EOTC TV LIVE | ተቀጸል ጽጌ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 20

  • @nahom9971
    @nahom9971 2 ปีที่แล้ว

    የመላዕክት ዘማሪን ያሰማልን🇪🇹🌾🌾🌾🍀🍀🍀🌼🌼🌼🌺🌺🌺🇪🇹

  • @tegbaruadane
    @tegbaruadane 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ለተቀጸል ጽጌ በአል በሰላም አደረሳችሁ! ይህ ጥንታዊ የአጫብር ወረብ የድጓውን ቁም ዜማ ሥረይ ተከትሎ ስለሚወረብ በጣም ደስ ይላል! ከበሮ ምቱም የኢየሱስ ክርስቶስን ጸዋትዎ መከራዎች ያስታውሳል ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ፡፡ የአብነት ትምህርት ቤቶቹ እየተዳከሙ ስለሆኑ የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት ምዕመናንን በማበራታት እንዲጠብቁት አሳስቧቸው፡፡ ሊቃውንቱን ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ፡፡አሜን

  • @tegbaruadane
    @tegbaruadane 2 ปีที่แล้ว

    መልካም ቅኔ አዋቂዎችን አስቀረባችሁልን መልላም ነው!

  • @Geexionee
    @Geexionee 2 ปีที่แล้ว +2

    ቤተክርስቲያን ቀጥታ ስርጭት ማስተላለፍ መጀመሯን ሳይ በጣም ደስ አለኝ

  • @winterwolf5510
    @winterwolf5510 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @mooodeal1909
    @mooodeal1909 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @tegbaruadane
    @tegbaruadane 2 ปีที่แล้ว

    መልካም ቅኔ አዋቂዎችን አስቀረባችሁልን መልካም ነው!

  • @TheQweengirl
    @TheQweengirl 2 ปีที่แล้ว

    Betketo Yedereben Abate🙏🙏🙏❤️

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 2 ปีที่แล้ว

    🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤

  • @bruk3020
    @bruk3020 2 ปีที่แล้ว

    የማይረባ mic

  • @abeltad2622
    @abeltad2622 2 ปีที่แล้ว +1

    አጫብሮቹን ድጋሚ ልቀቁልን

  • @alemmesfin6986
    @alemmesfin6986 2 ปีที่แล้ว

    ኦርቶዶክሳውያን በፆሎት አስቡኝ፡ከባድ ፈተና ውስጥ ነኝ፡፡

    • @Sada-gr7sg
      @Sada-gr7sg 2 ปีที่แล้ว

      Egzyabher yerdashe ehet

    • @alemmesfin6986
      @alemmesfin6986 2 ปีที่แล้ว

      @@Sada-gr7sg አሜን

    • @kirubel1120
      @kirubel1120 2 ปีที่แล้ว

      የጭንቅ አማላጂቱ ፈጥና የምትደርስ ንግስተ አርያም የአምላክ እናት ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ከፈተና ታውጣሽ። ሰላም ለኪ ጸልዪ (እናታችን ማርያም ሆይ ሰላም ላንቺ ይሁን እያልን እንሰግድልሻለን እንማልድሻለን ከአዳኝ አውሬ ታድኝን ዘንድ ....... ለዘሩም እስከዘለዓለም ድረስ እንደተናገረው። 🤲

    • @alemmesfin6986
      @alemmesfin6986 2 ปีที่แล้ว

      @@Sada-gr7sg አሜን

    • @alemmesfin6986
      @alemmesfin6986 2 ปีที่แล้ว

      @@kirubel1120 አሜን

  • @hannahoron9740
    @hannahoron9740 2 ปีที่แล้ว

    Is there someone who can explain in english what is being celebrated? I am from Surinam and new to the EOTC. Thank you! May you be blessed!!!

  • @TheQweengirl
    @TheQweengirl 2 ปีที่แล้ว

    Abatachen sinageru Lemendenew yemikoraretew?‼️⁉️

    • @saedasaeda1271
      @saedasaeda1271 2 ปีที่แล้ว

      ሰላምሰላምየእግዚአብሔርቤተሰቦች