlsi=1r4GnQzOcgByvH9u

  • @Tekaligngelan
    @Tekaligngelan 3 หลายเดือนก่อน

    Yesemayi amlak zemnatochishim yibark mogesu kachi ayileyi yetsid birahn bachi yibra nfisatoch hulu kemogesu yetnsa wede egziabhar mgst yiflsu❤❤

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን ተባረክ❤❤❤❤

  • @TenayeSamuel-j4p
    @TenayeSamuel-j4p 2 หลายเดือนก่อน +1

    Haleluya

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr 4 หลายเดือนก่อน

    አሜንንን፣አሜንንን፣ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ብርሃኔ ዘመንህ ይባርክ ቴዲዬ ሰውድክህ ❤❤❤❤❤🎉🎉✊✊✊✊✊✊🤲🤲🤲🤲📖📖አማኝ ነኝ አምናለሁ ድልን አያለሁ

  • @jombolawonte9872
    @jombolawonte9872 4 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ🙏

  • @AtoteTube1
    @AtoteTube1 4 หลายเดือนก่อน +1

    Tedisha Hulem Ewodihalewu Bemezimurih Hule Eyeteberku Silalehu.

  • @WubalemTakiso
    @WubalemTakiso 4 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እሚንንንን እሚንንንን ጌትይባርክህ ትድዩ ትብርክልኝ 😇😇💕💕🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙌🙌

  • @sintayehuabose8758
    @sintayehuabose8758 4 หลายเดือนก่อน +3

    ብርሃኔ 💕❤💕

  • @AlemituDelga
    @AlemituDelga 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ብርሃኔ ብርሃኔ ኢየሱስ ወንድሜ ተባረክ ጌታ ፀጋዉን ያብዛልክ🙏🙏🙏🙏❤❤❤👏👏👏👏

  • @ShithaShithi
    @ShithaShithi 4 หลายเดือนก่อน

    Ammmen Ammmen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AnukaAdiluDavidZula
    @AnukaAdiluDavidZula 4 หลายเดือนก่อน +2

    Wow Teddy's I LOVE you Ameen Ameen ❤❤❤❤❤

  • @mimitube270
    @mimitube270 17 วันที่ผ่านมา

    So powerful 🔥🔥🔥

  • @faithmumo6643
    @faithmumo6643 3 หลายเดือนก่อน

    Waoooh amazing God bless you

  • @TakeleSinor-e9q
    @TakeleSinor-e9q 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አንድ አለኝ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @desalechkuma-vm8rm
    @desalechkuma-vm8rm 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜንንን 🙏🙏

  • @BiniyamChris
    @BiniyamChris 4 หลายเดือนก่อน

    ቴዲ ተባረክ ገና መቼ ዘምሬ ሚለው ይለቀቅ🙄😮🙄😮🙄😮

  • @Biftu0542
    @Biftu0542 หลายเดือนก่อน +1

    Geta yaberk Amen ❤❤❤❤

  • @TsegayetegessaMoloro
    @TsegayetegessaMoloro 4 หลายเดือนก่อน +1

    I was so excited and I been waiting to watch very beautiful ❤❤❤❤❤❤ame

  • @MelkamuKebeda
    @MelkamuKebeda 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤yes yes yes

  • @NaodAbebe-rr3wp
    @NaodAbebe-rr3wp 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ufff geta yibarek ❤ stay blessed pastorye ❤ the music 🥰😍

  • @firofiro2567
    @firofiro2567 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @amanuelbelay-cc1xz
    @amanuelbelay-cc1xz 4 หลายเดือนก่อน +1

    Wow ❤glory to be the Lord

  • @abigeyayonatan3214
    @abigeyayonatan3214 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amen You are Blessed You look so Awesome Singer Teddy Tadesse I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song 🌟አማኝ ነኝ አምናለሁ❗❗Amagn Negn Aminalehu & ✨ ብርሃን Birhane Tebarake Zemen Yebarake Happy New Year 2017 Singer Teddy Tadesse💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏🌼🌼🌻🌻😍😍

  • @TarekegnTilahun
    @TarekegnTilahun 4 หลายเดือนก่อน +1

    tedye geta abzito yibarkh...bemanm bemnm lalimeka beiyesuse lay 🤗🤗

  • @desalegnkebede8378
    @desalegnkebede8378 4 หลายเดือนก่อน

    there is a powerful message in this song.

  • @eyobesamuel
    @eyobesamuel 4 หลายเดือนก่อน

    You are so blessed teddy ❤❤

  • @S-sis
    @S-sis 4 หลายเดือนก่อน

    አውቂ ነው ጌታ በእኔ ጉዳይ አሜን አሜን 🙏🙏

  • @Detafanos
    @Detafanos 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንወደችሀለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MadisoMadisha
    @MadisoMadisha 2 หลายเดือนก่อน

    i like it❤❤❤

  • @MarryMatshelanokana
    @MarryMatshelanokana 4 หลายเดือนก่อน

    Amen hallelujah bless you brother
    Pastor Teddy ❤

  • @abrahabebe-f4f
    @abrahabebe-f4f 17 วันที่ผ่านมา

    Taberk dany

  • @menberemengesha3575
    @menberemengesha3575 4 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ቴዲያችን❤❤

  • @keyakeya610
    @keyakeya610 4 หลายเดือนก่อน

    አሜንንንን❤አዋቂ ነው ጌታ በኔ ጉዳይ በኔ ጉዳይ 🙏❤️ ክብር ለኢየሱስ ይሁን ተባረክልኝ ቴዲዬ❤️👑

  • @YibeltalSileshi-c9i
    @YibeltalSileshi-c9i 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን!❤❤❤❤❤🔥🔥🔥

  • @DawitAlemu-o5x
    @DawitAlemu-o5x 2 หลายเดือนก่อน

    Wow amazing

  • @tsehaykasahundegaga8869
    @tsehaykasahundegaga8869 4 หลายเดือนก่อน

    Tebarek ,desss yemil mezmur

  • @misrakmilawuo
    @misrakmilawuo 4 วันที่ผ่านมา

    አሜ!!!!!!!!!!።እልልልልልልልልል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!።

  • @GMm-be4xp
    @GMm-be4xp 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @netsanetmengesha6029
    @netsanetmengesha6029 3 หลายเดือนก่อน

    Good bless you🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abialexalex
    @abialexalex 4 หลายเดือนก่อน

    Glory Glory Jesse bless you

  • @ErmiayLove
    @ErmiayLove หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤amen

  • @AsefaGizaw-gb2ng
    @AsefaGizaw-gb2ng 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢😢😢❤

  • @Wisdom77779
    @Wisdom77779 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing song and God bless you\

  • @TsehayKond
    @TsehayKond 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amennnnnnnnnnnnnnnnnnn

  • @AshenafiAbrham-bt7hk
    @AshenafiAbrham-bt7hk 4 หลายเดือนก่อน

    So blessed!

  • @AsnakechFelekeAsnakechFeleke
    @AsnakechFelekeAsnakechFeleke 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ameen Ameen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Tebarki

  • @GuroDiki1969
    @GuroDiki1969 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቴዲ ወንድሜ ስለ አንተ የረዳህ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን::

  • @adinakortube_2450
    @adinakortube_2450 4 หลายเดือนก่อน +1

    pastor IAM WACHING NOW!

  • @SelamMesert
    @SelamMesert 3 หลายเดือนก่อน

    Amen🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mulunesheliyas3113
    @mulunesheliyas3113 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @rahelyegetaleje3609
    @rahelyegetaleje3609 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤🎉🎉 geta yebarek esayyyyy

  • @mulukenalemayew6615
    @mulukenalemayew6615 4 หลายเดือนก่อน +1

    God bless ❤❤